Fetiye tru tmrt new enatnet betam yikebdal fetena new eni 2 ljochen sweld be oprashin new ena ayer betam kegebabn mefsat ekon anchlm eni nefsi yetemelesew muk wuha letnshi bemahastn asgebch new ayerun yawetal kewust nfas metenkek alebn betam tru ayidelem mt gn eskahun endit endehone alayehum
በቅርቡ የሴት ልጅ እናት ሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ በፊት እከታተልሽ ነበረ እናትነት በጣም ደስ ይላል ያልወለዳችሁ ሷልህ ልጆች ይወፍቃችሁ
😍በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላን ተገላገልሽ እንኳን ወደ ክበባችን ተቀላቀልሽ 🤗😘😘
አሚን
እናመሰግናለን ቆንጅዪ ስለ ፈስ ያወራሽ እኔ ስለደረሰብኝ አውቀዋለሁ በጣም ነው የሚያስጨንቀው ቶሎ ስለማይወጣ በጣም ጥሩ ትምርት ነው ለማያውቅ ሰው
አመሰግናለሁ ፈቲ አሁን ልጅ የለኝም ስወልድ ይጠቅመኝል አላህ ሳሊህ የሆነዉን ባል የስጥሽ ብለችሁ ዱአ አድርጉልኝ®
Allah yistishe
እናመሰግናለን እህቴ እስኪ ልከታተለው አራተኛ ወሬን ይዣለሁ ነብሰጡርነኝ 😊😊😊😊እህቶቸ በፃለታችሁ አስቡኝ በሰላም ወልጀ እድ ስም
Enamsegnaln gen mawok albeshe atebyi mawok yalbn beyi enja yasetelagl
Wow arife advice nw 5 wer pregenat nage yamagamaryaya nw yalahot london nw ena dass yelal kateybat
Enedat nesh mekeresh betam teru new ahun hultgna lejean lemweld eytzgajehu new be c s nebr yewldekut ena met endimta men laderg
ጠቃሚ ት/ት ነው👍Thanks Feti
Shukren mama
በጣም ጠቃሚ ት/ት ነዉ🙏❤
Kusilu lemedrk min yahil gize yiwosdal
እናመሰግናለን የኔ ያው ቦታው ገብቶዋል ግን ትምህርት በጣም ደስ ብሎኛል።
እናመሰግናለን ድቅዪ ለትምህርቱ
😍🙏🤗😘
Egziabher histesh
Fetiey benatshi mleshlgn kewldekugn 4 weri new lmasgrez Termin lmyaz heji ke 1 amet behala new alugn endet new yanechi ????
ስወድሺ የኔ ልዩ አስተዋይ
Thank you
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እህት
Thank you👍👌💝
Thank you fetye
8 ወር ነኝ እና ጥሩ ምክር ነው
እናመሰግናለው እም ሶፊያ
እናመሰግናለን ቆንጅዬዋ ልጅ !ጠቃሚ መርጃ ነው
የኔ ውብ ከልብ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ማር በርቺልን
Berchi yene gobez
Sweld borch yelegnm neber ke 9 wer buhola zrgf ale mn largew eski yemtawku kalachhu shuk belugn
Danke!!!!
እናመሰግናለን ፈቲ
danke
ጎበዝ ፈቲ ግልፅነትሽ ደስ ይላል በርቺ
Sela abelalesh negarin p/z kewaledsh behola ena ka wake wechye lela esport tesarenaber??
አመሰግናለው
enamsegnalen
እናመሰግናለን ማሬ
እህቴ እርግጠኛ ነሽ እኔ ገና ከወለድኩ 6 ቀኔ ነው ግን ሚድ ዋይፏ በሙቅ ውሃ ታጠቢ ነው ያለችኝ
ግን ጨው ልጠቀም ስላት no ብላኛለች
እርግጠኛ ነኝ በሙቅ ውሃ ሳይሆን ለሰስ ባለ ብላሽ ነው የሚሆነው ያው እንዳይቀዘቅዝሽ እንጂ ውሃውን አሙቂው ማለቷ አይደለም ስቲች/ስፌት ካለሽ ሙቅ ውሃን ተጠንቀቂ ቶሎ እንዲድን ከፈለግሽ 🤗
ማማዬ ስልኬ ተሰርቆብኝ ጠፍተሽብኝ ነበር አገኘሁሽ ደስ አለኝ
😍🤗😘😘
የፎሮፎር መድሀኒት ንገረኝ ማር
ዋው በርቺ ፈቲ
Thanku konjo
ፈቺ ከለርሽ ያምሬል መሻ አላህ ።ለምክርሽ እናመሰግናለን
Fetiye tru tmrt new enatnet betam yikebdal fetena new eni 2 ljochen sweld be oprashin new ena ayer betam kegebabn mefsat ekon anchlm eni nefsi yetemelesew muk wuha letnshi bemahastn asgebch new ayerun yawetal kewust nfas metenkek alebn betam tru ayidelem mt gn eskahun endit endehone alayehum
👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
ፈቲ ሞክሼ ከወለድኩ 6ወሬ ነው
እኔም በኦፖሬሽን ነበር የወለድኩት አና ስፌቱ ላይ እብጠት አለው አናም እስካሁን አልጠፋልኝም እና የኦፖሬሽኑ ባህሪ ነው ወይስ ?
እንደየሰዉ ሰውነት ነው ያአንዳንድ ሰው ቁስል ቶሎ ይጠግጋል ያንዳንዱ ደግሞ ትንሽ ይዘገያል ጠባሳውም እንደዛው ይለያያል አትጨነቂ ትኩረት አትስጠው ራሱ ቀስ እያለ ልሙጥ ይሆናል ደግሞ አትነካኪው
@@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ ቀሽቲ
እናመሠግናለን ግን በእርግዝና ጊዘዜ ፈሳሽ ይፈሳል?ወይስ ኢፌክሽን ነው? ደግሞም ግን ይበላኛል ማህጸኔን ግን ከማርገዜ በፊት ማሳከክም ፈሳሽም የለብኝ ነበር ሲወለድ ይህ ስሜት ይሄዳል??
ሃኪምሽ አናግሪ አትፍሪ የተለመደ ነው በርግዝና ወቅት እንደዚህ አይነት ችግሮች ይከሰታሉ ግን የግድ መታከም አለባቸው 🤗😘😘
Selam new ,estich tesederega neber gene tefetabege men laderege
ሃኪምጋ ቶሎ ሂጂና ታይው
ፈቲ አልሀምዱሊላህ ቁስሉ ድኖልኛል ግን በምተኛሰአት ነፋስ ይገባብኛል ዶክተሮች ስፉደህናነው ይሉኛል ሳማክራቸው መፍትሄ ይኖርሻል
አይ አእምሮሽን እያስጨነቅሽው ነው ሰውነትሽ በትክክል እስኪረጋጋ የሚሰሙሽ ስሜቶች አዲስ ድለሆኑ ትንሽ ግራ እያጋቡሽ ነው ደግሞ ልጅን ካህል ነገር አጊኝተሽ ባንዴ ሀሉ ነገር ወደነበረበት አይመለስብ ትንሽ ለሰውነትሽ ግዜ ስጪው ሁሉ ነገር ሰላም ይሆናል 😉😘😘
ምን እደምልሽ አላውቅም ብቻ ጀዛ ከላህ ከይር አላህይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ማሬ
Enamesegenle fiti koonjoo 👍👍👍👍👍😍😍😍😍
Ewunetem askegni teseriyalesh lemakelel new feti ?
አመሰግናለን ፍቲ በርግዝና የመጣውን ውፍረት ለመቀነስ በጣም ተቸግራለው ልጄ አመት ከስምንት ወራ ነው ግን ምንም አልቀነስኩም ከበፍት ኪሌዬ 20 ኪሎ ነው ይጨመርኩት መቀነስ አልቻልኩም ውፍረት የሚቀንስ ንገሪኝ በርቺ
ለመቀነስ ግዜ ይፍጃል ያልሽው ልክ ነሽ ፍቲ ሁለተኛ ማርገዝ ፍልጌ መጀመሪያ ልቀንስ ብዬ አልቻልኩም ፍሚሊ ዶክተሬንም ስጠይቀው መጀመሪያ መቀነስ አለብሽ ላንቺም ለልጅም አለኝ አንቺ ምን ትይኛለሽ 20 ኪሎን መቀነስ ምን የህል ግዜ እንደሚፍጅ ለመቀነስ ሞከርኩ አልቻልኩም
እኔ ይዉለድክት በቤታ ነበራ ግኑ እንዴት ለድሪጋ ሚን መደንቱ አሌ ቡተዋ የምመልስ
ብርቼ እናመስግናለን
Fesu tamacheshegne ethi konjo 💚💛❤
ፈቲ ጥሩትምህርትነው ሻይ የልሺው በአማረኛምድነው ለማንኛውምቁስል ይሆናል መልሺልህ እህት??????
ካሞሜላ ሻይ ነጭ አበባ ነው 🌼 ከሱ የሚዘጋጅ ሻይ ነው የትም ቦታ አለ ሃገርቤትም ይሸጣል😉
@@DenkneshEthiopia እሺ ውደ አሁንም ያችን ቪደወ በሙሉ እያየሁነው ባልዋጋስሄድ ይጠቅመኛል
እናምከወለዱ በሓላ በሙቅውሀናጨው ይታጠባሉ ምትያለሺ አችቀዝቃዛአልሺ ብዙውን ለሰስባለውሀና ጨው አፅዱይላሉ? ?? እናደሞ የበሀርዛፍቅጠልአለ ነጩበሱምታጠቡይላሉ ምትያለሺ???? ለስስካለውሀ ቀዝቃዛው ይሻላል?? ለወደፊቱ ትምህርት እየቀሰምኩነው ውደ
እባክሽ የኔ ትሁት መልሽልኝ ከወለድኩ 3 ወር ሆነኝ እናም ማንስትሬሽን እስካሁን አልመጣም ስንት ወር ላይ ነው እሚመጣው ወልጀ ግን ስርክርክ ያለ ቢሆንም 30 ቀን ድረስ ሲፈሰኝ ነበር
እሱኮ ማንስትሬሽን አይደለም ከወሊድ በኋላ የሚፈስ ደን ነው ትክክለኛው የወር አነባ ኡደትየሚጀምርበት ግዜ እንደየሴቷ ይለያያል እንቁላል መመረት የሚጀምረው ዘግይቶ ቢሆንም ብታጠቢም ባታጠቢም እንዳታረግዢ መጠንቀቅ አለብሽ እንጂ መጣ አልመጣም ብለሽ አትጨነቂ ይቆያል ሰውነትሽ ሌላ ልጅ ለማርገዝ ዝግጁ ሲሆን መልሶ መምጣት ይጀምራል 😉😘😘
@@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ ባለሽበት እስከቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
እኔ ከወለድኩ 20 ቀኔ ብቻዬን ነው የወለድኩት መጀመሪያዬ ነው ማህፀኔ ተገርዤ ስለነበር በጣም ተተርትሯል መሰፋት አለብኝ ወይስ ይመለሳል 😢😢😢መልሱልኝ
አይዞሽ እህቴ ግን ህጂ ሀኪም ግድነው እኔም እኔውነኚ የወለድኩ አብሽሪ
Gobaz enamasaginalen
በኦፕሬሽን ለወለደች እናት ቁስሉ እንዲሻላት መመገብ ያለባት ምግቦችን ብትነግሪኝ
ምግብ ከቁስሉጋ ምንም አይገናኝም ቁስሉ ራሱ ይድናል የተለየ ነገር ማድረግ አያስፈልጋትም ከወሊድ በኋላ ሃኪሞች የተለየ ያመጋገብ መመሪያ ካልሰጧት በቀር ሁሉንም መመገብ እንደምትችል ነው ማውቀው
@@DenkneshEthiopia ሰው ብዙ አይነት አስተያየት ይሰጣሉ ቅባት ያለው ምግብ,ስጋ ይከለክላሉ
ሃኪም ካልከለከለሽ በቀር ምንም ችግር የለም የወደድሽውን የጣፈጠሽን ብይ ተንቀሳቀሺ ሰው ከሰማሽው ብዙ ስለሙል ግራ ያጋባሻል ራስሽን አረጋጊ አትጨናነቂ ስነልቦናዊ ጫናው ነው ቶሎ እንዳታገግሚ ሚያረግሽ እንጂ ቁስሉ ቴሎ ነው ሚድነው እኔም አእምሮዮ ስላልተዘጋጀበት ሶስት ወር በትክክል ቀና ብዮ መራመድ እፈራ ነበር ራስሽን አታስጨንቂ እሺ 🤗
@@DenkneshEthiopia እሺ ውዴ አመሰግናለው ተባረኪ ሊጠይቀኝ የመጣ ሰው ሁሉ የሚያወራው የተለያየ ነገር ነው ፈርቼ ነበር
ትክክክክል
ካሞሜላ ምንድ ነው?
ነጫጭ አበቦች🌼🌼 ናቸው camile ይባላል በጀርመንኛ
ወደ ሆስቢታል ለመውለድ ሲኬድ ምን ይዘን መሄድ ኣለብን ለማወቅ ፈልጌ ነው
ቪዲዬ ሰርቻለሁ ቻናሌ ውስጥ ግቢና እናትነት የሚለው ፕሌይ ሊስት ውስጥ ታገኚዋለሽ 😉
@@DenkneshEthiopia በጣም ኣመሰግናለው እህት
KWARAHANA.MAKRATA.MATFALGWA
እህቴ የሽንት ባክቴሪያ አለብሽ ተብየ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ በጣም ብልቴን በጣም ያሰክከኛል እባክሽ ለልጄ ችግር ያመጣብኛል
ምንም ችግር አያመጣም መድሃኒቱን ብቻ በትክክል ተጠቀሚ ነፍሰጡር ሴት ላይ የተለመደ ነገር ነው አትጨነቂ 😉😘😘
እስኪ እኔም ዱአ አድርጉልኝ ዘጠኝ ልገባ ነው ግን እንቅስቃሴ ሳረግ በጣም ነው ሚያመኝ
እኔ በቅርቡ ወልጄ ኢስቲች ነበርኩኝ ግን ቁስሉ አልደርቅ ኣለኝ አብጦዋል ምን ማድረግ አለብኝ
ትንሽ ግዜ ያስፈልግሻል አብሽር አትጨነቂ 🤗
yene konjo love you uuuuummpppaa
አይ ማርየ የሰዉ ተፈጥሮ የተለያየ ነዉ ቆዳዉ ሚለጠጥና ማየለጠጥ አለ እኔም እንዳንቺ ፍላት ነዉ
ፈቲ እስቲች ነበርኩ ሀለት ወር ሆነኝ ግን በውስጥ በኩል አልደርቅ አለኝ ሀኪም ልታየው ወይስ ልጠብቀው
ሃኪም መታየቱ የተሻለ አማራጭ ነው በሁለት ወር መድረቅ ነበረበት ግን ቦታው እርጥበትና ሙቀት ስላለው ብዙ መጨነቅ አይገባሽም ሃኪምሽን አናግሪ ሳሳ ያለ ነገር ልበሽ ሙቅ ውሃ አትጠቀሚ በኖርማል የቤት ውስጥ ቀዝቃዛ ውሃ ታጠቢ አይዞሽ ይድነል አትጨነቂ አብዝተሽ አታስቢው 🤗
@@DenkneshEthiopia እሺ ማሬ ዛሬ እታየዋለሁ ሀኪም
ሀይ
@@azizaabegaze8411 አቤት
ፈቲ ከቻልሽ መልሽልኝ ከወለድን በሆላ ሆዳችነን መቸላይነው እምናስረው ወዳውኑ እንደወለድን ነው መቀነት እምንታጠቀው ከቻልሽ አስረጅኝ።
ፈቲ እናመሰግናለን ከወልድ ቡሃላ ለሚከሰት የመሀፀን ድምፅ እዴት ማጥፋት ይቻላል ?
አዋላጆች የሚመክሩት የሚሰራ እንቅስቃሴ አለ በተለይ ከወልድ በኋላ ወዲያው መጀመር አሪፍ ነው አውሮፓ ወይንም አሜሪካ ከሆንሽ አዋላጅ ነርስሽን አማክሪያት ወይንም የሴት ዶክተርሽን 😉
@@DenkneshEthiopia ማር ሆድ ላይ እርግዝና ላይ የሆድ ጠባሳ በምን እንደሚጠፍ ንገሪኝ
@susu zeynu ማጥፋት አይቻልም ሊደበዝዝ ግን ይችላል ልጅን ያክል ነገር ሰርተሽበታል በፍፁም ልትጨነቂ አይገባም ሁሌ ባስሰብሽው ቁጥር ልጅሽን አስቢ እሺ ያኔ እሱ ምንም እንዳልሆነ ይሰማሻል እንደውም ትኮሪበታለሽ 😘😘
እኔምእህትየምጠይቅሽ ልጀ3ወሩነው ጡትሳጠባው ባስገሳውም ያስመልሰዋልእና አይዴምስላልመጣበሽታሆኖበትነውብየእሰጋለሁ
@@aminataminat8722 ሀኪም ቤት ውሰጂው እና በየ 2 ሰአት ወይም በአንድሰአት ርቀት አጥቢው አመጋገብሽን አስተካክሊ ጋዝነገሮችን አትመገቢ እኔም ደርሶብኝ ዶክተሩ ይሄንን ነውያለኝ
👌👌👌👌
ማሬ እኔ ከወለድኩ ሁለት ወሬ ነው ግን ደም በሳምንት በሳምንት ይመጣል ችግር ማሬ እስኪ ንገሪኝ
እንኳን በሰላም ተገላሀልሽ ማሬ 😍 ደም በሳምንት በዳምንት እየመጣ ሳይሆን ገና ወጥቶ ስላልጨረሰ ነው አታስቢ ብዙ ከሆነ ግን ሃኪምሽን ማናገርሽን አትርሺ አንዳንዶች ቶሎ ሲጨርዲ ሎሎች ደግሞ ረዘም ላለ ግዜ ይቆይባቸዋል አትጨነቂ😉
በናትሽ እስኪ ስለማህፀን ማሳከክ ምክኒያት የምታውቂው ካለና እንዴት ማከም እንዳለብኝ ፕሊስ ይህ በኦፐረሽን ነበር የወለድኩት ከወለድኩ በሁላ ነው ይህ የጀመረኝ ፕሊስ
Infection new hakimbet hegi antibiotics yestushale ayzoshe
ከቆየብሽ ሃኪም ጋር ሂጂ ቤት ውስጥ ለማከም ግን የፌንህል ሻይ ወይንም እንስላል ምርጥ መፍትሄ ነው የባለፈው ቪዲዮ ላይ አውርደው ነበር ቪዲዮው ስለረዘመ ቆርጬ አወጣሁት ና ሌላ ቪዲዮ ቀረፅኩ ላንቹ ድል ቶሎ ኤዲት አድርጌ እለቀዋለሁ እስከ አርብ ቢቆይ ነው ቢበዛ
3 ቀን ሙሉ ምንም አይነት መጠጥ አላገኘም ? ሌላ የሰጠሽው ነገር የለም?? አመሰግናለው
ምንም እልሰጠሁትም ነርሶቹ ማጥባት እንደምፈልግ ስለነገርኳቸው ብዙ ፈሳሽ የምታጠባ ሴት ሻይ እንድጠጣ ይነገሩኝ ነበር በየቀኑ እየመጡ ጡቴን ማሳጅ ያደርጉልኝ ነበር በስተመጨረሻ መጣ ዘና ማለትና አለመጨነቅ በጣም ጠቃሚ ነው።🤗
እኔ ጨው አልጠቀምም ግን በሙቅ ውሀ ነው እምታጠበው 20 ቀኔ ግን ያመኛል
ውሃውን አታሙቂው የግድ መቀዝቀዝም የለበትም
Tebarekilegn
ሆድ ሽን. አስረሹ ነበር. ቶሎእዲመለስ
ሰላም ነው እኔ አንድ ልጅ አለኝ ሁለተኘኛ ለመውለድ ስፈልግ ማርገዝ አልቻልኩም ከዝህ በፍትመከለላከያ መዳኒት እጠቀም ነበር በናትሽ መለላ ካለሽ አካፈይኝ ምን ባረግ ላረገግዝ እችላለው
kkkkk enamsegnalen
አንደኛ ዱቅ አልኩኝ እስቲ ልማር ስወልድ ይጠቅመኛል እናመሰግን አለን እሕቴ
ምናለ ሳልወልድ ብታረጊው ነበር ዋው የማላውቀውን ነው ያሳወቅሽኝ ተባረኪ
thank you sister
እንዳትስቁ ስትይ ሳቅኩኝ
how to get rid my bely fat after c-section delivery
Thanks seewt
Wey fety operation adergesh tolo MENESAT smeaton astaweshgn😢😭
Kkkkkkkkk fase asakishegie Inshaa Allah tero bale sagebana sewlede yehungiale thanks
ምጥቶሎእሚያመጣመዳኒትየለም
Shekuren feteya
Ethiopian midwifes says vaginal birth after cs before two years is impossible but my wish is trying to deliver vaginally what shall i do thanks
እኔ እንግዲህ የወለድኩት የሚጀመሪያ ልጄ ልክ ሁለት አመት ተኩል ሲሆነው ነው። ያረገዝኩት አመት ከስምንት ወር እያለ ነበር የተለየ ችግር ካልገጠመሽ በቀር ትቺያለሽ አትጨነቂ በምጥ ነው መውለድ ምፈልገው ብለሽ አቋም ከያሽ እስከቀጠሮሽ መጠበቅ ግድ ይላቸዋል ባይሆን የህፃኑ ክብደት ከልክ በላይ እንዳይጨምር በአልትራሳውንድ መከታተል ይኖርባቸዋል እስከጠሮሽ ቀን ድረስ ምጥ ካልመጣ የምጥ መድሃኒት ይሰጡሽና እንድትወልጂ ያረጉሻል
@@DenkneshEthiopia thanks wude if you have more tangible information about vbac after 1 year and two months i am waiting thanks alot
እኔ ያለፍኩበት ይህንን ይመስላል ኢትዮጵያ በተጨባጭ ያለውን ነገር አላውቅም ግን የተለያየ ሃኪምጋ ብትሄጂ የተሻለ ይመስለኛል አ.አ ከሆንሽ ጎተራ ያለው ማሪስቶፕስ ሂጂ ጋደኛዬ ኦፕሬሽን ትሆኛለሽ ብለዋት እምቢ ብላ ወታ ማሪስቶፕስ በኖርማል ወልዳለች ካርድ ካለሽና ክትትል ምታረጊ ከሆነ በመጨረሻ ሰአት አማራጭ ይሆንሻል
@@DenkneshEthiopia ameseginalehu
ከወሊድ ቦሃላ የወር አበባ መች ይመጣል?
ይቆያል አንዳንዴ ቶሎ ሉመጣ ይችላል ግን እንደየሰው ነው እንዳታረግዢ ግን መጠንቀቅ አለብሽ
ሰላም ህቴ እቫክሽ ካየሺዉ መልሺልኝ ቀወለድሁኝ ወር ሞላኝ በእስቲሽ ነዉ የወለድሁኝ የዉቹ ኩስል ደርኮልኛል ይመስገን ግንበዉስት ሽንቴን ስሸና ስጋነገ ወደ መቀመቼየ በቁል ይታየኛል በማምትበት ሳአት ወደ ዉስት ይጋባል ምናልባት ገና ስለ አልገተመ ይሆን ግን በጣም ቸንኮኛል
አትጨነቂ ሃኪምሽን አናግሪ ምናልባት ሰውነትሽ ስላልጠነከረ መስሎሽ ሊሆን ይችላል አይዞሽ 🤗
Man nat eso
ፈቲ የእኔ ማር
ሤልጂመገረዝአለባት የእዉቀትአባቶቻቺን አሥተምረዉናል ሤትልጂ የማታሥገርዙ አትሣሣቱ
😡😡😡የእውቀት አባቶች ሰዎች ናቸው እነሱ ስለተሳሳቱ እኛ አብረናቸው አንሳሳትም ሴት ልጅን ማስገረዝ አካላዊም ስነልቦናዊም ጉዳት ብሎም በወሊድ ወቅት እስከሞት ሊያደርስ የሚችል ጠባሳ ጥሎ ነው የሚያልፈው። ወንጀልም ጭምር ነው። የኢማን እናት አደራሽን ኢማንን ጨክነሽ እንዳታስቆርጫት ይሄ ከ ሃይማኖት ጋር የሚገናኝ ነገር አይደለም አላስፈላጊ ልማድ ባህል እንጂ አስገርዘሽ ብቻ የሚያልፍ ነገር አይደለም ወደፊት የሚደርስባትን ስቃይ አስቢ እባክሽ 🙏🙏
እህቴ ውነት ብለሻል እኔም አልመልርም ቢቀርሽ ባይገረዙ እኔ ማሻአላህ 2ሤት ልጆል ወልጃለሁ ግን ንክች አይደረጉም ለመን ተብሎ እህቶቸ ለሀገራችን ደዋ ጸሎት አዘጋ በርቱ
ከወልድ በኋላ እርግዝና በስንት ሳምንት ይፈጠራ??
እንሴቷ የሰውነት ሁኔታ ይለያያል ባብዛኛው ግን ምታጠባከሆነች ቢያንስ ለሶስት ወር ላታረግዝ ትችላለች
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤
Fetiye yene konjo gobeze endew setoche kewoledu bohala bet wost afino yigelalu ene erase seralew yalikutin hasabi new yanesashu beteley lijoche beyeqenu wodewochi mewotati gideta new ande ande habesha mayigebawo ale hule bitinegirew yemayireda uufff
ፈቲ ቆጆ እንኳን በሰላም መጣሽ
እስቲሹ በጣም ያሳክከኛል ሻንፖአለኝ
አዎ ያሳክካል እየደረቀ ስለሆነ ነው ሻምፖ ዬልሽው ዳቦ 😉 መታጠቢያውን ከሆነ መጠቀም ትቺያለሽ የሚቀባ ክሬምም አለ ከፉከግሽ ግን ያን ያሃል መጨነቅ የለብሽም ትንሽ ቀን ብቻ ታገሺ ራሱ ይተውሻል እንዳታኪው ግን
@@DenkneshEthiopia ሻምፖ አለኝ ዶክተሮቹየሰጡኝ ሌላጥያቄ እህት የገብ ስ አጥሚት አትጠጪ አለኝ ዶክተሩ ህፃኗ ሆዷ ጋዝአለ ው ይነፋታል ካካ ስታደርግ ያስምጣታል ጡቴን ብቻነውእማጠባት አመጋገብሽነውአለ በእኛሀገር የገብስ ስለሚወስዱ እንደዛ መስሎኝ ሙቅ እያፈላሁ በገንፎ ም እመገብነበር
ሆዷ እንዳይደርቅ ትንሽ አብሽ ሳታበዚ በፈላ ውሃ ዘፍዝፈሽ ሲቀዘቅዝ በጡጦ ስጫት ሆዷን ያለሰልስላታል አጥሚቱን ሳታበዢ ጠጪ በቀን እስከ ሁለትኩባያ ምንም አይልሽም ሽንኩት ጎመን ቦሎቄና የአተር ዘር ለትንሽ ግዜ አትመገቢ ሶስት አራት ወር እስኪሆናት 😉
እህት እስቲንገርኝ በስት ወሩ ሙሉ ለሙሉ ደረቀልሽ እኔ ሁለት ወር ሆነኝ ውስጥ በኩል አልደረቀም ባሌ ደሞ ሀኪም ቤት ካሌድሽ እያለኝ ነው እና ልሂድ ወይስ ልጠብቀው
@@emratub1218 ሻምፖ እና ክሬም የሰጡሽን በደንብ ተጠቀሚው እውስጥ ያለው ክር ቶሎ አይጠፋም ምግብ ብይ ስጋ እንቁላል ነገሮች ትንሽ እይውና ካልደረቀ ሂደሽ ዶክተርሽጋ አሳያት
እር ለወፕሬሽን ብትነግሪይ እህት በዚህ ወር ሆኛ ንገርይ አንዳንድ ነገር ባክሽ
ምን ልንገርሽ ማስፈራራት እንዳይሆንብሽ እንጂ የኖርማል ወይንስ የኦፕሬሽን ወሊድ የሚል ቪዲዮ ሰርቻለሁ እሱን እይ ቻናሌ ላይ ወደታች ስቶርጂ ታገኚዋለሽ
Amsegnalehi mamayi asaqsegi ewnet
Hahaha 😂😂😂 simun terashew awo leknesh operation tinshe yasechegral endalshewm ayer betam yegbal menksakesum ged new kewogeb kena bemalet kalhone gobta arrgo new yemiskrew lemngawm thank you feti mar beraseshe zabya selmitwori des newryemitign 😂😂😂