Ethiopia: የከተማዉ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነ ፊልም የመሰለ እዉነተኛ ታሪክ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 36

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +93

    በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ እባክሽን ፍቅር ይበልጣል በደለችኝም አላለሽም ይቅርታ ልቡን ከፍቶልሻል ተመለሽ ወደ ቀድሞው ህይወት እኔም ልለምንሽ

  • @tigisttigist506
    @tigisttigist506 5 лет назад +21

    በእውነት በዮኒ ንግግር ውስጤን እመም ተስማው እውነት ትልቅ ስው ነህ ፈጣሪ ይርዳህ እባክሽ ፍቅር ያሽንፋል ካለሽበት ድምፅሽን አስሜው

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +29

    ፕሮግራማችሁ ምርጥና አስተማር ነው በርቱልኝ

  • @user-il3cf6lr3d
    @user-il3cf6lr3d 5 лет назад +169

    ውይ እግዚአብሄር ይርዳህ ምናለ አንተን ለእኔ ቢጥልልኝ ኖሮ አይ እድል

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 5 лет назад +41

    ሰው በቃ ይቅርታ የማያውቅ ስለሆነ ስለይቅርታ አይገባውም
    እግዚአብሄርኮ ሰው አያጣም ትዳር የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ያለበት ነው
    ይሄ ሰው ቢፋታ መብቱ ነው እግዚአብሄርም ፈቅዷል በዝሙት ከሆነ
    ግን ምህረትን ቢታደርግ የእግዚአብሔር ጸጋ ከዚህ በላይ እንዲያደርግ ያግዘዋል
    ከመስዋእት ይልቅ ምህረትን
    ከሚቃጠል መስዋእት ይልቅ እግዚአብሄር ማወቅ ወደድሁ
    ይላል ቃሉ
    ምንም ከባድ ቢሆንም ለቃሉ ለመታዘዝ ልብን እንደመክፈት መታደል ነው
    አሁንም እግዚአብሔር ይረዳል ወንድሜ
    በበቀል ልቡ የተሞላ ህብረተሰብ በበዛበት እንዲህ ታዛዥ ሰው ማግኘት ጌታ ይመስገን

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 5 лет назад +58

    የኔ አባት ስታሳዝን አላህ ከሷ የተሻለ ይስጥህ ብየ እመኝልሀለሁ ይች አትሆንህም ወንድሜ አትድከም ራሷን አዘጋጅታ ነው የተጠረገችው ተዋት በራሷ ጊዜ እያለቀሠች በዳዴ ትመጣለች ግን ለትዳር አትሆንህም የሚገርመው ወንዱ ሚስት የለው ሴቱ ባል የለው እንዳንተ አይነቱን ጥሩ ባል ለባለጌ ሴት አይገባም ነበር የፈጣሪ ስራ ሆነጅ

  • @Tube-dr6ym
    @Tube-dr6ym 5 лет назад +51

    እውነቱን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው እሷ ብትጠየቅ ሌላ ነው መልሷ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 5 лет назад +133

    አቤት ትእግስት ይገርማል እንዲህ አይነት ይቅርታ ልብ ያላቸው ሰዎች መንፈሳዊ ቅናት ያሳድሩብኛል

  • @HappyHappy-lm5vm
    @HappyHappy-lm5vm 5 лет назад +10

    በውነት አምላክ ከዚህ በላይ ትግስቱን እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ። ያድልህ ፈጣሪ ቤተሰብህንም አንድ አድርጎ የምትሻውን ህይወት ያድልህ እህታለም ምን ተጠቀምሽ አንላክ ልቦናሽን ይመልስልሽ ከዚህም ሱስ ፈጣሪ ያውጣሽ መታመን ለራስ ነውና ያሁኑን ሳይሆን ወደመጀመርያው ምራፍሽ በትዝታ ተመለሽ

  • @tutueshetu4290
    @tutueshetu4290 5 лет назад +33

    አነተ ግን መልካም ሰው ነህ ሁሉ ለበጎ ነው መልካሙን ያጋጥምህ

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 5 лет назад +47

    እውነት በዚህ ዘመን እንዲህም አይነት ሰው አለ? አንጀቴን በላኸው 😭
    ልቦና ይስጥሽ ላንቺም

  • @user-uh6ci4ho1g
    @user-uh6ci4ho1g 5 лет назад +196

    ምናል አረብ አገር የምንከረተተዉን እንዲህ የሚይሳርፍ ባል ቢሰጠን እወነቴን እካ ነዉ

  • @emebetmoges6095
    @emebetmoges6095 5 лет назад +12

    በእውነት ከልቡ ከሆነ ይቅር የሚላት በጣም ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር የልቡን አይቶ ብርታቱን እና መረጋጋትን ይስጠው።

  • @meshalhajery3640
    @meshalhajery3640 5 лет назад +10

    ይቅርታ ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ለልጆችህ ግን እሶ እግዚአብሔር ይቅር ይበላት አወዳደቆ
    አያምርም አንተ ለህሊናህ ንጹህ ሰው ነህ በጣም አንጀት ይበላል
    እየሰማሽ ነው በአሁኑ ሰሀት ማነው ዝሙት ሰርተሽበት ዝም የሚል ይቅርታ የሚጠይቅ ልብ ያለው ሰው
    እግዚአብሔር የሰጠው መልካም ተሰጦ ብየዋለው እሶ ብን
    ብላ ያስጠፍት ስረዋ ነው ነገጦት ይጸጽታታል እሱግን የሰማይ ቤቱ ያማረ ነው

  • @krstosanteamlake3524
    @krstosanteamlake3524 5 лет назад +43

    በነገራችን ላይ እድለኛ ሴት ነበረች አልተጠቀመችበትም እንጅ ግን መጨረሻዋ አያምርም ይገርማል ሂወት እንድህ ነች

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x 5 лет назад +27

    በስማም አረ የኢትዮጵያ ሴቶች ምን ነካቸው ባሏ በጣም ጥሩ ሰው ነው

  • @marti6263
    @marti6263 5 лет назад +35

    በዚህ ፕሮግራም ብዙ ነገር ተምራለሁ ትዳር እንዲህ ከሆነማ ይቅርብኝ እስከማለት ደርሻለሁ ማመን የሚያቅት ብዙ ታሪኮች አዳምጫለሁ

  • @sintulagaza6191
    @sintulagaza6191 5 лет назад +13

    እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል እ/ር ይርዳህ ጠንካራ ነህ አይዛህ ለልጅ ብዙ ዋጋ ይከፍላል

  • @janatjanna3478
    @janatjanna3478 5 лет назад +7

    አመሰግናለው ሳሚዬ

  • @user-su7pu1gm2y
    @user-su7pu1gm2y 5 лет назад +5

    እግዛብሄር ያክብርህ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +13

    ለእኔ ይሰማኛል

  • @samsasamsa6027
    @samsasamsa6027 5 лет назад +18

    በስመአም በዚ ሁሉ ነገርና በአሁን ስአት እደዚ አይነት ሰው ማግኘት ይከብዳል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እህቶቼ እናስታውል እጂ እኔስ ቆሜ ልቅር አስብሎኛል

  • @user-mt6it5xs9g
    @user-mt6it5xs9g 5 лет назад +23

    በጣም ይገርማል ግን እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ?
    ከልብክ ከሆነ በጣም መልካም ሠዉ ነክ

  • @user-gc9iu8gu2i
    @user-gc9iu8gu2i 5 лет назад +28

    ይቅር መባባል ትልቅነት ነው

  • @AhmedAhmed-bi3zf
    @AhmedAhmed-bi3zf 5 лет назад +5

    እግዝቤእግር ይባርክ

  • @tegestgera6957
    @tegestgera6957 5 лет назад +7

    Ewnet bxam ymigerm sew new yoni malet yeburtekan bal adenekut bewnet egziabher kelejochehena kebalebetek yagenagnek .fker malet ehe new

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 5 лет назад +21

    እንዴት ልትኖሩነው ይከብዳል

  • @tsiontube4660
    @tsiontube4660 5 лет назад +14

    ሳሚ እፈልግሀለሁ እባክህ

    • @SamuelWoldetsadik
      @SamuelWoldetsadik  5 лет назад +13

      ይቅርታ አላየሁትም ነበር ምን ልታዘዝ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +34

    እውነተኛ ሚስትና እውነተኛ ፀጉር የለም አሉ ሰውረን ነው

  • @senayit7198
    @senayit7198 5 лет назад +6

    በጣም ያማል ውይ 😢😢😢😢

  • @habl7475
    @habl7475 5 лет назад +14

    Ayseram mnew

  • @newkw4896
    @newkw4896 5 лет назад +4

    Egzabhre ygzheke wndeme

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 5 лет назад +19

    ወይ ወንድሜ ከመጀመሪያው ነበር ልጆችህን ተከብለህ ማሰናበት

  • @user-qq2rj4kz7v
    @user-qq2rj4kz7v 5 лет назад +13

    ሳሚ አይሰማም እኮ

    • @SamuelWoldetsadik
      @SamuelWoldetsadik  5 лет назад +14

      ከ አንድ ሰዓት በኋላ 1:45 ሲል ይለቀቃል