@@belimeku180 There is nothing wrong with celebrating the birth of Our Lord and Saviour Jesus Christ on December 25 or January 07. We celebrate the Message, not the day. All the Christian churches (Protestant, Catholic, and Orthodox) celebrate the birth of Christ, knowing that He is the Savior and the Incarnated Word of God.
Betty , I teally changed my atitude towards your political ideas, in that case, my apriciation to you for strong challenges against liar politicians and pastors position. You have become popular in my observation
ውበቱ ከእግዚአብሔር ነው ሙሴ እስኪሞት ድረስ ጉልበቱ አልደከመም አላረጀም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ውበቱ ከጌታ ነው ዘመኑ ይባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ፓሰተር ዳዊት ከምትናገራቸው እንካችሁን የማያውቅ ስጡኝን ማንነገረው አስተማሪ ቃልልነው በብዙ ተባርኬበታለሁ ተባረክ
ፓስተር ዴቢ የምድር በረከት ሁሌም እወዳለሁ ተባረክ ጸጋ ይጨምርል ተባረክ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ዳዊት በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ስትሰብክ ትመቸኘለህ
ትክክል ነው መውደድ ምክንያት ባልእንጀራክን እንደ ራስክ ውደድ ይላል 🥰
ፓስተር ዴቭ በጣም ነው የምወድህ ትህትናህ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ እንኮን ለጋብቻ በአላችው አፈልደረሳችው ተባረክልኝ ።
ዴቭዬ የእግዚአብሄር ሰው አቤት ስነስርአትህ ጨዋነትህ ስለአንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ኑርልን ለእኛ ለሴቶች መካሪያችን ነህ።
ዴቭዬ ኦርቶዶክስ ብሆንም በፍቅር ነው ምወድህ ወንድሜ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@@meseretnigussie3834 ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ይላል ቃሉ መሰረት ጥላቻን የሚሰብክ እምነት የለኝም ሁሉም የመረጠውን ይሁን ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው ከኔ ሚጠበቀው ህጉን ማክበር ነው
@@meseretnigussie3834 አሜን ሆዴ የእግዚአብሔር አምላካችን ጥበቃ የእመቤቴ ማሪያም ምልጃዋ የፃድቃን ፀሎት በቤታቸው ይጠብቀን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የእውነት መንገድ ናት!
ታፈቅሪዋለሽ ????
ነግርቻለሁ የለሁበትም።
Kkkk
ተበጂ ኦርቶዶክስ የድንግል ማርያም ጠላትን አይወድም ራስሽን ቻይ
የሰው ልጅ ሁሌም ክብሩ ነው !!ኢየሱስን ከሰማይ ወደ ምድር ያመጣው ጉዳይ ነው!! በጣም ምርጥ ውይይት ነው በርቱ ደስ ይላል !!
ፓስተር ዴቨ እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ እወድሀለሁ ልጅነቴን እሮብ አረሳውም መቅደላ ስማር ጠዋት ከትምህርት ፎርፌ ቀተን ዘጠኝ ሰሀት ወደቤት እንሄድ ነበር
ከጓደኞቼ ጋር ጌታን አንተቤት በቃል ብቀበልም ግን ወንጌል አልገባኝም ነበር
አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታን ተቀብዬ ሳስታውስህ በህይወቴ ትልቅ ቦታ አለህ ኑርልኝ
በቲዬ ተፅእኖ ፈጣሪ ድንቅ ጭንቅላት ያለሽ ሴት ነሸ ኢትዮጵያ ውስጥ በቲ ከተባለ በሰው አዕምሮ ትልቅ ነገር አገራዊ ነገር ነው አዕምሮአችን ላይ የምመጣው
ዴቭዬ በጌታ ፍቅር እጅግ እወድሀለው ጌታ ይባርክህ🙏
ቤቴ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ፡፡ ከፓስተር ዴቭ ጋር በጣም ትምህርታዊ ፕሮግራም ነበር ተሳክቶልሻል፡፡ሌሎች በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውና እውነታውን የሚያስተምሩ አገልጋዩችን ጋብዣቸው፡፡ስለሚስት የሰበከው ብዙዎችን የማረከና ያስተማረ ትምህርት ነው፡ ብዙ ትዳርም ይታደሳል፡፡በትዳር ውስጥ የሚስትን ሚና የገለጸ ነው እንጂ የባል ሚና የለውም ማለት አይደለም ምናልባት የጌታ መንፈስ ሲናገረው ያስተምራል ወይም አስተምሮ ይሆናል ስላልወጣ ይሆናል፡፡ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፡፡
መልካም የገና በአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች። ለመላው የፕሮቴስታንት ፣ የካቶሊክ እና የኦርቶዶክስ ወንድሞች እና እህቶች መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ።
አሜንንንን🙏🙏🙏🙏
December 25 ye Catholic ena Pro. Sihone. January 7 BeAlem yalou Orto..gena newe....
@@belimeku180 There is nothing wrong with celebrating the birth of Our Lord and Saviour Jesus Christ on December 25 or January 07. We celebrate the Message, not the day. All the Christian churches (Protestant, Catholic, and Orthodox) celebrate the birth of Christ, knowing that He is the Savior and the Incarnated Word of God.
ተባረክ።
Amen!
አዝናኝና አስተማር ዝግጅት ነዉ የደቭ ትዕግስት ደግሞ አንደኛ ነዉ
የቤት በራስ መተማመንና የምታቀርብያቸዉ ጥያቄሽም እንደዛዉ
Love and respect pastor Dave always speaks the truth 🙏🏾🥰🥰🥰
ምርጥ ሰው በጌታም በሰውም የተወደደ ግን ብዙ ቻለንጅ ያሳለፈ
ቤቲዬ አምሮብሻል መልካም በአል ፓስተር ዴቪ እንወድቃለን ባንተ ብዙ ተጠቅሚያለው አሁጎም ፀጋ ይብዛልህ ተባረከ ተባረኩ❤❤😀
tabaraku መረጋጋት ይጨምርልህ ያባቴ ብሩክ ተባረክ❤❤❤❤
ክርስትያን ቡሆንም ያሪዳ ልጅ ትመችኛለ ዘመንህ ዪባረክ ወንድም
ፓስተር ዴቭዬ የታባረክ ሰው።።።ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልን💚!!
ተመስገን ትከከለኛ ቃለመጠየቅ ቻልሽበት መሻሻል መለት እንደዝህ ነው ጋጥ ወጥ መሆን አያዋጣም በርቼ ።
እንኳን እደረሳቹ ወገኖቼ ፓስተር እኔ አልቃወምም አልክ የእግዚአብሔር ቃል ይፈቅዳል ምክንያቱም አገልጋዩ ስለሆንክ እንደ ቃሉ ነዉ መምከር ያለብህ ብዬ አስባለዉ
Betty , I teally changed my atitude towards your political ideas, in that case, my apriciation to you for strong challenges against liar politicians and pastors position. You have become popular in my observation
ፓስተር ዳዊይት ጌታ እየሱስ ይባርክህ
እናመሠግናለን ቤቲ አደራ ወደቀድሞው የጋዘጠኛ አቀራረብሽ እኖዳትመለሽ አንዱን እያንኳሰሱ ሌላውን ከፍ ማድረግ ትርፉ ጦርነት ነው የመጣልን ያው ጦርነት የሆነው ብዙ ትንንሽ ቂሞች ተሰብስበው ነውና ሚድያ ላይ ያላችሁ ሰወች ሰላምን ዘክሩ
ቤቲሻ አልተቻልሽም በጣም ደስ ይላል ዴቨን/ፖስተር ዳዊትን ስላቀረብሽልን እናመሠግናለን 😂😂😂የምንወደው ወንድማችን ዴቨዬ ተባረክ🙏ስለአንተ ጌታን አመሠግናለሁ ።
Pastor David anointed and man of integrity you are always encouraging, highly favoured and a special blessing to the generation.
ቤታ እኔ እንደምረዳሽ እንደዚህ እግዚአብሔርን የምትፈሪ አትመስኝም ንብረት እንደዚህ ከሆንሽ ወደድኩሽ ተባረኪ።ኤፍሬም ግርማ ለማ ።ዘብሄረ እየሱስ።።
ዴቭ የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ቤቲ በሁሉም በጣም ልክ ነሽ donot flee shame completely right God bless you.
ውነት ለመናገር ፖ/ር ዳዊት በእድሜው ይህን አይነት ጥያቄ ሊያስጠይቀው የሚችል ያህል ትልቅ ሰው አይደለም ። እኔ እንደውም ከእድሜው አርጅቶአል ብዬ ነው የማስበው።
ቤቲዬ የለበሽዉ ልብስ በጣም ይገርማል ❤️
Anch seytan pastor Daveya ga selayehush amemej betam tasteyjalsh
ቤቲ ሁሌ እሚገርመኝ ነገርሽ የጎንዮሽ ጥያቄዎችሽ እና ፈገግታሽ ነው ወጋ ማድረግ ስትፈልጊ ምታሳያት ፈገግታ ያስገርመኛል
Me to
😂😂😂😂👍👍
me too😂
ክክክክክክክክክክ
😀😀😀😀
ቤቲዬ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል። ፓስተር ዴቭ እ/ር ይባርክህ።
paster Dave ebbifamii barsiisa kee baayeen jaaladha Bety atis nuuf jiraadhu sabbontuu keenya
ቤትዬ የኔ ፎንቃ እንዴት አባቴ እንደምወድሽ እኮ😍😍😍😍😍😍
ፓስተር ዴብ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ሰላም እና ፀጋ ይብዛልሽ
ዴቭዬ ግልፅነት በጣም ደስ ይለኛል ❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏 you already blessed!!
ተባረክ የተናገርከዉ ድንቅ ነው።
ቤቲ ዛሬ በጣም አምሮብሻል😍
ስልክሺን ባገኝ ኑሮ ልጠብስሺ እሞክር ነበር😋
ፓስተር ዳዊት ቅን የተወደደ የወንጌል አገልጋይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Such a funny and amazing gazetega. Love..love her so much. Keep doing what your doing Bettywa
ዴቭዬ wow Bealen anten eysemawe selasalafeku dese belognal Bate Thanks❤❤❤
ዴቫ እናመሰግናለን:: እንወድሃለን !! ቤቲሻ ወፍረሻል አምሮብሻል
ቤትዬ አለባበስሽ በጣም ያምራል ትክክለኛ የአበሻ ቀሚስ አለባበስ
ቤቲዬ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው እላለው የጌታ ጀግና የሆነውን ሰው ዴቭን ስላቀረብሽ አመሰግናለው
ምን ሆነሽ ነው እንደዚህ አማርኛውን አኘክሽው እኮ ምንአለበት በስነስርአት ብታወሪ😮😮
Kin Ye Egziabher sew, betam new yemakebrih. Diro lij hogne yemayachewin kiristiyanoch sibiena new anten say yemastawisew.
daveን በጣም አከብረዋለው እወደዋለው እኔ ኦርኦርቶድክስ ነኝ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው!
ቤቲ ዛሬ ደግሞ እጅግ አምሮብሻል
ቤቲ ዴቪን ስላቀረብሽልን በጣም አመሰግናለሁ
በአገልግሎቱ እጅግ ተጠቅመበታለሁ የጌታ ብርኳን ተባረኩ
ቤቲ የሐገር ልብስ በጣም ያምርብሻል ሁሌ አይለበስም እንጂ ቢለበሰ ጥሩነበር ያምርብሻል!!
ቤቲ ቀሚስሽ ያምራል፣ ዴቭ ተባረክ
ፓሰተር ዳውት ዝነኛ ነህ ሰትልህ ምነው ክብሩን ለጌታችን ብትሰጥ ሁልጊዜ ሰናገልግል ፀጋውን ለሰጠን ለረዳን አምላክ ክብር ሰጥተን እኛ ከመንገድ ዘወር ማለት ይገባናል::
በእውነት ቢቲ በውጩ አለም ብትሆን በተለይ በ Europe ብትኖር ከትልልቅ አሉ ከሚባሉ አንደኛዋ ሞዴል የምትሆን ውብ ቆንጆ ሴት የኢትዮጵያ ነበረች አሁንም ነች!100%
በሁሉ ነግሮ!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
ከሠርጀሪዋ በዋላ ነዋ አፎዋ የጠበበው እና ያማረችው
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ kkkkkkkkk
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ የሰው ልጅ መልክ ከሆድ ነው የሚወጣው ካላወቅ የሚያውቅ ጠይቅ ሲቀጥል አፍ ሰርጀሪ አይሰራም በሚሰራበት ሀገር ነው ያለነው።
በጣም አሽሙረኛ ሰው ነህ
እግዚአብሔር ይባርክ
ውይ ቤቲዬ እንዴት እኮ እንደምወድሽ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
hahaha, ፓስተር ዳዊት ቤቲ በፊትሕ መገስ አግኝታለች ha ha, እኔ እንደውም ጮሆ የሚወጣ ነገር ሁሉ ጠብቄ ነበር hahahah, ገና ቃለመጠየቁን ስትጀምር *ነገረኛ* ሰው ለመግለፅ የተናገርከው ሐሳብ ትሕትናን አላብሷታል haha, በኔ ግምት ይሔ የመጀመሪያው ኢንተርቪው ማለት እችላለሁ በፍፁም ትሕትና ያደረገችው ha ha የምንወድሕ ወንድማችን ተባረክ, ቤቲ ይሔ ትሕትና ይልመድብሽ,
ጥሩ ነው ቤቲሻ ግን የጠበኩት አይነት አልሆነልኝም የተለመደና የትም የሚገኝ ጥያቄና መልስ ነው ሆኖ ያገኘሁት
Dave funny እኮ ነው!🤣🤣🤣🤣🤣
ጥሎብኝ ሁለታችሁም በጣም የሚወዳችሁ ናችሁ።
My dear tells as pls which part of her is lovely
I can't see her beauty or profession she is just .....
@@hasetgeberchristos3422 how to someone see beyond someone good by blocking him self by long and wide wall?
ቤቲ በጣም የምወደው የጥያቄ ስታይልሽንና ድፍረትሽን ነው ማለት ግልፅነትሽ
Thank you Betty. God bless you.
ተባረኩ ጥሩ ኢንተርቪ ነው እውነት ነው ቤቲ ይሄ ስብከት እኔንም የሚያስቀኝ ነው
Ur questions.... 50/50. Like Dave be blessed all!
Betiyye so beautiful💕💕
Wonderful interview 👏
ዴቭዬ በጌታ ፍቅር እጅግ እወድሀለው ጌታ ይባርክህ
🙈 ወይ ዴቭ የምውድህ ግልፅ እኮ ነህ እንቺም ያው ነገርኛ ነሽ 😄😄😂😂😂😂
ዴቪ የምወድክ ወንድሜ ጌታ ስለሰጠን አመሰግነዋለው
Slezih anchi rasish arogit nesh malet nw lerejim amet yemtawkiw kehone, anchis surgery adrgeshal?
Deros pihon men yetalatal beteye
Confidensoa bechia yebekal
Ena aymerowa 😘👌 berchi
Good intrvew much respect 🙌 👏 🙏
Thank you Bety & paster David i
Pastor Comedian 👉 I appreciate you 🙏
Asteyayet ysetehew ende kalu new ?ena almeselegnim fich yetefekede asmeselkew tider ende alemawi enidininor eyastemarken new tebareku
ፈጣሪ ይመስገን ትልቅ ለውጥ ነው። ቤቲ እንደዚህ ተኮርክማ ማየቴ ይገርማል ወይ ጉድ🤔🤔 ጥሩ ነው በርቺ በርቺ ወደማስተዋል መጥተሻል። ግን ተአምር ሆኖብኛል ምን ቀይሮሽ ነው?
ደቭ አንተ ላይ ብዙ መልካም ነት አለ ብዙ ቅንነት መልካምነት ጥሩ የሆነ ግልፅነት በአገልግሎትህ ብዙ ይለውጣሉሎ ተባረክ 🙏
Deviye siwedih iko tebarek
God bless you 🙏💓💓💓💓💓
Abet chewanet Betiye ! yabzalish 🙏
DEVO Great man! KEEP SHINING, GOD BLESS YOU!
pastor dave Nice to see you I respect him his funny and gives advises to women nice I like him
እኔ ሙስሊም ነኝ,, ንግግሮችህ ይመቹኛል ቀናነትን አይበታለሁ,,ሁለታችሁንም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
ዴቭዬ የኔ አስተዋይ በጣም እወድህ እግዚአብሔር ይጠበቃህ
🇪🇷✨በኢትዮጵያ ከምውዳቸው ዘማሪንጀረጀ ከበደና ተስፈየ ጋቢሶ መዝሙሮች ከፓስተሮች ደግሞ ዴብ ምርጥ ኮመዲይን እና በቀላል የሚይስተምር ከ ጋዜጠኛው ቤቲ ኣንቺ ነው ስብእናሽና ✨
Confidence ✨💎💎💎💎💎✨👍 መልካም ገና ✨🌹🎉🌟🥂🍾🌟✨🌹 ኣንድ ስብከት ደስ የሚለኝ ዴብ ስለ ሂልና የሚል ለፔንጤዎች ሙልጭ ኣርጉ ሲልጣቸው በዚህ በኣሜሪካ እኔ እንደ ኦርቶዶክስ ኣምኝ ሁላቹ እወዳቹሃለሁ ✨ 🌹ዘመናቹ ይባረክ ከኒዚህ ተዋጊ ጦረኛ ፓስተሮች ይስውራቹ ዴብ ፍቅር ነህ ከዚህ ቁረጠው ፍለጠው ባለ ማየቴ ጨምሬ እንድወድህ ነህ ያረከኝ ተባረክ ከነ ቤተስቦችህ ልጆችህ ✨🙏🙏🙏✨🌹
Merry x-mass Betisha ewedishalw keep it up !
He scares her questions like a hell 🤣🤣🤣
This is her funniest show I’ve seen.
I love you so much Pastor Dave 💓 God bless you more and more ❤ 🙏
ግልፅ ያባቴ ብሩክ ብሩክ ሁን ❤❤❤❤❤ በጌታ ፍቅር ወድሃለሁ❤❤❤
የኔ ሞጥማጣ ዉድድድድድ ነው ማረግሽ ጌታ ይብርክሽ በርቺ
Wow Des yemel weyeyet new tebareku
ደፋር ነሽ በብዙ ነገር ወድሻለው ዘረኝነት ብቻ ተይ እኔም ትቼ ነው ውጤታማ የሆንኩት ፡፡
አንተ ሆነህ ሊሆን ይችላል እሷን ግን አይገልፃትም።
ተገላገልክ ብዙወቻችንን ጀማመሮን ነበር ከምር ደም ያነተከትካል አንዳነደ ላይቭ ሰለፓለቲካ እየጮኹ ቪደወ የሚሰሩ ሰወችን ሳይ አዝናለሁ ሳያውቁት ውስጣችው ስም አልባ በሆነነ ህመም እየተሰቃዩ ነው
@Nani Tube ዘረኛ መሆኗን እሷም አምናለች አንቺ ምን ቤት ነሽ
Aif new betam bety psstor tezera yared ebaksh akribln
tebareku 💔💔💔💔💔👏👏👏✊💪👍
Deviye Mirit nehh!😘😘😘Betty Anchi
Betty you are a star but be kind one another person for our country 👍 🙏 🙌 ❤
Little Oprah ብዬሻለሁ
you define journalism Betty.
Bravo betisha 👮♀️ we’re proud of you
Great man! I like him 🤩✌🏾
ቤትሻ መልካም ሴት ሆነሻል። ይብዛልሽ።
ዴቭ ለማይረባ ጥያቄ ጊዜህን አጠፋህ።