"አባቴ እና የሙዚቃ ፍቅሬ አይዋደዱም ነበር " ከሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እና ድምፃዊ ዳዊት ሰንበታ ጋር የተደረገ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 май 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on : linktr.ee/ebstelevision​
    #ኢቢኤስ​
    #EBS
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 46

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 3 года назад +1

    ጋሽ ዳዊት ድምፁ እና ሙዚቃዎቹ ልዩ ናቸው በተለይ ሆነብን ትዝታ የሚለው.... ረጅም የንስሀ እድሜን እመኝልሀለሁ 🙏🏼

  • @eliasgl3476
    @eliasgl3476 3 года назад +3

    ትዝታውን በኪቦርድ አሪፍ ተጫውቶታል ። እንደኔ የተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 3 года назад +1

    ebc እግዚአብሔር ይጣችሁ በጣም የምወደው የትዝታ ተጫዋች ነው

  • @siyomaytube1320
    @siyomaytube1320 3 года назад +2

    Wow this man always got me deep down to good feelings. He is really talented. Love Dear Dawit Senbeta🇪🇷🇪🇷

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 10 месяцев назад

    What an amazing voice and talent ! I am speechless 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @sol3417
    @sol3417 3 года назад +2

    I am very blessed to hear your voice and your way of playing the two keyboards. What can I say? I wish you a long live, Dear Dawit.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад

    ዋው ጋሽ ዳዊት 🙏🙏🙏 ልጅህን አየተካህ ነው ደስ ብሎኛል ባላገሩ አይደል ላይ ጥሩ ተፈካካሪ ነች

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 года назад +2

    Waw Dawit is the best muscian keep it up man !!!

  • @andualemmengistu9061
    @andualemmengistu9061 3 года назад

    እንዲህ የሙዚቃ ባለሞያዎችን ማስታወስ በማየቴ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል የድምጻዊያ ማማር ዋናው የሙዚቃ ባለሞያዎች ናቸው ሌሎችን በሙዚቃ የተቀነባበረ ሙዚቃ ባለሞያተኞችን ብታቀርቡ

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 3 года назад

    ዴቬ በማየት ደስ. ብሎኛል ሂልተን የማይረሳ. ትዝታ አንተና. ካንተ. በፊት የነበረው በሃላ ኮንኮርድ አቶ. ሰለሞን የሄደው. አሁን ለግዜው. ስሙ ተረሳኝ ይቅርታ. በጣም ነበር. የምወዳቹ. ይገርማል. የልጅነት. ትዝታ ወደ. ሃላ. ሄድኩ. አመሰግናለሁ ebstv ቆንጆ. ፕሮግራም ነበር

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 года назад +1

    አስፋው በጣም ሙዚቃ ያዳምጣ ጀግና ነህ

  • @meskeremabera4185
    @meskeremabera4185 3 года назад

    Wow it’s magnificent ❤️❤️❤️

  • @edenjemal9805
    @edenjemal9805 3 года назад

    You are the best. I hear your album on RUclips it is amazing. Please do get discouraged. We need to hear a lot from you. Please please make a lot of music

  • @fekertam
    @fekertam Год назад

    Wow what a great voice ❤❤❤

  • @kidistdawit4734
    @kidistdawit4734 3 года назад

    The discipline omg it’s so nice

  • @Qagnew
    @Qagnew 3 года назад +2

    What an amazing vioce. I have not heard anything from him before. Now I want to hear a lot from him. Pls keep it up, don't give up.

  • @walteranteneh564
    @walteranteneh564 3 года назад

    Waw the best 🙏🙏🙏

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 3 года назад

    Wow 🙏🏼👍🏻❤️❤️❤️it

  • @asterasamnew833
    @asterasamnew833 3 года назад

    Good Afternoon💚💛❤💋💋💋

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 10 месяцев назад

    ኩሪ ኩሪ ግድ የለም/ የሚለው ዘፈንህን ስትዘፍን ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ሂልተን ስላየንህ ሁሌ እናስታውስሃለን❤

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад

    ዋው

  • @messya7125
    @messya7125 3 года назад +1

    ጊዜ ምን ያህል ለዛ ያለዉ ዘመን ነበር አሁንም ዘመን ይባላል የተበረጫጨቀ ጊዜ ።

  • @mulugetaamena7614
    @mulugetaamena7614 3 года назад

    Lovey bro

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 года назад +1

    አቤት ዲሲፒሊን ይገርማል👌👌👌

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 года назад +2

    መቅዴ ሥታምሪ ቆንጂዬ ነሽ ናፍቆትን ሠላም በይልኝ ቢቢንም እሽ

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 3 года назад

    ✨✨✨🌼

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 года назад

    what about Mahmud Ahmed? how is he when are you inviting him?

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 года назад

    ናፍቆት ናፍቃኛለች

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 3 года назад

    💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zmare2357
    @zmare2357 3 года назад

    አይ ኢትዬጲያ ስንት የደበቁ ሰዉ አለሽ

  • @fitehalewgetachew5874
    @fitehalewgetachew5874 2 года назад

    አሁን የት ነው የሚጫወተው??

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +1

    ማን እደድሮ ሙዚቃ የምር ውስጥን ነው የሚያላውሰው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @hebaahmed6956
    @hebaahmed6956 2 года назад

    አረ አስፋው ተሰምጦ ነው ያልከው።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад

    አስፌቴ የጥንት የጠዋት እኳነህ😂😂😂🙈

  • @user-wi1jo9ie1h
    @user-wi1jo9ie1h 8 месяцев назад +1

    Dimitsi yamirali beamariya zefen 1 zifenilini

  • @nitsuhabebe9019
    @nitsuhabebe9019 3 года назад

    Uffffff mechot neh rejim edme

  • @abrahamtafesse8454
    @abrahamtafesse8454 3 года назад

    ዳዊት የሲን ጂዬሴፍ? በጣም ተለዉጧል እኔም በፍረንጆች 88 ጨፍሬአለሁ ሂልተን ሼባ ላውንጅ ሆል!!!

  • @martihailu7410
    @martihailu7410 3 года назад

    Dave kestemere mirt sew new

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 3 года назад

    ብርሀኑ ሮሀ ባንድ የነበረ መሰለኝ

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety 3 года назад +1

    🙋‍♂️የድሮ ሆነ የቅርብ ፎቶን ወደ ተንቀሳቃሽ(አንሜሽን) መቀየር
    ስለ ቴክኖሎጂ አስራር አጠቃቀም እንዲሁም መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @manchalewalemayehu7880
    @manchalewalemayehu7880 Год назад

    Be tikikil dimtsih ke Getachew Kassa gar yimesaselal. Beteley ye Gechin "Albekanim gena" sitichawet. Mirt dimts le Joro mimetin new yaleh.

  • @user-tj3ni7ru9n
    @user-tj3ni7ru9n 3 года назад

    ኑ እንደማመር

  • @meaziyoutube6785
    @meaziyoutube6785 3 года назад

    ማነው ከኛጋር ቁረአንና ኩታብ በተጅዊድ መማር የሚፈልግ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ ነገር እንማር ይቀላቀሉ ጀዛእኩም አሏህ ኸይራ