🔴ባልታወቁ ሰዎች ፋሲል ተደበደበ🙄| የፍቅር ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🔴ባልታወቁ ሰዎች ፋሲል ተደበደበ🙄| የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በስተመጨረሻ ተስማሙ🙏😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
    🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    addis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    ebs
    seifu on ebs
    kum neger
    ale tube
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ebs tv
    aarshe
    emebet kassa new music
    emebet kassa music 2022
    emebet kassa youtube
    emebet kassa music
    emebet kassa
    እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
    እመቤት ካሳ youtube
    እመቤት ካሳ ልጅ
    እመቤት ካሳ ዩቱብ
    እመቤት ካሳ ፕራንክ
    እመቤት ካሳ
    aarshe 2023
    abraham and ruta
    abrshe youtube
    emebet kassa tube
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ የቄራው
    አብርሽ ዘጌት
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    የፍቅር ታሪክ ፊልም
    የፍቅር ታሪክ ወሲብ
    የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
    የፍቅር ታሪክ
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    አማርኛ ፊልም
    ሰይፉ በኢቢኤስ
    yefiker taric
    sunday with ebs
    love story
    kumneger ቁም ነገር
    kidamen keseat ebs
    ethiopian tv show sle hiwot
    ethiopian movies
    ethiopian love story
    ethiopian film
    ethiopian drama
    ebstv
    ebs kidamen keseat
    ebs drama
    amharic movies
    ye fikr tarik
    ethiopian movie
    ዱካ ሾው duka show
    እዮሃ ሚዲያ
    እሁድን በኢቢኤስ new
    ቁም ነገር
    መንሱር ጀማል
    new ethiopian movie
    new ethiopian film
    habesha couple
    feta daily
    ethiopian vlogs
    ethiopia vlog
    eshetu
    endalk tube 2
    ebs tv worldwide
    ynsrayn
    ebs addis meraf
    kum neger ቁም ነገር
    እሙ ካልድ
    habesha drama
    hab media
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    ethiopia drama
    ethio meznagna
    dalol entartaiment
    ዘቢባ ግርማ
    addis radar
    addis kememoch
    addis chewata
    abrelo hd
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    #seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
    #ዱካ_ሾው_duka_show #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    @ethiomeznagna12 @abtube7318 @Dukashow_1 @habmedia1257 @seifuonebs

Комментарии • 448

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e Месяц назад +52

    ልጁነው ያስደበደበው ይሄ የሴጣን ቁራጭ አይዞህ ወንድሜ ተርፈአል 😢😢😢😢

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Месяц назад +35

    አብሽሩ ለኽይር ነዉ ልጁ መታሠር አለበት ኢሄ ጨምላቃ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Месяц назад +18

    እዉነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታን አይዞህ ይሺልሀን ❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Месяц назад +22

    ሶፊ እባክህ ከዚህ በኃላ ለማንም ቢሆን በውስጥ በደንብ ማንነቱን ሳታጣራ አታገናኝ ዝቶባቸዋልኮ የዛን ቀን ራሱ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Месяц назад +27

    በፈጣሪ ስም ይህ የተረገመ ጨምላቃ ወንሜ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ፋሲል

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 Месяц назад +28

    ሰው ሚን ነካው በናታችሁ ዘንድሮ አይዞን ዋንድሜ 🙏

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Месяц назад +21

    እንኮን አላህ አተረፈህ ፈሲል ሶፊ አንተም ረሳህን ጠብቅ ግዜው ከፍቶወል

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Месяц назад +28

    ለሚዋደድ ሰው እኮ ምቀኛ አያጣም ክፋት ለምን እደምናስብ አይገባኝም እረ በሀገራችን ላይ ያለው ችግር ጦርነት የኑሮ ውድነት ይበቃናል እኳን ሌላ ክፋት አስበን ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Месяц назад +47

    የትም ይከርሞና የሰው ህይወት ሊስተካከል ስልመቶ መበጥበጥ እንከንም ፈጣሪ አተረፈህ ❤❤❤❤❤ቤተሰብ ደምሩኙ,የሶፊ ወዳጆቼ የት ናቹ ልያቹቹቹቹቹቹቹ

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Месяц назад +1

      AGANT.YADERebet.knatgni.hzb.yesew.hywet.sistekakel.mayet.ayfelgm😢

    • @narty46
      @narty46 Месяц назад

      በጣም ጅሎች በይ
      አንዳንድ ወንዶች የድድብናቸዉ ነገር ድንበር የለዉም ።የጣሉት እቃ ሢያነሡባቸዉ እማይወዱ እብዶች😏 እህነየ ጎድሎባት ቢያያት አይጠጋትም ነበር የበሸቁ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Месяц назад

      @@narty46 በጣምተናግራለች እኮ,ባጠገቧ ሁሉም እደሸሿት,አሁን ነው ትዝ የሚትው

  • @user-yx5zn9qe6r
    @user-yx5zn9qe6r Месяц назад +21

    ያሳዝንናል ሠው ሂወቱ ሲስተካከል ምቀኝ አይጠፋም

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e Месяц назад +20

    እግዚአብሔር እንኳን አተርፈህ ወንድሜ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Месяц назад +87

    የመዳም ቅመሞችዬ ሙስሊም እህት ወድሞች በዱዋ ክርስታ ወገዮች በፆሎት አስብኛ እህቴ የናት ልጅ ስት አመት ለፍታ የሰራቹ ቤት ፍርሰባት በሰው አገር የሆ ነገ እዳቶንብኛ ፈርች አለ አደራ ዱዋ በፆሎት አስባት አላህይ የናት ልጅ የትሻለ ነገ እደስጣት ዱዋዬ ነው

    • @MerkebAsefa-y3y
      @MerkebAsefa-y3y Месяц назад +3

      አይዞሽ ሁሉም ይልፋል

    • @MayeIove
      @MayeIove Месяц назад +4

      እግዚአብሔር ይርዳት ምስኪን ከባድ ነው ስንት ተለፍቶ ተሰርቶ ማፍረስ 😢

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  Месяц назад +2

      🙏🙏🙏🙏

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 Месяц назад +3

      አይ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢እግዚአብሄር ከሧ ይሁን።ጤናዋን ይስጣት።ለሀገር ለወገን የሚበጅ መሪ ይሰጠን።😢😢😢የታደሉት በሃገራቸው ላይ ሰርተው ይኖራሉ።እኛስ ተሰደን ደም አንብተን ያገኘነውን ያፈራነውን የሚያጠፋ መሪ።የተማረው ስራ አት የተሰደደው ተሰዶ ያፈራውን ሃብቱን አፍርሶ ጎዳና የሚያወጣ መሪ።ብቻ ፈጣሪ ይመልከተን።

    • @user-yx5zn9qe6r
      @user-yx5zn9qe6r Месяц назад +1

      አላህ ብርታቱን ይስጣት ይከብዳ😢😢😢😢

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Месяц назад +9

    በጌታ ስም ፋሲል እንኳን አተረፈክ ያ ልጅ ይፈለግ እና ምርመራ ይደረግበት በርግጠኝነት ዝቶ ነበር የሄደው ዳይ ወደስራ😢😢😢

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 Месяц назад +15

    እንኮንም አተረፈክ ፋሲል መቼም ከዛጂልውጪ ማንም አያሰደበደበውም የዛለት ዝቶበትነበር የወጣው

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
    ሶፊ ደስታ እንጂ ጭንቀት አይችልም

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад +11

    የባለፈዋ ችኩ ትሆናለች ያስደበደበችው ፈጣሪ ይማርህ👍👍👍👍👍👍

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Месяц назад +7

    የመድሐኒአለም ያለህ እኳንም ያልገደሉት እኳንም ተረፍክ😢😢😢ያልጅነው ያስደበደበው ሌላ ጥርጣሪ የለውም😢😢😢

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu Месяц назад +28

    አሁን ይሄ ልጅ ምቀኝነት ካልሆነ ከሷ ጋር እኮ አይመጣጠንም

    • @SaraSara-wv8on
      @SaraSara-wv8on Месяц назад

      ምን ማለት ነው😳የለየካችሁትስ🤔🤔ምንም አይወጣለትም ሽቅርቅር ነው አጭርነቱን አይታችሁ ነው አይደል ታው ፈጣሪ ተሳስቷል ማለት ነውን😢?የስራ ሠው ነው ያውም ሀብታም ነው ግበዝ ታታሪ ነው ብዙ ሴቶች ይፈልጉታል😏😏😏😏ስታናድዱ ኮሜቶች ግን እግዛብሔ ያያናል በሉ የምታምኑትን ፍሩ

    • @MeseretMepngistu
      @MeseretMepngistu Месяц назад

      እኔ ያልኩት አሁን መጥቶ እየበጠበጠ ያለውን ነው።

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Месяц назад +22

    ልጁ እዳደረገው ያስታውቃል እሱ ነው😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +6

    ስውን መግደልና ማጎሳቆል ጀግንነት የመስለባት ሃገር

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +7

    😢😢አይዞህ ፋሲሎ ውይ ይከ ክፉ በግድ የኔ ካልሆነች 😢😢😢እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይ ፍቅር😢❤

  • @Media-ht5ok
    @Media-ht5ok Месяц назад +40

    የደብረዘይቱ አቤል ነው የምትሉ በለይክ አሳውቁኝ

  • @Tgst1212
    @Tgst1212 Месяц назад +6

    ሶፊ ግን ለምንድነዉ ለልጁ የማትከታተለዉ
    በሌላ ሰዉ ቢሆንም ለተወሰነ ጊዜ ተከታተለዉ ርግጠኛ ነኝ የሆነ ነገር ታገኛለህ😊

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Месяц назад +3

    ሶፊ የምችለውን አድርግና ፋሲልን አሳክመው ጥላቶቹንም አጣርተህ ለህግ አቅርብለት አደራ ፋሲልየ አብሺር ፈተና ቢበዛም ጠንካራነህና ጠንክር አዞን እጂ እንዳሰጥ

  • @DebrituChane-zh9fv
    @DebrituChane-zh9fv Месяц назад +4

    ሶፊ ጥፋተኛው አንተነህ አገናኘኝ ያለህን ሁሉ ማንነቱን ሳታጣራ እያገናኘህ ነው ችግር የምትፈጥረው።

  • @hirut8456
    @hirut8456 Месяц назад +3

    ሶፊ መልካም ሰው በጣም ሩሩ ነክ ተባረክ ፋሲል እግዚአብሔር ይማርክ በፍቅር ውስጥ ብዙ ፈተና አለ ብርቱ❤❤❤

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 Месяц назад +10

    ልጁነው መያዝአለበት

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Месяц назад

    እሺ እንፀልያለን ለእትሽ እግዝአብሔር የተሻለ ነገር ይስጣት ለበጎ ነዉ አይዞሽ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +9

    ምሥኪን😢😢😢አይዝህ

  • @SrUae-bh9nr
    @SrUae-bh9nr Месяц назад +4

    እንኳንእግዜብሔርአተረፈክ😢😢ፋሲሉ😢ያየስይጣን.ቁራጪነው.😢ያስደበደበው😢ምንየተረገመነው😢

  • @user-di9nu9uz2r
    @user-di9nu9uz2r Месяц назад +3

    ይህ ጭምልቅ ወሥላታ እሱነው ያስታውቄላ አድቡ አይቀመጥም ሹይጦን ፋሲሌ እኳንም ተርፈክ😢😢😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +9

    ያ ወጠጤ ነው አቤል ተብዬው እስከዛሬ የት ነበር በሽተኛ እራሳቸውን እንኳን በደንብ ማስተዳደር የማይችሉ ቂጣቸውን እንኳን የማይጠርጉ እሮጠው ፍቅር ላይ ይንጠለጠላሉ ደህና ሂወቷን እየመሩ ያሉ ልጆችን የትም ከርመው ይመጡና የሰው ሂወት ይበጠብጣሉ ይከ አቤል 😢😢😢😢ሹጣም

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +4

    ያነ የዛተበት ልጂ ነዉ ያስደበደበዉ ማለት ነዉ!!!"

  • @user-zy3we8es2p
    @user-zy3we8es2p Месяц назад +5

    አይዞህ ፋሲል እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም❤

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Месяц назад +1

    እንካን እግዛቤር ያተረፈክ አይዛህ😢😢😢😢

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Месяц назад +2

    ሶፊ ትእግስትህን እየገረመኝ ብቻ አይደለም እይስቀናኝም ነዉ ተባረክ

  • @user-cg7wn8ir5c
    @user-cg7wn8ir5c Месяц назад +2

    በጣም የሳዝናል አይዞ እንኩዋን አታርፍክ 😢

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Месяц назад +7

    ያየተረገመ ጨምላቃ ወድሜ እኳን አላህ አተረፈክ

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Месяц назад +14

    ባለፈዉ ዝቶ ነዉ የወጣዉ

  • @MahirEbrahim-cc4gb
    @MahirEbrahim-cc4gb Месяц назад +9

    ሶፊ ምርጥ ሰው
    የእውነትይሄ ልጅ በጣም ያሳዝናል
    ከመጀመሪያ ጀምሮ ፈተናዎች በዙበት
    ያ የናዝሬቱ ፈቅረኛዬ ያላት ልጅ መያዝ አለበት

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Месяц назад +1

    ፋሲል አይዞህ 😢 እራሱ አቤል ነዉ ሰዉ ቀጥሮ ያስደበደበዉ የተረገመ ልጅየስራህን ይስጥህ አቤል

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Месяц назад +6

    የዛተበትን ቭደዋ ለህግ አሳዩና አሲዙት የሰው ሂወት ውስጥለምገቡ ዘልዛላወንድች ገደል ግቡና

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Месяц назад +2

    በክርስቶስ እየሱስ ስም እግዚአብሔር ሆይ በምን ዓይነት ዘሜን ነዉ ፋስልዬ የኔ ውድ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወይኔ❤❤❤❤❤😢😢😢 ሳሚሬዬ የኔ ሕያዋ እግዚአብሔር አሌ ኡፌፌፌ❤❤❤❤😢😢😮😮

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Месяц назад +11

    በእርግጠኝነት ያስንጥር እንጨት የመሰለ ልጅ ነው ለሕግ ይቅረብ።

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ Месяц назад +7

    ቤልት ማሰር ልመዱ ድንጋጤው እዳለ ሁሉ ግን ❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +4

    '
    ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው ፡፡
    ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ...
    ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ።
    ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታም ጌጥ ፣ ንግግርም ወርቅ ይሆናል።

  • @mhirat
    @mhirat Месяц назад +10

    ሶፍ አበቴ ፈጠር ይጠቅሕ እደሀለው እረስን ጠብቅ 😢❤

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c Месяц назад +4

    አይዞህ ወንድሜ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Месяц назад +3

    እሳም ጋርቤ ያህል ሴት የያዛያቸው ወዶች ህፃናት ወጤጤናቸው ለማንኛውም እኳን ያልሞተ እግዚአብሔር ይማርህ😢😢

  • @user-ts9bf7iy9e
    @user-ts9bf7iy9e Месяц назад +3

    ልጅቱ ስተሰዝን ከልቧ ነው የምትወደው❤❤❤❤

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq Месяц назад +4

    አይዞን😢😢😢

  • @user-zj4ju6yk5e
    @user-zj4ju6yk5e Месяц назад +2

    Ayizoh yene wondim majemaram farito nabera yefara nagari daresabti ichi yetargamchi seti askaychu lijun😢😢

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Месяц назад +1

    አቦ ያነልጅነው አፈቀረኩ ያለውልጅ ኤጭ ይሄ ህፃን😢😢 እግዛብሄረ ይማረህ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Месяц назад +4

    ሦፊየ አተንም አሏህ ይጠብቅክ ወድሜ እራሥህን እየጠበቅ እሽ

  • @hayahusayn5568
    @hayahusayn5568 Месяц назад +2

    ያረብ አብሽር የኔውዴሜ

  • @uthg7338
    @uthg7338 Месяц назад +2

    እኮንአላህ 😢😢አተረፍህወድሜ😢😢ምንአይነት ነው አይመቀኛቀንአይውጣላቸው

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Месяц назад +2

    ራሲህን❤እየጠበክ❤የኔ❤ጀግና❤ወንድም

  • @yuotub1126
    @yuotub1126 Месяц назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ሶፊ እራስህ ጠብቅ ከአላህ በታች

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c Месяц назад +2

    ያአላህ አላህ ያሽርህ ይያዝ ልጁ ምቀኛ

  • @doda9780
    @doda9780 Месяц назад +1

    ልጁ መታሰር አለብ መጀምሪያ እንገነይናለይን ብሎ ናዉ የዎጥዉ 😢ማፈሪያ .አይዞ ዎንድሜ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +2

    ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад +2

    አላህየደረሥልህ😢😢

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk Месяц назад +7

    መጀመርያ ባታገናኛቸው ይሄአይመጣምነበር ሶፊ

  • @zizuseid
    @zizuseid Месяц назад +6

    ሶፊ ተክክል እየሰራህ አይደለም አሁን ልጁ ወደ አገሩ ያመልጣል

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +1

    ሶፊ ብዙ ልምምድ ያስፈልግሀል እንዴት ማዉጣጣት እንደምትችል ደግሞ መለማመጥ ሳይሆን ቆፋጠን ማለት ለብህ በጣም ለስላሳ ነህ ሁሉንም እንዳይከፋዉ ሳይሆን ተጠርጣሪዉ ላይ ይሁንም አይሁንም ቆፋጠን ኮስተር ማለት አለብህ መስቀለኛ ጥያቄም ማወቅ ለብህ!!!""

  • @biroziro8309
    @biroziro8309 Месяц назад +4

    ሶፊ ከደዚህ አይነት ነገር እራስህን አግል በሴት የሚመጣ ፀብ መጥፎ ነው

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt Месяц назад

    ፋሲል እገመዚአብሔር ይማርህ አየዞህ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታ

  • @Media-ht5ok
    @Media-ht5ok Месяц назад +2

    እግዚአብሔር እንኴንም አተረፈክ ወንድሜ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር እንካን አተረፈክ አይዞኝ አንችም በርችለት አይዛሽሁ

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n Месяц назад

    እንካን እግዚአብሔር አተረፈክ

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +3

    Uffffff very sad egzabeher yemareh 😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ሶፊዬ ያ አጭበርባሪ ነዉ ለሄግ አቅርቡት አላህ ይማርህ ወንድሜ አይዞህ🎉🎉🎉🎉

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Месяц назад +2

    እንኳንተረፍክወድማችን😢😢

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 Месяц назад +3

    ገና አልጨረሰኩም ከእናንተ ጋር ብሏል እኮ የፎከረውን አደረገ ምቀኛ

  • @gjch5302
    @gjch5302 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይማረው በመጮክ አደለም አች ሆደሾ ልመቾ ነው ታዲያ

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi Месяц назад +1

    አግዝብሔር ይማረህ ወንደም

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Месяц назад

    አይዞኝ አላህ አፍያ ያርግህ ወንድሜ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል በደንብ አጣሩ እሱ ካህን ለህግ ይቅረብ ልጁ ያስታውቃል ይርበተበታል አላሁ አዕለም

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve Месяц назад +2

    ፈተና የበዛበት ፍቅር 😢😢😢😢

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Месяц назад +4

    ዎይኔ ምስኪን 😥

  • @user-np6pp4jv3h
    @user-np6pp4jv3h Месяц назад +11

    በመጀመርያ ለፓሊስ አመልክቱ እና ፓሊስ የጣራ

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Месяц назад +4

    ምን ብሎ ይናገራል አይ ሶፊ አወ እኔነኝ ያስደበደብኩት ይለኛል ብለህ ነበር እንዴ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤ፋሲሌ ያ የተረገመ የዉሸት ስሜት አለኝ ባዩ ነዉ የሚሆነው ለህግ ማመልከት አለብህ እንደምንም ብላቹሁ እንዲመጣ አርጋችሁ ለህግ አቅርቡት ሲጠፈጠፍ እዉነቱን ይለፈልፋል

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 Месяц назад +1

    አብሽሩለኽይርነዉልጅመታሠርአለበትይህጭጋፍ

  • @abdelal-rahmanmohammed9553
    @abdelal-rahmanmohammed9553 Месяц назад +4

    ልጁ ነው በቅናት እሱነው

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 Месяц назад +3

    ልጁ ራሱነው በጓደኞቹ ወይም በዱርዬዎች አስደብድቦ ነው ያስታውቅቤታል በመፀሐፋ ቅዱስ የምያምን ከሆኔ አስምሉት ደግሞ ምስክር አለ ስዝት ነበሬ ራሱ ነው አሳታዊቅቤታል በደንብ እንዳት ለቁት እንደዝማ በቀላሉ አያምንም መቼም ልጁ ራሱ ዱርዬ ነው አያምንም እንዳትለቁት ሶፊ ጌታ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Месяц назад +1

    ሚስኪን ፍሲል አብሽር አላህ ያሽርህ

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Месяц назад +1

    እንኳን አላህ አተረፈ፣አብሺር፣አላህ፣ይማርህ

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk Месяц назад +7

    ይሄ ጫጩት የመሠለልጅ ፍቅርያዘኝ ሲል ይገርማል

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 Месяц назад +3

    ያአላህ😭😭😭

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se Месяц назад +2

    ከበድ ስታት የሠረሀዉ ሶፍ ነዉ ምክነቱም መጀመሪየ ከአቤል ጋር መገነኘት አልነበረበትም እነሱ የሉበት መሠወቅ አልነበረበትም ህወተቸዉን ልበጥብጥ ነዉ የመጠዉ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 Месяц назад +1

    አችዴሞ ተረጊየተረጋመጨረሻውያምራል

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j Месяц назад +2

    ዎደዳት እንጅ አልዎደደችውም ልጁ ምን ነካው ፋሲል አይዞን ዎንደሜ

  • @HalimaAhmed-fb3ll
    @HalimaAhmed-fb3ll Месяц назад +2

    😢😢😢😢😢 miskiin❤❤❤❤

  • @SqqeSww
    @SqqeSww Месяц назад +1

    እግዚያብሔር እኳን አተረፈኳክ ሳምሪ ተረጋጊ ሶፊንም አታስጨንቂው

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Месяц назад +5

    እንኳን ተረፍክ አይ ሰው አጨካከናቸው ኢትዮጵያ ወደየት እየሄደች ነው

  • @user-rk7iq4mv4o
    @user-rk7iq4mv4o Месяц назад +2

    ሰውጤናነሰቶታልደአብሺር❤❤🎉

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +1

    እረ ደሙ አልቆመም ሀኪም ቤት ዉሰዱት አንቺ ደግም ተረጋጊ ብቻሽን መሄድ የለብሽም የህግ አካል ይዛችሁ ሂዱ ሶፊዬ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትሂድ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yeshidejene7632
    @yeshidejene7632 Месяц назад +1

    sof indezi ayinet fiker yemi kena ayi tefam yasidebedebewu ya lij new gin sofi indezi ayinet sewu atagenagni

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Месяц назад +1

    ሰትዮ ለምን አትረጋጊም በጩሀኸት ሚሆነገር የለም ሮጠሽ ሄድሽ ሮጠሽ መጣሽ ሶፊ ላይ አትጩሂ ነገሩ ያሳዝናል ግን ተረጋጊ ዳይ ወደ መፍትሄው

  • @aminamuhammed6110
    @aminamuhammed6110 Месяц назад +3

    ልጅ ካላሰዴበዴበው ያች የሆነ ግዜ እወድሀለሁ ያለችው ልጂ ትሆናለች