የገዛ ወንድማችን የአባቱን መንፈስ ተቀብሎ የሚሰራው ጉድ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025
  • የገዛ ወንድማችን የአባቱን መንፈስ ተቀብሎ የሚሰራው ጉድ!!

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 3 месяца назад +211

    አይይይይይ ጧንቃዮች የማታመጡት የለም አለህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው እንሻአለህ

  • @aregashyigzaw4860
    @aregashyigzaw4860 3 месяца назад +32

    አይዞህ ዘሌ አንተን የሚጠብቅ ሊቀ መላእክት የሰራዊት ጌታ ከሁሉም በላይ ነው

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 3 месяца назад +102

    አኡዙቢላህ ጠንቆይ አስጠቆይን አላህ ያጥፊቸው ያረብ🤲🤲

    • @emuye1225
      @emuye1225 3 месяца назад +1

      Amenn Maryamin.

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 3 месяца назад +1

      ወንድሜ ዘላለም እባክህን ለአንተ ለራስህ ተጠንቀቅ ከቻልህ መምህር ተስፋዬ አበራን አማክረው::

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад +1

      አላሁመ አሚን🤲

    • @ToybaToyba-nu3ep
      @ToybaToyba-nu3ep 3 месяца назад +1

      አሚን

  • @uelodamenu6590
    @uelodamenu6590 3 месяца назад +33

    ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ብቻ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @Ebrahim-t7h
    @Ebrahim-t7h 3 месяца назад +89

    ወንድም አለም እግዚአብሔር ያዉጣህ ዛሬ ደግሞ ስጋ የለበሱ እርኩስ መንፈስ ነው ያመጣህብን እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን😢

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 3 месяца назад +10

    አዎ ብሾፍቱ ብዙ ጊዜ በነዚህ ክፉ መንፈስ ባላችው ስዎች ትታማለች ነገር ግን ብሾፍቱ ምርጥና ውብ የቱርስት ሀገር እየሆነች ነው በእግዛብሄር ስም መንፈሳቸው ይመታ ካላመንክ ምንም አትሆንም ዘሌ በርታ ፀበል ያዝ

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 3 месяца назад +44

    ዘልዬ የኔ ልጅ እራስህን ጠብቅ በተጨማሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 3 месяца назад +7

    ዘልየ እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድምና እህት የተጎዱ ይመስላል ምክንያቱ አባታቸውን እያዩ ስላደጎ የሰይጣን ስራ ስለሆነ እና ጸበል ይዘህ ተንቀሳቀስ

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 3 месяца назад +32

    በኢየሱስ ስም አንተ ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ራስህን ጠብቅ እነሱ መንፈሱን ይቃወሙ ይሰሩ ይፀልዩ ይፈርሳል ጋዜጠኛው ራስህን ጠብቅ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ

    • @MeronGirma-zg8vr
      @MeronGirma-zg8vr 3 месяца назад

      Amen , yeteshefene yehun, in Jesus mighty name.

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 3 месяца назад +4

    ወንድሜ ጀግናው ምንድነው እንዲህ መጥፋት ? ስላየውህ ደስ ብሎኛል የ ዛሬው ደግሞ ከበድ ያለ ነው በርታልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በእየሱስ ስም የጥንቆላ የመተት መንፈስ ከምድራችን የተወጋ ይሁን አሜን

  • @ועח
    @ועח 3 месяца назад +89

    እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ ኩፉ ስራ አንተው ጠብቀን 🙏😢🇪🇷

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 3 месяца назад +7

    አባታችን አዋቂ ነው ስትል አታፍርም አዋቂው ይፍጥረት ጌታ የአለም ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ነው

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 3 месяца назад

      እና ምን ብሎ ያሳምረው ዘግናኝ ድእጊታቸው 😢

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 3 месяца назад +51

    ዘላለም ተጠንቀቅ❤ የሰይጣን መንፈስ ወደአንተ እንዳይመጣ ከፈለክ መጾም፣ መጸለይ እና መስገድ የግድ ነው:: ዝም ብለህ መጋፈጥ የለብህም።❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 3 месяца назад +15

    ዘላለም እግዛቤር ይጠብቅህ የሰይጣን መንፈሰ የሚያሸንፈዉ የእየሱስ ስም ብቻ ነዉ ስጋ ለባሽ ሰይጣንን በጉልበቱ በኽግ ሊረታ ሊያሸንፍ አይችልም እግዛቤር ይገስጸዉና ስራዉ ሁሉ በየሱስ ሰም ይፍረስ ዉዱእ ወድማችን እየሱስን በደሙ ይሸፍንህ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 3 месяца назад +160

    ቅዱስ ሚካኤል ስራችሁን ያፍርሰው አሜን(3)

    • @caaltuuesheetuu5763
      @caaltuuesheetuu5763 3 месяца назад

      Ameen(3)

    • @SalamSalam-uk9cp
      @SalamSalam-uk9cp 3 месяца назад +1

      አሜን

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 3 месяца назад

      ልጁ ሲያሻሺለው አሳቀኝ አዋቂ እንጂ ጠንቋይ አይደለም መፀሀፍ ያነባል አላለም አቀፈም አዘለም ያው ተሸከመ ነው ጂኒ እየሳበ ስለት አስገቡ እያለ በወንዝ እንደ ሬቻ እያመነ ታዲያ ጥንቆላ ነው እንጂ ዶክተር ነው እንዴ አውርቶ አውርቶ ወንድሙን ኮንኖ ሲያበቃ መንፈሱ ያለው እኔ ላይ ነው ብሎ ቁጭ ታጥቦ ጭቃ ዘሌ አላህ ያውጣህ ከዚህ ወርጣ

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 3 месяца назад

      አሜን

    • @ተስፋዩቱዩብ
      @ተስፋዩቱዩብ 3 месяца назад

      አሜን

  • @የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ
    @የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ 3 месяца назад +1

    እንኳን ደእና ቆየከን እባክክን አትዳፈር ተልከው እንዳይሆን እራስክን ጠብቅ እዛ ስትሄድ ቅባቅዱስ ተቀባ ፀበል ተጠመቅ በመንፈሳዊ መፃአፍት ኪስክ ላይ ያዝ ውዳሴ ማርያም አይለይክ እላለው

  • @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
    @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ 3 месяца назад +62

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ከእርኩስ መንፈስ ዘሌ

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 3 месяца назад +15

    በሃገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የምናየው እና የምንሰማው ዲያብሎሳዊ ተግባር በእንደዚህ አይነት ትውልዶች መበራከት ስለሆነ ሀያሉ እግዚአብሔር ምህረቱን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያውርድልን ።የዲያብሎስ መንፈስ በእግዚአብሔር ሀይል ይመታ ።አሜን።

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 3 месяца назад +154

    ዓዋቂ መሬትንና ሰማይን የፈጠረው" አላህ" ብቻ ነው😊

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 3 месяца назад +2

      ኪኪኪኪኪኪ ኧረ ዘሌ በሳቅ ገደለኝ አባብየን ፈልጌ ነበር የመጣሁት አላለም ይመችህ ወንድሜ

    • @SaraIbrahim-j9k
      @SaraIbrahim-j9k 3 месяца назад +4

      Allahu akber❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 3 месяца назад +1

      እንዴ መንፈሱ ነግሯቸዋል እንደሚሞቱ አላለም እንዴ መንፈሱ ፈጣሪ ሆነ እንዴ

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 3 месяца назад +5

      በትክክል የኔጀግና ሀያሉ አላህ ብቻ

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 3 месяца назад

      😂😂😂​@@LeyoLeyo-i6n

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 3 месяца назад +6

    እር የመምህር ተስፉየ ገጠመኝን አዳምጡ እነዚህ ለሰይጣን የሚሰግዱ ናቸው ዘላለም ሳትፀልይ ሳትሰግድ ከነሱጋር አትገናኝ

  • @merkebabera-n5l
    @merkebabera-n5l 3 месяца назад +112

    ውድ ወንድማችን ወይም ዱካ ሾው እራስህን ጠብቅ በመዳኒት እዳይመርዙህ ምክንያቱም ብዙ ጉድ ስለምታጋልጥ ተገዝተው ሊሆን ይችላል ።የምትሉ ላይክ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 месяца назад +2

      እድህአይነት. ሰውችን ብዙው ባይ ጠጋ ባይነኝ ሲቀጥል እሱና የነስራይን እኛ በስስት ነው እምጠብቃቸው

    • @HaregeFikadu
      @HaregeFikadu 3 месяца назад

      ከደጋሚ ከጠንቁ ዋይ ከመተተኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ሰው ተስሎ የሚፈፅምለት የአጋንንት መንፈስ ነው

  • @Amesaluderbie
    @Amesaluderbie 3 месяца назад +14

    አይ ዘሌ ምኑን ነው የምታሳየን ፈጣሪ እንዲህ አይነቱን ከሀገራችን ያጥፋልን

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 3 месяца назад

      አሜን ያጥፋሌን እገዚኦ ሰቱን ሰማሁ

    • @ZahraBe-iw7rf
      @ZahraBe-iw7rf 2 месяца назад

      ሰዉ ሁሉ. ቢቆጣ;ሰዉ ሁሉ ቢያኮርፍ; ሰዉ ክፉም ቢያስብ ፈጣሪ ካላላ ማንም ሊያጠቃህ. አይችልም እኔ ይህን ቪድያ አልጨረስኵትም ግን ዘላለም እና የነስር ዓይን የሰዎችን አስከፊ ችግር ከፈጣሪ ጋር እየፈታችሁት ነዉ አሁን ግን ወዴት እየወሰዷቹህ እንደሆነ አልገባኝም🎉. እባክህ ወደ ጠንቋይ ቤት እንዳትሄድ. 🎉 እነሱ እኮ ወደፍርድ ቤት ሄደዉ ከወንድማቸው ጋር ያለዉን ኬዝ መጨረስ ሲችሉ ወደ አንተ ለምን መጡ. ?? እኔ እናንተ ለመዉቀስ🎉ሳይሆን በየዋህነት በምታደርጉት ነገር. 🎉 እባካቹህ እራሳችን ጠብቁ 🎉የእነ ሄርሜላ አክስት ተመልከት ሰዉ ለራሱ ዘመድ እንኳን ምን ያህል እንደሚጨካከን🎉 እናንተ ገና ብዙ. ብዙ የምትቀርፉት ችግር አለና በጣም ታስፈልጉናላቹህ. እባካችሁ. እኀራሳችሁን ጠብቁ. አላህ ይጠብቃችሁ::🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etagegnehuminda
    @etagegnehuminda 3 месяца назад +207

    በሥመአብ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ብዬ ጀመርኩ ጌታ ይገስፅህ

    • @folakoalkobali5475
      @folakoalkobali5475 3 месяца назад +4

      ጎበዝ

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 3 месяца назад +3

      ውይ ጉዴ እውነት መባል አለበት !
      በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ አሜን🙏🙏🙏 ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚህ አይነት የእርግማን የዲያቢሎስ ስራ ጠብቀን!
      የጠንቋይ ስራ በመድሀኒአለም ስም የተመታ ይሁን🙏🙏🙏

    • @fantayegezahegn3563
      @fantayegezahegn3563 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 месяца назад

      አሜንአሜን

    • @feriotdechasa1606
      @feriotdechasa1606 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 3 месяца назад +8

    እረ ዘሌ እራስህ ጠብቅ ወንድሜ በጣም ያስፈራሉ እንኳን ጠንቃዩ ባለጉዳዮች እራሱ ያስፈራሉ በስመአብ 🎉

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 3 месяца назад +36

    በጌታ በኢየሱስ ስም ሰራች ይፍረሰ ይህ ሁሉ
    የጠንቋዮች መንፍሰ ይወገድ👌👌👌👌

  • @Tegset12Tegset12
    @Tegset12Tegset12 3 месяца назад +2

    አየዘላለም ያስጨንቃን ብለህ ደጋግምከው ይህ እርኩስ መንፈስ ነው ሰማይና እምድርን የፈጠረቹሩ መድሃኒአለም ይጠብቅሀን❤
    እግዚአብሔር ይገፃፃው የዳቢሎስ አገልጋዩች

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 3 месяца назад +32

    ዘላለም በውሰጥሕ ያለ የእግዚአብሄር መንፈስ ከጠንቋዩ መንፈስ ይበልጣል አይዞህ ቦታ አትስጣቸው

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 3 месяца назад +1

    ዘሌ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ወንድም አለም ስትወጣ ሰትገባ ፀሎት አድረግ እባክህን

  • @tsedallove
    @tsedallove 3 месяца назад +31

    እግዚአብሔር ከእንደዚክ አይነት የሳይጣን ስራ ይጠብቀን።
    የሐይማኖት የተደበቁ የሰይጣን ደቀመዛሙርቶችን እኒህን ደብተራዎች ከምድር ገፅ አጥፋልን

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад +5

    ከሰዎች ወስዋስ በአላህ☝️እንጠበቃለን አኡዙቢላሂ ሚንሸጧን ረጂም

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 3 месяца назад

      አዎ አምላኬ ሆይ ገስጽልን አስታግስልን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 месяца назад +44

    ዘላለምየ ከነዚህ ሰው ስትገናኝ ጸበልህን ጠጥተህ፣ጹሎትህን አድርገህ መሄድ አለብህ። በነሱ ውስጥ ሰይጣን. ነው ያለው

  • @aberashgebreyes5627
    @aberashgebreyes5627 3 месяца назад +1

    እግዚኦ ዘለአለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱ የተጣሉት እኔ ልጠንቁል እኔ ልጠንቁል በሚል ነው ምን አርግለኝ ነው የሚሉት እባክህ ከነዚህ ሰዎች እራቅ በንስር አይን የደረሰውን አስታውስ

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 3 месяца назад +16

    ሰለም ዘለለም እንኮን በሰለም መጦህ ራሲህን ጠቢቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddydesalegn1963
    @teddydesalegn1963 3 месяца назад +4

    ልጅ ዘላለም እግዚአብሄር ይጠብቅ እዚህ አገር ያልተሰራ ነገር የለም ዳቢሎስ እንኳን አንተን እግዚአብሄርንም ተፈታትኖታል እነዚህ ሰዎች እርግጠኛ ነኝ እያታለሉ ሊያጠፉህ ከአጠገብህ አጥ ፈቸው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +49

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ

  • @titititi454
    @titititi454 3 месяца назад +3

    ዘለም እባክህ ከነኝህ ሰወች እራቅ ለነኝህ ትልቅ ጸሎት ነው የሚያስፈልገው ይሄ የአጋንት አሰራር ነው
    ይሄ አሰራር በጌታችን በእየሱስ ስም የተቃጠለ የነደደ ይሁን ጌታ ይገስጸው በነገሮች ሁሉ ጌታን አምላካችን እየሱስ ክርስቶ ይንገስ 🙏🙏🙏

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 месяца назад +10

    ዘልዬ ፈጣሪ ከዚህ ነገር ይጠብቅህ እንዲህ አይነት ቦታ ባትሄድ እመርጣለሁ ለማንኛውም መጵሀፍ ቅዱስ የእመቤቴን ስእል አብረህ ያዝ መጥፎ ነገርን ለመከላከል በሰጣሪ እራስህን ጠብቅ ዘሌ

  • @SintuEshetu
    @SintuEshetu 3 месяца назад

    ዘለ በርታ እግዚአብሄር ነው ወደ አንተ የላካቸው ብየ ነው የማስበው ልጆቹን ደግሞ አውቀው ነው እንጂ ለሰይጣኑ ይገበራሉ አያሳድጉም የብዙሀኑን ህይወት ነዉ የምታድነው ህድበት ግንንንንንን ፈጣሪን ሀይል አድርገህ ያዝ ማለትም ፁም ፀልይ ስገድ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሄር ጥበቡን ይግለጥልህ በርታ ወንድማችን❤❤❤

  • @GgfGgf-ss8kn
    @GgfGgf-ss8kn 3 месяца назад +38

    ናስር አይን ጠፋ ብሎ የተጨነቀ😢😢😢😢ዘሌ አላህ ይጠብቃቹህ😢😢

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 3 месяца назад

      አረአልጠፍምአለ

    • @muluworku
      @muluworku 3 месяца назад

      አልጠፍም አለ ቀጥሎዋል

  • @ZebibaSeid-g1x
    @ZebibaSeid-g1x 18 дней назад

    ኸረ ክፍ መፈስ ይብላችሁ ወዳ
    ዘላለም ወንድሜ አላህ ያግዝህ እደው ስንት አይነት ነገር አሳያችሁን አንተና የነስር አይን

  • @alemlegese-sv6gi
    @alemlegese-sv6gi 3 месяца назад +14

    ዘለለም አበክህ እራስሀን ጠበቅ ቅ/ገብሬኤል ቅ/ሚከኤል ድግል ማሪያም ከናልጇ ዋስ ጠበቃ መከታ የሁኑልህ እኔ መጨራሸው ናፍቆኛል

  • @FammilyroomTvHmed
    @FammilyroomTvHmed 3 месяца назад

    በየሱስ ስም ምን አይነት ሰው ናቸው እዝግዮ የአብራሃም እናት ታሳዝናለች ጸበል ውሰዳቸው እባኽህን ወንድምየ🙏🙏🇪🇷🇪🇷

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 3 месяца назад +10

    መንፈሱ ማ እናተ ጋር አብሮ ተወልዶል እናንተ እራሱ ስለ ንብርት ማውራ አቁማትቹሁ ፀበል ተጠመቁ ዘሌ አንተ እራስህ ወደ ፀበል የመምህርን ግርማ ትምህርት አዳምጡ በላቸው❤❤❤ ነፍስ አድን እግረ መንገድህን❤❤❤

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 3 месяца назад +2

    እነዚክን እሕተና ወንድም ነን በለወ የቀርቡትን እንዴት አመንካቸዉ
    እሱ መነፍሱ ያለ ከኔጋርነዉ ከወንደሜ የለም ካለ ለምን በመንፍሱ ተጥቅሞ ሃፍቱን አይካፍልም ሰለዚክ ሁሉን አተመን ፍጣሪ ይከተልህ❤❤❤❤❤

    • @muluworku
      @muluworku 3 месяца назад

      ይራሱን መፋታት ይማይችል ታይኝ ይሰውን ሲፍታ 😂😂😂😂😂 ስራቸው ይፍራስ እግዚአብሔር ከምድር ያጥፍችሁ

  • @Serkadis-tm2kx
    @Serkadis-tm2kx 3 месяца назад +11

    ወንድም ዘላለም መዝሙር 90 በልኡል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል የሚለውን ፀሎት ጠዋት ጠዋት 7ጊዜ ድገመው ከጠላት አሰራር የሚጠብቅ ፀሎት ነው እኔ ከብዙ መከራ አምልጬበታለሁ

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 3 месяца назад +2

    ወደ ፀበል ሂዱ አዳኝም ሰጪም ገዳይም እግዚአብሔር ብቻ ነው መጨረሻው ለልጆች መከራ ያመጣል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ክፉ መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተረገጠ ይሁን መዳን በአንድዬ ብቻ ነው

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад +36

    ይህን ኮሜት የምተነቡ በሙሉ አለህ ከድጋተኛ አደጋ አለህ ይጠብቃቹሁ አሚን በሉ እስት ቅን ልብ የለቹሁ በሙሉ 100k አስገቡኝ

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 3 месяца назад +1

    በስላሴ ስም የዚህ አይነት የሰይጣን ተገዥዋችን እግዚአብሔር ይገስጽልን ።ዘለአለም ከነ ካሜራ ማኖችህ ድንግል ማርያም በሃር ልብሷ ትሸፊንህ። አሜን በሉ።

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 3 месяца назад +11

    አውዙቢላሂ ሚነሹይጣን እረጂም ( ላኢላሀ ኢለላ ዋሸኸዱ አነሙሀመድ እረሱሩላህ ) "አዋቂ አንድ አላህ ቢቻና ቢቻነው "አላህ ይጠብቀን ሰውን አዋቂነው ብሎ ከመገዛት የሸይጣን አምላኪ ከመሆን ይሰትረን ያረቢ አሚን አልኩኝ እኔስ ዘልዬ ጀግናው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

    • @HaleemaHaleema-sw3jz
      @HaleemaHaleema-sw3jz 3 месяца назад +1

      አሚንንከሸይጣንከጠንቋይ,ማመለክ,አላሕ,ይጠብቀን

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 3 месяца назад

      @@HaleemaHaleema-sw3jz እረ ይሰትረንም ውዴ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 месяца назад

    በስመአብ ወወልድ በብዛት ይህን ስራ በእዚያ ክልል መንፈስ የሚሉትን በደንብ ያመልኩታል ጨሌ ተሽክመው እግዚኦ የእስራኤልአምላክ የድንግል ልጂ ይገስፀው ከምድረ ገፅ

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 3 месяца назад +41

    ላሀውለወላ ቅወተ ኢለቢላህ የሚጠነቁሉ ሠወችኮ ቢገደሉ ምድር ላይ ሠላም ይሠፍን ነበር😢😢😢

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs 3 месяца назад

      Sah wallah 😢

    • @tsedallove
      @tsedallove 3 месяца назад +2

      በተላይ ኢትዮጵያ ላይ የስንቱን እድል በሰይጣን ቀሙ😢
      በየ አካባቢያችን ያሉትን ብንጠቁም ሰላም እናገኝ ነበር

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 месяца назад

      betkikil

    • @netsanetbrehanu6458
      @netsanetbrehanu6458 3 месяца назад

      ዘላለም መንፈስ የሚሉት እኮ መጥፎ መንፈስ ነው::በመንፈሱ የተጠቀሙ ሰዎች መጨረሻ አያምርም ቤታቸውም ሲኦል ነው:: እህትና ወንድም እግዚአብሔር ይረዳችዋል እሱን መርጣችዎል 🙏

    • @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
      @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 3 месяца назад +1

      በጣም ወላሂ​@@tsedallove

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል

    አለሑ መነጂና የኢላሕ ጠቆይ የተባሉ ስዎች የሶንቱን ሒወት አበላሹ😢😢😢😢

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 3 месяца назад +19

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam6599 3 месяца назад

    ወንድሜ ቸሩመድሀኒያለም ክርስቶስ ይጠብቅህ ቅ.ገብርኤል ይከተልክ ምንምን ጉድ ውስጥ ነው የሚወስደክ እንዚህን እግዚአብሔር ለንሰሃ ያብቃቸው ልቦና ይሰጣቸው ።

  • @ኤፍታህወለተአረጋዊ
    @ኤፍታህወለተአረጋዊ 3 месяца назад +22

    ወድሜ ዘላለም ዝምብለህ ከጠንቋይ ቤት አትግባ ለተ ቺግረ ነው ፀም ጾለት ሰግደት ያስፈልጋል እባክህ እራስህን ጠብቅእናተም የመምህር ተስፍየ ትምህርት አድምጡ እጠቅማቸሀል

    • @trhas1706
      @trhas1706 3 месяца назад +1

      በትክክል

  • @hirut8456
    @hirut8456 3 месяца назад

    በጌታ በኢየሱስ ሥም እግዚአብሔር ይገስፀው አዋቂ አሉ አዋቂ ጌታ ብቻ ነው ዞላዬ መልካም ወንድም ኑርልን ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 месяца назад +28

    ኢትዮጵያ እንዴት እንደተረገመች መመስከር በጣም ያሳዝናል:: ከእግዚአብሔር ርቀን ህዝባችን እየተሰቃየ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥ።

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 месяца назад

    መ ፀሐፍ ቅዱስን ማንበብህን አተው በርታ ብርታትይስጥሀል ነ ፃያወጣሀል ማንያቃል በዚያከተማስለእናንተ ፀሎት እያደረጎ ምህረትን የሚጠይቁ መልስይሆናል ወንጌል ትስብካከህ ለብጎነው

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 3 месяца назад +8

    ጀግናችን እንኳን በሰላም መጣክልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤ በርታልን

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 3 месяца назад +1

    ዘሊየ ክባደንወ እግዚሃቤር ይጠብቀ ክመትትኛ እና ከደገምትኛ የጠብቀን ለሳንእ ን የዘጋወእና የመንአማ አዋቀንወ አዋቀ እግዚሃቤር ብጃ ንወ አዋቀ በእገ አሲዛጄወ ገደገደገደገደገደገደገደ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 3 месяца назад +92

    አይ መምህር ተሥፋዬ መምህር ግርማ እግዛቤር እድሜያቸውን የርዝምልን❤

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 3 месяца назад +1

    ጠንቆይ አስጠቆይን እግዚአብሔር ያጥፍቸው

  • @meazatenagne4893
    @meazatenagne4893 3 месяца назад +7

    እግዝ ኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከፊታቹ ይቅደምላቹ🙏🙏🙏🙏

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 месяца назад +1

    እግዚኦ ጠቃይ ደብተረ ካለም ይጥፍ

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 3 месяца назад +5

    የእኔ ጀግና የእኔ ወንድም የእኔ አንበሳ ዘልዪ ተወዉ ይህንን ስራ ደእስ አላለኝም የፈለጉትን የዘመኑ አላህን የማአይ ፈራ ፍራዉ በድንጋይ ይመኑ ተዋቸዉ ዘልዬ በጣም ነዉ የፈረአሁት ይህስራ የነዚህ ሰይጣንን ተዋቸዉ መዘዙ ከበደ ነዉ የእኔ ወንድም ፈራሁ አላህ ይጠብቅህ።❤❤❤❤❤💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 3 месяца назад

    ወንድማችን እራስህን ጠብቅ እባክህን የፀሎት መፀሃፍ ለምሳሌ የሰኔ ጎለጎታ ያዝ ።በጣም ያስጠላል .....

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 3 месяца назад +23

    አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በእለተ ቀናቸው ይገፃፃችሁ

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 3 месяца назад +1

    ወንድሜና እህቴ ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ኑ ከዚህ እስራት የሚፈታቹ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ነጻ የሚያወጣቹ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 месяца назад +15

    መጀመርያ ቤቴክርስቲያ ወስዳቹህ ፀበል ይጠመቁ😢😢😢 የሰይጣን ስራ

  • @hussenmohammed-y5q
    @hussenmohammed-y5q 3 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቀን ሀቲማችንን ያሳምርን ያረብ ከሁሉም ነገር የከፍው ሽርክነው በአላህ ላይ ማጋራት ያለማቱ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው አልሀምዱሊላህ ያአላህ እዘንልን ከሽርክ ጠብቀን አሚን አሚን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 месяца назад +7

    ሰላም ሰላም ዘላለም ዘገየ ዘሌ ምርጥ ወንድማችን ያላየነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰራ የለምምምምም።በጣም ይመቸኛል ዘሌ ደፋር ጀግና ነህ አይ ያገራችን ኮተት መቼ ይሆን የሚቆመው ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ይባል የለ😂 ፈጣሪ ይርዳህ ዘሌ አንበሳ እኮ ነህ

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 3 месяца назад +1

    በስምአብ እግዚኦ ምንአይነት ጣጣነዉ መድሃኒአለም አባቴ ይሄ መጥፎ መንፈስ ከነዚህ ቤተሰብነቅለህ ጣልላላቸዉ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @martharufael8673
    @martharufael8673 3 месяца назад +5

    ሰይጣንን እግዚአብሔር ይገስጸው ወንድም አለም እራስህን ጠብቅ በመጀመሪያ አባትዬው እግዚአብሔር ን ክደው ከዛም ሰይጣንን ይዋረሳሉ እግዚአብሔርን ካልካዱ አይሰራም ከዛ በሁላ ነው ሴይጣኑ ስራውን የሚጀምረው ከራማ ሌላ ስም ቢሰጡትም ሰይጣን ሰይጣን ነው ብዙ ስም ሊኖረው ይችላል ጠንቋይ ነዉ ይህንን ትምህረት ለስተማሩን ለመምህር ግርማ አባታችን እና ለመምህር ተስዬ አበራ ይህንን ክፉ ጠላታችንን እንንዋጋ ላስተማሩን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም አለም አትዳፈር የእናትህን ስም መስጠትህ አደጋ ነዉ መንፈስ ሊላክብህ የችላል ይህ ነገረ ይቅርብህ በጥንቆላ የተገኘ ሀብት ለእነሱም አይጠቅምም በሰይጣን የተገኘ ስለሆነ አትዳፈር እግዚአብሔር የጠብቅህ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 3 месяца назад

    ሰላምህን ይብዛ ዘሌ እኳን ደህና መጣህ የሰው ሂወት የሚያበላሹ ጂኒ የሰፈነባቸው አላህ ይጠብቅን ❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    በእግዚአብሔር ሠም እኔን የሚጠብቀዉ ቅዱስ ሚካኤል አተንም ይጠብቅህ አወይየ 🙏😢😢

  • @DemekeGaraneh
    @DemekeGaraneh 3 месяца назад +1

    ዘሌ እንደዚህ አይነት ቦታ ስትሄድ ፀበል ጠጥተህ ቅባቅዱስ ተቀብተህ መሄድ አለብህ እባክህ እንዳውም እንደዚህ አይነት ኬዝ ሲገጥምህ መምህር ተስፋዬ አበራ ጎበዝ ስለሆነ ብታማክረው መልካም ነው

  • @hcddg9966
    @hcddg9966 3 месяца назад +43

    ሰማይና ምድር የፈጠረ ጌታ ካንተ ይሁን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 месяца назад +1

    ሰሃሊነነ ቅድስት
    እረ በኢትዮጵያ ምድር
    ላይ ምን ያልተደረገ ነገር አለ
    አመን በአሀዱ አምላክ
    🤞🤞🤞

  • @AynalemTelila
    @AynalemTelila 3 месяца назад +7

    በስመሀም በወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይገስፀው ዘሌ ዛሬ ደም ምን አመጣእብን እራስእን ጠብቅ እነዚ መንፈሳም አይታመኑም

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 3 месяца назад +1

    አንድ አምላክ ቸሩ መድሃኒአለም ከኢትዮጵያ ምድር የክፉ መናፍስት ስራ የጠንቋይ የመተት የድግም የደፍተራ የሰላቢ የቡዳ ወዘተ...ፈጣሪ አምላክ ጠራርጎ ያጥፋልን አሜን በሉ

  • @امحكمة-ر7ز
    @امحكمة-ر7ز 3 месяца назад +28

    ዛሬ መጀመሪያነኝ ዱካሾን የሚወድ ብቻ ላይክ አድረጉኝ

  • @እውነትአትሞትም
    @እውነትአትሞትም 3 месяца назад

    ዘሌ የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 3 месяца назад +6

    እረጉድ የአላየነዉ እጅ ያልሰማነወጀ የለምእ አለዘላለም ዘገየ እኳን ደህናመጣህልን
    መንፈስእ ሳይሆን ዳቢሎስ የሚስብ ነዉ ሰዉየዉ

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 3 месяца назад +1

    በሥላሴ ስም እነዚህ ልጆች አዋቂ ናቸው ይላሉ እባብንና አይጥ እየሰጡ መንፈስ እየጠሩ ሌሎቹን ግን አጭበርባር ናቸው ይላሉ

  • @bedaneedo4237
    @bedaneedo4237 3 месяца назад +19

    እየሱስ ምን ጊዜም ጌታ ነዉ የትኛዉም ክፉ መንፈስ የተወገ ይሁን::

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 3 месяца назад +1

    መሄድ ያለባቺሁ በዚህ ጉዳይ መምህር ተስፍዬጋ እጂ ዘላለምጋ አደለም ዘላለም ጀግናቺነው ግን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 месяца назад +8

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የዘመናችን እንቁ ጋዜጠኛች። የጠንቋይን የመተተኛ ሴራን በእግዚአብሄር። ሀይል ይፍረስ

  • @mesfinhaile-g6i
    @mesfinhaile-g6i 3 месяца назад +1

    በኢየሱስ ስም የጥንቁላ መንፈስ ይፍረስ
    ❤❤❤❤

  • @ሜሪጋልትግሪይ
    @ሜሪጋልትግሪይ 3 месяца назад +6

    ብስምኣም ወልደ መንፈስ ቁዱስ እነዚ ጠንቃዮች ፈጣሪ ያጥፊቹ😮

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 3 месяца назад +1

    😢😢 ከመምህር ተስፋየ አበራ ጋር አገናኛቸው የእሱን ትምህርት ያድምጡ እባክህን ነፃ ይውጡ የመናፍስትን ሴራ ገና አልገባቸውም 😢😢
    አባታቸውም እናታቸውም ንስሐ ሳይገቡ ሞቱ እግዚኦ

  • @TgasTagas
    @TgasTagas 3 месяца назад +6

    ወንድሜ ከደዚህ አይነት ጉድ አትግባ እሪሳቸው ይፍቱት በስቨአቭ ወልድ ወመፍስ ቅዱስ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 3 месяца назад

    የኔ ምክር ሊጠቅምህ ላይጠቅምህ ይችላል ዘሌ እንድትጎድብን ግን በፍጽም ኣንወድም
    ብቀርብህ መልጃም ነው ብሽፍቱ በጣም ኣደገና የጠንቆዮች ቤት መሆኑን በደንብ ይወራል ኣንተን የተባረክ የተቀድስክ ከመልካም ቤተሰብ የተገኘህ ሰው በተፈለግ ሰው ሁነህ የምትግኝ እግዚኣብሄር ፈርና ኣክባሪ ኣንተ እንዳትጎዳብን ይቅርብህ
    ግድ የለም እግዚኣብሄር ፊት ጠንቆይና ሞርት ከራማ ኣይሰራም ለማነኛውም ግን ወታደር ሳይሆን ምሕረተ ጸጋ የተሰጣቸው ኣባቶች ይዝህ ብትሄድ ጥሩ ይመስለኛል ቢያንስ በኪስህ ባንገትህ መስቀል ድውርሳነ ሚካኤል ገብሬል ሩፋኤል ራጔል ኡራኤል ሳቌል ኣፍኒን የሁልንም መላእክት ድርሳነ ከኪስህ ኣትለየው እነዝህ ሰይጣናት ለመዳን ኣንተ መጎዳት የለብህም ተንቀቅ በልስ እንድ የንስር ሽግር እንዳያጋጥምህ ኣደራ ኣንተ ስትቸገር እንቸገራለን ያመናል ኣንት ደግ ሰው ጠንቀቅ በል ኣደራ

  • @AlmazAraya-m7c
    @AlmazAraya-m7c 3 месяца назад +11

    የቀራንዮ ጀግና እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን

  • @wina-663
    @wina-663 3 месяца назад

    ማርያምን እኔ ሀገር የሆነ ጠቋይ ነበር በጣም ብዙ ሀዝብ ይሄድ ነበር አሁን ላይ የሚሰራበትን ቤት እሰከነህዝቡ በቦንብ እና በእሳት ፈጇቸው በጣም ነው ደሰ ያለኝ ህዝቤ ሰላም አግኚቷል 😢😢😢

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 3 месяца назад +10

    ዘለአለም ተጠነቀቅ ነስር የደረስበት ታውቃለህ ለክፉ ጌዜ ትሆንናለህ እባክ ተጠንቀቅ

  • @Hulubesuhone
    @Hulubesuhone 3 месяца назад +1

    አይ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባባልህ አሳቀኝ እኔ ከራማ እንዳሰመሰል ነው ወንድሜ እራሰህን በፀበል እራሰህን ተሻሸ እነዚህ ቀላል አይደሉም ባትገባበት ጥሩ ነበር ከገባህበት እራሰህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 3 месяца назад +6

    ቅዱስ ተክለሀይማኖት ይጠብቅህ ዘሌዋ ከነዝህ ከእርኩስ መፈስ!

  • @hanamasho3158
    @hanamasho3158 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በላቾው ሰይጣን ከመቸናዉ ዶክተር የሆነዉ መድሃኒት ይሰጣል የላሉ እግዚኦ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 месяца назад +7

    የኛ ሀገርኮ ያሳዝናል ህዝቤ ለሰይጣን ማምለክ መረጠ😢 ለሰይጣን ልጅ ይገብራሉ እግዚኦ ያስብላል የኛ ሀገር ጥንቁልና

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጠባቂ መላእክት ይላክልህ🙏