ሙት የተነሳባት በዓባይ የተከበበቻው ታምራዊዋ የጣና ገዳም፤አወደ ምህረቷን የረገጠ ይፈወሳሱስ ያልተነገረ ሚስጥር ገዳም ተመልከቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 6

  • @asterene8408
    @asterene8408 Год назад

    በጣም ደስስ የሚል ታሪክ ሁሌ ብሰማው የማልሰለቻቸው አባታችን አባታዲዎስ ገድል ደስስ ይለኛል ። አንተንም ይግዚአብሄር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @saminati3143
    @saminati3143 Год назад

    ድንቅ መልእክት እናመሰግናለን

  • @በለጠአበበ-ወ5ዸ
    @በለጠአበበ-ወ5ዸ Год назад

    bertalen

  • @selamlebt
    @selamlebt Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን! የሚገርም ቃልኪዳን ነው

  • @asterene8408
    @asterene8408 Год назад +1

    ቤተክርስቲያኑ የተሰራው በጭቃ ብቻ ነው እንጨት ከውጪ የሚታየው ብቻ ነው ውስጡ ማገርም ምሰሶም የለውም ቤተክርስቲያኑ የቆመው ቀጭቃ ብቻ ነው ። ከቤተክርስቲያኑ ጊቢ ቆመው አንድ ጊዜ አባታችን ሆይ ብለ ለፀለዬ 12 ጊዜ እንደፀለዬ የቆጠርለታል። ቦታው የበረከት ቦታ ነው ። የደንጋዩን ደወል ሰይጣንን ነው አሸክመው ያመጡት

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Год назад

    እህች ሴትእናቴን አስታወሰችኝ በአንድ ወቅት
    እናቴ ከዘጌ እስከ ባህርዳር ድረስ እንዲህ እየቀዘፈች የወሰደችኝ በልጅ አእምሮዬ ተቀርፆ
    ሁልገጊዜ የድፍረቷ ሲደንቀኝ ይኖራል