Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባታችን የሚያሰላቸው ከረጅም ጊዜ በፊት ጀምሮ ነው ። ከናንተ በላይ ባላውቅም ህክምናና እረፍት የሚያሰፈልጋቸው ይመሰለኛል ። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እምነታቸው ያድናቸዋል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም (አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል)ጌታ ያላትን እናስብ በተረፈ ለራሳችን እናስብ እምነት ጸበል መድሐኒቶች ናቸው ከተጠራጠሩ ግን አይሰራም
Yekoye Video newe ahun tesheloachewal Egziabeher yebarekesh
የቆየ አይደለም በግብፅ ምድር ያስተማሩት ይመስለኛል እውነት ነው ሳላቸው ያሳስባል እግዚአብሔር እንዲምርልን እንፀልይ እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥልን
@@ethiohezeli8501 አውስትራሊያ ሜልበርን ነው
@@gizeworktsegayegebremichae7290 ቅዱሰ ፖትሪያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ለህክምና አሜሪካ ሄደው ነበር ። ዶክቶሮችም ቢሆኑ ከእግዚአብሔር በታች እንዲረዱ እውቀት ተሰጥቷቸዋል።
አፈ ዕንቁ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ክቡር አባታችን በረከትዎት ይደርብኝ የሚያስተምር የሚመክር የሚገስፅ ትምህርት ነው እተገብረው ዘንድ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ፀሎትዎት ታግዘኝ
አባታችን እርሶዎን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ትክክለኛ ንስሓ እንድንገባ የክርስቶስ ቸርነት የእሜታችን ሬድኤት ኣይለይን ኣሜን።
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እስከ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ላይክ❤ በፆሎታችውን አሰቡኝ ይህ የምትሰሙ እህቶቼ ወንድሞቼ 😌ትምህርት ስሰማ እንቅልፍ ይመጠኛል ሳልጨርሰው ነው እምተኛው ጉድ😢የዛሬ ትምህርትማ ለኔ ነው የመሰለኝ 😢ደሞ አባትንሰሐ የሌለኝ እያልኩ ልኖር ነው 😢 እስከ የሰማሁት ዛሬ ትምህረት ወደ ተግባር ላድርገው በፆሎታችውን አሰቡኝ😢
Egziabher yabrtash ehete ayzosh
አሜን አባታችን ኑሩልን
ቤተ ቤተክርስቲያን ን የሚወድ የክርስቶስን ንጹህ ቃል የሚፈልግ ይምጣ ና ይርካ ሸር እያደረጋችሁ
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እስከ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው
⛔️⛔️⛔️ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ከመፀሀፍ ምርቃታቸው ጀምሮ ብን ብን የምትል ሳል አላቸው እባካቹህ ይታከሙ አይናችን ናቸውኮ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
Yihe sal kebefit jemro alebachew. Yekoyu timihirtochachew yemisetubet videowoch laym esemaw neber. Tinish teshiloachew neber demo meta ahun.
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። ምንድነው የሚያስልዎ አባታችን? ጉንፋን መስሎኝ ነበር፤ ድምፅዎም ድንገት ቅይር ይላል። እመቤታችን ትዳብስዎ፤ እኛ እኮ ራስ ወዳዶች ነን፤ እስቲ ዕረፍት ያድርጉበት እንደ አጥሚት ያለ ትኩስ ነገር ይጠጡ አይዞዎት አባታችን። በሐኪም እየታዪት ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና ዕደመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር
የወንጌል ገበሬ የወንገል ጀግና እውነትም መንፈሳዊ ፈውስ አባዬ። ኑሩልኝ
አባታችን ሁሌ ያስላቸዋል ቼክ ቢደረጉ እላለሁ ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
መጨረሻዎትን እግዚአብሔር ያሳምርልን እረጀም እድሜ ይስጥልን
@Andinet, we can't saying that to him, that wish is for us ...because we are "Meamen"....we can say" Kale hiwet yasemalen " or" Bereketo Yedereben"..... Enemamar Amesegnalehu 🙏
ቃለሂወትያሰማልንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸር ሰዉን የምቶድ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን። የፍሴን መስታዎት ስለሰጠኸኝ ተመስገን ይህ ነዉና ያለኝ።
አባዬ እድሜዎት ይርዘም መጨረሻዎትን እግዚአብሔር ያሳምር አባታችን በጣም እንወዶታለን!!!
በእርሶ አንደበት አድሮ የሚገፅሰን የሚመክረን የሚያስተምረን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን አባቴ እያሳሎት ነው እኔ ስቅቅ እላለው ስያስላቸው😢 አባታችን እግዚአብሔር ይማርልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ትልቅ ምስጢር ነው የሚነግሩን አባታችን
🙏🏻❤️❤️🙏🏻
@SelamGebreslasie-f4y የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ
እውነትነው
🙏🙏🙏
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ አባት ከእድሜላይ እድሜ ከፀጋላይ ፀጋ ያድለወት እንደርሰወ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገን❤❤❤አሜን❤እንኳንደህናመጡልንአባታችን፡ቃለህይወትያሰማልን፡እድሜከጤናጋርይስጥልን፡አሜን❤❤❤❤❤
እግዜአብሄር እርሶን አያሳጣን ጤና ይስጥልን
አባ እድሜ ይስጥልኝ ግን ይሄ የሚያስሎትን ነገር ችላ እትበሉት ለረጅም ጊዜ ሲያስሎት አያለሁ
Amen (3)🙏🙏kale hiywot yasemaln beidme bestega ytebkilnn bereketachew yiderbnnn❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን 🤲ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !✝️👏🕊🌹
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤ እድሜና ጤና ይስጥልን♥️✝️🥀🥰
በዚህ ርዕስ እስከመጨረሻዉ ተከታታይ ያድርጉልን ቃለይ ህወት ያሰማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
የኔ አባት የነፍሴ መጋቢ❤😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አበታችን ❤ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤🙏🙏🙏💞💞🌹🌹🌹🌹
ቸሩ አምላክ ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጣችሁ!አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን በእውነት:የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን:ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏✝️
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤በእውነቱ የቤተክርስቲያን ልዕልና በጣም ይደንቀኛል አባታችን ቃለህዎትን ያሰማልን ፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
የኔ የሄወቴ መስመረ አባት እንኳን ደና መጡ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋ በረከትን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን የኔ አባት ያባታችን ጸጋ ካባታችን እቅፍ ውስጥ ሆናችሁ እምትማሩ ዘመዶቻችን በረከታችሁ ይድረስን ምን መታደል ነው ባባታችን እጅ ቡራኬ ማግኘት ከስደት መልሴ ምኞቴ ቢሆን ቀጥታ ካባቴ መባረክን ነው እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ልኝ በጾሎት አስቡኝ ደካ እህታችሁ ወለተ ሃና keli banos berut
ቃለህይወት ያሰማልን
ወንድሞቸ ይህ ሳለ በጣም ቆየባቸዉ ከናታ ባልቀርብም ብታሳክሟቸዉ አየሁላችንም አባት ናቸዉ ብየ ነዉ በጤንነት ሁነዉ ሲያስተምሩን ነዉ ደስ የሚለን እኔ በጣም አስጨንቆኛል የሚያስላቸዉ ነገር
አጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም አድሜና ጤና ይስጦት መኩሪያአችን ኖትና
እጅግ ወሳኝ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን።
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት
አባታችን እኳን በሰላም መጡልን❤
ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኧረ አባታችን መጀመሪያ ጤናዎት ይቅደም እኔ በበኩሌ በሚያስሉ ቁጥር በጣም ነው እምሳቀቀው በየቀኑ በአዳድስ ርእስ ብንማር ደስ ይለናል ግን በጤና ሰትቆሙልን ነው እኛ የምንፈልገው
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን ቸሩመደሀኒ አለም ይጠብቅልን ኑሩልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ትምህርታቹ እኮ ይለያል 1000 ዓመት ኑሩልን አባታችን
❤❤❤አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እድሜ ይስጠወት
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የሁሉም ባለቤቴ እግዚሐብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን::የእርስዎን ድካም ተመልክቶ ለእኛም የሚለወጥ ልብ ይስጠን 🥲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርቱ ቀጣይ ክፍል ካለው ብትለቁልን ደስ ይለኛል
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜነ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታች በጤና በእድሜ ይባርክልን ለኛም ቡራከዎ አይለየን እደቸርነቱ ይጠብቀን አሜን❤🙏!
አሜን አሜን አባታችን። እርስዎን ያኑርልኝ፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እሱ ባለቤቱ ይስጥልኝ።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
abate nurulegn ❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
አባታችን ✝♥
ተመስገን ዓምላካችን አባን የሰጠን እናመሰግናለን አባታችን ለነፍስም ለስጋም መዳኒታችን የኔ አባት የኔ ይኑሩልን አሜን 🙏💒 💚💛❤🌾🌾
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Egziabher yesemanewun be Lebonachin Yasaderreben Bereketachew yedereben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
አባታችንን ጠይቋቸውና ህክምና ያድርጉ እያሳላቸው ነው
አባየ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለንስሀ ያብቃን
አሜን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን!!
የአባታችን ትምህርት ያስቃልም ይሰረስራልም😢😮ቃለሕይወት ያሰማልን! ዕድሜና ጤና ያድልልንፈጣሪ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቅልን
Amen abatachen ❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🎉
አባቴ በረከትዎ ይድረሰን።
ቃለሂዎት ያሰማልን።
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን❤❤❤
የአባታችን ትምህርት እኔ የደርቀችውን ዛፍ የሆንኩትን አለምልመኝ አምላከ ጊወርጊ እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡ ልን የኛ አባት እሰይ ተመስገን ቴሌግራም ሊንክ ስትልኩልን ተሎ ይደርሰናል
ቃለ ህይወት ያሰማለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህናመጡ በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
እንኳን ደህና መጡልን
አባታችን እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ያድልልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምዎት ይድረሰን አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን ርስቱን መንግስቱን ያዉርስልን አባቴ ሥራዬን ሢያወሩ 😢😢😢😢የኃጢአት አሮጌ ያሉት 😢😢😢እኔ ነኝ ማስተዋል አጥቻለኹ ከቶ ከማስመሰል እወጣ ይኾን ራሴን ስመለከተዉ ደከመኝ 😢😢😢
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ዓሜን አሜን ዓሜን
Egzabeher yemesegen Amen
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Enamesegnalen abatachn
አባታችን የሚያሰላቸው ከረጅም ጊዜ በፊት ጀምሮ ነው ። ከናንተ በላይ ባላውቅም ህክምናና እረፍት የሚያሰፈልጋቸው ይመሰለኛል ። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እምነታቸው ያድናቸዋል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም (አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል)ጌታ ያላትን እናስብ በተረፈ ለራሳችን እናስብ እምነት ጸበል መድሐኒቶች ናቸው ከተጠራጠሩ ግን አይሰራም
Yekoye Video newe ahun tesheloachewal Egziabeher yebarekesh
የቆየ አይደለም በግብፅ ምድር ያስተማሩት ይመስለኛል እውነት ነው ሳላቸው ያሳስባል እግዚአብሔር እንዲምርልን እንፀልይ እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥልን
@@ethiohezeli8501 አውስትራሊያ ሜልበርን ነው
@@gizeworktsegayegebremichae7290 ቅዱሰ ፖትሪያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ለህክምና አሜሪካ ሄደው ነበር ። ዶክቶሮችም ቢሆኑ ከእግዚአብሔር በታች እንዲረዱ እውቀት ተሰጥቷቸዋል።
አፈ ዕንቁ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ክቡር አባታችን በረከትዎት ይደርብኝ የሚያስተምር የሚመክር የሚገስፅ ትምህርት ነው እተገብረው ዘንድ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ፀሎትዎት ታግዘኝ
አባታችን እርሶዎን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ትክክለኛ ንስሓ እንድንገባ የክርስቶስ ቸርነት የእሜታችን ሬድኤት ኣይለይን ኣሜን።
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እስከ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ላይክ❤ በፆሎታችውን አሰቡኝ ይህ የምትሰሙ እህቶቼ ወንድሞቼ 😌ትምህርት ስሰማ እንቅልፍ ይመጠኛል ሳልጨርሰው ነው እምተኛው ጉድ😢
የዛሬ ትምህርትማ ለኔ ነው የመሰለኝ 😢ደሞ አባትንሰሐ የሌለኝ እያልኩ ልኖር ነው 😢
እስከ የሰማሁት ዛሬ ትምህረት ወደ ተግባር ላድርገው በፆሎታችውን አሰቡኝ😢
Egziabher yabrtash ehete ayzosh
አሜን አባታችን ኑሩልን
ቤተ ቤተክርስቲያን ን የሚወድ የክርስቶስን ንጹህ ቃል የሚፈልግ ይምጣ ና ይርካ ሸር እያደረጋችሁ
አባታችን እንኳን ደህና መጡ
እስከ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው
⛔️⛔️⛔️ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ከመፀሀፍ ምርቃታቸው ጀምሮ ብን ብን የምትል ሳል አላቸው እባካቹህ ይታከሙ አይናችን ናቸውኮ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
Yihe sal kebefit jemro alebachew. Yekoyu timihirtochachew yemisetubet videowoch laym esemaw neber. Tinish teshiloachew neber demo meta ahun.
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። ምንድነው የሚያስልዎ አባታችን? ጉንፋን መስሎኝ ነበር፤ ድምፅዎም ድንገት ቅይር ይላል። እመቤታችን ትዳብስዎ፤ እኛ እኮ ራስ ወዳዶች ነን፤ እስቲ ዕረፍት ያድርጉበት እንደ አጥሚት ያለ ትኩስ ነገር ይጠጡ አይዞዎት አባታችን። በሐኪም እየታዪት ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና ዕደመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር
የወንጌል ገበሬ የወንገል ጀግና እውነትም መንፈሳዊ ፈውስ አባዬ። ኑሩልኝ
አባታችን ሁሌ ያስላቸዋል ቼክ ቢደረጉ እላለሁ ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
መጨረሻዎትን እግዚአብሔር ያሳምርልን እረጀም እድሜ ይስጥልን
@Andinet, we can't saying that to him, that wish is for us ...because we are "Meamen"....we can say" Kale hiwet yasemalen " or" Bereketo Yedereben"..... Enemamar Amesegnalehu 🙏
ቃለሂወትያሰማልንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸር ሰዉን የምቶድ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን። የፍሴን መስታዎት ስለሰጠኸኝ ተመስገን ይህ ነዉና ያለኝ።
አባዬ እድሜዎት ይርዘም መጨረሻዎትን እግዚአብሔር ያሳምር አባታችን በጣም እንወዶታለን!!!
በእርሶ አንደበት አድሮ የሚገፅሰን የሚመክረን የሚያስተምረን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን አባቴ እያሳሎት ነው እኔ ስቅቅ እላለው ስያስላቸው😢 አባታችን እግዚአብሔር ይማርልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ትልቅ ምስጢር ነው የሚነግሩን አባታችን
🙏🏻❤️❤️🙏🏻
@SelamGebreslasie-f4y የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ
እውነትነው
🙏🙏🙏
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ አባት ከእድሜላይ እድሜ ከፀጋላይ ፀጋ ያድለወት እንደርሰወ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገን❤❤❤አሜን❤እንኳንደህናመጡልንአባታችን፡ቃለህይወትያሰማልን፡እድሜከጤናጋርይስጥልን፡አሜን❤❤❤❤❤
እግዜአብሄር እርሶን አያሳጣን ጤና ይስጥልን
አባ እድሜ ይስጥልኝ
ግን ይሄ የሚያስሎትን ነገር ችላ እትበሉት
ለረጅም ጊዜ ሲያስሎት አያለሁ
Amen (3)🙏🙏kale hiywot yasemaln beidme bestega ytebkilnn bereketachew yiderbnnn❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን 🤲ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !✝️👏🕊🌹
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤ እድሜና ጤና ይስጥልን♥️✝️🥀🥰
በዚህ ርዕስ እስከመጨረሻዉ ተከታታይ ያድርጉልን ቃለይ ህወት ያሰማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
የኔ አባት የነፍሴ መጋቢ❤😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አበታችን ❤ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤🙏🙏🙏💞💞🌹🌹🌹🌹
ቸሩ አምላክ ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጣችሁ!አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን በእውነት:የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን:ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏✝️
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
በእውነቱ የቤተክርስቲያን ልዕልና
በጣም ይደንቀኛል አባታችን ቃለህዎትን ያሰማልን ፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
የኔ የሄወቴ መስመረ አባት እንኳን ደና መጡ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋ በረከትን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን የኔ አባት ያባታችን ጸጋ ካባታችን እቅፍ ውስጥ ሆናችሁ እምትማሩ ዘመዶቻችን በረከታችሁ ይድረስን ምን መታደል ነው ባባታችን እጅ ቡራኬ ማግኘት ከስደት መልሴ ምኞቴ ቢሆን ቀጥታ ካባቴ መባረክን ነው እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ልኝ በጾሎት አስቡኝ ደካ እህታችሁ ወለተ ሃና keli banos berut
ቃለህይወት ያሰማልን
ወንድሞቸ ይህ ሳለ በጣም ቆየባቸዉ ከናታ ባልቀርብም ብታሳክሟቸዉ አየሁላችንም አባት ናቸዉ ብየ ነዉ በጤንነት ሁነዉ ሲያስተምሩን ነዉ ደስ የሚለን እኔ በጣም አስጨንቆኛል የሚያስላቸዉ ነገር
አጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም አድሜና ጤና ይስጦት መኩሪያአችን ኖትና
እጅግ ወሳኝ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን።
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት
አባታችን እኳን በሰላም መጡልን❤
ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኧረ አባታችን መጀመሪያ ጤናዎት ይቅደም እኔ በበኩሌ በሚያስሉ ቁጥር በጣም ነው እምሳቀቀው በየቀኑ በአዳድስ ርእስ ብንማር ደስ ይለናል ግን በጤና ሰትቆሙልን ነው እኛ የምንፈልገው
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን ቸሩመደሀኒ አለም ይጠብቅልን ኑሩልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ትምህርታቹ እኮ ይለያል 1000 ዓመት ኑሩልን አባታችን
❤❤❤አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እድሜ ይስጠወት
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የሁሉም ባለቤቴ እግዚሐብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን::የእርስዎን ድካም ተመልክቶ ለእኛም የሚለወጥ ልብ ይስጠን 🥲
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርቱ ቀጣይ ክፍል ካለው ብትለቁልን ደስ ይለኛል
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜነ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታች በጤና በእድሜ ይባርክልን ለኛም ቡራከዎ አይለየን እደቸርነቱ ይጠብቀን አሜን❤🙏!
አሜን አሜን አባታችን። እርስዎን ያኑርልኝ፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እሱ ባለቤቱ ይስጥልኝ።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
abate nurulegn ❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
አባታችን ✝♥
ተመስገን ዓምላካችን አባን የሰጠን እናመሰግናለን አባታችን ለነፍስም ለስጋም መዳኒታችን የኔ አባት የኔ ይኑሩልን አሜን 🙏💒 💚💛❤🌾🌾
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Egziabher yesemanewun be Lebonachin Yasaderreben Bereketachew yedereben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
አባታችንን ጠይቋቸውና ህክምና ያድርጉ እያሳላቸው ነው
አባየ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለንስሀ ያብቃን
አሜን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን!!
የአባታችን ትምህርት ያስቃልም ይሰረስራልም😢😮
ቃለሕይወት ያሰማልን! ዕድሜና ጤና ያድልልን
ፈጣሪ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቅልን
Amen abatachen ❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🎉
አባቴ በረከትዎ ይድረሰን።
ቃለሂዎት ያሰማልን።
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን❤❤❤
የአባታችን ትምህርት እኔ የደርቀችውን ዛፍ የሆንኩትን አለምልመኝ አምላከ ጊወርጊ እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደና መጡ ልን የኛ አባት እሰይ ተመስገን ቴሌግራም ሊንክ ስትልኩልን ተሎ ይደርሰናል
ቃለ ህይወት ያሰማለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህናመጡ በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
እንኳን ደህና መጡልን
አባታችን እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ያድልልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምዎት ይድረሰን አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን ርስቱን መንግስቱን ያዉርስልን
አባቴ ሥራዬን ሢያወሩ 😢😢😢😢የኃጢአት አሮጌ ያሉት 😢😢😢እኔ ነኝ ማስተዋል አጥቻለኹ ከቶ ከማስመሰል እወጣ ይኾን ራሴን ስመለከተዉ ደከመኝ 😢😢😢