ናና አረስርሰኝ//እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ//ዘማሪ ሳሙኤል//New Church//Apostle Japi
HTML-код
- Опубликовано: 12 апр 2024
- - Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ኣደራ እነዚህ ብላቴኖች ለስምህ ክብር ከኩፉ ሁሉ እንዲትጠብቃቸው ቅዱስ ኣባት ሆይ ኣንተ ስትፀልይ በ ዮሐንስ ወንጌል ከክፉ እንዲትጠብቃቸው እንጅ ከዓለም እንዲታወጣቸው እንዳልክ ጌታ ሆይ በእውነት ዓመፀኛና ጠማማ ትውልዲ በበዛበት ምድር ላይ ለመንግስትህ ስራ ለወንጌል ኣገልግሎት ተቤተክርስትያን በረከት ኣድርገህ ተጠቀምባቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እወዳችኋለሁ
ወገኖች ለዚህ ብላቴና ልንፀልይለት ይገባል ከዚህ በፊት ያገለገሉን ወንድሞችና እህቶች የት አሉ??ፀጋቸውን ተጠቅመን ብቻ ልንሸኛቸው አይገባም እንዲቆዩልንና እየጨመሩ እንዲሄዱ በፀሎት ልንደግፋቸዉ ጊዜ ልንሰጣቸዉ ይገባል ሳሚዬ ቆይልን ለምልምልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢
Tekekel
Yene abat brrrk belilign fetsmo atkum
ጌታ ይርክህ/ሽ እውነት ነው የምር እንፀልይ ያሳሰበህ/ሽ አምላክ ይባረክ 😢🤲
Amennn
ምህረቱን አይቼ ነው
ፍቅሩን ቀምሼ ነው
........የጌታ ቸርነት ❤
ሳሚዬ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ፣ ሞገሱ እንደጋሻ ይክበብህ።
መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ ሳሚዬ እየበዛልኸ እየለመለምክ ትሔዳለህ የአንተ የሆነ ሁሉ በጌታ ደም ይሸፈን❤❤❤
እውነት ኣንተ የተባረክ ወንድሜ ሳሚኤል እንደስምህ ነህ ተባረክ❤
መንፈሱ ቅባቱ እሳቱ... ይጨምር! ለራሳችን ጥቅም እንፀልይልሀለን! ብዛ ስፋ ተከናወን በጌታ ደም ሰወርንህ ❤️❤️❤️
Tebarekhelign wodime tsega yabizalakhe ❤❤❤
ምን አይነት መንፈስ ነው ሳም አንተ ትለያለህ ተባረክ
Ante lij min ayinet menses new yalebih betam new mewedih tebarek ayiwesedibih ehe kibir.
God bless you
❤❤❤❤ ሰማያዊ አምልኮ ነው ይሄ! ዘመንህ ይለምልም !!
Yemezmuru yemusikegnoch temret des yelal with out drumer 🥁 gen hulachehum tebareku
ተባረኩ ጸጋው እየበዛ ይብዛላችሁ ዝማሬያቹ ልብን ያረስርሳል ❤❤❤👐👐👐👐👐ሃሌሉያህ!!!!!!!!!!!!!!!ጌታ ሆይ ከፍ በል 🙏🙏🙏
Amen geta tsegahen yabezaleh❤❤❤
Tebarekilgne samiyee u are Amazingly sink with Holyspirit
getan be netsanet ina be menfes mamilek,,,,,,,,,gizem magignet metadell,,,,,,new,,,,,,pray for me to join u
Ameeeeeeen Ameeeeeeen 🙏🙏🙏
Amen
አዎ ጌታ ሆይ ናና አረስርሰኝ
መንፈስ ቅዱስ አንተ አትለመድም ሁሌ አዲስ ነህ የኔ ጌታ
AMENNNNNNNNNNNN
Keep the fire burning
A praise and worship while speaking in tongues brings confusion in the enemies camp because they cannot understand it.
Sam you are what a gracious singer ❤❤❤ 🎉 God bless you
Halleluja Amenn ❤Tack Jesus
❤❤😂😂😂tebrku
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መንፈስ ቅዱስ😢😢😢😢😢 ኧረ አለምድህም😢😢😢በአዲስ ልብ ዛሬም እፈልግሃለሁ!! የልባችን ነክ አንተ😭😭😭😭
ዋው ጌታ ዘመንክን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት እድለኞች ነን ጌታን ማምለክ የጌታ መሆን እልልልልልልል ምህረቱን አይቸ ነው ፍቅሩን ቀምሸ ነው።
Midirin wuresi samiye🥰🥰🥰🥰🥰
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤
ካንተ አጠገብ ተተክያለሁ ስለዚ ህይወቴ ሁሌ መልካም ነው። ❤🙏
be emba yesemahut zemare geta zemenehen yebark sami
❤❤❤❤Amennnn😢😢😢😢
Yenefse tebaki eregnaye neh
amen amen amen amen God blesse you singer sami
ጌታ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቅህ ስፋ ለምልም
Ameeen Ameeeen Geta Yebarki Kibir Lageta Yehuni❤❤❤❤
Halleluja ❤ Amen! ❤
ሳሚ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
God is good all time
ካልዘለላቹ የዘመራቹ ያስመለካቹ ማይመስላቹ ዘማሪዎች እስኪ እንዲም እንደሚዘመር ትምህርት ውሰዱ
እዚህ platform ጌታ ሃይለኛ የሚፈልቅ ምንጭ ኣለው pls እሳቱ ጨምሩበት ለትውልድ ምልክት ናቹ ።!!!!!!!!
Amen amen amen tebareku
❤❤❤ohhhhhhhhhhh
Amen amen haleluya ❤❤
Ye Ewunete Eyesus Ereft new
አሜን❤
ካንተ ኣጠገብ ተጠግያለው ስለዚ ይወቴ ሁሌ ለምለምነው ❤❤ መዝ 1፥3 keep singing brother
Sami sititachin nh geta eyesus yibarkih❤❤❤
Amen Amen Amen
Samiye betam betam bebzu tebarek zemenh yibarek
God Bless you Brother Same
ተባረክ
እልልልልልልል ተባረክልን
U are a blessing samiye
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሳሚ እንወድሃለን
ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
Tebarek samish gn ydne yhen yerasun mezmur biseraw dinki nw
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ❤ ድንቅ ነው
tebarek
Samy you are blessed ❤️
More grace dear
አንተ ዘማሪ ከረብሻ የነፃ ለጌታ አምልኮ
እስኪ እንማር
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Samyeeeee ❤❤❤❤❤❤
Tebarkachwal
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤
ዘመንህ ይለምልም አቦ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌✝️✝️✝️✝️🎸🎸🎹🎹🎷🎷🎷🥁🥁🥁🎤🎤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Amen
❤❤❤ohhhhhhhhhhh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤