🔴የጂጂ ከባድ ህመም ምንድነው?/ ጂጂ በተሰበረ ልብ ተናገረች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • #ethiopia #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #eotc #news #duet

Комментарии • 6

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 5 дней назад +3

    ጋዜጠኛውን ፈጣሪ ይባርከው ጂጂዬን እንድናያት ረድቶናል ስለሷ የማወቅ መብት የኢትዮጵያ ህዝብ አለው እናንተስ ቤተሰቦቿ ለከመታት ደብቃችሁ ምን ለወጣችሁ እስከመቼ ነበር ሚስጢር ማይደረግ ነገር ሚስጢር አርጋችሁ ከህዝብ አርቃችሁ አፍናችሁ ምን ፈየዳችሁ እናንተና ቤተሰቧ በታሪክ ተወቃሽ ናችሁ ።ድምጿን ያሰማን ውብ መልኳን ለናፈቅነው ላሳየን ጋዜጠኛ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @TsehayZewdu-et3qn
    @TsehayZewdu-et3qn 16 часов назад

    ነብስ ይማር

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt День назад +1

    ይህ የመኪና አደጋ ነው ነፍስ ይማር 😭 ግን ምንአለበት በአብይ ቦንብ አማራ ክልል ንፁሃን ሕፃናት ሲጨፈጨፉ ድምፅ ብትሆናቸው።ምድረ አሽቃባጭ ☹️

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 дня назад +1

    የማናት ይች ዶማ ደሞ አማርኛ ጠፍትዋት ነው???

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 2 дня назад

    leave her alone please! she`s beautiful a ethiopian woman poet , she`s exceptional musician li love her

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 2 дня назад

    i hate this man exreamly ufffffff!