Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሼ ከቀን ወደቀን አዲስ ነገር ክሬት እያረግህ ታስደምመናለህ እግዚአብሔር እውነትን የምታይበትን አይኖችህን እውነትን የምትሰማበትን ጆሮችህን ይክፈትልህ ሳላደንቅህ ዝም ማለት አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክህ ስኬትን ይጨምርልህ
ከ ኘ
Amin
አሜን😔😔🥺🥺
አሜን 🥺🥺😔😔
በጣም እሽ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ነዉ ቀጥልበት
ይቺ ሴት ከእግዛብሔር ያገኘችውን በረከት እግዛብሔርን በማመስገን ትጀምራለች በማመስገን ትጨርሳለች እሽ ብትሉ ብትታዘዙ የምድር በረከትን ትበላላችው እምቢ ብትሉ ብታምፁ ግን ሰይፍ ይበላችዋል የሚለው ቃል በደንብ ገብቷቷል እንግዲ አንቺ ሴት በእርሱ በጌታሽ ተማምነሻልና እንደቃሉ እያደረገልሽ ነው በርቺ እዚህ ሚዲያ እንድትቀርቢ ያደረገውን ወንድማችን እሸቱንም ከነቤተሰቡ እግዛብሔር ይባርከው ረዥም ዕድሜ ከነ ሙሉ ጤንነት ይሰጠው
❤
"ህይወት ያለቀ ሲመስል የሚጀምርበት ነው"🎉
የገነባኝ ሀሳብ❤
እኔም አሰለቀሰነኚ በበለጠጠ አሰደሰተነኚ።የሰው ልጂ ውበት ይሄ ነው።
እንደደዚህ ረባርኬ አላዉቅም የኔ ባትሆነኚ ይቆጨኚ ነበር።የሁለታቺሁ ህይወት ከዚህ ምዶር በላይ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም እንዳንቺ ከቅጥር ህይወት ወጥቼ የራሴ ነገር እንዲኖረኝ ፍላጎት አለኝ እግዚአብሔር ያሳካልኝ ከአንቺ ብዙ ተምሬለሁ
ሰላም እንደምን አለሽ
አንተ ልጅ አስደመምከን። ኧረ እሼ ከየት ነው ምታገኛቸው? ሳርየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባክሽ። ብዙ ተምሬብሻለሁ። ዘመንሽ ይባረክ።
እንዲም ደግ ሴት በአምላኳ እርግጠኛ የሆነች ሴት በዚህ ጊዜ ማግኘት መታደል ጥንካሬም ነው በርቺ ሳርዬ❤🥰
ያላት እይታ እና አመለካከት ብዙ ነገሬን እንድፈትሽ አድርጎኛል
ድንቅ የሆነች ሴት…..እንደ ንጉስ ዳዊት በከፍታ ላይ ሆና የረዳትን ጌታዋን የማትረሳ ለምን እንደተፈጠረች የደረሰችበት ቦታ እንደደረሰች የገባት ድንቅ የዘመኔ እንቁ ሴት! ዘመንሽ ይባረክ ! ! !
እንዲህም ዐይነት ሰው አለ! ይህች እጅግ የምትደነቅ በተግባሯም በእምነቷም አርአያ የሆነች ትጉህ ታታሪ ሰራተኛ በዕምነት የጸናች ድንቅ እህት ነች። እጅግ በጣም ተደምሜ ነው የተከታተልኩት። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የልቦናሽን በጎ ሃሰብ ሁሉ ይፈጽምልሽ። የዕውነት የአብረሃም ሣራ ማለት አንቺ ነሽ! የሳራን ዕድሜ በረከት ይስጥሽ!
ድንቅ ሴት ነሽ ታባረክ መንፈሳዊ ህይወትሽ ደስ ይላል
ያባቴ ልጅ ተባረኪ ሞገስሽ ፣ ንግግርሽ ፣ ኮንፊደንስሽ ፣ ለነገሮች ያለሽ እይታ የሚገርም ነው ደስ አለኝ ስላየሁሽ እሼ እናመሰግናለን
"ከእግዚአብሔር ጋር ተስማምተህ ላይሳካልህ አይችልም"ድንቅ መረዳት ነዉ
እህቴ አደበትሽ ብቻ ይበቃል እንደ አንቺ ቅን ሰዎችን ይብዛልን በልጆችሽ ተደሰቺ ሌላ ምን እላለው
ከሁሉም በፌት እግዚአብሔርን የምትዉጂ ሰው መሆንሽ በጣም ወደድኩሽ :: ሌላው ለብዙ ልጆች አርአያ ትሆኛልሽ ተባረኪ ሌላው ቅን ሰው ስለሆንሽ ነው Successful የሆንሽው ልጄ ሳራ ምነው ልጅ ሆኜ እንዳንቼ ባስብ ኑር እናቴ ብዙ ነገር ታሳዬኝ ነበር :: ሌላው እን ሌያከበደ ለኢትዮጵያን ታዳጌዎች ምንም የሰሩት ነገር የለም ልጆችዋን ግን ሲደርሱ አሰልጥናለች እርሱም እንድ ውጤት ነው :: ኮ ሜ ድ ያን እሸቱ ተባረክ ይህችን የመስለች ልጅ ወደ Media በማምጣትህ ተባረክ ልጄ 🙏💕
ከፋሽን ሞዴል ባለፈ ለብዙዎች የህይወት ሞዴል የምትሆኚ ጠንካራ ሴት ነሽ የተከተልሽው አምላክ በልብሽ ያለውን እና አምላክ ወዳሰበልሽ ህይወት መግባት እና ለብዙዎች መንገድ እንጀራ ያድርግሽ
yesssssssssssss brave thanks to god for you
እግዜአብሔር ከኔ ጋር ነው የሚለው ቃል እንዴት ደስ ይላል እግዜአብሔር ከኛጋር ከሆነ ምን እንሆናለን እግዜአብሔር ይርዳሽ አሁንም የኔ ውድ❤
በጣም ደስስ የሚል ቁም ነገር ነው። ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ለበረከት ያደሰርግሽ። እሼም ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል።
❤ በፈጣሪ ያለሽ እምነትሽ ደስ ሲል ! በርች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ ሳሪና ።
ድንቅ ሞገሳም ሴት በአምላኳ ላይ ያላት እምነት ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ❤
ለዚህ እኮ የድሬድዋ ልጆች የምንወዳችሁ ግልፅ የዋሆች ናችሁ❤❤❤ተባረኪ እህቴ❤❤❤
ሳራ እንደ አንቺ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ስዎች ይብዙልን be blessed❤
አሁንም የምታመልኪው አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ አሼ እናመሰግናለን ።
❤ በፈጣሪ ያለሽ እምነትሽ ደስ ሲል ! በርች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ ሳሪና ። ከ 🇪🇷
ህምምም ትልቅ የተከበረች ሴት። በዚህ ባበደ ዘመን እንዳቺ ያለ ለማግኝት ከባድ ነዉ። እግዚአብሔር ይባክሽ።
በጣም👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ድንቅ ሴት አምላኳን ያነገሰች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው በበረከት ይሙላሽ አሁንም እውነት ትለያለች ❤❤❤ አንች እግዚአብሔር ስለአስቀደምሽ ገና ታሸንፊያለሽ❤❤❤❤
ግሩም ሴት ነሽ ሳሪ ስለ ጽድቅና ንጽህና እግዚአብሔርን ስለመፍራት ያለሽ ሃሳብሽ ድንቅ ንው እግዚአብሔር እምላክ ይባርክሽ
እሸቱዬ ሣራ እጅግ መልካም ሴት ናት። ስለ መለካምነቷ ምንም አልተናገረችም። እባክህ የብዙ ደሀ ሴቶች እናት ናትና ከፍ አድርገህ አመስግናት። ዕድሜና ጤና ይስጣት ትዳሯና ልጆቿ ይባረክላት!!!
Amen❤
የምር ተመችተሽኛል ወላህ እኔ ሙስልም ነኝ ሰው በፈጣሪው ላይ እምነት ስኖረውና ጠንካራ ስሆን ደስ ይላል አላህ ያበርታሽ
ሳርዬ የኔ ደርባባ አንደበትሽ ህይወትሽ ጥንካሬርሽ ብዙ ይናገራል። በእውነት ለትውልድ ሳራ (የብዙዎች እናት) ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በጣም ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ።
ዋው ሳሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከወዲያኛው ዓለም ጋር ታግሎ ማሽነፍ ከባድ ነው ያመንሽው አምላክም አያሳፍርሽም እሼ ተባረክ እናመሰግናለን
ቤሩት.ያሉ.እህት.ወንድሞቼ.እግዛቡሄር.ይጠቡቃቹ
… እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ✅
ይህን ፁህፍ በተደጋጋሚ አየሁት ቤሩት ችግር አለ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ስላም ያውርድ
አሜን አሜን አሜን
አሜን😢🎉❤
ድንቅ ሴት ነሽ በአምላክሽ የምትተማመኚ የአገሬ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
እስኪ የመዳም ቅመሞች የሰው ቤት ስራ በቃ ብሎን የተደላደለ ኑሮን አሏህ ይስጠን አሚን በሉ
😢😢😢😢😭😭😭😭አሜን
አሜን ውዴ🙏😭
አሜን
አሜን🙏
Ameen😢😢
እችን ጀግና ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳልየጥንካሬ ምልክት ነሽ keep it up my sis
አቤት በጌታ መሆን ደስ ሲል ሳርዬ ጌታ እየሱስ ዘመነሽን ያለምልመው ተባረኪ በርቺ
የአመቱ ምርጥ ኢንተርቪው ሳራ ቆንጆ ተባረኪ ሒወት በተግባር ደስ ይላል የሚታይለውጥ❤❤❤❤❤ እሼ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉❤❤
ሳርዬ ወንጌል ነው የሰበክሽው ተባረኪ🙏
እድልና ጊዜ ይገናኛል የሚለው ቃል አንቺ ላይ አየው የጠቀመሽ መማርሽ ነው እግዚአብሔር ደሞ ለታመኑት ታማኝ ነው❤
ሀገሩን የሚወድ ሀገሩን የሚያሳድግ ጀግና ነሽ ስንቱን የሀገር ልጆችሽን አስተምረሻል አሳድገሻል 🙏
አእምሮሽ የተመሰገነ የእግዚአብሔር ሴት ድንቅ ምስክርነት
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስ ስትይ ሳርዬ በቃ ቃላት የለኝም ምን ብዬ ላመስግንሽ እሼ መሌ በጣም እድለኛ ነእ አዲስ ፕሮግራም በተባረከች ሴት ጀመርክ መባረክ ማለት ለራስ ማግበስበስ ሳይሆን ለሌሎች መትረፍ ነው ያሳካልሽ እህቴ ኑሪ የብዙዎች እናት ያድርግሽ እንደ ስምሽ ትርጉምእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሚን
ሳራ ያላት እይታ እና አመለካከት ይለያል፡፡
ጀግና ነሽ ሳሪ ተባረኪ !ደግሞ በአምላክሸ ያለሽ መተማመን ደስ ይላል❤
" እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል" እንደሚል መ/ቅዱስ እንደ ቃሉ ነው ያደረገልሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እህታችን ።
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል ቀሉ በእግዚአብሔር ስለተመካሽና ምሪቱንን ስለለመንሽ እስከመጨረሻው አይተውሽም እየባረከ እየጨመረ ያኖርሻል ከአንቺ የተማርኩት ስኬትሽን ሳይሆን ነገሬን ይዤ በእግሩ ስር መውደቅን ነው ተባረኪ
ሳሪ ቆንጆ ነሽ ውብ ነሽ መልክሽን ማለት ፈልጌ አይደለም አእምሮሽን ነው ብሩህ አእምሮ ነው ያለሽ ።" ህይወት ያለቀ ሲመስል የሚጀምርበት ነው " በሳራ መሀመድ
የአንተን video አይቼ አልጠግብም እሼ አንደኛ ነህ ምክንያቱም በሀይማኖትም ሆነ በአለማዊ ህይወትህ እግዚያብሄር ባርኮሀል በመቀጠል በርታልን የሀገራችን እንቁ ነህ አንቺም ጠንካራ ነሽ ምርጥ video ነው
አሁንም መገለጡን ይጨምርልሽ!የሰማሽ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔርንና ቆራጥነትን ጨምረሻል።ተባረኪ ዘርሽ ይብዛ
እሼ አመሰግናለሁ ሣራ የመሰለ ክቡር ስብዕናና የሕዝባችንና አልፎም እውነተኛ ምሳሌና አርአያ የሆነች ድንቅ እህት ነች!
ከልቤ አድናቂሽ ነኝ ሳሪ በተለይ ኮንፊደንስሽ አሁን ደግሞ ታሪክሽን ስሰማ አኮራሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ሁሉ አምላክ ይሙላልሽ
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል 🙏🏼 ከዚች ድንቅ ሴት ብዙ ተምሬአለሁ
ቦታሽን አትልቀቂ አሜን ለትውልድ ታፈልጊያለሽ ፣ደሞ ስታምር ፣በአምላክዋ የታመነች ሴት ወደድኩሽ የእውነት❤❤❤❤
ደስ ስትል ጤናማ እዉነተኛ ሰዉ የተረጋጋች እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን ....
አሁንም በድጋሚ ያንቺ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ 💝ምርጥ ሞዴላችን ነሽ
what a Genuine interview!! አንደበትሽ የተባረከ ነው፤የእግዚአብሄርን በጎነት ስታወሪ ልቤን ደስ አለውተባረኪ
ሳርዬ የቡዙ ባለታሪክ 👋👋👋😍😍😍 አንዳናቂሽ ነኝ ብዙ ያልሰማነው አሰማሽን እሸቱ እናመሰግናለን ሳራዬ ማማዬ ደና ናት ስላየሁሽ ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን 🙏🙏🙏
የኔ እናት ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ስለ ቤት አጋዥሽ ስታወሪ ልቤን ነው የነካሽው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦናን ያድለን
አንቺን መስማት እራሱ ዕድል ነው. ተባረኪ
"አያ አንበሳ ዝሆንን አይቶ አይፈራም.."አንቺ የፅናት ተምሣሌት ነሺ!ራዕይሺን ኖርሻት!"የእናት ኢትዮጵያ ጀግኒት" ብዬ በልቤ ሾሜሻለሁ💚💛❤️
ውይይ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደወደድኩሽ❤ ስርዓትሽ ንግግርሽ ትህትናሽ ውይ በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤ ለእግዚአብሔር ያለሽ ቦታ እንዴት እንዳስደሰተኝ ልነግርሽ አልችልም። እሸቱዬ እንደዚች አይነት ጀግና ስላስተዋወከን እግዚአብሔር ይባርክህ
ጎበዝ ሴት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የሚያመሰግንና እሱን ያመነ ያሰበበት ከመድረስ የሚያግደው የለም አሁንም ከፍ ያለው ደረጃ ያድርስሽ!!
እሼ ሳራን በደንብ እንዳውቃት ስላደረክ አመሠግናለሁ የእውነት ምርጥ ናት ከሷ ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ ተባረክ
አቦ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 የማይጠገብ ኢንተርቪው ነው ሣርዬ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏 በረከትሽ ይደርብን 🙏🙏🙏
ቃለመጠይቅ = [ኢንተርቪው]
ንግግርሽ ሲጣፋጥ❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ
የእውነት የሚገርም አነጋገር ሣርዬ አንደበትሽ ሲጣፍጥ መጨረሻሽ ይመርልሽ❤❤
አቦ ተባረኪ ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ አገልጋዮች ሰዎች እዲቀበሏቸው ቃሉን ሲሸቅጡ አንቺ ግንእግዚአብሔርን ታምነሽ የተሰጠሽን ስራ ለእግዚአብሔር ክብር በማዋልሽ ብዙ በረከት ካንቺ ጋር ነው
በጣም የምትገርሚ ጀግና ነሽ የታመንሽው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በእጥፍ ይባርክሽ ❤❤!
ድንቅ- የማትሰለች- ለብዙ ወጣቶች ተስፋ ነች:) ተባረኪ, እሼም እንደዛው🙏🏾
በጣም ጠንካራ ጀግኒት እግዜአብሄር አምኖ ያፈረ የለም ።ስለዚህ መንገድሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ በእሱ ታምነሻልና ታሸንፊየለሽመልካምምሳሌነሽ ተባረኪ ።
በጣም የሚገርም ነው ከእይታዬ ውጪ ነው ሆነሽ ያገኘሁሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ በእምነትሽ ፅናት ተገርሜአለሁ እሽቱበጣም እናመሰግናለን
ሳሪ የምትደነቂ ሴት ነሽ አሁንም ቀረው ዘመንሽን ይባርክልሽ መልካም ሴት ነሽ ❤❤❤❤
አሜን ዘመንሽን ይባርክ: ዘርሽይባረክ! የዘራሽው ያፍራ! አፍርቶ ምስክርነቱን ሰማን: ተድሰትን!! ወንጌልን በተግባር ሰበክሽው:: እህቴ ተባረኪ: እሼ ተባርክ::
በስመአም በእግዚአብሄር ያለሽ እምነት መደገፍ እንኳን ተሳካልሽ ድንቅ አምላክ ክበር ተመስገን 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽😍😍😍😍
ሳራ አንቺን አላውቅሽም ነበር ። Next design የሚለው ስም ነበር ጎልቶ የሚታወቀው ። አባርክሻለሁ ወደፊትም እግዚአብሔር በተገለጠው ሳይሆን ሁሌም የሚቀጥለውን አዲሱን እየገለጠልሽ ቀዳሚ አድርጎ ሁሌም ተጽዕኖ ፈጣሪ ያድርግሽ ። የበረከትሽ ቁጥር ከመታወቅ ይለፍ ።
ቀስ ብለህ የበረከት ብለህ ሸቅል !!
እባርክሻለሁ እሽ ነብዩ ማነህ ደግሞ😅😅😅
ፈጣሪ ነው የሚባርከው አንተ ብሎ ባራኪ😮😂
" ህይወት ያለቀ ሲመስል የሚጀምርበት ነው " በሳራ መሀመድ
እናቴ ስውሯ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት
ምስጋና ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን
Amen amen amen ❤❤❤
ክብር ሁሉ ለእግ/ር ይሁን
@@MussieAnbessie Amen Amen , Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋዉ ሳርዬ አንቺ ለምድራችን የተሰጠሽ ስጦታችን ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክሽዘመንሽ የስኬትና የእረፍት ይሁን እንወድሻለን❤❤❤❤❤
ተባረኪ፡ሕፃናትን፡ከሽመና፡ወደ፡ትምህርት፡እንድሄዱ፡ማድረግ፡መቻልሽ፡ደስ፡ይላል፡እሁንም፡ፈጣሪ፡ካንቺ፡ጋር፡ይሁን፡
የዘመኔ ጀግናነሺ ሣርየ የኔንግሥት❤
በእግዚአብሔር እምነት በመጽናትሽ ላለሽበት እድል ጠንካራ ተስፋ እና ምስክር ነሽ በተጨማሪ ከራስሽ አልፎ ለሌሎች የእድል በር ከፋች በመሆንሽ እግዚአብሔር ከነምትወጃቸው ልጆችሽ ይባርክሽ ይሙላልሽ ።❤❤❤እሸቱም አድናቂህ ነኝ ተባረክ🙏👍👏🏽
ጎበዝሴት ደስይለኛል እሸቱ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen
አሜን🙏🙏🙏
ተባረኪ እህቴ እግዚአብሔርን የሚያስቀድም ሰው እንደ ጠዋት ፀሐይ እያበራ አየጨመረ ይሄዳል የበለጠ ተባረኪ ብዢ 😊
ሳርየ ኑሪልኝ ብዙ ትምርት ነዉ የተማረኩት አላህ እንዳንች ያለ ሰዉ ያብዛልን ኑሪልኝ
She is so humble and wise please when you find this kind of person don't make it short we can learn too many things from her experience and believe. Wow i love your words so sweet and simple . Your are blessed in earth and in heaven.
በእግዘያብሄር የሚመካ ሁልጊዜ አሸናፊ ነው ጀግና ነሽሽሽሽ ገና ታድጊያሽ ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። በእምነቷ ላይ ያላት ጥንካሬ ደግሞ እጅግ በጣም ይደንቃል። ሳሪዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።
በጣም ነው የወደድኩሽ እነደዚህ አይነት አድርጌ አስቤሽ አላውቅም እባክሽ ይህን እድል ስጪኝ እባክሽ አቅም አለኝ ግን ትልቅ ሰው ነኝ ግን ውስጤ ስራ ማደግ ይፈለጋል እርጅኝ
ዋዎ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከዚ በላዮ መልካም ቦታ ያድርስሽ 🥰🥰🥰እኔም ቡዙ ተምራለው ጌታን 🥹🥰🥰🥰🙏🙏እግዚአብሔር ከኛ ጋር ስሆን ሁሉ መልካም ይሁናል 🥹🥹🙏
ጀግናሴትነሽ እውነት በራስ መተማመንሽን ደሞ በጣም ነው እማደንቅልሽ
ዋው እምትገርም ጠንካራ ለሌሎች እህቶቻችን እራይ የምትሆን እሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ🤲
ዋው የምር ጀግና ሴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እዳች አይነቷ ትብዛልን❤❤❤ እሽየም እድሜ ከጤና ጋር❤❤
ሳርዬ ህይወትዋ ሁሉ አስተማሪ የምትናገረው የሆነች ምርጥ ሴት ናት ተባረኪ
ኡኡ ከመውደዴ ብዛት ቃላት አጣሁልሽ የዚ ዘመን ጀግና ሴት ብዬሻለሁ😊🎉🎉
ተባረኪልኝ የእውነት ጠንካራ ነሽ ብዙ ተምሬአለው ከአንቺ ኑሪልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነገርሽ ሁሉ ይባረክ
እግዚያብሄርን የሚጠራ አያፍርም በጣም ደስ ትያለሽ
ወይኔ እሼ አስደመምከን የምታመጣቸው እንግዶች የሚገርም የህይወት ልምድ ያላቸው ናቸው አንተም አጠያየቅህ ዋው❤❤❤❤❤
የሀገራችንን የሸማና የፋሽን ኢዱስትሪ የቀየርሽ ጀግና ሴት።የእግዚብሔርን ስም በየማሀሉ ስታነሺ በልቤ በሀሴት ተሞላች እረጅም እድሜ ይስጥሽ። እንወድሻለን❤❤❤🎉🎉🎉
OMG she is very wise. I really like the way she talks. May God bless you more and more beautiful lady 🥰
በጣም ጀግና ሴት ነሽ:: የ vision አቅም ምን ያህል እንደሆነ ስራሽ ይመሰክራል:: እግዚአብሔር ይባርክሽ
ዋውውውው እግዚአብሔር ጋር የምትታረቂበት ምገድ ዋውውውውውው ጀግና ሴት እኔም ከስደት ስመልስ እዳቺ ጀግና መሆን ነው የምፈልገው ሰለሰጠሺን የሂወት ተሞክሩ እናመሰግናለን
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ.ወንድማችን እሸቱንም ከነቤተሰቡ እግዛብሔር ይባርከው ረዥም ዕድሜ ከነ ሙሉ ጤንነት ይሰጠው..
እሼ ከቀን ወደቀን አዲስ ነገር ክሬት እያረግህ ታስደምመናለህ እግዚአብሔር እውነትን የምታይበትን አይኖችህን እውነትን የምትሰማበትን ጆሮችህን ይክፈትልህ
ሳላደንቅህ ዝም ማለት አልቻልኩም
እግዚአብሔር ይባርክህ ስኬትን ይጨምርልህ
ከ ኘ
Amin
አሜን😔😔🥺🥺
አሜን 🥺🥺😔😔
በጣም እሽ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ነዉ ቀጥልበት
ይቺ ሴት ከእግዛብሔር ያገኘችውን በረከት እግዛብሔርን በማመስገን ትጀምራለች በማመስገን ትጨርሳለች እሽ ብትሉ ብትታዘዙ የምድር በረከትን ትበላላችው እምቢ ብትሉ ብታምፁ ግን ሰይፍ ይበላችዋል የሚለው ቃል በደንብ ገብቷቷል እንግዲ አንቺ ሴት በእርሱ በጌታሽ ተማምነሻልና እንደቃሉ እያደረገልሽ ነው በርቺ እዚህ ሚዲያ እንድትቀርቢ ያደረገውን ወንድማችን እሸቱንም ከነቤተሰቡ እግዛብሔር ይባርከው ረዥም ዕድሜ ከነ ሙሉ ጤንነት ይሰጠው
❤
"ህይወት ያለቀ ሲመስል የሚጀምርበት ነው"🎉
የገነባኝ ሀሳብ❤
እኔም አሰለቀሰነኚ በበለጠጠ አሰደሰተነኚ።
የሰው ልጂ ውበት ይሄ ነው።
እንደደዚህ ረባርኬ አላዉቅም የኔ ባትሆነኚ ይቆጨኚ ነበር።
የሁለታቺሁ ህይወት ከዚህ ምዶር በላይ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም እንዳንቺ ከቅጥር ህይወት ወጥቼ የራሴ ነገር እንዲኖረኝ ፍላጎት አለኝ እግዚአብሔር ያሳካልኝ ከአንቺ ብዙ ተምሬለሁ
ሰላም እንደምን አለሽ
አንተ ልጅ አስደመምከን። ኧረ እሼ ከየት ነው ምታገኛቸው? ሳርየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባክሽ። ብዙ ተምሬብሻለሁ። ዘመንሽ ይባረክ።
እንዲም ደግ ሴት በአምላኳ እርግጠኛ የሆነች ሴት በዚህ ጊዜ ማግኘት መታደል ጥንካሬም ነው
በርቺ ሳርዬ❤🥰
ያላት እይታ እና አመለካከት ብዙ ነገሬን እንድፈትሽ አድርጎኛል
ድንቅ የሆነች ሴት…..እንደ ንጉስ ዳዊት በከፍታ ላይ ሆና የረዳትን ጌታዋን የማትረሳ ለምን እንደተፈጠረች የደረሰችበት ቦታ እንደደረሰች የገባት ድንቅ የዘመኔ እንቁ ሴት! ዘመንሽ ይባረክ ! ! !
እንዲህም ዐይነት ሰው አለ! ይህች እጅግ የምትደነቅ በተግባሯም በእምነቷም አርአያ የሆነች ትጉህ ታታሪ ሰራተኛ በዕምነት የጸናች ድንቅ እህት ነች። እጅግ በጣም ተደምሜ ነው የተከታተልኩት። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የልቦናሽን በጎ ሃሰብ ሁሉ ይፈጽምልሽ። የዕውነት የአብረሃም ሣራ ማለት አንቺ ነሽ! የሳራን ዕድሜ በረከት ይስጥሽ!
ድንቅ ሴት ነሽ ታባረክ መንፈሳዊ ህይወትሽ ደስ ይላል
ያባቴ ልጅ ተባረኪ ሞገስሽ ፣ ንግግርሽ ፣ ኮንፊደንስሽ ፣ ለነገሮች ያለሽ እይታ የሚገርም ነው ደስ አለኝ ስላየሁሽ እሼ እናመሰግናለን
"ከእግዚአብሔር ጋር ተስማምተህ ላይሳካልህ አይችልም"ድንቅ መረዳት ነዉ
እህቴ አደበትሽ ብቻ ይበቃል እንደ አንቺ ቅን ሰዎችን ይብዛልን በልጆችሽ ተደሰቺ ሌላ ምን እላለው
ከሁሉም በፌት እግዚአብሔርን የምትዉጂ ሰው መሆንሽ በጣም ወደድኩሽ :: ሌላው ለብዙ ልጆች አርአያ ትሆኛልሽ ተባረኪ ሌላው ቅን ሰው ስለሆንሽ ነው Successful የሆንሽው ልጄ ሳራ ምነው ልጅ ሆኜ እንዳንቼ ባስብ ኑር እናቴ ብዙ ነገር ታሳዬኝ ነበር :: ሌላው እን ሌያከበደ ለኢትዮጵያን ታዳጌዎች ምንም የሰሩት ነገር የለም ልጆችዋን ግን ሲደርሱ አሰልጥናለች እርሱም እንድ ውጤት ነው :: ኮ ሜ ድ ያን እሸቱ ተባረክ ይህችን የመስለች ልጅ ወደ Media በማምጣትህ ተባረክ ልጄ 🙏💕
ከፋሽን ሞዴል ባለፈ ለብዙዎች የህይወት ሞዴል የምትሆኚ ጠንካራ ሴት ነሽ የተከተልሽው አምላክ በልብሽ ያለውን እና አምላክ ወዳሰበልሽ ህይወት መግባት እና ለብዙዎች መንገድ እንጀራ ያድርግሽ
yesssssssssssss brave thanks to god for you
እግዜአብሔር ከኔ ጋር ነው የሚለው ቃል እንዴት ደስ ይላል እግዜአብሔር ከኛጋር ከሆነ ምን እንሆናለን እግዜአብሔር ይርዳሽ አሁንም የኔ ውድ❤
በጣም ደስስ የሚል ቁም ነገር ነው። ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ለበረከት ያደሰርግሽ። እሼም ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል።
❤ በፈጣሪ ያለሽ እምነትሽ ደስ ሲል ! በርች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ ሳሪና ።
ድንቅ ሞገሳም ሴት በአምላኳ ላይ ያላት እምነት ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ❤
ለዚህ እኮ የድሬድዋ ልጆች የምንወዳችሁ ግልፅ የዋሆች ናችሁ❤❤❤ተባረኪ እህቴ❤❤❤
ሳራ እንደ አንቺ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ስዎች ይብዙልን be blessed❤
አሁንም የምታመልኪው አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ አሼ እናመሰግናለን ።
❤ በፈጣሪ ያለሽ እምነትሽ ደስ ሲል ! በርች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ ሳሪና ። ከ 🇪🇷
ህምምም ትልቅ የተከበረች ሴት። በዚህ ባበደ ዘመን እንዳቺ ያለ ለማግኝት ከባድ ነዉ። እግዚአብሔር ይባክሽ።
በጣም👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ድንቅ ሴት አምላኳን ያነገሰች
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው በበረከት ይሙላሽ አሁንም እውነት ትለያለች ❤❤❤ አንች እግዚአብሔር ስለአስቀደምሽ ገና ታሸንፊያለሽ❤❤❤❤
ግሩም ሴት ነሽ ሳሪ ስለ ጽድቅና ንጽህና እግዚአብሔርን ስለመፍራት ያለሽ ሃሳብሽ ድንቅ ንው እግዚአብሔር እምላክ ይባርክሽ
እሸቱዬ ሣራ እጅግ መልካም ሴት ናት። ስለ መለካምነቷ ምንም አልተናገረችም። እባክህ የብዙ ደሀ ሴቶች እናት ናትና ከፍ አድርገህ አመስግናት። ዕድሜና ጤና ይስጣት ትዳሯና ልጆቿ ይባረክላት!!!
Amen❤
የምር ተመችተሽኛል ወላህ እኔ ሙስልም ነኝ ሰው በፈጣሪው ላይ እምነት ስኖረውና ጠንካራ ስሆን ደስ ይላል አላህ ያበርታሽ
ሳርዬ የኔ ደርባባ አንደበትሽ ህይወትሽ ጥንካሬርሽ ብዙ ይናገራል። በእውነት ለትውልድ ሳራ (የብዙዎች እናት) ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በጣም ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ።
ዋው ሳሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከወዲያኛው ዓለም ጋር ታግሎ ማሽነፍ ከባድ ነው ያመንሽው አምላክም አያሳፍርሽም እሼ ተባረክ እናመሰግናለን
ቤሩት.ያሉ.እህት.ወንድሞቼ.እግዛቡሄር.ይጠቡቃቹ
… እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ✅
ይህን ፁህፍ በተደጋጋሚ አየሁት ቤሩት ችግር አለ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ስላም ያውርድ
አሜን አሜን አሜን
አሜን😢🎉❤
አሜን አሜን አሜን
ድንቅ ሴት ነሽ በአምላክሽ የምትተማመኚ የአገሬ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
እስኪ የመዳም ቅመሞች የሰው ቤት ስራ በቃ ብሎን የተደላደለ ኑሮን አሏህ ይስጠን አሚን በሉ
😢😢😢😢😭😭😭😭አሜን
አሜን ውዴ🙏😭
አሜን
አሜን🙏
Ameen😢😢
እችን ጀግና ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል
የጥንካሬ ምልክት ነሽ keep it up my sis
አቤት በጌታ መሆን ደስ ሲል ሳርዬ ጌታ እየሱስ ዘመነሽን ያለምልመው ተባረኪ በርቺ
የአመቱ ምርጥ ኢንተርቪው ሳራ ቆንጆ ተባረኪ ሒወት በተግባር ደስ ይላል የሚታይለውጥ❤❤❤❤❤ እሼ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉❤❤
ሳርዬ ወንጌል ነው የሰበክሽው ተባረኪ🙏
እድልና ጊዜ ይገናኛል የሚለው ቃል አንቺ ላይ አየው የጠቀመሽ መማርሽ ነው እግዚአብሔር ደሞ ለታመኑት ታማኝ ነው❤
ሀገሩን የሚወድ ሀገሩን የሚያሳድግ ጀግና ነሽ ስንቱን የሀገር ልጆችሽን አስተምረሻል አሳድገሻል 🙏
አእምሮሽ የተመሰገነ የእግዚአብሔር ሴት ድንቅ ምስክርነት
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስ ስትይ ሳርዬ በቃ ቃላት የለኝም ምን ብዬ ላመስግንሽ እሼ መሌ በጣም እድለኛ ነእ አዲስ ፕሮግራም በተባረከች ሴት ጀመርክ መባረክ ማለት ለራስ ማግበስበስ ሳይሆን ለሌሎች መትረፍ ነው ያሳካልሽ እህቴ ኑሪ የብዙዎች እናት ያድርግሽ እንደ ስምሽ ትርጉም
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሚን
ሳራ ያላት እይታ እና አመለካከት ይለያል፡፡
ጀግና ነሽ ሳሪ ተባረኪ !ደግሞ በአምላክሸ ያለሽ መተማመን ደስ ይላል❤
" እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል" እንደሚል መ/ቅዱስ እንደ ቃሉ ነው ያደረገልሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እህታችን ።
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል ቀሉ በእግዚአብሔር ስለተመካሽና ምሪቱንን ስለለመንሽ እስከመጨረሻው አይተውሽም እየባረከ እየጨመረ ያኖርሻል ከአንቺ የተማርኩት ስኬትሽን ሳይሆን ነገሬን ይዤ በእግሩ ስር መውደቅን ነው ተባረኪ
ሳሪ ቆንጆ ነሽ ውብ ነሽ መልክሽን ማለት ፈልጌ አይደለም አእምሮሽን ነው ብሩህ አእምሮ ነው ያለሽ ።
" ህይወት ያለቀ ሲመስል የሚጀምርበት ነው " በሳራ መሀመድ
የአንተን video አይቼ አልጠግብም እሼ አንደኛ ነህ ምክንያቱም በሀይማኖትም ሆነ በአለማዊ ህይወትህ እግዚያብሄር ባርኮሀል በመቀጠል በርታልን የሀገራችን እንቁ ነህ አንቺም ጠንካራ ነሽ ምርጥ video ነው
አሁንም መገለጡን ይጨምርልሽ!የሰማሽ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔርንና ቆራጥነትን ጨምረሻል።ተባረኪ ዘርሽ ይብዛ
እሼ አመሰግናለሁ ሣራ የመሰለ ክቡር ስብዕናና የሕዝባችንና አልፎም እውነተኛ ምሳሌና አርአያ የሆነች ድንቅ እህት ነች!
ከልቤ አድናቂሽ ነኝ ሳሪ በተለይ ኮንፊደንስሽ አሁን ደግሞ ታሪክሽን ስሰማ አኮራሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ሁሉ አምላክ ይሙላልሽ
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል 🙏🏼 ከዚች ድንቅ ሴት ብዙ ተምሬአለሁ
ቦታሽን አትልቀቂ አሜን ለትውልድ ታፈልጊያለሽ ፣ደሞ ስታምር ፣በአምላክዋ የታመነች ሴት ወደድኩሽ የእውነት❤❤❤❤
ደስ ስትል ጤናማ እዉነተኛ ሰዉ የተረጋጋች እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን ....
አሁንም በድጋሚ ያንቺ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ 💝ምርጥ ሞዴላችን ነሽ
what a Genuine interview!!
አንደበትሽ የተባረከ ነው፤የእግዚአብሄርን በጎነት ስታወሪ ልቤን ደስ አለው
ተባረኪ
ሳርዬ የቡዙ ባለታሪክ 👋👋👋😍😍😍 አንዳናቂሽ ነኝ ብዙ ያልሰማነው አሰማሽን እሸቱ እናመሰግናለን ሳራዬ ማማዬ ደና ናት ስላየሁሽ ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን 🙏🙏🙏
የኔ እናት ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ስለ ቤት አጋዥሽ ስታወሪ ልቤን ነው የነካሽው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦናን ያድለን
አንቺን መስማት እራሱ ዕድል ነው. ተባረኪ
"አያ አንበሳ ዝሆንን አይቶ አይፈራም.."
አንቺ የፅናት ተምሣሌት ነሺ!
ራዕይሺን ኖርሻት!
"የእናት ኢትዮጵያ ጀግኒት" ብዬ በልቤ ሾሜሻለሁ💚💛❤️
ውይይ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደወደድኩሽ❤ ስርዓትሽ ንግግርሽ ትህትናሽ ውይ በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤ ለእግዚአብሔር ያለሽ ቦታ እንዴት እንዳስደሰተኝ ልነግርሽ አልችልም። እሸቱዬ እንደዚች አይነት ጀግና ስላስተዋወከን እግዚአብሔር ይባርክህ
ጎበዝ ሴት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የሚያመሰግንና እሱን ያመነ ያሰበበት ከመድረስ የሚያግደው የለም አሁንም ከፍ ያለው ደረጃ ያድርስሽ!!
እሼ ሳራን በደንብ እንዳውቃት ስላደረክ አመሠግናለሁ የእውነት ምርጥ ናት ከሷ ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ ተባረክ
አቦ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 የማይጠገብ ኢንተርቪው ነው ሣርዬ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏 በረከትሽ ይደርብን 🙏🙏🙏
ቃለመጠይቅ = [ኢንተርቪው]
ንግግርሽ ሲጣፋጥ❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ
የእውነት የሚገርም አነጋገር ሣርዬ አንደበትሽ ሲጣፍጥ መጨረሻሽ ይመርልሽ❤❤
አቦ ተባረኪ ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ አገልጋዮች ሰዎች እዲቀበሏቸው ቃሉን ሲሸቅጡ አንቺ ግንእግዚአብሔርን ታምነሽ የተሰጠሽን ስራ ለእግዚአብሔር ክብር በማዋልሽ ብዙ በረከት ካንቺ ጋር ነው
በጣም የምትገርሚ ጀግና ነሽ የታመንሽው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በእጥፍ ይባርክሽ ❤❤!
ድንቅ- የማትሰለች- ለብዙ ወጣቶች ተስፋ ነች:) ተባረኪ, እሼም እንደዛው🙏🏾
በጣም ጠንካራ ጀግኒት እግዜአብሄር አምኖ ያፈረ የለም ።ስለዚህ መንገድሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ በእሱ ታምነሻልና ታሸንፊየለሽመልካምምሳሌነሽ ተባረኪ ።
በጣም የሚገርም ነው ከእይታዬ ውጪ ነው ሆነሽ ያገኘሁሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ በእምነትሽ
ፅናት ተገርሜአለሁ እሽቱ
በጣም እናመሰግናለን
ሳሪ የምትደነቂ ሴት ነሽ አሁንም ቀረው ዘመንሽን ይባርክልሽ መልካም ሴት ነሽ ❤❤❤❤
አሜን ዘመንሽን ይባርክ: ዘርሽ
ይባረክ! የዘራሽው ያፍራ! አፍርቶ ምስክርነቱን ሰማን: ተድሰትን!! ወንጌልን በተግባር ሰበክሽው:: እህቴ ተባረኪ: እሼ ተባርክ::
በስመአም በእግዚአብሄር ያለሽ እምነት መደገፍ እንኳን ተሳካልሽ ድንቅ አምላክ ክበር ተመስገን 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽😍😍😍😍
ሳራ አንቺን አላውቅሽም ነበር ። Next design የሚለው ስም ነበር ጎልቶ የሚታወቀው ። አባርክሻለሁ ወደፊትም እግዚአብሔር በተገለጠው ሳይሆን ሁሌም የሚቀጥለውን አዲሱን እየገለጠልሽ ቀዳሚ አድርጎ ሁሌም ተጽዕኖ ፈጣሪ ያድርግሽ ። የበረከትሽ ቁጥር ከመታወቅ ይለፍ ።
ቀስ ብለህ የበረከት ብለህ ሸቅል !!
እባርክሻለሁ እሽ ነብዩ ማነህ ደግሞ😅😅😅
ፈጣሪ ነው የሚባርከው አንተ ብሎ ባራኪ😮😂
" ህይወት ያለቀ ሲመስል የሚጀምርበት ነው " በሳራ መሀመድ
እናቴ ስውሯ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት
ምስጋና ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን
Amen amen amen ❤❤❤
ክብር ሁሉ ለእግ/ር ይሁን
@@MussieAnbessie Amen Amen , Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን
ዋዉ ሳርዬ አንቺ ለምድራችን የተሰጠሽ ስጦታችን ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክሽዘመንሽ የስኬትና የእረፍት ይሁን እንወድሻለን❤❤❤❤❤
ተባረኪ፡ሕፃናትን፡ከሽመና፡ወደ፡ትምህርት፡እንድሄዱ፡ማድረግ፡መቻልሽ፡ደስ፡ይላል፡እሁንም፡ፈጣሪ፡ካንቺ፡ጋር፡ይሁን፡
የዘመኔ ጀግናነሺ ሣርየ የኔንግሥት❤
በእግዚአብሔር እምነት በመጽናትሽ ላለሽበት እድል ጠንካራ ተስፋ እና ምስክር ነሽ በተጨማሪ ከራስሽ አልፎ ለሌሎች የእድል በር ከፋች በመሆንሽ እግዚአብሔር ከነምትወጃቸው ልጆችሽ ይባርክሽ ይሙላልሽ ።
❤❤❤
እሸቱም አድናቂህ ነኝ ተባረክ🙏👍👏🏽