አባወራዉ ስለሌለ አሰሪዋን ሰራተኛ ያደረገቻት የቤት ሰራተኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 май 2024
  • #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 250

  • @user-ih3tr5nz3c
    @user-ih3tr5nz3c Месяц назад +36

    እኛን ኢትዮጵያኖች እኮ አውቆ ነው ፈጣሪ ደሃ ያደረገ ትንሽ ሃብት ሲኖረን ምንኩራብ ድሃ አናስቀመጡም በአፍንጫችን ማምራት እንጀምራለን 😂😂😂😂

    • @Fatima-nt6do
      @Fatima-nt6do Месяц назад +1

      እዉነት ነዉ😂😂😂❤

    • @user-qf5ld3mz9i
      @user-qf5ld3mz9i 26 дней назад +1

      እውነት ኖውውውው😂😂😂

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +14

    በጣም ገራም ሴት ነሸ. ጎበዚ. ይመችሽ 👍👍👍👍😁😁😁

  • @user-xs8wi9ul2r
    @user-xs8wi9ul2r Месяц назад +105

    ላይክ እሮኛል 100ፋልጋለው

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf Месяц назад +19

    እንደዚህ ዓይነት ነገርማ የለም የማይታመን ነው ሠራተኛም አሠሪም እንደዚህ ሊሆን አይችልም

    • @mamitube3647
      @mamitube3647 28 дней назад

      እኛ ሀገር ይኖራል እንጂ ያት ይሄዳል ሚክኒያቱም እኛ ሐበሾች ሲንባል የሆነች ነጋር ነው ምንፈልገው

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 27 дней назад +3

    ሰራተኛን ክፉ የሚያደርጉት እንደዚች አይነት አሰሪ ናቸው 😊

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu Месяц назад +7

    ጥሩ አስተማሪ ነው ያቀጠል እመቱሉ በላይክ❤❤

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx Месяц назад +7

    የምረ በጣም ምረጥ ፊልም የሚያሰተምረ ነወ እናመሰግናለን

  • @DhbdShbcf-hw9sz
    @DhbdShbcf-hw9sz Месяц назад +14

    ብድር በምድር ይልሀል አባቴ😂😂😂😂😂😂

  • @yemuhamdeenat9455
    @yemuhamdeenat9455 Месяц назад +18

    ካሜራ ማኑ ግን ለማጅ ነው መሰለኝ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 17 дней назад +1

    መጀመርያ መልካም ብትሆኝላት እዲህ ባላደረገችሽ ደግ አደረገችሽ

  • @user-ch2in7sh9e
    @user-ch2in7sh9e Месяц назад +17

    ቀረፃቹን አስተካክሉ ሁሌ የ እናንተ video ይንቀጠቀጣል በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Месяц назад +4

    የሌለ ምን ስለሆነች በቤቴ ሰራተኛ ገብታ የምታዘኝ አይደለም ስለ ልጅ ሌላም ለምን አታወራም ሆ የማይመስል ነገር እዴት ዳይረክተሩ ይህን ማየት አቃተው እዴትስ የተሰጣቹን እስክሪቢት በደንብ አታነቡም በማህበረሰባችን ሰራተኛ አሰሪዋን በቤቷ ታዛለች ድራማም ቢሆን ያለ የሚሆን ስለሆነ አስቸውሉ😂

  • @Kaala-um5zk
    @Kaala-um5zk Месяц назад +1

    ጃግና ጥሩ ትምርት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ii3hm7iq1q
    @user-ii3hm7iq1q 9 дней назад

    ዋውደግ አደረግሻት ብድረሽን ሠራሽላት ድሮም ሰው ከፍቶነው ሠውን የሚያከፍው ሠራተኛን እደዚ የሚያቋሽሹትን የሚያገላቱቱትን አስፈጉልን ድካሙን ይቅመሡት ከዚላይ ሠራተኛይቱን ሣላደቃት አላልፍም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Месяц назад +7

    ጥሩ አስተምረሻታል ብሩን እንኳን አስላክሻት ስልኩንም እንኳን አስገዛሽ የላብሽን እንጂ የሰው ላብ አልወሰድሽም ጀግና ነሽ

  • @user-wu5jq9pc3v
    @user-wu5jq9pc3v Месяц назад +5

    የናቁትይወርሳል የፈሩትይደርሳልአሉ እኛሀበሾቺኮ በተኮል ሸይጧንለራሱ በእድሜብቻነውየሚበልጠን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm Месяц назад +3

    በጣም ገራሚ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl Месяц назад +4

    እሰይ የሥራዋን ነዉ ያገኘችዉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AbduAlil
    @AbduAlil Месяц назад +1

    ትክክል

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Месяц назад +8

    😂😂😂😂 አቤት ቸኩዬ ሁለቱንም የስድብ መሀት ላወርድባቸው ነበረ
    ❤❤❤ መጨረሻው ንጀት አርስ አቀራረብ ነው

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s Месяц назад

    ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @user-pj5ye7nk2d
    @user-pj5ye7nk2d 12 дней назад

    በጣም ገራሚ እሴት ነሺ ይመችሺ መቸም ቢሆን ትልቅ ትልቅ ነው ምክሪሺን ጨምሮ

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9g Месяц назад +2

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 Месяц назад +8

    Wooow እኛም አንድ ቀን እንድ ከመደሞች ጋ ብንቀየይር ጡሩ ነበር 😢😢ሰውነት ጃግነና ነሽ ውይ ምስጥር እንድ ወጋ የስከፍላል

    • @Selamtub
      @Selamtub Месяц назад +2

      😅😅😅😅

    • @kamela951
      @kamela951 Месяц назад +1

      እኮ😂

  • @SinduBeharu
    @SinduBeharu Месяц назад +2

    የማይመስል ነገር ጨራሺ ለምን ምንም አታቅም ለአገር ትናገር

  • @emulayliatube
    @emulayliatube 10 дней назад +1

    በጣም አልቻላችሁበትም ምንም ሚስጥር ብትይዝና ብትሰማ የአሪዋ ወበር ተቀምጣ የምታዝ የለችም

  • @husabe5441
    @husabe5441 Месяц назад +7

    የስራዋነውያገኛችው❤❤❤

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 Месяц назад +2

    በጣም ነው የሚያስተምረው በርቱ

  • @shewayedemile7351
    @shewayedemile7351 Месяц назад

    ምርጥ ትምህርት አለዉ ደስ ይላል በጣም የዉነት

  • @user-ec1tr6yw4i
    @user-ec1tr6yw4i Месяц назад

    Wow

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 17 дней назад

    😂😂😂😂😂 ጀግና ይመቺሺ

  • @sanytuddha-lx9nc
    @sanytuddha-lx9nc Месяц назад

    Jagnaaa ❤❤❤❤❤sablee

  • @dibootube816
    @dibootube816 Месяц назад

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣቹሁ😍😘

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂እቃቃ አርጉት እየተቀያየሩ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Месяц назад +1

    ዋው ብድር በብድር እሰይ

  • @user-fk1fo1dx9g
    @user-fk1fo1dx9g Месяц назад +1

    አጀቴን አደረሽው ማራምን መቀያየራቹሁ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nmha4141
    @nmha4141 Месяц назад +1

    ክፋት ምንያረጋል

  • @alemtul7538
    @alemtul7538 Месяц назад

    🤔🤔🤔🤔❤Thank you

  • @user-ji5hi9he5v
    @user-ji5hi9he5v Месяц назад

    Er,Desi,yilal,tebarku

  • @افقالحج
    @افقالحج 3 дня назад +1

    ❤❤

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 Месяц назад +2

    ትክክል ነው

  • @sebolelonkopane3696
    @sebolelonkopane3696 Месяц назад +2

    አቀራረፁ በጣም ነው የሚያስጠላው ሁሌም

  • @user-cy9bi1ry7n
    @user-cy9bi1ry7n Месяц назад

    ይገባሻል

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 11 дней назад

    በጣም አሪፍ ነው😅😅😅😅

  • @eshetulegesse6554
    @eshetulegesse6554 16 дней назад

    ክብር ለቤት ሰራተኞች እህቶች

  • @AsnakechYaikob
    @AsnakechYaikob Месяц назад

    በጣም ጡሩ ነው ቀጥሉ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Месяц назад

    ምርት ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤እውነት

  • @yaredsolomon5417
    @yaredsolomon5417 5 дней назад

    የማይመስል ነገር ነው

  • @samiba8699
    @samiba8699 21 день назад

    አረ ተመችኝ😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @fathimasara2903
    @fathimasara2903 Месяц назад +1

    ግን የ ማጃምርዬ ሳራትኝ ታማቻችኝ ጌታን 🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤

  • @YohanesCherenet
    @YohanesCherenet Месяц назад +1

    ayiseu

  • @user-nb9dm1rp6j
    @user-nb9dm1rp6j Месяц назад +2

    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @burtukanedosa2331
    @burtukanedosa2331 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @hghgh376
    @hghgh376 Месяц назад

    አቦ ይመችሽ 💪😂😂

  • @user-tn1yb1tq3g
    @user-tn1yb1tq3g Месяц назад +1

    እማይመስል ነገር ነገር ነው ደሞ ከዚህ በፊትም የታየ ነው

  • @user-mk9hg2xj7q
    @user-mk9hg2xj7q 8 дней назад

    😂ይመችሽ😂😂😂

  • @sanytuddha-lx9nc
    @sanytuddha-lx9nc Месяц назад

    😂😂😂😂kaa damozishii ❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል

  • @weynshetzweda3972
    @weynshetzweda3972 9 дней назад

    esayyy

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 Месяц назад

    በጣም የሚያስጠላ አሳፋሪ ነገር የምንሰማው የምናየው።

  • @user-ns2cj3yf3o
    @user-ns2cj3yf3o 15 дней назад

    ክክክክ ተመቸኝ

  • @DikayehuAlemu
    @DikayehuAlemu Месяц назад +2

    አታ የማታድርግው በስው አታድርግ በትክከል ነው

  • @hanhan2010
    @hanhan2010 14 дней назад

    የኔ ጃግና 🫶🥰❤️😂😂😂

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Месяц назад +1

    በለው አባቴ እምድር በምድር ነው😮😮😮

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Месяц назад +4

    የዛሬው ቀረፃችሁ😣😣😣

  • @Hanabirhanu-hd4gj
    @Hanabirhanu-hd4gj Месяц назад

    Arif new❤❤❤

  • @a13qtr
    @a13qtr Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደግአረገያት

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa Месяц назад +1

    እኔ ብሆን ለምን ሺ ሚስጥር አትይዝም አውልቄ ነው የምጥላት ከዛ ለባሌ ማስረዳት ከተረዳን ተረዳ ካልተረድ ለምን ገደል አይገባም ጨጓራየን የምልጠው 😂😂ደራማ ነው መቸም እንደዚህ ያለ ታሪክ የለም

  • @IkramH-xu3do
    @IkramH-xu3do Месяц назад +2

    አንዳንድብሽቅጥቅጥ አሰሪወች በጣም ያናድዳሉ

  • @bezalove558
    @bezalove558 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzebekene5929
    @buzebekene5929 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AyaSaed-bj8cs
    @AyaSaed-bj8cs Месяц назад +3

    ኤጭ ምድነዉ ካሜራዉ በደብ አሰሩም እዴ

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Месяц назад +2

    ምንድነው ቀረፃው አይደብራችሁም እንዴ ከላብቶብ ላይ በስልክ እየቀረሳችሁ የምታሳዮን ሙድ ትይዛላችሁ እንዴ

  • @roqaya4404
    @roqaya4404 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-gu4te9pp3f
    @user-gu4te9pp3f Месяц назад +2

    የማይመስል ነገር አታስመስሉ

  • @user-lu6cq4tn3c
    @user-lu6cq4tn3c Месяц назад

    ትክክል 🤣🤣🤣

  • @JemuCoffee
    @JemuCoffee 2 дня назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @ayshaabamegal7458
    @ayshaabamegal7458 Месяц назад

    Wowww 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sebolelonkopane3696
    @sebolelonkopane3696 Месяц назад +2

    አንድ ቻናል ላይ የታየ ድራማ እናተ ገልብጣቹ ነው የሰራችሁት ድራማ አትደጋግሙ እሺ ሰው ነው የቀየራችሁት እንጂ የታየ ድራማ ነው

  • @user-ck9ut4ey3i
    @user-ck9ut4ey3i Месяц назад

    Anichi wush sartang kir masxati alebishi

  • @aumabdlfathtube7391
    @aumabdlfathtube7391 Месяц назад

    😭😭

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 26 дней назад

    የኛ አገር አሰሬዎች ሴጣን ናቸዉ ማርያምን አሰቃይተዉኛል 😭😭

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Месяц назад +2

    Selam ye ahagare lijoch 1/negn

  • @user-xl8bm9kv6i
    @user-xl8bm9kv6i 7 дней назад

    😅😅😅😅😅😅😅አረሆዴበመሳቅ ቆሰለ

  • @NnbhvvVcff
    @NnbhvvVcff 28 дней назад

    😮😮😮

  • @user-lr6uj2uy2h
    @user-lr6uj2uy2h Месяц назад

    Seratengawa wend nechi

  • @weynshetzweda3972
    @weynshetzweda3972 9 дней назад

    anbesa aa,sera tega ,nesi

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug Месяц назад

    Yefetari Sera yelaygneochu wedtach yetachegnochu wedelay

  • @DestaIndale
    @DestaIndale 12 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fayafaya554
    @fayafaya554 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @WobalmTesfaye
    @WobalmTesfaye 5 дней назад

    😍💕💕💕💕💕😍

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Месяц назад

    Kkkkk weyne imdezih iko new gize

  • @user-ii3hm7iq1q
    @user-ii3hm7iq1q 9 дней назад

    አረማረያም ሠውነት ሠራሽልኝ

  • @user-nm4pq4yc3u
    @user-nm4pq4yc3u Месяц назад

    😢😢😢❤❤

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Месяц назад +1

    😂😂😂 የታባሽ ደግ አደረገችሽ እንኳንም ሚስጥሯን ሰማሽ የታባቷ ስትገማዥር ልክ አስገባሻት

  • @FeredosEsha-ll5nn
    @FeredosEsha-ll5nn Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @user-xq7vo9iw3r
    @user-xq7vo9iw3r 20 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂Negeri tegelebexe uuuuuu

  • @makhidasmulu205
    @makhidasmulu205 13 дней назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @user-zp5jy8zh3b
    @user-zp5jy8zh3b Месяц назад

    ፈጠራ ሆይ ምን ጉድ ነው

  • @user-fq2ff9hd8b
    @user-fq2ff9hd8b Месяц назад

    Tru nwu