🔴 ከመሼ ያላሰብኩት ገጠመኝ¡ | Kemeshe Yalasbkut Getemegh

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ➯ The Messenger of Allah ﷺ said:- Giving Sadaqah does not reduce money. A servant of Allah is generous and does not add to another. No one lowers himself for the sake of Allah unless Allah exalts him." (Reported by Muslim)🔴 አሁን ከመሼ ይህ ገጠመኝ - Ahun Kemesh Yih Getemegh
    ➯ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- ሰደቃ ማውጣት ገንዘብን አይቀንሰውም። አንድ የአላህ ባርያ ይቅር ባይነቱ ልቅና እንጂ ሌላን አይጨምረውም። ማንኛውም ሰው ለአላህ ሲል አይተናነስም አላህ ከፍ ቢያደርገው እንጂ።" ( ሙስሊም ዘግበውታል ) ‪@lijmuhammadseid‬

Комментарии • 81

  • @lijmuhammadseid
    @lijmuhammadseid  11 часов назад +2

    ውድ 🇪🇹 አሁን የገጠመኝ ጉዳይ | አስቼካይ ትብብር
    #በፈጣሪ_ይዧችኋለሁ_ሼር_በማድረግ_ተባበሩኝ🙏
    አሁን ከመሼ የገጠመኝ አስኳቸኳይ ጉዳይ👇
    👉አሁን 🔴... ruclips.net/video/KVdBkQ5Nhn0/видео.html
    የሁለተኛው ጊዜ ግንኙነታችን ቪድዩ ሊንክ 👇
    👉ትናት 🔴... ruclips.net/video/Un_3d-fML88/видео.html
    የመጀመሪያ ጊዜ ግንኙነታችን ቪድዩ ሊንክ👇
    👉በፊት🔴... ruclips.net/video/P0kXEJV9Uaw/видео.html
    እህት ወንድሞቼ ይህን ቪድዩ 👉 ruclips.net/video/KVdBkQ5Nhn0/видео.html እንደተመለከታችሁት ነው። እኔ ሀቂቃ ምንም አቅም የለኝም። ግን ሞላየ በአስቸኳይ ወደ አድስ አበባ መሄድ ስላለበት ዛሬ እንድሄዱ አድርጌያለሁ። እናም ይህን ቪድዩ ከመሼ የሰራሁበት ምክንያት ለሞላየ የተሰበሰበው ገንዘብ በጣም የተሰበሰበው ገንዘብ በጣም ትንሽ ስለሆነ ውድ የሀገሬ 🇪🇹 ልጆች የቻላችሁ በገንዘብ ያልቻላችሁ ደሞ መረጃ ሼር በማድረግ በማስተናበር ተባበሩኝ ...
    ➯ ሌላው የማስተር አብነት ቅርብ ወይም ለሆኑ ሰዎች ይህን ሊንክ ሼር ሼር በማድረግ በአስቼኳይ ለ #Master_Abinet_Kebede ወይም ለ መልዕክተኛው ስነ እንድደርሳቸው አድርጉልኝ። 🙏
    ለመርዳት በኢትዩዽያ ንግድ ባንክ
    * አካውንት :- 1000457562498
    * ስም :- ሞላ ኑር ማህሙድ
    * ስልክ :- +251955833694 - ሞላ ኑርየ
    ➯ ለተጨማሪ መረጃ ወንድሙ - ፈንታ ኑር
    ➯ ስልክ - 0920309469
    ✍️ መስከረም 20 - 2017 ✍️ ልጅ ሙሀመድ ሰኢድ

  • @GgGg-zo9kq
    @GgGg-zo9kq День назад +13

    ሳኡድ ያላችሁ ያ50 እሪያል ካርድ ልስጣችሁ እናተ ብሩን አስገቡለት እኔ ስለማልችል ነው

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd День назад

      ለውጭውበኢቶካርድ እዛይሸጡታል

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ День назад +17

    በአላህ ቢያንስ 1 ሸ ብር እኳን እናዋጣለት ካላችሁ ከዛ በለይ

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 14 часов назад +2

    አላህዬ ከመዳኒትህጋ ያገናኝህ ወገኖቼ ከደዚህ አይነት ሰውነው ትልቅ አጅ የምናገኘው ያለንን እንርዳው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 День назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 День назад +3

    እግዚአብሔር ይማርህ! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተፈወስ!

  • @sususeid-wy2lt
    @sususeid-wy2lt День назад +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 8 часов назад +1

    ያርበልአለሚን በራህመትክ እዘንለት ከመደሀኒቱ አገናኛው

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 День назад +3

    ዋለይኩምሠላም፡አላህ፡አፌያህን፡ይመልሥልህ፡ያርብ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 День назад +3

    ሀኪምቤት ሲገባ ላይብ ቢገባ ነበረ ጥሩው

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube День назад +3

    አሏህ ጨርሶ ይማርህ ወድሜ አተም ወድሜ ጀዛክን አሏህ ይክፈልህ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb День назад +4

    አሠላሙ አለይኩም😢

  • @ሻበልቱዪቡ
    @ሻበልቱዪቡ День назад +2

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜዋ😢

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e День назад +3

    አላህ የሺፊክ ወንዲም

  • @mekiyamohammed-qi6ws
    @mekiyamohammed-qi6ws 11 часов назад

    ሙሃመድ ሃራ ላይ ቦታ አለኝ ህጋዊ ቦታ ቤት ለመስራት ምን ይሃል እንደሚፈጅ ንገረኝስኪ እስከ ከኮርኒስ ውጭ እስከ ቀለም ድረስ 64 ቆርቆሮ

  • @RahmaMuhamed-hs1mm
    @RahmaMuhamed-hs1mm 49 минут назад

    ኧረተዉ ሙሀመድ በቴሌ ግራም የፃፍኩልህን ችላ አትበል

  • @umuanwar8991
    @umuanwar8991 День назад

    አላህ ሙሉ አፊያህን ይወፍቅህ ለኸይር ለምትሳተፉት እህት ወድሞቸ አላህኸይርነገር ይወፍቃችሁ

  • @Aisha-h7p9e
    @Aisha-h7p9e 21 час назад +1

    አሏህ ከመዳኒትህ ጋር ያገናኝህ

  • @abckwt3582
    @abckwt3582 16 часов назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሏህ ያሽርሽ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 19 часов назад

    አላህ አፊያህን ይመልሥልህ
    የሁላችነንም መጨረሻችነን ያሣመምረልን ያረብ

  • @adenategene101
    @adenategene101 20 часов назад

    Egzyabheir ymarhe Yena abeti mskine sszine 😢😢

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj День назад

    ያረብ አላህ አፊያህን መልሶልህ አላህንም የረዱህንም ለማመስገን ያብቃህ

  • @whya5801
    @whya5801 День назад

    ያረብ አላህ ከጎንህ ይሁን ወድሜ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd День назад

    ያረብ ያአላህ ፈረጃውን አላህ ያቅርብለት አላህ ያሳካለት 🤲🤲🤲🤲

  • @rukyasid9800
    @rukyasid9800 4 часа назад

    አሏህ ሙሉ አፊያወን ይመልሰለት

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd День назад

    አላህሙሉአፊያውንይመልስለትያረብ

  • @MohammedSeid-vn9ov
    @MohammedSeid-vn9ov День назад

    አላህ አፋህን ይስጥህ ድነህ ተመለስ ውድማች😢😢😢

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 12 часов назад

    ሀቢቢ ወዲሜ አላህ ይርዳህ አፊያህ ይመለስ

  • @ሶፊያSofiኢቱብ
    @ሶፊያSofiኢቱብ День назад +1

    الله يشفيك يارب ياالله

  • @LubabaFenta-zy5sm
    @LubabaFenta-zy5sm 17 часов назад

    አላህ,አፊያዉን,ይመልስለት,ያረቢ

  • @htube7614
    @htube7614 День назад

    አሏህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ

  • @RahmaMuhamed-hs1mm
    @RahmaMuhamed-hs1mm 50 минут назад

    አሏህ ያሽርህ

  • @Tayubatayuba-m7u
    @Tayubatayuba-m7u День назад

    አላህ ያሽረው ኢንሻአላህ 😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adenategene101
    @adenategene101 20 часов назад

    Eski hulchnme enrdawe

  • @JhdhJdjjse
    @JhdhJdjjse 8 часов назад

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ 🤲

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 День назад

    አላህ አፊያህንይመልስልህ አይዱኒያ 🥺

  • @Fatma-ee5xn
    @Fatma-ee5xn 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 7 часов назад

    አላህ ይሽፊክ ያረብ

  • @Naima-c5p
    @Naima-c5p День назад

    ያረቢአላህ አፊያህንይመልስልህያአላህ

  • @reisatube8247
    @reisatube8247 8 часов назад +1

    በርታ አላህ ይጨምርልህ ሼር አረጋልሀለው

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  8 часов назад

      ጀዛኪሏህኸይር 🙏 እህቴ ሰብ መልሻለሁ።

    • @reisatube8247
      @reisatube8247 8 часов назад

      @@lijmuhammadseid ወኢያክ አብሽር እየሰራህ ያለውን ስራ እደግፋለው በርታ

  • @sszz9236
    @sszz9236 5 часов назад

    አላህ ያሺረዉ

  • @MekaAhmed-p4h
    @MekaAhmed-p4h 14 часов назад

    አላህአፍያህንይምልስለህ

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 19 часов назад

    እግዚአብሔር ይማርህ😢

  • @ToybaAhmad
    @ToybaAhmad 12 часов назад

    አለህአፍያያድርግህ

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg День назад

    Allah afiya yadergeh

  • @Aisha-h7p9e
    @Aisha-h7p9e 21 час назад

    እሲ ሩቃ ቦታም ውሰዱት

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 13 часов назад

    አላሕያሽርሕ ያረብ

  • @hyat2155
    @hyat2155 23 часа назад

    አለህ አፍያዉን ይመልስለት ያረብ

  • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 22 часа назад

    አላህዋ ያሽርህ ወድሜ

  • @DjrjDbbdh
    @DjrjDbbdh 20 часов назад

    አላህ ያሽርህ ወድሜ

  • @taybat536
    @taybat536 19 часов назад

    አላህ ያሺረዉ ያረብ

  • @de4xi
    @de4xi День назад

    እግዚአቢሄር ይማርክ

  • @janosaidi4358
    @janosaidi4358 14 часов назад

    አህያዲህ

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f День назад

    አላህ ያሺለው ያርብ

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 18 часов назад

    አላህ ያሽረዉ

  • @hawahawa77
    @hawahawa77 День назад

    ያረቢአላህአፍያርግህ

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል День назад

    ያርብ አላህ ያሽርህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 День назад

    አላህ አፊያ ያርግህ

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 18 часов назад

    እንሻአላህ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 День назад

    አላህ ያሽረው ያረብ

  • @omkaled812
    @omkaled812 День назад

    አላህ ያሽረው ያረብ

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs День назад

    አሏህ ያሽርህ ያረብ

  • @SamGaaa-t6s
    @SamGaaa-t6s День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SsSd-v9h
    @SsSd-v9h День назад

    አላህ ያሽርህ

  • @Hadira-Tube
    @Hadira-Tube День назад

    አብሽሩ አሏህ ከናተጋር ይሁን

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 День назад

    ያአላህህ

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy День назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 23 часа назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 22 часа назад

    👍👍👍👍👍👍✋

  • @aminagumati
    @aminagumati День назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 23 часа назад

    👍👍👍👍👍

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ День назад

    አላህ ያሽርህ ያረብ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 День назад

    ❤❤🎉

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy 23 часа назад +1

    ያረብ አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ

  • @skettube4149
    @skettube4149 День назад

    አላህ አዛኝ ያብዛልህ እኔም በስደት ወላሂ ተፈተኩ😢 አልሃምዱሊላህ የባስ አለው