ህይወት በዚህ ጎጆ ! ልጆቼን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለው!ሻሸመኔ ያገኘኋቸው እናት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 215

  • @wubayehuteferi9089
    @wubayehuteferi9089 5 месяцев назад +39

    ሰላም መሲ እንዴት አለሽ ይህንን ታሪክ በደንብ አውቀዋለሁ ።እኔ አሁን ላይ የምኖረው አርባምንጭ ነው አከንድ አመት በፊት ስስተኛዋ ልጅ እፀገነት በአሁኑ ስምዋ ሊያ ኮኬት እናቷን እንዲያፈላልጉላት ሰው ልካ ነበር የተላኩት ሰዎች ይህንን ታሪክ የሚያውቅ ሰው አፈላልገው አግኝተው እታገኝ አርጋው ሻሸመኔ እንደምትኖር ነገር ግን ቀበሌውን እንደማያውቁ ነግረዋቸው ነገር ግን እኔ የሻሸመኔ ልጅ ስለሆንኩ እንዳፈላልግላቸው ጠይቀውኝ በሰው አስፈልጌ አግኝቻቸው እንደተገኙ ነግረናት ደውላልኝ ነበር ነገር ግን ስለእናቷ በትራንስሌሽን ታሪኩ የሷ እንደሆነ እና አሁን ያሉበትን ሁኔታ ነገርናት ከዛ በኋላ በአስተርጓሚ ደውላ በተደጋጋሚ ስለታሪኩ እውነተኛነት ስትጠይቀን ነበር ከዛ በኋላ ግን ልታወራን አልፈለገችም።

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 5 месяцев назад +31

    የኔ እናት ፈጣሪ በቃ ይበለዎት ከልጆቼዋ ያገናኜዎ😢😢😢😢 መሲዬ የኔ ደርባባ ተባረኪ❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 5 месяцев назад +74

    እናት በምንም መልኩ ልጅዋን አትጠላም ችግር ውስጥ ሆና ልጆችዋ እዳይራቡባት ነው አይዞት እማዬ ከልጆችዎ ጋር ያገናኞት

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 месяцев назад

      Ene milew yene neger bizu yedegagmal…ye’amhara setoche limindnaw ke Gonder Gojam tenstaw minim saynorachew lela bota hedew serategya honew eyseru dikala weldew mitlut? Drom zendrom?

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 5 месяцев назад +18

    ሰላም መስዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የተቸገሩ የተከፉ ሰዎችን ስለምትአፅናኝ ደጋግ ኢትዮጲያኖችን አሰተባብረሽ ድጋፍ ሰለምታሰረደርጊ ምስጋና ይገባሻል በርቺ እህቴ

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 5 месяцев назад +17

    የኔ እናት ከባድ ነው ልጆቾትን ጠልተው አይደለም ችግር ነው ሁሉም ያልፉል ለጆቹም ወደው አይደለም የማንነት ጥያቄ ሥላለባቸው ነው እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጦት ፈጣሪ ያገናኛችሁ የታሠረውንም ያስፈታሎት

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 5 месяцев назад +14

    መስዬ ፈጣሪ የልጆችሽ እናት ያርግሽ😥😥የኔናት እናትናልጆችን ለማገናኘት የምታርጊው ጥረት ፈጣሪ የድሜ ባለፀጋ ያርግሽ🙏በናትና በልጅ መሃል መለያየትን የሚፈጥሩ ክፎዎች ፈጣሪ ይፍረድባቸው😥😥

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 месяцев назад +37

    ይህ ለኛ ላልወለድነው ትምርት ነው የፈለገ ቢቸግረን ልጅን በጥርሥ ነክሦ ማሣደግ ለሠው ከመሥጠት የተሻለ ነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
      @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 5 месяцев назад +2

      አይባልም የነበሩበትን ሁኔታ አይታወቅም።

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 5 месяцев назад

      @@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብlek new mendenew aybalem metey bichegerem alemestet endemiyalf temehirt new

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 месяцев назад +1

      Sijemer lemin ke gonder gojam tensto beye killu yeflflalu? Women like these are making poverty and crime grow

    • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
      @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 5 месяцев назад +3

      @@nunu7353 ኮተት እርግማናም እንኳን አገር ላይ ውጭ ሀገርም ተሂዶ ይወለዳል። እንዳንች አይነቱ ደግሞ ህዝቡን ለምን መጣህ ብሎ ያርዳል ይገላል።

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 месяцев назад

      @@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ demo atafrum taweralachu? Man woldachu talu alachu? Kezhe tarik ende memar demo taweralachu? Awo , chigrem shermutnam yemetaw be’nante naw.
      Kotetam lalesh demo esu esu yenante libes naw kotet yembalew:: yene zer manzere tekbro yemenorew hagru naw gojam gonder lemio sayhon

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 месяцев назад +7

    ኡፍ በጣም ያሳዝናሉ መድሀኒያለም ይርዳዎት መሲዬ ያሉበት ሄደሽ በማዳመጥሽ እናመሰግንሻለን ተባሪኪ።

  • @asnakechttadesse1080
    @asnakechttadesse1080 5 месяцев назад +3

    መሲ በጣም ነወ የምወድሽ ጎበዝ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 5 месяцев назад +4

    መስመልካም ሰው ነሽ ፈጣራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 5 месяцев назад +1

    እማየ ስታሳዝን አላህ ልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ
    የታሰረውም ተፈይቶ ደስታሽን የምናይ ያድርገን
    እናት ስታለቅስ አልወድም እኔም አብሬያት አለቀስኩ 😢

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ያገናኛት የወላድ መሀን አይ እናት ድንግ ማራም እናቴ የእናታችን ከሀዘን አውጫቸው እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊ ለእናታችን እጅችን እንዘርጋ ላቸው

  • @YordanosTakele-bn7dr
    @YordanosTakele-bn7dr 5 месяцев назад +1

    አይዞት እማማ ልጆች ይገኛል ሙሉ ጤነ እግ/ረ ይሰጦት በቅሪብ ግዜ ዉሰጥ ሀዘን በደሰታ እበ በሰቅ ይለዎጠል እልልልልልልል እንለሌን እሪሶም ልጆቹን አቅፎ ይደሰታሉ ማሰም ትሰቀሌች ይደሰታቹ ታከፈይ ትሆነሌች!!!

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 5 месяцев назад +2

    እማምዬ ፈጣሪ እንባዎትን ያብስሎት አይዞት ሁሉ በግዜው ይሆናል ደግሞ ይገናኛሉ እመኑ በተረፈ መሲ ተባረኪ ብድርሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ ❤❤❤

  • @TigistTadesse-zl5ly
    @TigistTadesse-zl5ly 5 месяцев назад +1

    መስዬ መልካም ሴት ነሽ....ስለመረዳዳትም አርያ ነሽ...
    ስለእዉነት የሰዉ ልጅ ምንም አያድርግ መጠየቁ ብቻ ከምንም በላይ ነዉ፡ ፡ከአዲስ አበባ እሳቸዉ ያሉበት ቦታ መምጣትሽ ብቻ ትልቅነትሽን ይናገራል.....kiberilgn yene እናት .....
    ልጆች ካሉሽ le ልጆቸችሽ ያኑርሽ.......
    ሁላችንም እንዳቺ ብንሆን....
    የስንት አመት እንባዋን አበሽዉ....
    ኑሪልኝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 месяцев назад +2

    አይ ቆንጆ ውበታቸው አሁንም እንኳን ማጣት የሰው ጠላት እግዚአብሄር ከልጆችዎ ጋር ያገናኝዎት🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 месяцев назад

      Dro habtam neberu ende? Ke gonder wede Arbaminch eko serategya honew yemetut…
      Shamshemenem siseru yenberw ya naw

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 5 месяцев назад +14

    ሚስኪን እኔ እናት መስጠታቸውን ባልደግፈውም ከዚህ ከማድቤት ኑሮ ልጆቻቸው ስቃይ እንዳያዩ ብለው ነው የሰጡት በየዋህነት ግን ያልተረዱት ልጆቹ ከእናትና አባት መለየታቸው መቼም ደስተኛ አይሆኑም በማደጎ ከሀገር የወጡ ልጆች አብዛኛዎቹ በማንነት ጥያቄ ምክንያት ከአሳዳጊዎቻቸውም ጋር ደስተኛም አይደሉም ህይወታቸው ጥሩ ሆኖ አይቀጥሉም ከቤት ቶሎ ይወጣሉ ይበላሻሉ ።
    እናቶች እባካችሁ ማሳደግ ካልቻላችሁ አትውለዱ ከወለዳችሁ ደግሞ ቆሎ ሽጣችሁ አሳድጉ ልጆቹ አይሰቃዩ እናተም በፀፀት አትሙቱ ፈልጋችሁን እንጂ ፈልገን እዚህ ምድር አልመጣንም ።

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 месяцев назад +1

      ለእሷ ባትሰጥ እስካሁን ይቅይራት ነበር በዚህ እንዴህ አትችግርም ነበር ለዛውም ሴት

    • @enataiemwondimunatali9390
      @enataiemwondimunatali9390 5 месяцев назад +1

      እውነትሸን ነው አንደኛዋ የእኔ እኩያዬ ነች በጣም አደጋ አለው ለማደጉ መሰጠት አብዛኞቹ ሰለሚያለቀሱ

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 месяцев назад

      Yene yebizu Amhara setoche chiger naw:: ye Amhara set yebet serategya hona weta beybotaw dikala welda sewyew saynor tinoralche

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 5 месяцев назад +3

    መሲ እግዜር ይባርክሽ ያሉበት ድረሥ መጥተሽ ሥላዳመጥሻቸው

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 5 месяцев назад +6

    አይዞት የኔ ናት አያልቅሱ እኔን ይራበኝ። እግዚአብሄር ከናፈቋቸው ልጆቾ ጋር ያገናኞት።🙏❤

  • @SabitaAli
    @SabitaAli 5 месяцев назад +8

    የኔ እናት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 5 месяцев назад +2

    መስዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቅን

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 5 месяцев назад +3

    የኔ እናት ሴዛዝኑ ልጆቹን አገናኛቸው እምትችሉ ሰዎች ጀርመንና ፍረንሳይ ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን ተገናኝተው ናፍቆታቸውን ባወጡ ለሳቸውም ከዚህ እድሜያቸው በኅላ ቢጦሮቸው ፍጣሪ ያስገኝሎቸው።

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 5 месяцев назад +3

    እኛ ያልተረዳነው ነገር ቢኖር ልጆች ካደጉ በኾላ ለድርጅት ሲሰጡ በጣም ያዝናሉ። ከቤተሰቦቻቸው መለየት አይፈልጉም። ስለዚህ በግድ ተገፍተው ስለሚሄዱ ይቀየማሉ። ግን ነፍስ የማያቁ ከሆነ ቤተሰባቸውን ማግኘት ይፈልጋሉ። እባካችሁ ወላጆች ነፍስ የሚያውቁ ልጆች አትስጡ ቢቸግራችሁም። በሆላ ከማል ቀስ አብሮ መቸገር ይሻላል።

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 4 месяца назад

    አይዞውት እናታችን
    እግዚአብሔር እምባወትን አንድ ቀን ያንስዎታል

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ያገናኞት እናቴ😢😢😢😢

  • @ttww9470
    @ttww9470 5 месяцев назад +3

    😢😢አላህ በሰላም ያገናኘወት እናታችን

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 5 месяцев назад +2

    አይዞት ከልጆችዎ ጋር ይገናኛሉ።

  • @floop10
    @floop10 4 месяца назад

    እግዚአብሄር ይርዳዎት የኔ እናት ❤

  • @lemlemokay1348
    @lemlemokay1348 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ከልጆችዎ ጋር ያገናኝዎት በጣም ያሳዝናሉ 😭😭😭

  • @nanny3146
    @nanny3146 5 месяцев назад +5

    😢😢😢😢😢😢 ayzowot mother egzabeher yagnagwot amen 🙏

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 4 месяца назад

    መሲ ምናይነት ደግ ትሁት ሴት ነሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሽ

  • @su72973
    @su72973 5 месяцев назад +3

    እናት ምንም ቢሆን ለልጆቿ መጥፎ አታስብም ለተሻለ ኑሮ ብለው ነው እሳቸው
    የእኔ እናት ሲያሳዝኑ 😭😭😭

  • @terizatadila5276
    @terizatadila5276 5 месяцев назад

    ጌታ ይርዳዎት የኔ እናት አይዞት ትገናናቹሁ❤❤❤❤❤😢😢

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 5 месяцев назад

    እናትየ በጣም ነው የሚያሳዝኑት አይዞን ጌታ ይርዳወት

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 5 месяцев назад +6

    😢😢እናት ችግር ካልገጠማት ለማንም አሰጥም ልጆቾን❤❤

  • @SelamMokenen
    @SelamMokenen 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳዎት ❤❤

  • @HaymanoteTerefe
    @HaymanoteTerefe 4 месяца назад

    እመብረሐን ደግዋ እናቴ እባቸውን አብሽልኝ የልጅን ነገር ታውቂዋለሽና

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ከ ልጆቾዎ ያገናኘዎት የኔ እናት 🙏

  • @terizatadila5276
    @terizatadila5276 5 месяцев назад

    መስዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 5 месяцев назад

    አይ ማጣት አይንህ ይጥፋ😢😢😢😢😢
    የኔ እናት አይዞሽ እግዝአብሄር ይርዳሽ 😢😢😢

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 5 месяцев назад +3

    ቁጥራቸውን ማስቀመጥሽ ጥሩ ነው እደግፋለን

  • @arsemasewnet7814
    @arsemasewnet7814 5 месяцев назад

    እግዚአቤሕር በቃ ይበለወት ችሩን ያሰማን የታሰርውንም ቅድስ መኪያል ይፉታው😢😢😢💔

  • @AbebaWorku-c8y
    @AbebaWorku-c8y 5 месяцев назад

    አስቸጋሪ ነው እግዛአብሔር ይርዳዎት

  • @MadinaSgp
    @MadinaSgp 5 месяцев назад

    የኔ እናት አይዞት ይገኛሉ እግዚአቤሔር ይርዶት

  • @beetyube
    @beetyube 5 месяцев назад

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እኔ ውዴ እናት አይዞን ታገኛችው አለሽ 😢 ብር እሳት አላት እፍፍፍፍፍ😢❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 месяцев назад +2

    አሁንም ቆንጆ እናት ናች አላህ ህይልማ ያሳካላት

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 месяца назад

    የኔእናት በጣም ነዉ ልቤን የነካኚ አስለቀሱኚ 💔💔💔😭😭😭😭😭 እናት ለዘላለም ትኑር 😭😭

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 5 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ እናት ፈጣሪ ይረዳሽ😢

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 5 месяцев назад

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያገናኛቹ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 5 месяцев назад +1

    እይዞት የኔ እናት ቀይ ናቸዉ ኑሮ አጎሳቆላቸዉ ነዉ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 5 месяцев назад +1

    😢😢😢ኣይይ እናት ኮ መቸም ኣትጣ ጤናዋ ይብዛ❤🎉

  • @comcell3831
    @comcell3831 5 месяцев назад +3

    😢😢😢😢የኔ እናት

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 5 месяцев назад +3

    እናት ምን ጊዜም እናት ነች መቼም የማትቀየር የማትለዋወጥ ነች አይዞት እግዚአብሔር ከልጆቾ ጋር ያገናኞት

  • @jirenyarabira6391
    @jirenyarabira6391 5 месяцев назад +1

    May God help you to meet with your children's

  • @TewabechGediyon-zx4fy
    @TewabechGediyon-zx4fy 5 месяцев назад

    መሲ ተባረኪ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 5 месяцев назад

    እግዚሐብሔር ይርዳዎት የኢትዮጲያ እናት ፈተናዋ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 месяцев назад

      Ye amhara enat fetenawa bey ::
      Yehe ke gonder wetew Arbaminch keza demo Oromia yemenkratetew amhara set naw::
      Saw bet eyseru lij mewled min yemilut naw?

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ከልጆቻቸው ጋር ለማገናኘት ያብቃዎት😢

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 5 месяцев назад +3

    የኔናት ፈጣሪ ይርዳዎት እንጂ ውጪ ያደጉ ልጆች ብዙ ጉድ አለው😥😥ለምን ላካችሁን ብለው ይደነፋሉ ከብዙ ተመክሮ😥

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 5 месяцев назад

    የኔ እናት በሰላም ያገናኞት ልጆትን

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
    @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ 5 месяцев назад +3

    የኔ እናት 😢😢😢😢

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 5 месяцев назад +2

    ወይኔ መስዬ ሻሸመኔ 010 አሌሉነኝ ጎራ በይ ቤቴ ግን እኔ ስደትነኝ በጣም ደስ ብሎኛል እማዬ ፈጣሪ፡ይርዳዎት እናቴ

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 3 месяца назад

    እማማ እግዚአብሄር መልሱን ይስጠወት

  • @AlmitoAlmito-f3z
    @AlmitoAlmito-f3z 5 месяцев назад

    አምላክያግዝወትእማ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 5 месяцев назад +1

    ምስኪን የእኔ እናት እግዚአብሔር ያገናኞት ከልጆቻችሁ 😢

  • @maledonworku
    @maledonworku 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 5 месяцев назад +1

    እናት ችግር ሆኖባት ጨክና ከሰጠች ልጆቹም ጎዳና ከሚወጡ መሄዳቸው ጥሩ ነው ግን እናት መከታተል ይገባታል ብዙ እናቶች ሰተው አይከታተሉም ችግሩ ይሄ ነው እንጂ ልጆቹ መሔዳቸው እዚህ ከመራብ ከመጠማት ለልጆቹ መልካም እድል ነው የናትየዋን ኑሮ ካየን ልጆቹ እዚህ ቢሆኑ ኖሩ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ግልፅ ነው እናቴ በመስጠትዎ እንዳይፀፀቱ ለልጆቹ ጥሩ ነው እርሶንም እግዚአብሔር ይዳብሶት

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢ufffffff እንደው ኢትዮጵያ እናቶች ልቅሶ መች ይሁን የሚቆመው

  • @RahmaZemwaa
    @RahmaZemwaa 2 месяца назад

    እፍፍፍፍፍ እናት በእናቷም አትፍረዱ ፈጣሪ ሰለፃፈው ነው የሰጠችው

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 5 месяцев назад

    የኔ እናት አይዞት😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏ፈጣሪ መልካም ነዉ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 5 месяцев назад +2

    እማዬ እኔ ልኮማተር እንዴት አንጀት የሚባሉ እናት ናቸው መቼስ ከአቅሟ በላይ ካልሆነ በስተቀር እናት ልጆቿን አሳልፋ ለማንም አትሰጥም አይ ችግር ይሄ ማጣት የሚባል ነገር ባይኖር መቼ ቤተሰብ ይበታተን ነበር ይርበኛል አሉ እኔን ይራበኝ እግዚአብሔር ከልጆቾ ጋር ያገናኝዎት😭😭😭😭😭

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 месяцев назад

      Yene ye gondere behal naw …
      Arbaminch yemtut liseru naw ways dikala lweled naw? Are hagrtwan be dikala molachhat

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 5 месяцев назад +1

    አይዞት እናት.. እንረዳለን ግን ከገንዘብ በላ ልጆቻቸው የሚገኙበትን መንገድ መፈለግ ነው.

  • @fantutadese6510
    @fantutadese6510 5 месяцев назад +2

    Uuuufff dehnet aynu ytefa matat kefu nw enate weda ljuan asetm fetari yrdawot enate mesiye e.r ybarksh melkam set nesh ❤❤❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 месяцев назад

      Amhara setoche weldew yenetal behari alachew

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 месяцев назад +4

    Even i don't know you Guy's or your mom just watched this program and it is touchy. But please lease Tenaye, estegenet, and the other sister i am sorry didn't hear the 3 rd name, please understand her why she gave her kid's to somebody, she love you Guy's, but she thought life will be easier to you Guy's. and come see your mommy. She is crying, she want to see her kid's and give you Guy's sorry becouse she feels guilty like what mom does.
    Thank you!!!

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ያገኛቹ እምዬ❤❤

  • @YeshiZebene
    @YeshiZebene 4 месяца назад

    እመቤቴ ትርዳህት የአምላክ እናት

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    የኔናት እግዚአብሄርይገናኛችሁ 😢

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 5 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍ እግዚያብሔር ያገናኛችሁ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 5 месяцев назад +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳወት😭😭😭

  • @Nani2-m1h
    @Nani2-m1h 5 месяцев назад +1

    ልጅ በድህነት ማሳደግ ቀላል አይደለም በየዋህነት ለተሻለኑሮ ሲባል እንጅ ልጅን የወለደ ያዉቀዋል ፈጣሪ ሆይ እንባቸዉን አብስ የወላድ መካን አታድርጋቸዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 5 месяцев назад +3

    ድህነት... ነጮች ከአፍሪካ ወርቅ, አልማዝ ንጡር መሀድን...እየወሰድ ይበለፅጉና የኛን ልጆች ሳይቀር ይወስዳሉ.. በደግነት እንዳይመስላችሁ. እኔ አሜሪካ ስኖር ስንት ጊዜዬ በስራዬ ምክንያት ከብዙ ነጮች ጋር ነው የምሰራው.. እና አደለም አዳፕት አርገው አምጥተዋቸው እዚ ሆነው online ለሚረዷቸው ልጆች በአመቱ መጨረሻ tax returns ላይ ብሩ በህጥፍ ይመለስላቸዋል.. የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን ነው ተነስቶ ስር ነቀል ለውጥ ቢያመጣ! እና አገራቸውን ቢያበለፅጉ.. በዘርነት መርዝ ያጫርሱናል!! ንቃ ህዝቤ. 😮😮

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 5 месяцев назад

      Yegermal ezbu rasu alsemam sle eko bezhi keketelu yaw eyebase new yemiedew fetary talka yegeb enji men yebalal

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 5 месяцев назад +1

    Mese egzabeher yetebeklen egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @MadinaSgp
    @MadinaSgp 5 месяцев назад +2

    ልብ ይነካል እናት ሴቸግራት ነው የምሰጠውእናት እናት

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 5 месяцев назад +2

    የልጅትዋ ስልክ ያላችሁ ስዎች ለምን ለመሲ ሰታችኋት እዛ ያሉ ኢትዮጵያዊያን በደንብ እንዲያናግሯትና እናቷንም በዙም እንድታያቸው በአስተርጓሚ ቢደረግ

  • @اسامهالعيافي
    @اسامهالعيافي 5 месяцев назад

    Mesyee, you are a real hero !

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 5 месяцев назад

    የኔ እግዚአብሔር ይርዳዉት 😢😢 መስዬ 😘😘😘

  • @antenehhiskel2810
    @antenehhiskel2810 5 месяцев назад

    ufffff siyasazinu !!! mesi betam enamesegnalen ebakachihu kelijochahew gar endigenagnu yechalinewn enadrgi enat mehon kebad new share eyaderegachuhu ebakachihu

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 месяцев назад +6

    የእናትን እንጀት ያልወለደ እንኩዋን ይረዳል ውይ😢፣

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 5 месяцев назад +2

    የኔ እነት ፈጣራ ይርዳዎት እህ

  • @LidyaLidya-fk8nq
    @LidyaLidya-fk8nq 5 месяцев назад +2

    Can you send me their pictures when they were young or by the time they were adopted? And how old they are now? I am not sure but they are in America

  • @FygGuv
    @FygGuv 5 месяцев назад +2

    እኔንን እናት😢😢 አይዞት እሰከሁን ያቁየዉት አምላክ ያወቃል😢😢አይችግር የሰዉ ልጅ አይጣ😢😢😢

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 5 месяцев назад

    እኔን እናቴ የእኔ እናት እምባሽን እግዚአብሔር በደስታ ይቀይርልሽ እማ ልጆቹም አለን ብለው ድምፃቸውን ለመስማት ያብቃሽ እናቴ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል🥲ያውም 3 ሴት ልጆችን እናት ጨክና ለሌላ ሰው ይሰጣል? አሁንስ ለምን ልጆቹን ፈለጉ? ደክመው ያላሳደጉት ልጅ? አሁን መፈለግ ያሳፍራል:: ይሄኔ እነዚህ ልጆች ስንት መከራ አይተው ነው ያደጉት:: አሁንም ለጥቅም ነው እንጂ? ልጆችን ፈልገው አደለም:: ዋናው መውለድ ሳይሆን ማሳደግ ነው:: የእናት ፍቅር ሰጥታ ያላሳደገች እናት? ልጅ አለኝ ብላ ማውራትም የለባትም::

    • @beetyube
      @beetyube 5 месяцев назад +1

      አተፍርድ ይፍርድበሃል 😢ይቅር የበልህ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 5 месяцев назад

      አትፍረዱ በጌታ😢😢😢😢😢

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 5 месяцев назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭ህናት መሆን ከባድ ነው

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 5 месяцев назад +1

    አንዳንድ ለሥራ ለሀብት መሠብሠቢያ የሐጢያት ሕንፃ። መገቢያ ይሆናል መሥዬ የአንች ሥራ ደግሞ የመንግሥተሠማያት መውረሻ። የሐጢያት መደምሰሻ ነውና እመብርመን እስከልጇ እስከቤተሠብሽ ይጠብቁሽ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 5 месяцев назад +3

    እናቴ እግዚአብሄር ከልጆችዎ ያገናኞት ኢትዮጲያ ውስጥ የስንት እናቶች አባቶች እንባ ዋጋ እያስከፈለን ነው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ደጉ ሀይማኖተኛ እየተባለ ይሞካሻል :

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 5 месяцев назад +1

    Be Selam...yagenagneshi😭😭😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 месяцев назад

    Etsegenet Yesmashewa የሚል ፌስቡክ ላይ አለ ከነፎቶግራፍዋ ስልክ ቁጥር ግን የለም

  • @zewuditudesta2718
    @zewuditudesta2718 5 месяцев назад

    Ayezosh 😢😢😢 Enen yarabeng Enate❤❤

  • @AlemTeshome-y5v
    @AlemTeshome-y5v 5 месяцев назад +2

    የኔእናትየሌባ ኪኒመቸይታወቃል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝዎት እናቴ እህህህህህህ በከፍተኛ ሐዘን እና ፀፀት ውስጥ ናቸው።
    ግን የሞተችዋ የክርስትና እናት ቤተሰቦች ይጠየቁ ምክንያቱም ብር ከተቀበለች መረጃው አላት ማለት ነው።የመጨረሻ ልጅትንም ካለ ነገር አንስታ አልሰጠችም እውነትም ጥቅም እያገኝች ነው ።ቢያንስ እሱአ ላይ የተላከ ደብዳቤ ስለሚኖር እባካችሁ ቤተሰቦችን ጠይቁ።መሲዬ ድጋሚ እትየ እታጉን ስለ ክርስትና እናት ሙሉ ስማቸውን መረጃ ጠይቀሽ አስትተላልፊ የሴትዬዋ ቤተሰቦች ላይ መረጃ ይኖራል ።የመጨረሻ ልጃቸውን በድብቅ ከሰጠች እናት ነኝ ብላም ይሆናል። በስልክ ጠይቃቸው ።
    እግዚአብሔር ይርዳዎት👏👏💐💐