የልደት መዝሙር ከሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ጋር በመሆን አብረን የዘመርነው ልዩ ዝማሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 32

  • @wondwosenbelay5881
    @wondwosenbelay5881  4 года назад +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህት ወንድሞቼ

  • @wondwosenbelay5881
    @wondwosenbelay5881  4 года назад

    እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን ! ይህንን የልደት መዝሙር ከሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ጋር አብረን የዘመርነውን እነሆ !
    ሼር ሰብስክራይብ ብታደርጉ በብዙ አገልግሎቱን ታግዛላችሁ !
    ruclips.net/video/VBUFSO9FLz0/видео.htmlSub_confirmation=1

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💐መንግስተ ሰማያት ያውርስልንአሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 እልልልልልልል👋👋👋👋እልልልልልልል👋👋👋👋እልልልልልልል👋👋👋👋

  • @lizabezawit4508
    @lizabezawit4508 4 года назад

    የተዋህዶ እንቆች እግዚአብሔር እረጅም ያገልግሎት ዘመንቹን ይባርክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋይቱን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን ለህዝቦቿ ሠላም ፍቅር አድነትን ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጸ8ነ

    እንኳን አደረሰችሁ ኦርተዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በስደት ላይ ያለነው በሰላም በጤና ለአገረችን የብቃን

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 4 года назад

    አሜን እንኳ አብሮ አደረሠን
    እልልልልል🌻🌺🌹እልልልልል🌻🌻🌻እልልልልል🌺🌺እልልልልልልል🌺👏👏👏🌷🌹🌻እልልልልልልልልልልልል
    🌺እልልልልልል👏👏❤ዝማሬ 👏👏መላክት ያሰማልን👏👏👏👏🌺🌻🌺

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 4 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አደርሳችው ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ባሉ
    እልልልልልልልልልል
    ልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад

    AMEN AMEN AMEN zemare melaketen yasemalen Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 💚🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚

  • @እመቤቴማርያም-ሰ1ሠ
    @እመቤቴማርያም-ሰ1ሠ 4 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልል

  • @kuwaitcity863
    @kuwaitcity863 Год назад

    ❤❤❤አሜንንን

  • @hannaet9685
    @hannaet9685 4 года назад

    ዝማሪ መላአክት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fikerteewodajooworkuufiker4667
    @fikerteewodajooworkuufiker4667 4 года назад

    Ameen Ameen Ameen bagawaliin inkwan abroo adrasan

  • @amsalmhreteamsal7429
    @amsalmhreteamsal7429 4 года назад

    አሜን አሜን

  • @tsehayselemon3064
    @tsehayselemon3064 4 года назад

    እልልልልልልልልልል የዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 года назад

    amen zimare mela ekitn yasemalin

  • @tsigeredanegusse1308
    @tsigeredanegusse1308 4 года назад +1

    Zemare melaiketen yasmalen
    Enkuwan legetachen lemadanitachen le eyesus kerestos yeledet beal beselam adersacheh

  • @መሲነኝአባቴንናፋቂ
    @መሲነኝአባቴንናፋቂ 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mamey7142
    @mamey7142 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ረ4ቨ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 года назад

    ኣሜንንንንን ኣሜን ኣሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባቶቼ

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu4378 4 года назад

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 4 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲሳችን እንኳን አደረሰህ የዛሬ አምት ሰአሊተ ምህረት በዝማሬ በእልልታ አክብረን ነበር ለዝቺ ቀን ያደረሰን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን

  • @hanan1929
    @hanan1929 4 года назад +1

    እንኳን ለጌታችን ለመደሀኔታችን እየሱስ ክርስቶት የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሠን ሀገሬችንን ሠላም ያርግልን💚💛❤🙏

  • @arsiemanegash8210
    @arsiemanegash8210 4 года назад

    Elllllllllll zmare melaekt yasemaln

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 4 года назад +1

    እንኳን ለጌታችን ለመደኃኒታች እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በስላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @yirbezeleke9167
    @yirbezeleke9167 4 года назад

    Elee Eleee

  • @girumabebe330
    @girumabebe330 4 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @ZSuraow
    @ZSuraow 4 года назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቀሲስ

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu4378 4 года назад

    በእድሜ በጸጋ ያሰንብትንልን ወንድሞቻችን መምህሮቻችን

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 4 года назад

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @ferafera850
    @ferafera850 4 года назад

    አሜን አሜን

  • @hagere4842
    @hagere4842 4 года назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን