"እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም" የማያዳግም ምላሽ ለዘበነ እና ለወዳጄነህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • "እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም" የማያዳግም ምላሽ ለዘበነ እና ለወዳጄነህ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM

Комментарии • 95

  • @user-rz6ct8ri5q
    @user-rz6ct8ri5q 7 месяцев назад +7

    አቤት ትዝታው አመለጥኩት አመለጥኩትን በአዳዲስ ነፍሳት ላይ ስትዘምር እንዴት ደስ እንደሚል ሁሌ እጄን ያሰቅለኛል፣ ሰማይ ይከፈታል፣ ምነው አሁን በሆነ ጌታን የተቀበልኩት ያሰኘኛል፣ ከ15 አመት በፊት ኦርቶዶክስ ዉስጥ ሆኜ አንተ የምትጮህበት ነገር ሁሉ ጥያቄ ሆኖብኝ ነው ነግሬያቸው ከኦርቶዶክስ ሹልክ ብዬ የወጣሁትና ጌታን የተቀበልኩት፣ ያስመለጠኝ ጌታ ይባረክ🙏 ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ቤትህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ፣ አንተ የተባረክ ነህ🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 7 месяцев назад +5

    አይ ትዜው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በዚህ ሃሳብ ከቤተሰቤ ጋር ስንቴ ለመነጋገር ለማስረዳት ላሳያቸው ስጮህ ድርቅ ሲሉ የማይገባኝ ለነገሩ የዚህ አለም አምላክ አእምሮአቸውን አሳውሯል በጭለማ ላይ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ያብራላቸው😢😢

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 5 дней назад

    አሜን ታማኝ የእግዚአብሔር ባርያ የወንጌል አርበኛ ፀጋው ይብዛልህ።

  • @user-nq8bh5fk9z
    @user-nq8bh5fk9z 6 месяцев назад +2

    ትዜ እግዚአብሔር የእውቀት በሮችን ደጋግሞ ይክፈትልህ❤❤❤❤ተባርከሃል ዘመንህ ይለመልም።

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 7 месяцев назад +3

    ትዜ በርታ እ/ር ዘበነ አንድ ቀን እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦ እንደማያውቅ ነው ሁሌ ስሰማው አንተ እንዲያውም ስለምታነብ ፍንጭ ለማግኘት ያንተ ንግግር የጠቀመዋል !!!!አቤት ኦርቶዶክስ ሆይ ብታነብ ለሰከንድ የሚያስተምረውን አትሰማም!!!

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 7 месяцев назад +3

    እውነትን እንደዚህ ፈትፍተህ አጉርሰን። ተባረክ።

  • @emebetyami2435
    @emebetyami2435 7 месяцев назад +3

    ጌታበዘመንህ ሁሉ ካንተ አይራቅ ተባረክ

  • @hamieshetu
    @hamieshetu 7 месяцев назад +2

    “ባዩትም ጊዜ ተገረሙ፥ እናቱም፦ ልጄ ሆይ፥ ለምን እንዲህ አደረግህብን? እነሆ፥ አባትህና እኔ እየተጨነቅን ስንፈልግህ ነበርን አለችው።”
    - ሉቃስ 2፥48

  • @user-nq8bh5fk9z
    @user-nq8bh5fk9z 6 месяцев назад

    የነ ዘበነን ተረት የሚያበቃበት ጊዜ ቅርብ ነው። ኢየሱስ ክርሰቶሰ የድንግል ማርያም ልጂ ጌታ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 6 месяцев назад

    ትውልድን እያተረፍክ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ዘበነ እግዚአብሔር ይገስጽህ የእግዚአብሔር ን ቃል እያጣመምክ ትውልድ እንዳይድን አሰናካይ

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 7 месяцев назад +4

    ስራ የሞላበት ትልቅ በር ጌታ ከፍቶልሀል ተቃሚዎችህ ምን ቢበዙ እንኳን በክርስቶስ ፀጋ ብዙዎችን ትወርሳለህ አልፈሀቸው በድል ትሄዳለህ ተባረክ

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 7 месяцев назад +2

    እዉነትን ነዉ የገለጥከዉ መቶ ፐርሰንት።

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 7 месяцев назад +6

    ትምህርትህ የማብራራት ችሎታህ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ የተደገፍክ ስ ለሆንክ ቀጥልበት ጌታ ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን ።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 7 месяцев назад +3

    ጌታ በጣም ይባርክ !!!

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo9085 7 месяцев назад

    ፓስተር ትዜ ጌታ ኢየሱስ ወታደር አንተ ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በደሙ ይሸፍንህ ::አሜን

  • @rainman1775
    @rainman1775 7 месяцев назад +4

    GOD BLESS YOU PASTOR TEZETAW!!!

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 7 месяцев назад +3

    God bless you

  • @kalkidanworku2655
    @kalkidanworku2655 6 месяцев назад

    ወንገል ያሸንፋል ወንድማችን በርታ ጌታ ይርዳህ

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 7 месяцев назад +1

    ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 7 месяцев назад

    ተባረክ ወንድሜ ጨለማውን እየገለጥከው ነው በእግዛብሔር ቃል ብርሀን።

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 7 месяцев назад +3

    God Bless U Pastor Tizitaw U are blessed on the word of God!

  • @user-zq5ye5gz3y
    @user-zq5ye5gz3y 7 месяцев назад +2

    Wondime geta yebareki zemenhi yetebarke yehn amen amen

  • @user-vr1ko5ji3d
    @user-vr1ko5ji3d 6 месяцев назад

    pastor ጌታ ይባረክ

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 7 месяцев назад +1

    ፓስተር ትዜ በጣም የሚጠብቀዉ ትምህርት ነዉ በማቴዎስ 1፤25 ሁሌ ምን አለበት በዝህ ጥቅስ ላይ ብሰራ ብዬ ሚጠብቀዉ ነዉ ዘመንህ ይባረክ

  • @eliasesayas-pw2tl
    @eliasesayas-pw2tl 7 месяцев назад +1

    እኛ በወንጌል የምናምን የክርስቶስን እወነት የማንቀይር ነን ውሸተኞች ስንባል እውነተኞች ነን እኛ ከእግዚአብሔር የተለየ ወንጌል የማንሰብክ ነን ።የእግዚአብሔር አገልጋይ አንኳንም ጌታ እውነቱን ገለጠልክ አይኖችንም ከፈተልክ እውነቱን ተናገር ዝም አትበል መብራትን አብርቶ ከእንቅብ በታች ወይም ከአልጋ ስር የሚያሰቀምጠው የለም ለሰዎች ሁሉ እንዲያበራ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል እንጂ እውነት አይደበቅም ተባረክ እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ብዙዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆነካል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በስሙ ምክንያት የተጠላክ ብትሆንም ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋህን ሽልማትን ታገኛለክ ድሉ የኢየሱስ ነው ሐይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉን እችለለው።

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa 7 месяцев назад

    ጌታ ይረዳሃል ትዜ በርታ

  • @jigssagudeta9693
    @jigssagudeta9693 7 месяцев назад

    ዘቤ ብጽት እንደእንጨቱ በቅጽበት በአንድ ቀን ጸንሳ ወዲያው የዛኑ ቀን "በታምራቷ" ጌታን ወለደች የምትልበት ቀን ይመጣልሃል ጠብቅ። ምክንያቱም የሚያምጸውም በአመጹ ይቀጥል ተብሎ ተጽፏልና ቀጥልበት ብድራትህ ይቆይሃልና። የህንንም በቁም እያለህ ታጭደዋለህ። የምትዋሽበት ጌታ ኢየሱስ ቢወድና ቢፈቅድ ምህረት ያድርግልህ።
    ፓስተር ተባረክ የጌታ ጸጋው ይብዛልህ።

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 7 месяцев назад +2

    ትውልድ እንዱድን አንተን ያስነሳ እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ ጸጋው ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ

  • @TigistAberaJira-zi9pc
    @TigistAberaJira-zi9pc 7 месяцев назад

    ተባርክ

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 6 месяцев назад

    ወንድም ትዝታው እግዚአብሔር አብዝቶ የባርክህ የሚየሳዝነው እሱን የሚሰሙናቸው እነደዚህ ያለ ውሸት ማሰተማር ምን ማለት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው

  • @user-rj9pe9tv9d
    @user-rj9pe9tv9d 7 месяцев назад +1

    "Melaktun menfes aglgayochun yesat nebelbal yemiyaderg " teblo endetesafe bekalu kibat Geta yibarkih!!!!!!

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 7 месяцев назад

    Tebarek tize geta eyesus tsegawn yabzalk❤❤❤

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉 Pasterye Gieta Eyesus birik yargih bich key semeyawi eyelebesu biwashu ewntet mewtatu ayker , zemenuko ende duro aydelem snbibo yemireda tewlid dequo new

  • @user-bk1nl4sm3x
    @user-bk1nl4sm3x 7 месяцев назад +2

    Tebarek

  • @eliasesayas-pw2tl
    @eliasesayas-pw2tl 7 месяцев назад +1

    ዮሴፍ ሊተዋት ሲያስብ ሌላ ሚስት አገባለሁ ብሎ ነው የሚያስበው ነገር ግን የጌታ መላክ አንዳይተዋት እና አግብቶ እንዲኖር ነው የነገረው ሌላው ነገር ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ እንዳልተዋት እና ኢየሱስ የስጋ ወንድሞች አንዳሉት ግልጽ አድርጎ ይናገረናል።

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho 7 месяцев назад +1

    yes, the issue of whether St Mary had children or not has no value with respect to our salivation.

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 7 месяцев назад

    ወንድሜ ትዜ ዘመንክኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ❤❤❤. ቃጥልባት

  • @YohannesMulugeta-px8wt
    @YohannesMulugeta-px8wt 7 месяцев назад

    እድለኛ ነው ይሰሙታልኮ

  • @shalomshalom8265
    @shalomshalom8265 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saved1580
    @saved1580 4 месяца назад

    የጠላትን ኃይልና ጥበብ አሳንሰን ስለምንገምት ነው። ገና እነ ዘበነ ላይ ከሚሰራው የበለጠ የተመረጡትን እንኳን እስኪያስት የሚሰራ ኃይል አለው ነገር ግን በኢየሱስ ስም የሚፈርስ ነው።

  • @abyya2271
    @abyya2271 7 месяцев назад

    Tiziye tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayunigatu7203
    @bayunigatu7203 7 месяцев назад +1

    18 የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።
    19 እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።
    20 እርሱ ግን ይህን ሲያስብ፥ እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ታየው፥ እንዲህም አለ፦ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፥ ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ።

  • @hilinaabdulahi9478
    @hilinaabdulahi9478 6 месяцев назад

    Enmesgenalen teze zemenehi yebark 😍😍😍

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 6 месяцев назад

    ማቴዎስ 1:20 መልአኩም:- " የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፣ ከእርሷ የተፀነሰው ከመንፈስ ነውና እጮኛህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ።"
    24. ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ፣ እጮኛውንም ወሰደ።"
    25. የበኩር ልጇንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ስሙንም ኢየሱስ አለው።"

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 7 месяцев назад +2

    👍👍👍👍🎉🎉🎉💛💛💛💛

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 7 месяцев назад +1

    "ሳይገናኙ"

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 7 месяцев назад +1

    ይሄ እኮ በጣም ያሳፍራል😢😢ያበሳጫል😢😢በጣምም ያስተዛዝባል 🤭🤭🤭🤭🤭 በዚህ ምክንያት እኮ ነው የሞት መላዕክ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለከልካይ የሚሰራው

  • @bayunigatu7203
    @bayunigatu7203 7 месяцев назад +1

    18 የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።
    19 እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 7 месяцев назад

    ዶክተር ወዳጀኔ ስብከት ሰብኳ
    ል ኦርቶዶክስ የሚሏት ማርያም
    የመጽሐፍ ቅዱሷ አይደለችም የጠረፏ ንግስት ብሎ ብዙ ጊዜ
    ሰብኳል ዶክተር ወዳጀነ አታፍር
    ም እኔ ለአንተ አፍራለው ።

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 7 месяцев назад +1

    እረ ምን ይሻላል ዘብ ከየትኛው መፅሀፍ ይሆን ያገኝኸው? በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር እንደ ጳውሎስ ይገለጥልህ። ከመፀለይ በቀር ምን ይባላል። ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 7 месяцев назад

    Geta abzito yebarkih

  • @user-fi9me9tf6h
    @user-fi9me9tf6h 7 месяцев назад

    Amlak ymalsk

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 7 месяцев назад

    zeben aylekebet tiret wey yewshet bezat good now 😗😗😗

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 7 месяцев назад

    Zetegereme new

  • @getanehworkineh8439
    @getanehworkineh8439 7 месяцев назад +1

    ማቴዎስ አረጋግጧል

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад

    Dr yeteret Abat Zebene borborte .

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 7 месяцев назад +1

    Yihe seyitan yehone sew zebene yetebale aganinit.ene yemigerimegn esun yemiketelut nachew

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 7 месяцев назад +1

    Brother Gudayu Ye Menfes Naw Sewyew Bea Sigaw Yemiawrawun Atisma YeYazew Erkus Menfes Naw Yemigalibew

  • @megersagurmu8264
    @megersagurmu8264 7 месяцев назад

    oogetayesila danu wandimoch amasaginalew!

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa 7 месяцев назад

    እኔ ምጠይቀው ጥያቄ ከየት ነው የሚያመጣው ዳሩ ሰይጣን ከራሱ ይናገራል ይላል ቅዱስ ቃሉ

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 6 месяцев назад

    ከወለደች በኋላ አውቃታል ማለት ነው

  • @getachewdemesie5209
    @getachewdemesie5209 7 месяцев назад +1

    ግልጽ ሆነልኝ ለምን ድንግል ማለትን እንደሚያጎሉ

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 7 месяцев назад +1

    ማቴዎስ 1 (Matthew)
    18፤ የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።
    "ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ በተገኘች ጊዜ" የሚለው በቂ መልስ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 7 месяцев назад

    እንዴት ያለ ክህደት ነው የእግዚአብሔር ቃል ዮዎሴፍ ፃድቅ ስለነበረ በስውር ሊተዋት ሲል የእግዚአብሔር መላኣክ በህልሙ ተገልጦለት አትፍራ ያለውን መካድኮ ነው ቆይ ግን እነ ዘበነ እንዴት ነው እግዚአብሔርን ያናቁት የተዳፈሩት ?? ያሳዝናል ያሳፍራል እግዚአብሔር ህዝቡን ይታደግ

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 7 месяцев назад +1

    ዘቤ ውሸትን ከየት ነው የሚያፈልቀው ? ቢባልማ ከባህሬ አባቱ ነዋዋዋዋዋ

  • @user-zq5ye5gz3y
    @user-zq5ye5gz3y 7 месяцев назад

    Enemilaw zeben filefit yalaw masafi ye tereteti masafi naw ende?

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 7 месяцев назад +1

    woyi Zebene❗yetetsafe Eyale yaltetsaf ❓beewnet bezih teret Geta hzbun yanqa❗

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa 7 месяцев назад

    ምን ጉድ ይሄ ሰውዬ (ዘቤ እውነት የሆነውን ሁሉ ዘበጠው) እዲያ

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 7 месяцев назад

    ማቴዎስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵⁴ ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በምኩራባቸው ያስተምራቸው ነበር፤ እንዲህም አሉ፦ ይህን ጥበብና ተአምራት ይህ ከወዴት አገኘው?
    ⁵⁵ ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?
    ⁵⁶ እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
    ⁵⁷ ኢየሱስ ግን፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው።
    ⁵⁸ በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።
    ማቴዎስ 12
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁶ ገናም ለሕዝቡ ሲናገር፥ እነሆ፥ እናቱና ወንድሞቹ ሊነጋገሩት ፈልገው በውጭ ቆመው ነበር።
    ⁴⁷ አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው።
    “ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።”
    - ገላትያ 1፥19
    *ስለወንድሙ *ስለአህቶቹ የሚ
    ናገር ክፍልን አንብቡ።
    ወንድማችን ትዜ ተባረክ ፀጋን
    ያብዛልህ።

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይዘሪት ፈለቀች ዘበነ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 7 месяцев назад +1

    ዘበነ ግን አውቆ ነው እንዴ እንዴት አንድ ሰው የኦርቶዶክስ አስተማሪ እሱን የሚገስፅ ይታጣል እንዴ በዛ

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 7 месяцев назад

    ወንድሜ:ዶ/ር:ዘበነ:እንደ:ጳውሎስ:ጌታ:እንዲረዳህ:እመኛለሁ::በወንጌል:እንደተጻፈ:ወይ:እነሱ:አይገቡ:ሌላውም:እንዳይገባ:ይከለክላሉ:የሚለው:ትንቢት:ለምን:ይፈጸምብህ:ውድ:ወንድሜ:እግዚአብሔር:ይርዳህ::😂

  • @feenetbilisuma5110
    @feenetbilisuma5110 7 месяцев назад +1

    ዘበነ ዉሸቱ ከመላ አካላቱ ተነነ በነነ እንዲያዉ በጭሰቱ ጆሮዋችን ታፈነ

  • @seifudagimbe.eyesuskirstos428
    @seifudagimbe.eyesuskirstos428 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂Ehe zebene yemilut yeteret አባት መፃሐፍ ቅዱስ አብቦ አያውቅም ማለት ነው በቃ😂😂😂😂

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 6 месяцев назад

    "ዘበል ፈለቀ፣ ውሸት ፈለቀ"😅

  • @YohannesMulugeta-px8wt
    @YohannesMulugeta-px8wt 7 месяцев назад

    ወዳጄነህን ተወው ጭር ሲል አልወድም ነገር ነው

  • @truth2232
    @truth2232 7 месяцев назад +2

    ዘቤ እኮ ተረት ተረት ነው የሚያወራው እንጂ
    እየዋሸ አይደለም 😂😂😂😂 ትዜ ደግሞ ምን ሆነሀል ??? ለዘቤም አሁን በቅርብ ገድል ይፃፍለታል፣ እሱን እንጠብቅ 😂😂😂

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 7 месяцев назад

    የዚ ሰውዬ ተረት እጅ እጅ አለኝ አሁንስ ምን ፈልጎ ነው ግን

  • @yemesracchekol9350
    @yemesracchekol9350 7 месяцев назад

    ዘቤ ዘባረቂ አዉቆ ነዉ ሊያነድድ ብሎ ነዉ

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 7 месяцев назад

    ሁለቱ እስከዎች :መጨረሻ(ያለው እና የሌለው) ወንድም ዘበነ ለማ መቼ ነው የውሸት ወሬ የ ሚያቆመው?ብንል:-1ኛ, ንስሃ ገብቶ ለእውነት ሲቆም(መጨረሻ ያለው) 2/:-ንስሃ ባይገባ (ጌታን የግል አዳኙ አድርጎ ካልተቀበለ)እስኪሞት ድረስ ውሸትን ያወራል (መጨረሻ የሌለው እስከ😂

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 7 месяцев назад

    ይሄ ሰውዬ ተረቱን ከየት ነው የሚያገኘው 😂😂

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc 6 месяцев назад

    ኤረ በሽማኣም በሉ መምህር ዘበነ። ከየት የማጣ ተረት ነው ይህች የተከበረች ቅድስት ማርያም ያላደረገችው ኣደረገች ብለው የሌለ ትምህርት በማስተማር ሰው የምያሳስቱ?!!😢

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 7 месяцев назад +1

    ዘቤ የተረት አባት

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff 6 месяцев назад

    ወይዘሮ ፈለቀች ዘበነ ማለቂያ አልባ ውሸቱ

  • @yisakaly8365
    @yisakaly8365 7 месяцев назад

    እረ ምን ዓይነት ውሸት ነው እባካቹህ?! ይሄ ዘበነ የሚባል ሰውየ ምንድነው አላማው? እ/ሔርን ትንሽ አይፈራም እንዴ?
    "ዘበነ" ከመባል "ወሸተ" ቢባል ይሻላል።

  • @soljatube127
    @soljatube127 7 месяцев назад

    የዛሬው ቢጫ ውሸት ነው የዘበነ

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 7 месяцев назад

    ውሸት የውሸት አባት

    • @mesifnedebella1693
      @mesifnedebella1693 7 месяцев назад

      ዘቤ የተረት አባት ብቻ ሳይሆን የውሸት አባትም ነው

    • @mesifnedebella1693
      @mesifnedebella1693 7 месяцев назад

      አህይምሮ ሲደነዝዝ ኃጢአት ኃጢአት መሆኑ ይቀርና እንደመልካም ነገር ይቆጠራል ዘቤ የሆነው እንዲሁ ነው

  • @hamieshetu
    @hamieshetu 7 месяцев назад +3

    “ባዩትም ጊዜ ተገረሙ፥ እናቱም፦ ልጄ ሆይ፥ ለምን እንዲህ አደረግህብን? እነሆ፥ አባትህና እኔ እየተጨነቅን ስንፈልግህ ነበርን አለችው።”
    - ሉቃስ 2፥48