ጅቡቲ እንደ አማራጭ ያቀረበችው ታጁራ ወደብ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 46

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 3 дня назад +5

    በጅቡቲ በኩል የሚሰጠው ወደብ ለኢትዮጵያ አይጠቅምም !!!!!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 дня назад

    ጅቡቲ ለባህር ሀይላችን በሚገባ ለመስጠትና ከኢትዮጵያ ጋር በግልፅና በማያሻማ ሁኔታ በቀናነት ለመተባበርና ለመስራት ማረጋገጫ መስጠት አለባት ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 дня назад +2

    ታጁራ ለባህር ሀይል ታጁራም አሰብም ኢትዮጵያ ያስፈልጓታል ጅቡቲ ጠቅመሽ ተጠቀሚ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 дня назад

      😂😂😂😂

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 дня назад

      Aseb Eritrea ❤❤❤🇪🇷🇪🇷💪

    • @seifuyazew5189
      @seifuyazew5189 2 дня назад

      አሰብ ኢትዮጵያ ኤርትራ ኢትዮጵያ

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 2 дня назад

    ስለጅቡቲ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፈረንሳይ መንግሥት ጋር ብቻ ነው መነጋገር ያለበት። የአፄ ምኒልክ ስምምነት ለዘጠና ዘጠኝ አመታት ብቻ ነበር።

  • @HiwotAyalew-m4f
    @HiwotAyalew-m4f 3 дня назад +2

    😅😅😅😅😅😅😅😅እሺ ደሞ ሌላ የወራት አጀንዳ አገኘን በለኛ😅😅😅😅😅😅😅😅አይ እማማ ኢትዮጵያ ደስ የሚል ነገር በሌለበት የእንኳን ደሳላችሁ ብዛት😅

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 День назад +1

    ወዳ ነዉ? በግድ እንጂ ማክሮ አዘዘዉ 😂

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 2 дня назад

    ሁለቱ መንግሥታት በግልጽ መፈራረም አለባቸው!

  • @Kale-p7r
    @Kale-p7r День назад

    በአሁኑ ሰአት እዛው ነኝ ወደቡ የሰራነው እኛ አስፓልቱን የሰራነው እኛ ወለታው ከመጀመሪያም እዳው አስኪያልቅ 2:15 አራሳችን እያስተዳደርን ልንከፍል ከተዋዋልን አመት ያለፈው ጉዳይ ነዉ እንደውም ኢትዬ ወደብ ተጆራ ወደብ በመሀላቸው 500 ሜትር ርቀት አለ ወደቡ ግን ጥቅሙ ብዙም አይደለም

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 3 дня назад +1

    ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉

  • @weldebekele-g1j
    @weldebekele-g1j 2 дня назад

    ጅቡቲ የኢትዮጵያ ነች

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 дня назад +1

    የጂቡቲ ይቅር ሱማሌ

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 2 дня назад

    እልልልልልልልልል

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 дня назад

    ይህ ወሰን የጣሰውሸት ነው ወደብ የተባለ
    ስም መጫወቻው ነው.ይህ ያላደረገው መጥ
    ፎ ነገር የለም ኢትዮጵያ አትቀውም.ይወቅ፠

  • @kemalhussein2532
    @kemalhussein2532 2 дня назад

    My brother thanks but dumeria island and ﹰDalak island before our waters.ethiopan government concerne about dumeria and dalak island brings home

  • @shifa-yu1vd
    @shifa-yu1vd День назад

    Ye beshasha lej betam new kegon
    Behar foto
    Kkkkkkkl😂😂

  • @dani133boy
    @dani133boy 2 дня назад

    ሰው ሲንከራተት እንጂ አገር ስትንከራተት ኢትዮጵያ ማስተማሪያ ሆናለች ሰኞ አሰብ ማክሰኞ ሱማሊላንድ እርብ ሱማሊያ ሃሙስ ጅቡቲ አርብ እንደገና ሱማሊያ ምናልባት ቀጣዩ ወደብ ማርስ ወይ ጁፒተር ሊሆን ይችላል

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 3 дня назад +1

    ኢትዮጵያ ብላችሁ ዜና ስትሰሩ የዚህን ሰዉዬ ምስል ለምን ታሳዩናላችሁ። እንዲህ እያደረጋችሁ ሰዉዬውን ሰቅላችሁ ይኸው ሀገሪቱን የግሉ የኮሰመነች ሬስቶራንት አደረጋት እኮ።

  • @Dallol253
    @Dallol253 3 дня назад +1

    ጅቢቲዬ አታደንቁሪያት ሀገሬን ሁልሽም ጉሮሮሽ በዉሀ እጦት ሲሰነጣጠቅ ወደብ አደለም......በማን ላይ ተቀምጠሽ አለ ለ7ሀገር የባህርሀይል ሰጥቶ ኢ/ያን ለንግድብቻ በጭባጮች አንበሳን የማይፈራ የለም 😂🍏🍋🍎

  • @TadeleZelalem
    @TadeleZelalem 2 дня назад

    ዛሬስ አሣዘናችሁኝ። ግብጽስ ለኢትዮጵያ ወደብ አልሠጠችም?iii

  • @752016
    @752016 2 дня назад

    ለምንድነው በየጊዜው እያነሳው የምታላዝነው የፍራሽ አዳሾች አከፋፋይ ነህኔ

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 День назад

    ኧረ😄😄😄😄

  • @tofikawol4558
    @tofikawol4558 3 дня назад +1

    Bekifeya weys benesa new?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 День назад

    ለአሰብ ተዋጋ !!!

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 3 дня назад +3

    አሰብን ለማስመለስ ለመዋጋት ዝግጁ ነኝ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 дня назад

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 дня назад

      Dankro

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 2 дня назад

    ድሮ ማን ከለከላት? ኣየ እናንተ የማትሉት ነገር የለም። የሰው ኣገር ማስፋፋት ታሪካችው ነው። መጀመርያ ያላችው ኣገር በደምብ ኣስተዳድሩ

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 20 часов назад

    አንተ ደሞ የራስክ ሀገር አለክ እንዴ? ድምፅህ እራሱ የልመና ነው።

  • @simales781
    @simales781 2 дня назад

    ware! Ethiopia wedeb ke somali agegnech, ke somaliland..ke Djoubti..ke Asmara.....

  • @farhiadore558
    @farhiadore558 2 дня назад

    Ethopia is in her knees as oppositions are very close to cupture Adisababa and will be a land of no man soon if Amara don't over take the ruling as soon as possible. Oromo doesn't understand that Ethopia is land locked and will never own other countries' sea. They have to learn their real history, not the fake one, and come back to reality. Otherwise, they will wake up when it's too late.

  • @abrahamteklemariam851
    @abrahamteklemariam851 2 дня назад

    Bzey kdanka welel kkkkkkkkk
    Btkerayum kray now engi yenante aydelem eko wedebu bemangnawm ken lekikeh mewtat ale

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 2 дня назад

    You're not matter or newspaper news you must ability and analysis you're language "

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 3 дня назад

    አሁንም ውሸት አይቀርም

  • @EliasEstifanos-io6jb
    @EliasEstifanos-io6jb 3 дня назад

    Mèche tekelkelachu keflachu metekem mèche tekelkelachu Abiy bere welede kalachu eunet New blachu tmetalachu kkkk

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 дня назад

    👎👎👎👎👎👎

  • @kemalhussein2532
    @kemalhussein2532 2 дня назад

    We don't need tajura port i wish for my country dumeria and dalak island what ever by forces or peacefully bring home i wish for our country's dumeria and dalak good luck my country

  • @MichaelHabte-i2c
    @MichaelHabte-i2c 2 дня назад

    ኢትዮጵያ ወደብና ባሕር አታገኝም።
    አገር ልትሆንም አትቺልም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅