"ፍስሃዬ" Samuel Tegegn (Sami)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • #Samuel_Tegegne_New_Song_

Комментарии • 246

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial 3 года назад +127

    ሳሚዬ ብሩክ ነህ ።
    ፍስሃዬ ደስታዬ አለኝታዬ መከታዬ ነህ
    አንተ ካለህ ሁሉም አለ
    ይሰማኛል ምንም እንዳልጎደለ .

    • @samueltegegn9354
      @samueltegegn9354 3 года назад +16

      Astuye yetebarkesh ehte zemenshi yelemlem 🙏

    • @workublessedman5701
      @workublessedman5701 3 года назад +1

      Astu selamish yebeza yihun . Gin sami yet naw yalew we miss him too much

    • @wubebereha733
      @wubebereha733 3 года назад +4

      @@samueltegegn9354 gen lemn sami behewote enkuwan menorehn betasawuken yelijete menfse bant mezure neber getan atebeke yeyazekuwgn yehuw eskahun alewu yelijente mefese saayee abaa kewodet nek yen getaa yeemr tenkerateteku anten bemefelg becha abaa alewu belen betam nafelhegnal saa

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 3 года назад

      Cridet for amanuel kaleb tanks aster bringing him up wit this great mezmur ! Ppl we don’t pay tension for great singers !

    • @ruhamalulseged9735
      @ruhamalulseged9735 3 года назад

      ​@@samueltegegn9354pls be adis zmare btgelet des ylenal. ke zemari Tedi tadesse ga yeserachhut collection mezmur you tube layy bnagenhew tru new. ke afe maytefa mezmurh "esti asbiw nefse beselam mewtatsh bemanew" milewn ebakh lyrics bihonm post adrgln pls.

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 года назад +43

    ሳሚዬ የተባረክ ኧረ በጣም ናፍቀኸናል 🤗🤗 የተባረክ እልፍ ሁንልን 🤗😍🙏🙏

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 7 месяцев назад +27

    2002 ከ 22 አመት በፊት የተዘመረ ድንቅ መዝሙር :: ሳሚ እግዚአብሄር ይባርክህ: አስቴር አበበ መዘመርሽ መልካም ነው ነገር ግን ዝማሬው የወንድማችን ሳሚን መሆኑ ማሳወቅ ነበረብሽ::

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma 7 месяцев назад +7

      አስቴር መድረክ ላይ አመለከችበት እንጂ ቪሲዲ ወይም ክሊፕ አልሰረችበትም መድረክ ላይ መዘመር ተከልክሎ አያውቅም። ደግሞም ያንን የመድረክ ዝማሬ ዩቲዩብ ላይ ጭነው የነገዱበት ሌሎች ናቸው።
      ቪሲዲ የሰራበት እና የራሱ አስመስሎ የሰረቀው አማኑኤል የሚበለው ልጅ ነው።
      ግልጽ የሆነውን ሌብነት ዘለህ መድረክ ላይ ያመለከን ሰው ለመተቸት መሞከርህ ሌላ አለማ ያለህ ያስመስላል።

    • @zementravel9610
      @zementravel9610 7 месяцев назад

      @@NelomaNeloma
      ሰላም ብያለሁ
      ልክ ነው መድረክ ላይ መዘመሩ መልካም ነው በሱ ጥያቄ የለውም: እግዚአብሔርን እናከብር ዘንድ ነውና::
      ነገር ግን በአስቴር አበበ ኦፊሻል ዮቱብ ላይ 5.5 ሚልየን ግዜ ታይቷል እናም እውነቱ አብዛኛዎቻችን አስቴር አበበ ከጌታ ተቀብላ የዘመረችው ነው ብለን አምነናል እውነቱን ከሀያ አመት በኋላ ስናውቅ ከሳሚ መቀበሏን አወቅን::
      ታዲያ ምን አለበት ኦሪጂናል ዘማሪ ሳሙኤል ተገኘ ብትለን?
      ስለ ሳሚ ብዙም ባላውቅም ነገር ግን ይሄንን የመሰለ ህይወትን የሚቀይር መዝሙር ፀልዮ የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምቶ የዘመረው እንደሆነ አስባለሁ
      አስቴርን በአንድ ነገር የማመሰግናት ይህንን ድንቅ መዝሙር ወደ እያንዳንዳችን ጆሮ እንዲገባ በማድረጓ ነው:
      አሁንም እላለሁ አስቱካ እህታችን Please give credit to Sami
      Blessings

    • @netsi_nigroba5478
      @netsi_nigroba5478 7 месяцев назад

      Amanuel Kaleb yemibalew new yeseraw enji aster adelechim

    • @zufanbaraki6386
      @zufanbaraki6386 7 месяцев назад +1

      Asterko medrek lay new yamelekechbet, endyawm geta ybarka yalaweknewn mezmur ketekeberebet awetachln tebareki astuye

    • @miresaebisa804
      @miresaebisa804 3 месяца назад

      Bandi medrek degmo bejoroye yesemahut Amanuel Kaleb yemibal wendim sile hiluna sintseliy geta yesetegn mezmur new bilo tenagere Akkkkkkkkk...

  • @wome8375
    @wome8375 2 года назад +38

    🙏🙏🙏 እኔ ደግሞ የአስቴር መዝሙር ይመስለኝ ነበር ኧረ ባካችሁ ዘማሪዎቻችን መልክቱን ከጌታ ለተቀበለው እውቅና ስጡ

  • @mesigebre3709
    @mesigebre3709 7 месяцев назад +11

    ሳሚዬ አብሮ አደግ ወንድሜ ነው ይህ መዝሙር የሱ መሆኑንዐአለወቅም ነበር ትልቅ ፀጋ እንደነበረበት ግን አውቃለው ሳሚዬ በጌታ ድምፅህን አሰማን❤❤❤

    • @ayalema1
      @ayalema1 6 месяцев назад +1

      እባክህ አፈላልገው ቢያንስ ቤተሰቡን፣ ሰፈሩን፣ ታውቃለህና የሆነ ፍንጭ ታገኛለህ

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 2 года назад +19

    ሳሚዬ የእውነት ነው የምልህ የአንተን መዝሙሮች ስሰማ ምድር ላይ መሆኔን ረሳለሁ በብዙ ነው የምዳሰሰው የምፈወስ የምፅናና እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጠፍተህብናል በብዙዎች ልብ ውስጥ ታላቅ ቦታ ያለህ ድንቅ ስጦታችን ነህ በአዲስ መዝሙር እንጠብቅሃለን❤🙏

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 2 года назад

      የራሱ መዝሙር አይደለም

    • @adaada5190
      @adaada5190 2 года назад

      @@bettybbc777 anchma gobez nesh eshi yeasu aydlem blesh afshn moltesh tenageralesh ende enatye gitmna zema bemtsomna gulbet bemzalnw yemgengehu befashion tewtatrehu adebaby bemzore aydlem eshi

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu 2 года назад +1

      @@adaada5190 😍😍

    • @zemarisaradesta8273
      @zemarisaradesta8273 6 месяцев назад

      Bhageta ihenhini zhamhari ashayuni

  • @Binyamekonnen
    @Binyamekonnen 2 года назад +14

    የተባረክ ሳሚ ካንተ ብዙ ተምረናል የኔ አባት ባለህበት መልካም ይሁንልህ

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 года назад +80

    ይገርማል መዝሙሩን የተቀበለዉን ባለቤቱን ሳናዉቅ ሰራቂዉን እንድናቅ ሆንን 🤔🤔🤔

    • @helenrebeca1247
      @helenrebeca1247 3 года назад +13

      እኔ እስከማውቀው ድረስ ሌባ ድያብሎስ እብደሆነ ብቻ ነው ስጀመር መዝሙሩ የማን ነው ባለቤት እንዳለው ታውቅያለሽ ? ስለዚህ በማያገባን ነገር ገብተን ባንፈተፍት መልካም ነው መዝሙሩን ማንም ይዘምረው ምን ሁሉም ተልዕኮውን ተወጥቷል አሁንም ብሆን መዝሙሩ ባለቤት አለው ይሄን እወቅ ሰራቅም ሌባም የለም ተባረክ እንወድሻለን !

    • @diborab7820
      @diborab7820 3 года назад +6

      @@helenrebeca1247 መፈትፈቱን ላንቺ ትቼዉ !።። አሳቤን የተረዳሽ አልመሰለኝም ! ምሳ 23፥23 ።

    • @helenrebeca1247
      @helenrebeca1247 3 года назад +7

      @@diborab7820 ሃሳብሽን በደንብ ተረድቸዋለሁ ! አሁንም የምለው መዝሙሩ ባለቤት አለው ደግሞ ቀና እናስብ ስለማይጐዳ

    • @ethiopia9108
      @ethiopia9108 3 года назад +18

      @@helenrebeca1247 @ ይሄ የሌቦች አባባል ነው
      መዝሙር እኮ ዝም ብለው ቁጭ ብለው አይቀበሉትም ስንት ፆመው ፀልየው እግዚአብሔር በነሱ ውስጥ ቢዘመር ህዝብን ሊያገኝ ይችላል በማለት ነው ፀጋውን ሚሰጠው
      እግዚአብሔር ላንዱ የሰጠውን ሰርቆ የኔ ነው ብሎ ከሚዘምር በፀጋው ለምን አያገለግልም??? ውሸት ውሸት ነው እኔ ያልፃፍኩትን ግጥም እኔ ነኝ ማለት ውሸት አይደለም ???

    • @helenrebeca1247
      @helenrebeca1247 3 года назад +3

      @@ethiopia9108 ስለ ስድቡ አመሰግናለሁ ነገሮችን በመልካም ጐኑ ብናይ መልካም ነው ! ጌታ ይባርክሽ ! እንወድሻለን !!!

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 7 месяцев назад +5

    አዉቀዋለሁ ጠረንህን መአዛህ ይለያል ጌታ አንተን)እርሱን ሳገኝ እረሳለሁ
    ምድር ላይ መኖሬን ላፍታ
    እንደማይወጡት እንደ ጠሊቅ ባህር
    ናፈቀኝ ካንተ ጋር በመንፈስ መሰወር
    ምንም የማይሞላው የሕይወቴ ጉድለት ክፍተ ቱ የማይታየኝ
    ውሎዬም አዳሬ ካንተጋ ሲሆን ነው
    ጠላቴም የማያገኝ
    አይኔ እንባ እያነባ
    በሀዘን መጥቼ በደስታ የምመለሰው የነብሴን በረሀ ማን አለ ካንተ ዉጪ
    አርክቶ የሚያረሰርሰው
    የፈራሁት ነገር ይወርሰኛል ያሎኩት
    ስትመጣ ወዲያው አጣሁት
    የከበደኝ ሁሉ ሸክም የሆነብኝ
    ስትመጣ ወዲያው ቀለለኝ
    የለ ሊቱ ግርማ የህይወቴ ጥልመት
    ሊወስደኝ ሲጥር ወደ ሞት
    ድልን ያስለመደኝ መንፈስ ቅድስ መጣ
    ለንጋቴ ፀሀይ ወጣ
    ያንተ መኖር መኖሬን ይወስናል
    ይሄ ነው የህይወት ስሌቱ
    ያለዚያማ መኖር ትርጉም የለው
    እራስን ማሰንበት ለከቱ
    እረፍት አልሰጣቸው ላይኖቼ ሽፋሽት
    እስኪያዩ የአንተን መገኘት
    ጉልበቴ እስኪዝል ይበርክ ደጅ ይጥና
    ናፍቆቱ ክብር አንተ ነህና
    ፍሰሀዬ ደስታዬ አሌኝታዬ ነህ
    አንተ ካለህ ሁ ሉም አለኝ
    ይሰማኛል አንድም እንዳልጎደለኝ

  • @tgmelkam1239
    @tgmelkam1239 2 года назад +10

    መዝሙርህ በመንፈስ የተሞላ ከመሆኑ ማንም ዘምሮት መንፈስን ይነካል ተባረክልኝ ስወድህ እኮ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 7 месяцев назад +8

    ደስታዬ ፍስሃዬ አለኝታዬ ነህ ስዘምረው ነፍስም አይቀርልኝ ወንድማችን በርታ ጌታ በበለጠ ጸጋ ይግለጥህ!

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 7 месяцев назад +5

    ሳም ብእውንት የእትዮጵያ ህዝብ ይናፊቅሃል ድምጽህን ስጠን ካለህበት

  • @eyasuanjulo5948
    @eyasuanjulo5948 7 месяцев назад +7

    ሳሚ ዘመንህ ይባረክ በዚህ መዝሙር በጣም ተጽናናው። እንደገና በክብር ተገለጥ።

  • @wubalemanjulo
    @wubalemanjulo 7 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤❤ሳምዬ እንወድሃለን !!!!ደግሞ በለላ ቅኔ ጌታ ይግለጥህ።

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 года назад +9

    ወይኔ እልቅሼ አልወጣ አለኝ
    ይህ ፀጋ ድንቅ ፀጋ ነው
    መዝሙሩ አሁን ገና አጥንቴን ሰርስሮ ገባ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
    እውነት ብትዘገይም መውጣቷ አይቀርም

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 4 месяца назад +1

    Ohhh this song reminds me of when I was in the world, before I got saved.I used to listen 🎶 to it and hope one day I will be singing it too.God is good today here I am listening and thanking God for adopting me to him family's 💖 I love you God ! Thank you for what you've done for me.

  • @LarizeLala
    @LarizeLala 7 месяцев назад +8

    ይህ መዝሙር የእሱ መሆኑን አላወቅሁም ነበር ግን በጣም ሁሌም የሚያጽናናኝ መዝሙር ነዉ😢

  • @natimes1384
    @natimes1384 2 года назад +6

    ሳሚዬ በዚህ ዘመን ቅሬታችን ነህ ከልብ እንወድሃለን ከቁጥር 1 መዝሙርህ ጀምሮ አሁን እስካለው ድረስ ርስርስ ብለናል የማያልቅበት ጌታ ካንተ ጋር ነው እባክህ አትደበቅብን

  • @wubebereha733
    @wubebereha733 3 года назад +12

    Sami sami sami ant sami nek samuel tegegn kewedt nek 😭😭😭😭yelijeneten mefse abertetek egeroche sikomu ant gen yelehm saayeeeeeee yet nek😢😢 abaaaaa ewodehalewu

    • @abbezawde6341
      @abbezawde6341 7 месяцев назад

      This is the same feeling I share.

  • @abiytsegaye6393
    @abiytsegaye6393 7 месяцев назад +2

    ሳሚዬ ተባረክ ይህ መዝሙር እንደገና
    መንፈስ ቅዱስን እንድናፍቅና እንድፅናና አድርጎኛል ።

  • @addisbekele4773
    @addisbekele4773 3 года назад +10

    ወንድሜ እባክህን የት ነሀ? We miss u all! yih yewonji lijoch demits new (ታሜ ነኝ ከ ቃለ ህይወት ቤክ/ያን)

  • @Singerhenokhatiya
    @Singerhenokhatiya 3 года назад +12

    ፀጋና እውነት አንድ ላይ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ሳሚ በልጅነቴ በመዝሙርህ ተፅናንቻለሁ አሁን ደግሞ በዚህ ድንቅ ዝማሬ ተባርኬያለሁ

    • @BethelhemKebede-iq5xv
      @BethelhemKebede-iq5xv 7 месяцев назад +1

      ይገርማል አማኑኤል እደራሱ አድርጎ ሲዘምር ቆይቶ

    • @BethelhemKebede-iq5xv
      @BethelhemKebede-iq5xv 7 месяцев назад

      ተባረክ ሳሚ ባለቤቱ ጋር ሲሆነው የሚያንፀው

  • @Ybiblicaldream
    @Ybiblicaldream 2 года назад +5

    ወንድም ሳሚ! እግዚአብሔር ባለህበት ሥፍራ ነፍስ መንፈስህን ይባርክ!

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 11 месяцев назад +4

    ምንላርግህ ወንድሜ አምላኬ ባለህበት ሁሉ እረፋት ሰላም ይሁንህ ጸጋውን ያብዛልህ እባክህ ወንድሜ አለሁ በለን እባክህ

  • @adaada5190
    @adaada5190 2 года назад +4

    Sami Yaredawu
    Sami Bale kinewu
    Sami Getamwu
    Sami Zemengawu
    Sami zemarwu
    Sami wodaje
    Sami wondme
    Sami yalehbet yibzaleh yegeta tsega
    Sami Enwedhalen aaaaba❤️❤️

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 года назад +14

    አሜን 🙌🙌🙌 መዝሙር በባለቤቱ ሲዘመር ደስ ይላል..) ተባረክ ሳሚዬ እንወድሀለን

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 3 года назад

      This is not his mezmur Cridet for kaleb amanuel

    • @johanna8250
      @johanna8250 2 года назад +1

      @@awothaile6602 First off it's not Caleb it's Amanuel, u don't even know the his name let alone whose song this is. Second, Amanuel stole the original song this is an old song we know it before he even remade it. The original song is old and has multiple kutir. Maybe u don't know Samuel but we know him even before this song, this is his song Amanuel lied. Stop being delusional. 🙄

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 2 года назад

      @@johanna8250 who cares the only thing is I understand reaching people I can sing a song our prime minister wife songs as long as if people listen to it it doesn't matter the name you mentioned I can be wrong for the name but I'll never be wrong with my savior God bless you and soon I'll sing the song so people can debate with that too

  • @RM-fy1en
    @RM-fy1en 7 месяцев назад +2

    የአስቴር መዝሙር ይመስለኝ ነበር
    የሚገርም መዝሙር ነው ተባረክ ሳሚ

  • @YIDIDIYA83
    @YIDIDIYA83 2 года назад +3

    የሳሙኤልን መዝሙር ስሰማ ሳላለቅስ መዘመር አልችልም ሳሚ ብሩክ ሰው በጣም ናፍቀህናል ብቅ በል ብዙ እንጠብቃለን ገና ወደፊት 🙏🙏

  • @shimelesfilate
    @shimelesfilate 3 года назад +5

    ሳሚዬ ናፍቀኸኛል በጣም

  • @ጎይታጥዑም
    @ጎይታጥዑም 2 года назад +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሳሚዬ እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሮችህ የሚባረኩ ናቸው

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 7 месяцев назад +2

    Oh wow this days it’s very hard to know who is the original singer. May God bless you abundantly brother!

  • @fisehadegife3168
    @fisehadegife3168 2 года назад +3

    ሳሚዬ በጣም በመዝሙሮዎች ከተነኩና ከተባረኩ አንዱ ነኝ።በጣም ናፍቀኸናል።

  • @samueltesfaye1815
    @samueltesfaye1815 2 года назад +2

    ሳሚ ተባረክልኝ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ያው ያንተን መዝሙር እየሰማን ነው ያደግነው።

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational 4 месяца назад

    ሳሚ በሳል መዝሙር። አማንም ምርጥ አርጎ ዘምሮታል። ይህ የኔ ያንተ የሚባል የለም መዝሙር ነው። ዘፈን አይደለም።

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel 7 месяцев назад +2

    Finally! ይሔንን መዝሙር አገኘሁት / አገኘነው!

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 6 месяцев назад

    We miss you beloved brother Sami we hope see you soon!! God grace be with you 😇🙏🏻you are blessing for us!!

  • @zelalemtesfaye7057
    @zelalemtesfaye7057 2 года назад +2

    ውስጥን የሚኮረኩር አስገራሚ ዝማሬ ነው፡፡ ሳሚዬ አለሁ በለን በአንተ ጌታዬን እንዳይ ሆኖአል ፡፡ ተባረክ ወንድሜ!! ግን ዳግም ድምጽህን ብታሰማን ? ተባረክ ሳሚዬ!!

  • @dawitworkuoffical326
    @dawitworkuoffical326 2 года назад +8

    አንዴ ጌታ ሆይ የሱ ነው አንዴ ጌታ ይባርከው እወነት

  • @tigistnigatu4360
    @tigistnigatu4360 5 месяцев назад

    ወንድማችን ዘማሪ ሳሚ ❤❤❤❤❤ ጌታ ይባረክህ ዛሬም ብዙ እየፈለግንህ ነው የት ነው ያለኸው ሳሚዬ

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 2 года назад +3

    ሳሚዬ ተባረክ ምን እንላለን

  • @pastoryosephfentaw8510
    @pastoryosephfentaw8510 Год назад +2

    እባክህ በርታልን ጌታ ይረዳሃል! ብዙ እጠብቃለሁ!!!

  • @meserattamare4301
    @meserattamare4301 3 месяца назад

    Geta ye aster nw milaw ine❤❤

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 7 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ አስቴር አበበ ልክ እደራሳ ጌታ እደሰጣት አሳትማ ሀሌሉያ ስትል አታፍርም ማፈሪያ ኤደን እምሩ ሌቦች ናቹ ፀጋው ካላቹ ለምን ተበርክካቹ አጠይቁም የሰው መዝሙር ከምትሰርቁ😢😢😢😢

    • @meseretarefayine3608
      @meseretarefayine3608 7 месяцев назад

      አረ ጌታን ፍሪ የምን ስድብ ነው? አስቴር መድረክላይ እንደማንኛውም መዝሙር አስመለከችበት እንጂ የኔነው አላለች: አሳትማ ለገበያ አላወጣች ። ምንድን ነው በአንደበት የሠው ሩጫ ማቃጠል?

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 7 месяцев назад

      @@meseretarefayine3608 ትፍፍ አልቀረብሽም ኤደንም እሳም አሳትመዋል ከያዳዱ ዝማሬ እየወሳሰዱ ታድያ የራሳቸው ከሆነ በሁለተኛ እትም ይመጡ እነሱን ጌታ ፍሩ በያቸው እኛስ ተባረክንበት ሰራቂዎችን ተቀብሎ ይሆን ደሞ እደሚበረከክ ሰው ላይኖቼ ሽፋፍን እረፍት አልሰጣቸው ስትል አታፍርም እሱስ ሂወቱን ዘመረው እኔ በፍፅም አልልም እደራሳ ያልሆነችውን ወስዳ መሆን ይህ የአምልኮ መልክ አላቸው የተባለው ለሌቦቹ ነው

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 3 года назад +3

    ሳሚዬ ተባረክ እንወድኃለን ግን እንደ ስሙ ፍቅር ነው የሚለውን መዝሙር ሰምቼው ነበር አሁን ግን አልከፍት አለኝ ደግሞ አማኑኤል የሚባል ዘማሪ ሳይሆን አዝማሪ ውሸታም ፍስኃዬ የኔ ነው እያለ ይበጠረቃል ግን ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ ያሁኖቹን አፍርባቸዋለሁ

  • @MazaRAK-i3w
    @MazaRAK-i3w 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢amemmm amemmmm amene mamm tebarke❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሆን አንተን አገልግሎ መጣል የለም ትረሳ ዘንድ ሰው አይደለህም የድሮ ዘማረዎችን በምንም ሁኔታ ቢሆኑ ታያለህ እግዚአብሔር ሆይ ዛሬም ትረዳለህ እርዳቸው

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 7 месяцев назад

    የዘመርከውን እየኖርከው ነው ማለት ነው በርታ ሁሌም ከጎንህ እንደዘመርከው አለ ህይወት በቃል ብቻ አይደለም በተግባር ነው አሱ ካለ ሁሉም አለ ምንም አልጎደለህም ተባረክ !!!!

  • @salamasrat6735
    @salamasrat6735 3 месяца назад

    Amen amen amen tabarki gata yebarki wandema ❤❤❤❤

  • @MeselechSikati
    @MeselechSikati 4 месяца назад

    Amen amen amen 🙏🏼 tebareki 🥰 🥰

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 месяцев назад

    Amen Same Geta yibarekeh wendme

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 5 месяцев назад

    እውነትም የጌታ ጠረን ያለበት ዝማሬ ነው ብርርርርክ በልልኝ ወድሜ

  • @ejigumulatu8722
    @ejigumulatu8722 5 месяцев назад

    ብዙ የውሸት ዘማሪዎች መጡና እንደዚህ አይነቱን ገፉት ፣ ፈተናውን አከበዱበት። ብሆንም እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል፤ ፀጋው ይደግፋል። Really Love you Sami!!

  • @hiramohammad1808
    @hiramohammad1808 2 года назад +1

    ሳሚዬ አተ ቡሩክ ነክ በውነት ሁልጊዜ ሳሚ የት ጠፍቶ ነው እያልኩ ከራሰጋር አወራለው እሄ መዝሙር ደሞ የአስቴር ይመስለኝ ነበረ ብርክ በል ልጅ ሆኝ አፋር ክልል ሙሉ ሙሉ ወጌል መተክ ትዝ ይለኛል ከልቤ አልፍቀው ካሳቤ አላወጣው እኔስ የሚገርመኝ የጌታ ውለታ የየሱስ ውለታ የሚለውን መዝሙር የዘመርከ ው አረ ተው አለው በለን ደማቅ ሂወት ዞላዬ እባክህ ሳምን ፈልግልን እና አቅርበው በጌታ ሳሚዬ አእንወደሃለን

  • @muluworku
    @muluworku 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊በጣም ደስ የሚል መንፍስን የሚያረካ ነው ተባረክ

  • @christianmezmur4354
    @christianmezmur4354 3 года назад +1

    ሳሚዬ ወንድሜ ባንተ ያልተፅናና ያልተባረከ ማን አለ እወድሃለሁ ወንድሜ...

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 7 месяцев назад

    ጌታ ሆይ አስበን ይህ መዝሙር ያንተ መሆኑን አላውቅም የአስቴር ይመስለኝ ነበር ግን አንተ የት ነህ? እባክህን እንደገና ዘምርልን፣ ከሰማይ ተቀብሎ መዘመር እንዴት ደስ ይላል !
    መዝሙሩ አይዘመር አይደለም ግን ለተቀባዩ እውቅና እንስጥ
    እንደገናም ዝማሬን ከመኮረጅ ከጌታ ተቀብሎ መዘመረንም እንለማመድ።

  • @Elsabtelsrel
    @Elsabtelsrel 6 месяцев назад

    ተባረክ ልቤ ረጋ ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤🎉🎉

  • @andualemasfaw3528
    @andualemasfaw3528 3 года назад +1

    ሳሚዬ የተወደድክ ሁሌም በልቤ አለህ የጥንት ወዳጄ ኑርልኝ።

  • @user-dp1yg3vr3h
    @user-dp1yg3vr3h 7 месяцев назад

    ወንድም ሳሚ ጌታ ይባርክህ ያንተ መዝሙሮች ሁሉም የሚገርሙ ናቸው በተለይ ትሳማለህ የሚል በብዙ አርናንቶኛል መንፈስ አለብህ ተባሪክ

  • @genettesfaye7404
    @genettesfaye7404 3 года назад +4

    samiye des bilognal yihem tesfa new

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 7 месяцев назад

    Ene khulu beHywete Maznew Tsega yalachew sewoch sitefu wey sikemetu new Sami we love you.❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 7 месяцев назад

    Wey GETA Jonatann lakelet.Dawitn ke Saol asmeletew.Sami GETA teneslh.Gzeh Meta.hule neberk belbe.❤🎉❤🎉❤🎉 Genet.

  • @marynegouseh5227
    @marynegouseh5227 Год назад +1

    Samiye bebizu tebareklegn....bante mezmuroch tetsinanichalew tebarkiyalew ewedhalew

  • @grace3563
    @grace3563 2 года назад +2

    Omg this is just blessing mezmur and keneber kamuzuye👏🏾👏🏾👌🙏🏾❤

  • @ferhywetbeyene5362
    @ferhywetbeyene5362 2 года назад +1

    ድንቅ ሰው
    ሳሚዬ

  • @ruthteshome7074
    @ruthteshome7074 3 года назад +1

    samiye yet nek, betam bzu felegehalew gn lagegneh alchalkum, enefelegehalen bek bel, Natnael Teshome yefelegehal

  • @lidimulugeta216
    @lidimulugeta216 2 года назад +1

    Samiye Geta jesus yebarke

  • @karensami3113
    @karensami3113 3 года назад +2

    የኛ ልጅ ጌታ ይባርክ!

  • @fjdyd2345
    @fjdyd2345 7 месяцев назад

    Ygerimal eha mezimur yanete mehonun sanawik ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ siwedew betam yasinanageal

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 3 года назад +1

    ሳሚ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ!!

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 3 года назад +1

    Sami tebarki wodemi zemarewochi leji eylhu naber ymesemaw ena ymtenanabet tebarki bant zemare getan bedebi edgage argogel tebarki tegaw yebizalhi

  • @SeniTasew
    @SeniTasew 2 месяца назад

    ሳምዬ የት ነክ እባክህን አትደበቅብን ድንቅ ወንድማችን

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 7 месяцев назад

    Geta Eyesus yibarkh. Sami ❤❤❤ yehe mezmur ye Selemon yimeslegn neber

  • @trhasgebremedn8916
    @trhasgebremedn8916 3 года назад +1

    Shamishaye tebarek Holispret yalebet mezmurochhhhhhhhhhhh God bless you 😍😍😍

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 7 месяцев назад

    Sam balehbet geta gulbet yihunilh❤❤

  • @bezabezashi1920
    @bezabezashi1920 2 года назад

    Wow yante new inde yhe mzmur tebarek

  • @tesfashbeamlakmollaalemu1177
    @tesfashbeamlakmollaalemu1177 7 месяцев назад

    Ewnet new Yigebagnal. Le azemariw tikuret lemestet new.

  • @diboralabiso8429
    @diboralabiso8429 Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 2 года назад

    samiyee belijente new mzumurochehin yemwekwe dilla muluwongel mederke lay tegabzh setaglgle ynberwn geze astwesalhu...........,you are blessed ,nafakhanal !!!

  • @ZuriyashKebede-yz2jj
    @ZuriyashKebede-yz2jj 7 месяцев назад

    Samiye betam new yemiwedh be mezmurochihin tebarikebetalew ebakihin atitifaban❤

  • @merhawitasfha7110
    @merhawitasfha7110 2 года назад

    Wendmie tebrek yserkew bsga kbir bcha yagechew ykire yblew .Wendmi tebrek Hulu lbego new.

  • @hiwotpetros401
    @hiwotpetros401 7 месяцев назад

    Weyiiii guuuud 😢❤😍!! Samisha tebarek❤

  • @getahuntadesseofficial8136
    @getahuntadesseofficial8136 2 года назад

    Samiyeee Bereketachin neh.... Modelachin neh bante kemetsinanat alfen bizu astemirehenal. Samiyeeee ante baleqine ante zemegna ante yezimare bet..... Ewedihalew. Missed you betam. I love u so much Samiyeeeee

  • @btt9411
    @btt9411 3 года назад +1

    🎺🎸🎻🎵🎼🎹🪗🪘🪕🎶🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🐑 ሳሚሻ ያንተን ሪሚክስ ወይ አዲስ በቅርብ ቀን አንጠብቃለን የተወደድክ ።

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial5581 2 года назад

    ሳሚዬ ኧረ በጣም ናፍቀኧን ነበር አደራ እንዳትጠፋ በዚሁ ቀጥል ተባረክልን👏🔥❤

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 3 года назад +1

    Amennn Amennn Amennn🙏
    samiy Eigzabher yibark tebark

  • @alubelhaile1763
    @alubelhaile1763 3 года назад +3

    ሳሚዬ ወንድሜ የት ነህ??? ኧረረ እባክህ ካለህበት ድምጽህን አሰማኝ?? ወድሀለው።

  • @misrakasfaw9519
    @misrakasfaw9519 6 месяцев назад

    እሚገርም ነው የአስቴር አበበ ዝማሬ ነበር የሚመስለኝ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 3 года назад +1

    Amen Amen tebarek🙏💕🙏

  • @kibow.m9288
    @kibow.m9288 3 года назад +1

    WOW!! sami geta yibarikihe betame dese bilognale mezimurune sisemawu!!

  • @tessematesfaye5019
    @tessematesfaye5019 2 года назад

    ufff You are blessed Sami.... Missioned serving the heaven.... Sami tegelex ebakih!

  • @MsKibre
    @MsKibre 3 года назад +1

    Samiye, God bless you!

  • @yeshiethiotube3002
    @yeshiethiotube3002 3 года назад +2

    U are blessed singer sami

  • @amanera5351
    @amanera5351 2 года назад +2

    ምን አለበት ብንከባር የለፋው ሳያገኝ ለላው አለው ማለት ይገርማል ሳም እንወዳለን ብሆን ባንቴ youtube መጫን አለበት

  • @user-dz4lb8gv8d
    @user-dz4lb8gv8d 3 года назад +1

    Thankyou for sharing please can you download his no 2 full album please
    Blessings

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 3 года назад +1

    Wow God bless you Samisha

  • @genettesfaye7404
    @genettesfaye7404 3 года назад +1

    Aye Temesgen wendmachn behiwet ale

  • @ashebirnetsanet8829
    @ashebirnetsanet8829 2 года назад +3

    ይሄን የመሰለ መዝሙር Credit ሳይሰጡ ቨድዮ ሰርቶ መልቀቅ ትክክል አይደለም ። ሳምህ እንውድሃለን እግዚአብሔር አብዚቶ ይባሪክህ ።

    • @johanna8250
      @johanna8250 2 года назад

      Lol the guy who stole this song even gave an interview saying he wrote it himself 3 years ago. He thought he wouldn't be caught, it's embarrassing what is happening in the church.

  • @MeharihunMekonnen
    @MeharihunMekonnen 2 года назад

    ሳሚዬ ተባብክልኝ በጣም ናፍቀኸኝ ነበር

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 2 года назад

    Ye Aster Abebe mezmur new yaante zemr

    • @adaada5190
      @adaada5190 2 года назад

      Kkkkkk anch/ante mitarfehu neger yelemna bikerbsh yishalale eshi