ኢየሱስ በሰማይ እያማለደ ነውን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 13

  • @HannaHun-e7l
    @HannaHun-e7l Месяц назад

    ❤❤❤

  • @ephremmillion3802
    @ephremmillion3802 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤

  • @maren5053
    @maren5053 7 месяцев назад +5

    ዕብራውያን 7:25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    እራስህን በቃ ሁሌ እንደ አዋቂ ስለምትቆጥር መስማትም መማርም አትፈልግም የምታነሳቸው አሳቦች ሁሉም ውሀ አያነሱም ብትችል ቃሉን በቅጡ ማያውቁትን ባትረብሽ መልካም ነው

  • @elsakiros6509
    @elsakiros6509 7 месяцев назад

    God bless you for the amazing truth word of God bless you more grace 🙏

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 7 месяцев назад +1

    በመቀጠል እንዳትሰልም ነው ስጋቴ

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 7 месяцев назад

    ካልገባህ ዝቅብለህ ተማር ተቅበዘበዝክ ከዛም ሳትክ ፊዚካሊም ከሰውነት ተራ ወጣህ ነጣህም ሰላምና ደስታም እርቀውሐል እባክህ ተመለስ ማስተማሩና ማሳሳቱን ተውና ተማር ተመሰቃቅሎብሐልና

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 7 месяцев назад

    ዘቀጥክ ባዶነትህን አውቀህ ተደበቅ

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ Месяц назад

    ሃይሉ ዮሃንስ በተለየ መገለጥ ብርሃን ሆነህ እያበራህ ነው!!!

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 7 месяцев назад

    ለሞሆኑ 1ኛዮሐ 2÷1 እና ዕብ 7÷25 እንዴት ትፈታዋለህ? አሁንከመሳሳትም አልፈህ ስህተት እየሆንክ ነው። ከቻልክ ተመለስ

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 7 месяцев назад

    አቶ ሐይሉ ተሳስተሐል ወይም ምልጃ ተምታቶብሐል

  • @fikreeyesus
    @fikreeyesus 7 месяцев назад +1

    አሁን ካልማለደ ለምን ሰዉ ነው ትላለህ።ሰዉ ነበረ(በፊት አሁን ግን አምላክ በቻ) ብለክ ብታምን ያልከዉ ነገር ያስኬድ ነበረ።እሱ ዘላለም ሊኖር ዘወትር(ሁልግዜ) እያማለደ ሚለዉ ምንድነዉ ታድያ።ኧረ በጌታ ሰዉን እያወክ አታስት ሀይልዬ ስወድክ ብዙ ሰዉ ሳያየዉ ከቻልክ remove አድርገዉ🙏

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 7 месяцев назад

    መቅበዝበዝ አይበቃህምን? የኮረጅከው በሙሉ አልቆብሐልና እንደገና ጌታን ተቀበልና እራስህን ሁን ንቃ ተመለስ

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 7 месяцев назад

    አይ ሐይሉ ዮሐንስ እስከዚህ ትዘቅጣለህ አልልም ነበር መቅበዝበዝህን ባውቅም ሮሜ 8÷34 እንዲህ አጣመህ መረዳትህ ባዶ ኮራጅ ብቻ እንጂ የራስህ የሆነ የቃሉመረዳት እንደሌለህ ያሳያል።እባክህ ተመለስ ካልተመለስክ በቃ ተደበቅ ወይ ነግድና ሰርተህ ደሐ ቤተሰቦችህን እርዳ ማሰናከሉ ይብቃህ።ፅዋህየሞላ እለት አወዳደቅህ የከፋ ይሆናል