🔴 ሞላ ተደሰተ _ ብሞትም አይቆጨኝም አለ¡ | ( ቁጥር1)
HTML-код
- Опубликовано: 29 сен 2024
- 🔴 #መሀመድዋ_እራበኝ😭 ፣ #በሽታ_እንደ_ፌስታል_በላኝ😭 :- ሞላ ኑርየ ማህሙድ በጣም ተደስቷል። የስድስት ወር አስቤዛ ገዛሁለት ፣ ሰርፕራይዝ አደረኩ በጣም በጣም ተደሰተ | ከዚህ ቦሀላ ብሞትም አይቆጨኝም አለ። surprised Mollan. He said I would not regret it if I died | በዚህ ተግባር የተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ። እኔ በዚህ ተግባር ላይ ገና #ጀማሪነኝ አቅም የለኝም። መሰል ቪድዩዎ በማቀርብ ጊዜ ቫይራል በሰፊው እንድሰራጭ #ሼርይደረግ #ቪድዩንበላይክጀምሩት። ነገ የተሻለ ስራ እንድሰራ ቻናሌንም ሰብስክራይብ በማድረግ እንድሁም ቪድዩዎችን ሼር #ሼር በማድረግ ብቻ ተባበሩኝ። #ለመጀመሪያጊዜ 🙏 እለምናችኋለሁ አግዙኝ
✅ ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም አመሰግናለሁ።
ኤምTube:- በሰዎች መካከል በጎነት እንዳለ ምክንያት እንሁን
✍️ ነኝ @lijmuhammadseid | ልጅ ሙሀመድ ሰኢድ
✅
✅
✅ ኤምTube | hara gebiya | Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
Ethiopianews ethiopia Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda ጀማሪ | መስከረም 20 | ሰበር ዜና | ሰበር መረጃ | ፍቅር አስከ መቃብር ክፍል 6 7 8 9 ...| Hamster ተከሰሰ | X empire | Telegrammmm Imoooooo
◉ ውድ የሀገሬ 🇪🇹 ልጆች እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። ◉
ውድ የሶሻል ሚድያ ቤተሰቦቼ ሰላም በእናተ ላይ ይሁን ትናት የወንድማችን አሳዛኝ ሁኔታ የሚያሳይ ቪድዩ ተመልከቶ ያላዘነ ሰው ያለ አይመስለኝም። ዛሬ የወንድማችንን ደስታ ሀ ብሎ ጀምሯል።እንኳንም ደስ ያላችሁ። ዛሬ የተለቀቀውን ቪድዩ የሞላ ልዩ ደስታ ፣ ልዩ ሳቅ የተሞላበት ቪድዩ ስትመለከቱ ምን ተሰማችሁ። የተሰማችሁን ደስታ ኮሜንት ላይ ግለፁልኝ። ...
➯ ሌላው የወንድማችን መርጃ የዋሳፕ ግሩፕ ብዙ ሰዎች ጠይቀውኝ ነበር ... እነሆ በደጋግ የኢት አለኝታዎች የወንድማችን ሞላ ኑርየ ማህሙድ መርጃ የዋሳፕ ግሩፕ ተከፍቷል። ➯ የዋሳፕ ግሩፕ ሊንክ የምትፈልጉ:- በሊንክ👇
chat.whatsapp.com/FUZHBF3cnfp0rVhQsuOP3q
➯ አልያም በባንክ አካውንት መርዳት ለምትፈልጉ እና ለሚፈልጉ ደጋግ ኢትዩዽያዊያን በኢትዩዽያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር :-
🔴 CBE ➯ 1000457562498
🔴 NAME ➯ ሞላ ኑርየ ማህሙድ
🔴 CALL ➯ 0955833694 ይደውሉለት
➯ ትኩረት ✍️ || ➯ እኛ ስናብር ❤ ||
በገንዘብ መርዳት የማንችል ወይም ልክ እንደኔ ደካማ የሆናችሁ እህት ወንድሞች ሌላው ቢቀር የወንድማችንን የእርዳታ ጥሪ ቪድዩ ፣ መረጃ ሼር በማድረግ እንድሁም የወንድማችንን የዋሳፕ ግሩፕ በማስተባበር ፣ ወዘተ ስልካችንን በመጠቀም ብቻ በማስተባበር የአጅሩ ተካፋይ መሆን እንችላለን።
✅ ተመልከቱ ትናት መስከረም 14 2017
🔴🔴🔴እንባ የተሞላበት ቪድዩ :-👇
👉 ruclips.net/video/P0kXEJV9Uaw/видео.html
✅ ተመለክቱ ዛሬ መስከረም 17 2017
🔴🔴🔴 ሳቅ የተሞላበት ቪድዩ:- 👇
👉 ruclips.net/video/Un_3d-fML88/видео.html
◉◉◉ መተባበር ትልቅ ሀይል አለው ◉◉◉
◉መረጃን ላይክ & ሼር ማድረግ በራሱ ትልቅ ሀይል ነው
✍️ ልጅ ሙሀመድ ሰኢድ | @lijmuhammadseid
➯ ለበለጠ መረጃ :- 0911485891 ይደውሉልኝ
❤❤❤ሰላም ለ 🇪🇹 ሀገራችን❤❤❤
@@lijmuhammadseid betam dessi yline hulme dess yblhe Yena jegnia tlyalhe ekuio fteriy ytbekh esunme fteriy ymarwe Yena abeti 🙏❤❤❤❤
ወላህ፡እጂግ፡አዚኜ፡ነበር፡አሁን፡ደሞ፡ደስታውን፡ማያት፡እጂግ፡ደስ፡አለኝ፡፡ማሻ፡አላህ፡ያሰጡትም፡አላህ፡አፍያ፡ከሪዚቅ፡ይሢጣቸው፡በወጣ፡እጥፍ፡ዲሪብን፡ይተካላቸው፡❤❤❤🎉🎉🎉አንተም፡ሰበብን፡አዲራሽ፡ጀዛክን፡አላህ፡ይክፈልህ፡❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
መሀመድ ሰይድ ሰላምነህ እኪ በጃራ ስከድ አናቴ አንዲት ሳዱላ እደህት የምናሳድጋት ፈልግልን እኔ የቁሪ ልጅነኝ ማሜዋ. ቁጥርህን አስቀምጥልኝ 😍በተረፈ በርታ
የሰው ደስታ ምክንያት የምትሆኑ በሙሉ አላህ ያስደስታችሁ 🎉🎉🎉
በቋሚነት ቢረዳ ይሄ ሲያልቅ ድጋሜ እዳይራብ
ገና ቪድዩውን ሳልጨርስ ተደሰትኩኝ
ማሻአሏህ ማሻሏህ አሏህ ወጣት ሙሀመድ ሰይድ አሏህ እድሜህን ያስረዝምልን ሰበብ ሆነህ እንዳስደሰትክው አሏህ ያስደስትህ
አተ ልጅ አሏህ እርዝቅህን እደመሬት አሹሃ ያብዛልህ ወድሜ የድሆች እባ አባሽ
የህን ልጂ እናሳድገው መቶሽ እናስገባው
ሳህ ወላሂ እንኳን ይሄን ስንት ጨፋሪወችን እያረግን 😢 የኛ ነገር ይገርማል
አወ እኛው በኛው እንገዳደፍ ለፈመሱት ብናሽቃበጥ ጥቅም የለውም👍
እኔም ብየ ነበር ግን ሱብሀን አሏህ በጎ የሚሰሩ ወንድሞቻችንን አናበረታታም ሁሉም ወደ ፕራንክ ነው የሚሮጠው አሏህ የህዲነ
ወላሂ ከደሥታ ብዛት እንባየ መጣ ሠጮቹንም አድራሾቹንም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
50 እናሰገባዉ እህቴቸ ሰብሰክራያብ አዳረግት❤
በጣም አመሰግናለሁ። የኔቅኖች 100 እደገባሁ ነው የምቆጥረው። ሹክረን
❤❤❤
መርሀባ
❤✅
ማሜ በሸሆቹ እንዳይል ድጋሜ ንገረው ሽርክ ስለሆነ
ማሻ አሏህ እሡን ያስደሠታችሁ ሰወች አሏህ በዱንያም በአኼራም ያስደሣችሁ አቦ እደው የሰው ልጂ አይክፍው አሏህ ከምቀኛ ይጠብቅም ማሜ💐💐💐
ኡፍ ወይኔ እደት ደስ እዳለኝ ወላሂ እማይቆርጥ ደስታ ይስጥህ ያርብ
ማሻአላህ ወንድም መሀመድ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አይይይይይ ሀራ ገባየዋዋዋ አገሬዋ ሰላምሽ ይብዛ😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀቢቢ እኳን ደስ አለህ ባለፈው አጀቴን ቆይ የበላው ሙሀመድዋ ወድም አተም ጀዛካላ ከይር ወሎየወች የት ናችሁ ወድማችንን 100ሺkእናስገባው
ለሰጣችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ በእዉነት ሳቁን ሳይ ደጉ የሀገራችን ሰዉ አትጡ
ሰው ከኖረ አይቀር እድህ እየሰሩ የሰውን ደስታ እያዩ መኖር እደት ደስ ይላል
ማሻአላህ ተባረከሏህ አቦ በመልካም ስራላይ የተጠመዳችሁ አላህ ይጨምርላችሁ መልካም ስራችሁንም አሏህ😢 በእጥፍ በድርብ አርጎይክፈላችሁ መሠላችሁ ይብዛ
ማሜዋ ጀዛኩምላህ ኸይረን አንተም አንተን መሰሎንም አላህ ይስጣችሁ ያረብ 100 k ገብተህ የምናይ ያድርገን ትልቅ ደረጃ ደርሰህ የኔ መልካም
መሻአላህ ለቅሶ ወደደስታ ሲቀይር ደስስስ ይላል አላህ ጨረሶ አፊያ ያረግህ ያረብ👌
ወንድም ሙሀመድ ጀዛክ አላህ ኽይር
ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኛ አላህ ይስጣቹሁ አላህ ያስደስታቹሁ
መሻአላህ ደስሲል በሉ ሀላችህም ወድማችንን ሰብስክራይብ በላይክ እናበረታታው ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጨርልህ
የማነንም የማታውቋቸውን የሌላውን አገር ታሣድጋላችሁ የኛን አገር አታሣድጉም ከወልደያ ጀምሮ ወዳታች ያለነው ለዚህ ልጂ 100ሽ ማስገባትን አንሰን ነው ፕራክ ስናይ እየዋለን ተው እናሳደገው ካገራችን ብዙ የተቸገሩ እናት አባቶች አሉ እንርዳቸው እህቶቸ ሰብሽክራየብ ላይክ ሸር አርጉ ለጓደኞቻችን ለምናውቃቸው ሁላ እንላክላቸው ያበረታቱት
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትናችሁ ዉድ እህቶቸ ወድሞቸ በያላችሁበት የአላህ እዚነት ጥበቃአይለያችሁ እያልኩ ይመድማችንን 1000 kእናስገባዉ ያጀመዓ ወላሂ መቶም ሳሰዉነዉ ወድመ መሀመድ ሰኢድ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ከምንበላይ እደት ደስእደለኝ እሱንም አፊያዉን ሙሉ አላህ ያድሪገዉ 🤲🤲
አሰላሙአሊኩም መሀመድ ወድሜ የግል ቁጥረህን አሳዉቅኝ የኔ አባት አላህ እስተጨረሳ የምስቅያድረግዉ አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉
ልማርበት ያለ ይማርበታል
ምናልባት ሱስ ውስጥ የገባው ትንሽየ ለመደበሪያ እያለ ይሆናል
መስራት ባለብን ጊዜ ካልሰራን
ማረፍ ባለብን ጊዜ እናለቅሳለን
ዛሬ ስልካችን ለቲክቶክ ማየቻ እና መስሪያ እምንጠቀም ብራችንን ለወንድ እምናበላ እድሜ ሄዶ መድከም ሲመጣ ያኔ ይፀፅታል።
አንድ ሰው ከሚጠየቅበትም ወጣትነቱን በምን እንዳሳለፈ ነው እኛ አለች አለች በማለት እያሳለፍነው ነው ወይስ አሏህ እንዲህ አለ መልእክተኛው እንድህ አሉ እያልን
ወደድንም ጠላን ዛሬ ምርት ጊዜ ነው ነገ ያመረትነው ተሰብስቦ ይመጣል
በጣም ዴስይላል ገና አፍያው ተመልሶ ዴስታችን እጥፍ ድርብ ይሆናል ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው ሙሔ አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ በአንተላይ እሱም መረዳት ቻለ እረጂውም ትልቅ ገበያ ገበየ በጣም ዴስብሎኛን ይሄን ፈገግታውን ማየት ምንያህል እንዴሚያስዴስት ዴስታችሁን ዘላቂ ያርገው
ማሻአላህ አንተንም እነሱንም ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
ማሜ ጀዛክን አሏህ ይክፈልክ እሱንም አሏህ ያሽረው
اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ ، اَللّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ.
ሶሉ አለ ነብይና ሙሀመድ 🎉🎉🎉
እደው ሰጩቹ ምልበል አቺሁ እማልቀውን እርዚቅ የወፍቅ አቺሁ እሱደሳቀ እናተም ሁለየም ሳቁ የኔውዶቺ😢😢😢
አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ
ማሻአላህ ግን ለምዲነው ጥሩ ለሚሰሩ የሰው ደስታን እሚመልሱ ሰብስክራይባቸው በሁሉም ቦታ ዝቅተኛ ነው
ማሜ ሰይድ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ
ያረብ ጤናውን ከሀያትጋ ስጠው ያረብ
ማሜ ምርጥሰው ስልኬ ተበላሽቶ ቻናልህ ጠፍቶኝ ነበር በርታልን በጣም ነው እመወድሀ እማደቅህ በርታ
ልጅ መሀመድ ሰይድ ጉበዝ
ጀዛኩም አላ ኽይር በጉበትሆነ በህዝብ ያገዛችሁ የሰው ደስታ የሚያስው❤❤❤
ወጣትነዉ ሶላት እየሰገደ ዱአ ያድርግ ትዳርም አስይዙት ማሜ🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱልላ የሰጣችሁ ሰወች አላህ ህይረ ስራችሁን እጥፉ ድረብ አድረጐ ይሥጣችሁ ዱንያችሁን አሂራችሁን ያሣምረላችሁ
ማሻአላህ
ላይክአረጉ🎉🎉🎉🎉
የኔ ወንዲም እንኳንም ተደሠትክ 😢
አልሃምዱሊላህ እዴት ደስ እዳለኝ አላህ ይስጣችሁ ባለፈው አሳዝንኝ ነበር
የኔ አባት❤❤❤
ወላሂ ምርጥ ልጅ ነህ ማሜ በርታ እሱንም አላህ ያሽለው የረዳችሁትንም አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ በሶስቱም አካውቴ ሰብ አርጌሀለሁ
መሀመድ አላህ ያስደስትህ ሀቢቢ በጣም ደስ ብሎኛል ችግር አይካህ
ማሻአላህ ወንድም ጀዞህንአላህ ይክፈልህ👍👍👍
አላህ በረካ ያድርግላችሁ ያረብ የሰጣች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
የኔወድም አቦካሠብከውበላህ ይስጥህ አላህ እሱን እዳስደሠትከው አተንም ያስደስትህ ❤❤
መሻአላህወላሒአጀቴአልቻልኝምይህንአባትካየሁትቀንጀምሬ. አልሀምዱሊላህ. ወድሞቻችንጀዛካላህኸይር እሚድ ያ ላይያወጣኸውወድሜጀዛህንአሏህይክፈልህ
መሻአሏ አላሏህ በወጣ ይተካችሁ
ያረብአላህይጨምርላችሁእንድስቅምክንያትየሆናችሁትሁሉእኛንምአላህይወፍቀንያረብሲያለቅስአይቸውበጣምነበርየከፋኝወላሂ
አላህ ይጨምርርህ
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير
ግን ለምድነው ይህ ልጅ የማታሳደጉት የማንንም ውሽታም እያሳደጋችሁ ሱባሀን አላህ መጥፎ የተወደደበት ዘመን
ጀዛኪሏህኸይር በጣም አመሰግናለሁ
@@aminatali3535 ewnti nawe
ለምንደው አላቅም የሪሳችንን ሰው አናበረታታም ማጣጣልጅ ከሌላ ቦት ሲያሽቃብጡ ይታያን ምናለ ብናሳድገው ያሀገራችችን ልጅ.
አላህይጨምርላችሁ ሰውሲደሰትማየትእንደትያስደስታል ቅመሞች የትናችሁ እኛደግሞላይክሸርሰብስክራይብእያደረግንእናስደስታቸው
መልካም ስራ ለነገ ስንቅ ነው አላህ ይጠብቅህ ወዲም ሙሀመዲ
ኡፍፍፍ ወላሂ በጣም አሳዝኖኝ ነበር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍
እደው በአላህ ሀራወች ሞልተናል ለም አናሳድገውም ወንድማችንን ያገራችነን ልጁ ለዛውም እንድህ አይነት ስራ ለሚሰራ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሜዋ ወንድሜ ክበርልኝ😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ህክምናውንም ባሣከሙት
ዛሬ ሆስፒታል ወስጀዋለሁ። መድሀኒት ይዘን መተናል።
Esyi dess slie tabrke
ግን ምን ሁኖነው ጤና የለውም ቤተሠብ የለውም አንጀቴን በለው የኔ አባት
ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስግን ከፈጣሪ በታች በውነት ሰውዪኑር ይኸንሁሉላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር አተንምይማርህ
ማሻአላህ አላህ ጀዛክን የክፈልህ አንተ ወደሚዲያ ባታቀርበው ይሄን አያገኘም ነበር አላህ አንተን ሰበብ እድርጎነው ላንተም ለሰጡትም ጀዛችሁን እጥፍ አድርጎ አላህ ይስጣችሁ ወንድሜ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ለካ የሰው ደስታ ነው መየትእዴት ያስደስታል አልሀምዱሊላህ ያአላህ
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ተጨንቄነበረ እደዚህደስብሎትስላየሁ ደስብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛኩምአላህኸይረን
ማሻአላህ አተልጅ አላህ አዱኒያ አኺራህን አላህ ያሳምርልህ ✅✅ የሰጣችሁትም አላህ ማጣትን ይያዝላችሁ ገዘባችሁን በረካ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም አሥለቀሠኝ አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ወንድም ለሠው ደሥታ የሚሥደሥታችሁ እሡንም አላህ አፊያውን ይመልሥለት እንደነዚህ ወላሂበጣምአሥለቀሠኝአላህጀዛክንይክፈልክ ወንድምለሠውደሥታየሚሥደሥታችሁእእሡንም አላህአፊያውን ይመልሥለት እናበረታታው ወንድማችንን
ስለሁሉም አልሃምዱሊላህ ማሸአላህ በወጣይተካልን ከክፉይጠብቃችሁ ሂዳችሁ የዘየራችሁትም የጤና ምግብ ያድርግለት
ቲክቶክያላቺሁ እየቆረጣቺሁ ሺር አድርጉለት ወንድማቺን ትልቅደረጃ ይድረስ ያገር ውሸታምከምንከታተል እስኪ የኛን ወንዲሞቺ እናሳድጋቸው
ዴጉ ያገሬሰው😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊላህ በጣም ደሥብሎኛል ሥለረዳችሁት አላህ ያሥደሥታችሁ ከመጥፎነገር ይጠብቃችሁ እሡንም አላህ ያሽረው
ያረብብብብብ ያአሏህ ያሥደሠታችሁ በሙሉ አሏህ ያሥደሥታችሁ የኔ ወድም በጣም ነበር አጀቴን የበላዉ እኔም ደመወዝ እየጠበኩ ነዉ የነየትኩትን አሥገባለዉ ኢንሻአሏህ
ያረብብብብብ ያአሏህ ያሥደሠታችሁ በሙሉ አሏህ ያሥደሥታችሁ የኔ ወድም በጣም ነበር አጀቴን የበላዉ እኔም ደመወዝ እየጠበኩ ነዉ የነየትኩትን አሥገባለዉ ኢንሻአሏህ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤በአረወነት ሲሞት ይሔን ከማለቃቀስ በቁም መጠቃቀም ❤❤
ሀልጊዜ ባለው የሚደሰት አላህን አመስጋኝኮ ያለው ከታች ከደሀው ዘንድ ነው ደግሞ ፈገግታቸው መታደል ነው ሀብታምማ ገንብቶ ባለው ሳይደሰት ጭማሪ መኪና ወረት እየፈለገ ሲታገል የመኖሪያ ፈቃዱ አልቆ አንድት ከፈን ተሰቶት ይሸኛል ስለዚህ ያለንን ይዘን እንደነዚህ ጀግኖች እየሳቅን አልሀምዱሊላህ ማለት ይገባናል
አላህ ይስጣችሁ አቦ የደስታ ኑሮ ያኑራችሁ ወድማችሁን አስደሰታችሁት ወላሂ እባየ ወረደ አይ የዋሁ የአገሬ ሰው እየሸገረው እየኖረ በጦርነት ይጨርሰዋል በሉ እሄን ዩትብ እናሳድግለት ሸር አርጉለት
የዘረጉ እጆች ሚዳቸው ትልቅ ይሁን አሚንንን
አፍያውን አላህ ጨርሶ ይመልስለት እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ ገዘባችሁ በረካ ይሁን አላህ አጅራችሁን ያብዛው ውዶቸ ማሜዋ ጀዛክ አላህ ከይር
እግዚአብሔር ሠጪልቦችን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤
ውድችአላሕበገዘብም በጉልበትም የሠጣችሑ ብዝዝዝዝዝዝዝዝ አደረጎይተካችሑ👍👍👍👍👍👍
በርታ፣ወድሜ፣አላህ፣ይጨምርላችሁ፣ያረብ፣
ነያቹንም አድራሹንም አላህ ከክፉ ነገር ያጠብቃችሁ የኸ አባታችን የደስቶ ስላየሁ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል አላሁመ ወለከል ሀምድ
ماشاءالله❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አለሕ ይስጣችሁ ወላሂ የሰው ደስታ የምትመልሱ አላሕ የዱኒያም የአሂራም በታችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤
እስኪ ላክ አድርጉለት እደዚህ አይነቱን እናበርታታ በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ እድሜችሁ ይርዘም ❤❤❤❤
ያላ ያጀመአ ሸር ሸር አርጉ 100k እናስገባዉ እንተባበር በጎ ሰሪወችን እናግዝ ፕራክ ምናምን ለኛ አይጠቅመንም
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ ግን ደግሞ የህክምና ክትትል ቢያደርግ ጥሩ ነው።
አሏህ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ ወንድሜ ወላሂ እራበኝ የምትለዋ ቃል ልብ ይሰብር ነበር እንኳን ደስስስ አለህ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊልህ ያረብ አላህዋ ደግሞ ሙሉ አፊያውን መልስለት ያረብ ዱአ አድርጉለት ሀባይቢ
አላህ ያበረታህ አላህ ወሄረክበት ይጠብቅህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ. ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወደ አላህ መመለስ ያስፈልጋል ቶበት ያስፈልጋል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ይምራን
ኡፍፍፍፍፍ ምን እደምል ቃላት አጠረኝ የትንሽ ትልቅ አላህ ይጠብቅህ ማሜ ሠይድ ትለያለህ እረተው እናሣድገው
የአሏህ እንደው እንደት ደስ እዳለኝ ወላሂ ባለፍ ራበኝ ሲል አንጀቴን በልቶት ነብር አሏህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ
የት አላችሁ እናብርሺ እንሀይሚ እያላችሁ የምትቆሉት ለዚህ ውንድማችን ያላ ዳይ ወደ ስብስክራይብ
የአላህ እንህዲ ተደስቶ ማየት በጣም ያስደስታል የሰጣችሁ ዱንያ አኺራችሁ ያሳምርላችሁ
ወንድም መሀመድ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
እስቲ እደዝህ መልካም እሚሰሩትን እናበረታታቸው አላህ ይጨምርልህ ወድም
አላህ ይስጣችሁ በረካ ሁኑ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉