ያጋጣሚ ባለድሎች፣ በፖለቲካ ምርጫ ስጋት ውስጥ ያለ ውብውት አልባው ቡድን | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • СпортСпорт

Комментарии • 24

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 24 дня назад +8

    ምንም እንኳን ማራኪ እግር ኳስ ለተመልካች የሚያዝናና ቢሆንም ይህ በአራት አመት አንዴ የሚካሄድ ታሪክ የሚሰራበት ጥቂት እድል የሚገኝበት ቶርናመንት ነው የቀደሙት እነጀርመን ጨዋታቸው አምሮ ሳይሆን በማያምርም ሁኔታ ቢሆን አሸንፈው ታሪክ መዝገብላይ ማስመዝገብ ቅድሚያ የሚሰጡት ይመስለኛል ዝንተ አለም ማን ምን አሸነፈ እንጂ ማን ጥሩ ተጫወተ ብሎ በተለይም ቶርናመንት አለም ዋንጫ እና የአውሮፖ ላይ አይታወስም ቧዬ አምናለሁ ዴሾም ይህን ታሳቢ ያደረገ ይመስለኛል

  • @SedrtulMuntha
    @SedrtulMuntha 23 дня назад +3

    እንኳን ለእስፖርት ጋዜጠኞች ቀን አደረሰህ መንሱሬ

  • @user-sn1cq4xz4n
    @user-sn1cq4xz4n 23 дня назад +1

    Mensurie gobez nek sttenetn esti sle tour de france biniam ghirmay stage victory yadergebet. Ater yale program akrbln bakih

  • @AbdiMusa-tb3zs
    @AbdiMusa-tb3zs 24 дня назад +1

    እርክት ነው ያረከኝ መንሱሬ ትንታኔህ መንሱሬ

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 24 дня назад +1

    France football time Das ayilme sitl anit n midya guile geba wor midya

  • @Aki.aki12
    @Aki.aki12 24 дня назад +1

    France

  • @_soresatube1629
    @_soresatube1629 24 дня назад

    የማይታሰብ ነው።

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 24 дня назад

    ፈረንሣ የሥብሥብ ክምር ነው ያሥጠላል ፍሠት የሌለው ቡድን ነው ሚቀጥል ከሆነ ለዛቢሥ የአውሮፓ ሻምፒዎን ይሆናል

  • @YONYTUBE
    @YONYTUBE 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @amirrash1074
    @amirrash1074 24 дня назад

    Ronaldo vs saliba 🔥🔥🔥

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 24 дня назад

    Attack wins you games, defense wins you titles (Sir Alex Ferguson )

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 24 дня назад

    Ltqmche smye qerb now Tichitcuo ayxle now

  • @AbdiMusa-tb3zs
    @AbdiMusa-tb3zs 24 дня назад

    የነ zidan henry ager bayehon noro alku france asafare ager new

  • @matiyasgirma3480
    @matiyasgirma3480 24 дня назад

    Ronaldo Ar beka belut asltagnochum berasachw ayetmamenum ayasekemtewem ende? Bekaw hagerun gedel yezo eyegba new

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 24 дня назад +1

    መንሡሬ የለዘዘ ቆሎ ታውቃለክ ፈረንሳይ እንደዚያ ማለት ነው

  • @AlebachewAssefa-o1u
    @AlebachewAssefa-o1u 23 дня назад

    Nederlands will go to the final early England will lose in the sf by Nederlands in the final we will see the 2010 go world cup in Berlin and spine will win in the final

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 23 дня назад

    እኔ በበኩሌ ሮናልዶ ላይ ያለው ብቸኛ ጫና እድሜው ነው ባይ ነኝ። ደሞ ትልቅ መሆን የምትችለው ጫናን ተሸክመህ ጭምር ነው። ደሞ ለፖርቱጋል መጫወት እንደ ኢንግሊዝ፣ ብራዚል፣ አርጀንቲና እና እንደ ጀርመን ብሄራዊ ቡድኖች ከባድ አይደለም። ኬን እና ቤሊንግሀም እንኳን እንዲህ ባለ ጫና ውስጥ ጎል እያስቆጠሩ አይደል?

  • @nouvellefleur711
    @nouvellefleur711 23 дня назад

    ስለJordan Bardela የተሳሳተ መረጃ ነው ያለህ እሱ የ RN መሪ ነው

  • @abdiman_madrid15
    @abdiman_madrid15 23 дня назад

    Ronaldo Great football is the World stop Anti_Ronaldo ❤❤❤❤❤Men taselefale kesu wece Free Ronaldo mansur 😢😢😢😢

  • @FarisErdado
    @FarisErdado 23 дня назад

    መንሱሬ ሮናልዶ ሰዉ መሆኑን አንርሳ ለወጣቶች ቦታ ቢሰጥ ወርቃማ ታሪኩ እኮ ንቅንቅ አይልም/ራስ ወዳድ መሆን የለበትም

  • @ishakousman1400
    @ishakousman1400 23 дня назад

    You said france is ugly, do not forget that but trust me france will champion!!