ድምፃዊት ማዲቱ ወዳይ/እሽክም/ ጋር የተደረገ ቆይታን በቅዳሜ ቡና ይጠብቁን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2023
  • ድምፃዊት ማዲቱ ወዳይ/እሽክም/ ጋር የተደረገ ቆይታን በቅዳሜ ቡና ይጠብቁን

Комментарии • 25

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Год назад +9

    ማዳቱ የኔ ንግስት የኔ ጀግና ስወዳት የምር የኢትዮጵያ ወታደሮችን ስታዝናና ነበር ብዙ ነገሮችን አድርጋለች የወሎዋ ንግስት የአማይቱ ልጅ💪❤❤❤❤

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Год назад +7

    እቺ ጀግኒት እንስት እንደሙዚቀኛ ወይም እንደ አርቲስት የሚያያት ሰው ይኖራል እኔ ግን ጀግኒት ታጋይ ነው የምላት አገራችን በተደፈረች ግዜ ከወታደሮች ጎን ተሰልፋ በየ ጎራው ተራራው እየወጣት ህዝብ አንቅታለች በተለይ ለአማራ ህዝብ እንወድሻለን ማዲቱ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +3

    የሀገሬ ልጅ ሸጊት በጣም ነው የምወድሽ።
    አገራችን መቄት አስታውሰውን የማያውቁ በአንቺ ታወቅን የመቄት ህዝብ ምን ያህል የጎንደር ህዝብን እንደምንወድ ታውቂያለሽ እዛው አጠገባችን አይደር ጨጨሆ ጋይንት በዘፈንሽ ላይ ሳታነሻቸው እንዳታልፊ አደራ

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg Год назад +2

      I'm from felaket & lasta too😢

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Год назад +1

      @@BT-yl3qg መቄት የላስታ የቡግና ቤተሰብ ነን ወንድሜ።
      ለአስተዳደር እንዲመች ነው እንጂ አንድ አምሳል አንድ አካል ነን ጋብቻችንም ውልደታችንም ላስታ ዙሪያ ነው አባቴ የቡግና ልጅ ነው እናቴ ደብረዘቢጥ የተወለድኩት ገረገራ ያደኩት ላልይበላ አግብቼ ወልጄ የምኖረው UK London .
      ፍላቂት አግሪት ቲ ውሃ የእናቴ በእናቷ ዘመዶቿ እዛ ዙሪያ ናቸው አውቀዋለሁ ።

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 Год назад +3

    የኛ ጀግና ለአማራ የታገል ሴትነትሽ ያላሸነፈሽ. አለኝ ብለሽ ያልኮራስ ምን አገባኝ ብለሽ ያልሽሺ. ውድ እንቁ ነሽ ጂግኒት በርችልን

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Год назад +4

    አሚኮ አሁንጡሩ እየሰራቹሁ ነው በርቱ👍

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Год назад +2

    Madiy yenekonjo gobize bercha culture rachin lay ensra betily enate artstochachin.❤❤❤❤❤❤

  • @kaderjuhar72
    @kaderjuhar72 Год назад +2

    መሸአለህ ድምፁ ደስ ስል

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Год назад +1

    I born gojam but since my mom from meket last I grown felake to. Love my lasta people we'll I love Amhara 😅

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Год назад +2

    የኔ ድምፀ መረዋ ሥወዳት😍😍😍

  • @kassa4882
    @kassa4882 Год назад +1

    Maritime be strong we ❤️❤️❤️❤️❤️.

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Год назад +1

    የኔቆጆ ሥወድሺ ልዬ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +1

    👍👍👍👍👍😘

  • @desuteshager6740
    @desuteshager6740 Год назад

    የኔ ምርጥ እህት

  • @bereketmamo922
    @bereketmamo922 Год назад

    የዝችን ልጅ ሥልክ ቁጥር ሥጡኝ??

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 Год назад +3

    ብዙዎቹ የአማራ አርቲስቶች አብርው ጋራ ሽንተረሩን ለፍተዋል. ተሰቃይተዋል ዋጋችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ

  • @justicemoloi6029
    @justicemoloi6029 Год назад

    አማረልጅዎችሁልጊዜጅግኖነው💞💕💕💕💚💛💜💓💓💪💪💪👌👌👌

  • @workugetaneh2879
    @workugetaneh2879 Год назад

    BetamEnwedsalen wud yemekitlg bemehonshe hulim ekoralew enwedsalen berch

  • @idirismahammed7649
    @idirismahammed7649 Год назад

    ማድቱ እንወድሻለን

  • @rozacharbelcharbel2863
    @rozacharbelcharbel2863 Год назад

    እሷ ለተሸከመችው ጸጉር እኔን ከበደኝ

  • @user-sx1oh3ww6q
    @user-sx1oh3ww6q День назад

    ጅል ስራ.ፈት አማራ አውን ትግላይነው