ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 1| Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
    ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 1| Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ / tamagnemedia1
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    RUclips
    ✓ / @tamagnebeyene

Комментарии • 136

  • @tenad7309
    @tenad7309 Месяц назад +37

    መቲ አንቺም እኮ በጣም የምታምሪ ቆንጆ ቁመና ያለሽ አስተሳሰብሽም ለሀገርሽ ለህዝብ ያለሽ ክብር እና ፍቅር ልዩ ነው:: ክብር ይገባሻል ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ🙏🏾💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @demereketema5114
    @demereketema5114 Месяц назад +6

    ታማኝ ።
    ለኢትዮጵያዊነት ያደረከው አስተዋጽኦ ከ እስከ ተብሎ
    አያልቅም።
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
    👉🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +31

    ታማኝ በየነ በኢትዮጵያውያን ታሪክ ውስጥ አንተ አንዱ ልዩ ሰው ነህ::እባክህን እንደ ንስር ሃይልህን አድስና በድሮው ስሜትህ ቀጥል::

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 Месяц назад +31

    ሀለተኛው መድረክ መሳፍንት ቤት የተሰራው ላይ በመሳተፌ ደስተኛ ነኝ ታማኝ ታላቅ ሰው ኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ብዙ አሻራ ጥለሀል ክብር ይገባሀል ወንድሜ

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 Месяц назад +4

      እውንት ጀግና ነው አትዮጰያ ሀገራችን ሰንደቋን 💚💛❤ከፍ አደረጓል ያኔ ልጅ ነበር ታማኝ
      እናመስግናለን ሰላጋራቹሁን 🙏

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 Месяц назад +1

      ታማኝ ኢትዮጵያዊ !

    • @yibeltaldessie1515
      @yibeltaldessie1515 Месяц назад +1

      #Ye #abiy #chama #lashhhhhhhh belew

    • @Mr.believer123
      @Mr.believer123 Месяц назад +1

      @@yibeltaldessie1515 your comment shows how you are. And ask yourself what did you do to your country?

    • @addisman5642
      @addisman5642 Месяц назад

      ​@@Mr.believer123Atikebatir, Tamagn Ethiopia Ethiopia eyale lemichu nurow tetekimibetal America wusit sira sayisera endet endeminor esti ante kawekih asiredagn, Ethiopia yemititaleb Lamu neberech ahun gin Amhara No More bilo tenesitual, tamagnim gebitot elim bilo tefitual Amahra lay yihe hula gif sifesem kal tinifish sil semitehewal ?? 🖕

  • @fissehadenkiu440
    @fissehadenkiu440 Месяц назад +7

    መቲ በጣም መልካም ጠንካራ ሴትነሽ ድካምሽን አይቶ እግዚአብሔር በቅርቡ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይሻል። በርቺ እኔበጣም ለአንቺ ያለኝ አክብሮት ከፍተኛ ነው ለአንችም ለቤተሰብ መልካም ጤንነት እመኛለሁ።
    እግዚብሔር ዘወትር ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @eyayuwendie5805
    @eyayuwendie5805 Месяц назад +6

    ወንድማቾን ታማኝ በየነ እንኳን በድጋሚ አየነህ
    አንችም መቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ !!

  • @ThatOneEthiopianEditor_10
    @ThatOneEthiopianEditor_10 Месяц назад +9

    ታማኝ ፡ስላየሁህ፡ደስ፡ብሎኛል፡ለሃገርህ፡ለወገንህ፡ብዙ፡የለፋህ፡ነህ፡እኔ፡ቢደክምህ፡አልፈርድምበእድሜ፡በጤና፡ቆይልን።

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Месяц назад +15

    ስለ ኢትዮጵያ የተዘፈነ ቆየት ያሉ ሙዚቃ ስሰማ ልቤ እጅግ ያዝናል አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል ይባላል ዛሬም ኢትዮጵያ የማንም መጫወቻ መሆናዋ ከማልቀስ ዉጭ ምን እንላለን 😢😢😢😢😢

  • @desureda2749
    @desureda2749 28 дней назад +1

    ኦኦ ታማኝ "የጠፋችብኝን የምወዳትን ኢትዮጵያ " በስንት ጊዜ አገናኘኸኝ !! እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Месяц назад +3

    ታማኝና መታሰቢያ ይሄ ወኔ ግጥሞቹ በአሁኑ ስአት ቢሆን ጥሩ ነበር....እባካቹህ ህዝቡ እናንተን ስለሚሰማና ስለሚያይ አገራችንን ሳይፈርስ አድኑት

  • @abge5258
    @abge5258 Месяц назад +2

    እጅግ በጣም ጎንበስ ብዬ አመስግኜ የምወዳችህ ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ ታማኝ በየነ ሁሌ እናከብርሀለን ኢትዮጵያዊነትህ ለሚሰማህ ትውልድ ሁሉ ኢትዮጵያውያን ሲቸገሩ ደርሰህ ምንም ሳታስቀር አስተላልፈ ሁሌ ክብራችን ነህ አረንጋዴ ብጫ ከፍ አርገህ ሁሌ እንወድሀለን ሙዚቃዎቹ ውስጤ በጣም ነክቶኝ አልቅሻለህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሊጥሉሽ የሚታገሉ ወድቀው ያሳየን

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Месяц назад +5

    Metí we love you.respect!!!

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 Месяц назад +2

    ምን ዓይነት ስሜት ገዥ ስራ ነው?!!!!እውነት እደለኛ ነህ ታማኝ

  • @RomanDesta-bo2dx
    @RomanDesta-bo2dx Месяц назад +9

    ታማኝዬ ለኢትዮጵያ ትልቅ ብርሃን ነህ ማንም አንተን ያህል ለሃገር በበጎነት የታገለ እራሱን ቤተስቡን አሳልፎ የሰጠ የለም። ታሪክ አይረሳህም እውነት ተዳፍኖ እይቀርም። አክባሪህ ነኝ።

    • @abduljelilmohammed7012
      @abduljelilmohammed7012 Месяц назад

      ታማኝ በየነ በኔ ዘመን ተወዳዳሪ የማገኝል ምርጥ የቁርጥ
      ቀን ልጃችን ነህ ሁሌም በጤና በፍቅር ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ኑርልን!!!

    • @abduljelilmohammed7012
      @abduljelilmohammed7012 Месяц назад +1

      ይህን ስራ በሰራህበት ዘመን ሁለት የንጉስ ሰለሞን ጓደኛ የሆን አንተን እንመስል ስለነበር እኔ በተለይ ሁሌም አስታውስሀለሁ ሰላምና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ!ዓሜን!!!

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад +6

    ወላሂ ታማኝ እንዴት አድርጌ ላክብርህ ወላሂ እኔ የጎጃም ልጅ ነኝ ማለት አሁን ባለው ነገር በጣም ነው ማዝነው በሁለቱም ሳይድ ግን ምንም ቢሆን ኢትዮጵያ የኔ ውድ ሀገሬ ነች ያንተ ደሞ ልክ እንደስምህ ለሀገርህ ያለህ ታማኝነት ይገርማል እንዴት ላመስግንህ ግራ ገባኝ እኮ ሁሉንም ብልህ ያንስብኛል ታማኝ ሽህ አመት ኑርልኝ ከነቤተሰብህ ይች የምትወዳት ሀገር ደሞ አንድ ቀን ታመስግንህ ምክኒያቱም አንተ ለሶ ዋጋ ከፍለሀል አሁን ደሞ ተራው የሶ ነው ወንድማለም ወላሂ ሀገሬ የሰሩላትን ትበላለች ግን አንተን የምትወዳት ሀገርህ ብድርህን ትክፈልህ ታማኝ በድጋሚ ሽህ አመት ኑርልኝ ወንድማለም

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Месяц назад +6

    Watching Tamrat Molla singging is emotional for me in some reason. ❤❤❤ Ethiopia today. Ethiopia tomorrow. Ethiopia forever. There is no place for HATE in Ethiopian land.

  • @bizuayehumereke784
    @bizuayehumereke784 Месяц назад

    በእውነትህና በአገርህ በወገንህ በማንነትህ አትበለጥ !!! ✌️✌️✌️💚💛❤️✌️✌️✌️ ባለሀገር

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 Месяц назад

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሕ ታማኝ ለኢትዮጵያም አገራችንም እግዚአብሔር በቃት ይበልልን ፍርሐ እግዚአብሔር ያለው ሕዝብን የሚወድ መሪ እግዚአብሔር ይላክልን አሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Месяц назад +6

    ይሄንን ስታይ የአሁኖቹ አርቲስቶች ወኔ የከዳቸው ለሆዳቸው ያደሩ ሙያቸው የሚጠብቅባቸውን የማያቁ ሆድ አደሮች ታሪክ ይፋረዳቸዋል።

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ ትቅደም በስመአብ ወልድ ይህ ታሪክ ነው ።የቴዲ አፍሮ የፍቅርእስከመቃብር ሙዚቃ እና ይሔ ተመሳሰለብኝ ።ሰንደቅሽ ይከበር አገሬ ኢትዮጵያ ዛሬም እንደጥንቱ ተከብረሽ ትኖሪያለሽ።🎉

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ታማኝ ወንድማችን ወደዃላ ወሰደህ ትዝታችንን ቀሰቀሰከዉ ያኔ የነበረ የህዝብ ሰሜት አይረሳም ገብተዉ ያኔ ባለወኔጎበዝ ጀግና አደነዘዙት የጥፋት ተልኮዎች

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 Месяц назад

    Such an incredible history! Tamagne until this day I remember your Coffee performance 🤣🤣loved it. You are amazing! Thank you for this priceless memory land…

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 Месяц назад

    Tamagne I don’t believe there is anyone like you! You are an amazing performance! I wish you go on tour! You are not that old, you can do it! You can unite Ethiopians and motivate them to wake up!

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Месяц назад +1

    እጅግ እጅግ ታማኝ በየነ በጊዜው ለኢትዮጵያ የነበራችሁ ፍቅር እንዲሁም አተያይህ የሚደነቅ ወቅታዊ ዝግጅት ነበር ድል ለአገራችን ፍል ለፋኖ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Месяц назад +1

    ይሄ ሁሉ ፍቅር ..... ስላሳይችሁን እናመሰግናለን 🙏….. እምባዬ ረገፈ ጌታ ሆይ እየን ማረን ..... መልስልን .... 😭😭 …..

  • @motidadi1689
    @motidadi1689 Месяц назад

    RESPECT AND LONG LIVE FOR THE LEGEND TAMAGN BEYENE

  • @solomommisrak9417
    @solomommisrak9417 11 дней назад

    To stand for what you believe consistently and when it is for truth and humanity in the time dishonest is flourishing can only be done by a rare gem like Tamagne. The symbol of Ethiopianism

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene786 Месяц назад +2

    ታማኝ "ነብይ"ነበር ፤ ቀድሞ ያዬ ኢትዮጵያዊ !!

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 Месяц назад +1

    የመጨረሻው ዘፈን ዘመን ተሻጋሪ ነው። እሰቲ ይህን ህዝብ ደግማችሁ አሰደምጡት።

  • @tenad7309
    @tenad7309 Месяц назад +8

    እሰይ ታማኛችን እንክዋን አየንህ🙏🏾ለምን ጥፍት አልክብን? እባክህን አትጥፋ?

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Месяц назад

      በራሱ ዩቱዩብ ብዙአርቲሥቶችን እያቀረበነው😊ታማኝ..ታገኘዋለህ

    • @tenad7309
      @tenad7309 Месяц назад

      @@seifutilahun1204 እሱ የድሮው ነው ::

    • @addisman5642
      @addisman5642 Месяц назад

      Yetefaw bachiru ahun eyemote yalew Le Amharaw dimis mehon lesu bussiness awachi silalihone new nege sile Goffa meret mensheratwt enibawun eyereche simeta tayewaleh🖕

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Месяц назад +2

    መቲ የኔ ጀግና ድንቅ ኢትዮጵያዊ እንወድሻለን

  • @timharmon10
    @timharmon10 27 дней назад

    ያን የ ኢትዮዽያ ዘመን የኖራችሁ የሀገር ልጆች ፍፁም እድለኛ ናችሁ፣፣ በወያኔ ጊዜ ተወልደን በ ኦህዴድ ጭቆና እያረጀን ላለነው፣ ሀገራዊነት ምንነቱ ላልገባን ተላላ ትውልድ አዘንኩ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Месяц назад +1

    ኢህአድግ እውነቱነዋ አርቲሥቶች በሙያቹ ወግታቹሁኛል ያለው😢😢ወይጊዜ ግንአሁንም እዛው እሽክርክሮሽውሥጥ መገኘታችን ያሣዝናል😢😢😢😢😢

  • @saramotbaynor4380
    @saramotbaynor4380 Месяц назад

    ኡፍ ታማኙ እንደዚህ አሰተንፍሰልኙደሮም አንበሳ ነህአሁንም አንበሳ🇨🇬🙏🇨🇬👍👍👍

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 Месяц назад +3

    ታመኝ በይነ አሁን እሣ የት ነህ ያለዉ ታመኝ እናከበረሃልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር and እንወደሃልን ኑረልን

  • @MinaBe-o5l
    @MinaBe-o5l 26 дней назад

    ታማኝ ዶክመንት የምትይዝበት መንገድ ይገርማል❤❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Месяц назад +2

    ታማኙ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ሰላየውህ ደሰ ብሎኛል🙏

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 Месяц назад

    ታማኝ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል አይዞህ እድሜና ጤና ከመላው ቤተስብህ እመኝልሀለሁኝ አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን እንደድራችን በፍቅር እኑንር❤❤❤❤

  • @user-bi9xz4nm7l
    @user-bi9xz4nm7l Месяц назад +2

    ከአዚህ በፊት በታማኝ የተሰሩ ለአንድነት የሚያቀራርበ‍ኡ ሥራዎችን አይቻለሁ ። የዛሬው አዲስ ነው። ሌላም ካለ ቢፈተሽ። አዲስም የሚያቀራርብ ስራ ቢታሰብበት። አመሰግናለሁ።

  • @SeeSaw-wo4qx
    @SeeSaw-wo4qx Месяц назад

    Thumbs up, Tamagn!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Месяц назад +2

    ምን አለ እንደዚህ አይነት መድረክ ቢኖር ህዝቤ ሆይ ተነስ ታጠቅ የኢትዮጵያ አንድነት በኦሮሞዎች ተደፍሮዋል

  • @Fasildes
    @Fasildes Месяц назад

    it's breathing patriotic performance from the bottom of the heart for real , thanks a lot

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Месяц назад

    ታማኝ አሁንም ኢትዮጵያ ይላል እኛ መነሻችን አማራ መዳረሻችን አማራ ነው

  • @ZbibaSisay
    @ZbibaSisay Месяц назад +1

    This program.was nice all Ethiopian stop with the true fanoo and live by safe and rest and united .

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Месяц назад

    Me and my family have big respect for you. You are one in a million.

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 Месяц назад

    WoW- wow ! Thank u Tamagne and Meti. U brought back memories from those great artists.

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Месяц назад

    ምንምየሚያሳፍር የለም ታማኝ በዬነ ኢትዮጵያዊነት ዘረኞች ሊያጠፉት አይችሉም ቀድመው ይጠፋሉ !!!

  • @user-rv9hd5zy1w
    @user-rv9hd5zy1w Месяц назад

    ለአገር ያላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይል ነበር የአዉነትም ነበር 💚💛❤️

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Месяц назад

    you are main tamagye

  • @efratajo434
    @efratajo434 Месяц назад

    I was 1st gread but I remember every thing, school yeminzemrew ye Ethiopia hizeb mezimur, hulum beayimeroye yimetal hitsanu bihonim tiz yilegnal werk zemen

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d Месяц назад

    ምርጡ ኢትዮዽያዊ ታማኝ እንወድሐለን ❤

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Месяц назад

    I loved Tamagne Beyene because he was advocating for the unity of Ethiopia when all the enemies of Ethiopia, such as, The EPLF, TPLF, OLF, etc. were almost surrounding Ethiopia from all the corners.
    During the time of the Dergue, I was going to high school in Asmara, and I was harassed by the Tigrean/Eritrean students who tried to humiliate me by calling me "Adig Amhara - Amhara donkey".
    They harassed me by calling me "Adig Amhara" even though I am both Oromo and Amhara.
    At that time, I stood my ground by advocating for the unity of Ethiopia and denouncing all the enemies of Ethiopia - The EPLF, TPLF, OLF, etc.
    Since what Tamagne Beyene was doing at that time was similar to what I was doing then, I truly loved him as my Ethiopian brother.
    After about 45 years, my Principle is atill the same: Ethiopia woyim mot.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Месяц назад

    wow wow

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 Месяц назад +3

    እናንተስ ታደላችሁ። ሕዝቡ አልሰማ ብሎ ይለው እስከ ዛሬ ፍዳውን ያያያል።

  • @alexkomata2327
    @alexkomata2327 Месяц назад

    ታማኝ ትዝብት ነው በጎፍ ዝምታን በማለት😢

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n Месяц назад

    Tamagn you are a Legendary. Please dont change!!! You are a true Ethiopiawi!!! Dont take anyside!!! You represent all the tribes in Ethiopia!!!

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Месяц назад

    wow love you

  • @fanieltesfagaber3436
    @fanieltesfagaber3436 Месяц назад

    Part 2 and the rest please

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 26 дней назад

    ግጥሙ በጣም ወቅታዊ ነው ማስተካከያ አድርጉበት እና በድጋሚ ስሩት። አሁን ያለው ችግር ከድሮ ብሷል።

  • @demelashmamo768
    @demelashmamo768 Месяц назад

    THANK YOU Tamagne

  • @Tamrat-x8v
    @Tamrat-x8v Месяц назад

    Ta. You are very talented I'm proude of more than ever.❤

  • @africaghiwot9039
    @africaghiwot9039 Месяц назад +1

    This is a very good interview....but... but I have to tell and read to my child... This amazing story .... write it in books , do it in films and television shows and documentaries.... let's make our heroes as business like capitalism.... everything is business....

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Месяц назад

    Iam proud of tamngebeyne ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TilahunAnemut
    @TilahunAnemut Месяц назад

    አንደዚህ በአንድነት ለኢትዮጵያ ትንሳዔ የምንቆምበት ቀን ተመልሶ ይመጣል ብዬ ተስፋ አላደርግም ። ታማኝ አንተ ግን ኢትዮጵያ በዛሬው አይነት አረንቋ ውስጥ እንዳትገባ የተቻለህን ደክመሀልና ምስጋና ያንስሀል ። የኢትዮጵያ አምላክ ውለታ ከፋዩ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @kidanehaile5036
    @kidanehaile5036 Месяц назад +1

    Kkkkkk good memory

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 Месяц назад

    ጎበዝአንስት ጀግና ነሽ በርቺ።

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 Месяц назад

    Thank you

  • @tesfayeworku1909
    @tesfayeworku1909 Месяц назад

    “When you see something that is not right, not fair, or not just, you have to speak up because you won't regret it later.”-Nelson Mandela.

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Месяц назад +2

    Ayzosh etiopiaye.

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Месяц назад

    Respect for tamnge beyne❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fuadabdelkadir6572
    @fuadabdelkadir6572 Месяц назад

    I am glad you are my brother that's why my profile picture is a picture when we were younger

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv Месяц назад

    Tamagn always smart❤. Meti too is a lovely lady .❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Месяц назад

    Tnx meti 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Месяц назад

    this is we are

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 Месяц назад +1

    ፈተናዋየበዛ ልጆችመልስውየሚበሏት የባንዳጠባይአለቅያለው የባሰካለፈውየማይማርእራሱን ባርያያረትውልድ መቶ በጢቂትእራስወዳዶች ፈተናውስገብቶ ይገኛል ግእውነቶች በአምላክፈቃነፃያወጧታል።

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 Месяц назад

    Simin melak yawetawal indilu Tamagne aluh🙏🙏🙏

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Месяц назад

    Tnx meti❤❤❤

  • @edenberhau7077
    @edenberhau7077 Месяц назад +2

    🙏🙏🙏💪💪💪 ETHIOPIA viva viva

    • @selamhailu7620
      @selamhailu7620 Месяц назад +1

      ታማኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን እድሜ አና ጤንነት ይስጥህ እድሃለሁ !
      🍀🌼❤
      ከሎስ አንጀለስ

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 Месяц назад

    Betam Betam Bizu Tezeta metabegh 😢❤

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 Месяц назад

    I will comment after all 14 or more episodes are uploaded.

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Месяц назад

    Oh!_Hey,_HOW LOVELY is that To Watch The BRIGHTEST Mind; Softest Of Heart and, Of course, BEAUTIFUL Metti Ketsela: Hosting The LEGEND Tamagn Beyenne On The Tamagn Beyenne Show!!! Heee_ey, Ye _aah! It Doesn't Get Any Better than THIS!! So, LOVELY 😁😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!!!

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Месяц назад +1

    Wey hagere embaye tenanekegn

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 Месяц назад

    We are Ethiopia 💚💛❤️

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w Месяц назад

    ታማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanDesta-bo2dx
    @RomanDesta-bo2dx Месяц назад

    lol makes me emotional 😭

  • @webaydag6858
    @webaydag6858 Месяц назад

    ታሞኝ እባክ አሁንም አትጥፋ ሌላው ብቀር ከክምችት ታሪክ አልፋ አልፍ አሳየን እባክ

  • @hanamengistu-qt7bk
    @hanamengistu-qt7bk Месяц назад

    Where are u!

  • @assimaabdulahi6748
    @assimaabdulahi6748 Месяц назад

    አወይ ሀገሬ 😭😭😭😭😭😭

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 Месяц назад

    Ay Tamagne Beyene inanit betefeterachihubet yahunochu artistoch Bridal shower,Baby Shower, Birthday iyalu yaderekurunal.Ay gize Ay tiwilid 😂😂😂

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @et2507
    @et2507 Месяц назад

    Neja.

  • @yayehwonderad401
    @yayehwonderad401 Месяц назад +2

    I think You mean 36 years back not 26

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Месяц назад +1

    Tamagh gen be agerachen guday kezekez belehal menew?

  • @user-fe8kj7sx6q
    @user-fe8kj7sx6q Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Месяц назад +4

    ኢትዮጵያ ግን ከሃዲ ነች አንተን የመሰለች ልጇን እራሱ ክዳለች✍️

    • @addisman5642
      @addisman5642 Месяц назад

      Duket sile Ethiopia eyale lemino nurowun silamechache new?

  • @tadmulu8348
    @tadmulu8348 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Месяц назад

    💚💛❤

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Месяц назад

    Gashe Tamagne Beyene enkuan dena Metahi ethiopian yikorubihal yesdetegochi balewuleta nehi lemisala ke barut kesran yasfetahachewu nurln geginachin bertalin

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Месяц назад

    He’s in a generational few to come. Very loyal and dedicated to the country and the flag that unite the people. The meaning of the flag has a strong message unity and freedom.
    TPLF didn’t damage only the symbolic meaning of the flag but created division, made Ethiopian land locked Assab truly is Ethiopian, destroyed history, made the he country vulnerable to outsiders, destroyed the Ethiopian orthodox and the culture by importing foreign decadence…etc. it’s already too late but the Oromo’s are incapable of understanding the underlying factors. They’re too obsessed and blind about self indulgence. I’m not sure if there’s even logic to save the country. I truly hope Amharas will wake up and protect and advance it’s people. I don’t think there’s option for continuing first we have to protect and defend ourselves.
    The Oromo’s and Amharas are In totally different agenda. TPLF plan is not Ethiopia never care except can use the resources to advance its goals. It’s intentional they made Ethiopia landlocked, destroyed the flag, divided the people amongst ethnic line, annexed afar and Amharas land. If Ethiopians are not waking up to the agenda they’ll continue losing precious innocent Amharas lives.
    We need to start thinking what’s most important what can be saved.