tsehay Gerbi Honey will Not work because for the fermentation process we need the sugar . Without the sugar the apples won’t turn in to acid . Bacterias feed on sugar and produce acid . When the process is complete after 1 month the sugar will be completely converted in to acid and it won’t have sugary taste so don’t be afraid to add sugar .
ebaksh ehta melshilgn ena apl saider etekemalehu gn mata tetche stegna adaran kulalitan tamma adralehu manalbat tetchew slemtegna yihon weyis lekulalit metfo new eski melshilgn ebaksh ehta kulalita kusl blo new yemnesaw ken steta gn mnm ayinet mlkt ayitayegnm
ምርጥ የማስዳት ችሎትሽ ደስ የምል ነው እናመሰግናለን
መላትዬ በጣም አምሰግናለሁ ምርጥ ነገር ነው ያስተማርሽን ክበሪልኝ 🙏🙏
tebareki konjo
thanks for your clear information.
Tebareki
በጣም እናመሰግናለን ሜላትዬ ተባረኪ
❤❤❤❤
በጣም ነው የምንወድሽ የኔ ልዩ
Me and my husband use to drink apple cider vinegar 1st thing in the morning it's so good for you
Thanks for sharing.
የኔውድ እስቲ ፎቶውን የጠርሙሱን አስቀምጭልኝ በፈጠረሽ ቦርጭ አስቸግሮኛል
Thanks thanks... Betam tekami ngre new.... Bless you.
Thank you Mercy
God bless you
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣በርችልን፣ማሬ
እናመሰግናለን
Melu ahun dereshilgn agerachn betam wid new lezawm kagegnesh new beteley kifle hager....betam enamesgnalen
Thank you Melu
እጅሽ ይባረክ የኔባለሞያ እህት❤❤❤❤❤
ምርጥ አተናተን
ሙቀት ነወ አረብገረ ያለነወ አየበላሽም ወጭ ብናስቀምጠወ
ሜሉ ኢትዮጵያ ነው የምትኖሪው አዋ ካልሽኝ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም በብዛት ዩቲበሮች ከሀገር ውጭ ናቸው በብዛት ምርቶቹን አናገኝም ለማንኛውም ወድጄሻለሁ በርቺ
Mewded Getachew
አዎ ኢትዮጵያ ነኝ
WOWLOVE🥰🥰🇪🇹❤💙💛
@@melatdemessie808 🥰🥰🥰🥰
wow Love Thank You
Wow! Love it ❤️
Thanks i love it. 👍
God bless you sis
እርጉዝ ሴት ብትጠጣ ችግር አለው
Thank you .
የውሀው መጠን ስንት ነው?
Yanchn aynet abl new yarekut gn. Nech new keleru
እንዲህ ተዘፍዝፎ ውጭ ላይ ሲሆን አይበላሽም በተለይ ሞቃታማ ሀገር ላይ
Hi Nasew , Selam new?
Wow Melat glad to see you..very good info. U are very sweet ❤ 💕....can you search about(madyat) marye...please...😊
Mimi Ayele
I already have a video on madiat
ለልጆች ይጠቅማል፡? እባክሽ ምግብ አልበላ ለሚል ልጅ ምን ላደርግለት?!
ጀማዬ ነይ ነይ !!! የህፃናት ስፔሻሊስት ብታማክሪ ይሻላል
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ አስተዋይ
የሰራሽውን አፕል ሳይደር በጣም ጥሩ ነው ሰርቸ በጣም ወድጀዋለሁ
ግን እስከ ስንት ግዜ ነው የሚቆየው
መልስሽን እጠብቃለሁ በርች ።
እየቆየ ሲሄድ የበለጠ እየጠነከረ ይሄዳል እና በንፀህና እስከተያዘ ድረስ ምንም የጊዜ ገደብ የለውም
እሽ አመሰግናለሁ
ሰርተን የት እናስቀምጠው ተላጃ ወይስ እውጭ
What happened if we use hany instead of sugar?
tsehay Gerbi
Honey will Not work because for the fermentation process we need the sugar . Without the sugar the apples won’t turn in to acid . Bacterias feed on sugar and produce acid . When the process is complete after 1 month the sugar will be completely converted in to acid and it won’t have sugary taste so don’t be afraid to add sugar .
ሜላት ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ነገር ግን አብዛኛዎቹን ስራዎችሽን አይቼው የገባኝ ነገር ሞያዊ ማብራሪያ ከተሞክሮ ጋር አጣምረሽ መስጠትሽ እና የሰው ችግር መረዳት መቻልሽ ነው ይህ ደግሞ ተመራጭ ያደርግሻል በርቺ ሌላው ከአለባበስ ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ ተሞክሮዎችን ብታካፍይን የምትችይ ይመስለኛል ለምሳሌ እዚህ ኢትዮጵያ ኳሊቲ የሆኑ አልባሳት ማግኘት እንዴት እንደሚቻል እና የአለባበስ ዘዴዎችን ብታጋሪን ምን ይመስልሻል?
Mehiret Fekadu
ጥሩ ሀሳብ ነው እሺ
Hi meli sle Acv ezihu u-tube lay betam asdengach neger semahu "hiwet netaki"blewtal mn tyalesh
Ene seraw gn nech new keleru mn lchemrbet EDI kela. Melatye taemu demo ykomettal edeza new. Yemihonew
እዴት ነሽ እኔ አንዴ ሰርቼ ተጠቀምኩበት አመሰግናለሁ ግንሁለተኛስሰራው እንደ መሳብ አለብኝ ተበላሸ ማለት ነው? ኢትዮጵያ
ሲበላሽ ሸጋታ ነው የሚያወጣው ( ይሻግታል) እንደ መሳብ ካለ ተብላልቶ አልጨረሰም ማለት ነው ስለዚህ ትንሽ ቀን አቆይው
ስንት ቀን ሆነው ግን ከስራሽው?
15 ቀን ሆኖታል
@@tsigeredamulu1196
ሌላ 2 ሳምንት ተጨማሪ ይቆይ እና መብላላቱን ይጨርስ
እሺ የኔ ቁምነገረኛ አመሰግናለሁ
Le pregnant women yehonal?
ሜሉ ሰላም ነሽ
ለ6 አፕል 2 ሌትር ውሀ ነው የተጠቀምኩት ችግር አለው?
frehiwot zeleke
እግዚአብሄር ይመስገን
ምንም ችግር የለውም
Hii meli termus kelielen beplastik meyaja metekem enchlalen wey ena degmo alcer kalebn ke qurs buhala metekem echlalew wey ebaksh mels schign yenie konjo
Yemigezaw tekefto min yahil giza metekem yechalal
Mafi mafi
የሚገዛውማ እላዩ ላይ ባለው expiation date ነው መጠቀም ያለብሽ
ሰላም እንደምን አለሽ
ት/ቱን ወድጀዋለሁ ፣ ከሱቅ የምንገዛውንም ስንጠቀመው አንድ አይነት ነው ?
ማለት ሞቅ ካለ ውሀ ጋር
Degisew Tesfa
አዎ አጠቃቀሙ አንድ አይነት ነው
ለፊትም መቀባት ጥሩ ነው አደል?
TIGIST DAGNE
አፕል ሳይደር በውሀ በደንብ ተቀላቅሎ በጥጥ እየነከርን መቀባት ይቻላል
@@melatdemessie808 Thanks
TIGIST DAGNE
አንድ የሻይ ማንኪያ በአንድ ብርጭቆ ውሀ መቀላቀል አለበት አሲድ ስለሆነ ቆዳን የማቃጠል ሀይል አለው
@@melatdemessie808 ok thanks my dear for your concern.
Shekory yalbachew aowoch minm aylem
Endu Dago
ይቅርታ ጥያቄው አልገባኝም
@@melatdemessie808 ስኳር ያለባቸው ለማለት መሰለኝ
ሜላት እንዴት ነሽ አፕል ሳይደደር በነገረ ባሌሽው መሰረት ሰርቻለሁ ሰስቀምጥ ፍሪጅ ወሰን ለረገው ወይ ሰጠቀሞ ለምን ያህል ጌዜ ዮሁን አመሰግናለሁ
Genet Zenebe
አፕል ሳይደር ፍሪጅ ውስጥ ባይገባም ለረጅም ግዜ አይበላሽም ኮምጣጣነቱ እየጨመረ ይሄዳል ነገር ግን መቀመጥ ያለበት በጠርሙስ ነው
ፕላስቲክ እና ብረት እቃ መሆን የለበትም
በጣም እየኮመጠጠ እንዳይሄድ ከፈለግሽ አፕሉን ካወጣሽ በኃላ ፍሪጅ ማድረግ ይቻላል
Hi melu
ፊሪጅ ነው ወይስ ውጪ ነው የሚቀመጠው?
Emebet Belay
ውጪ ነው የሚቀመጠው
አንድ ወር ሙሉ ውጪ ነው የሚቀመጠው እኔ ያለሁበት በጣም ሙቀት ነው እና ችግር የለውም?
Emebet Belay
አፕል ሳይደር በምንሰራበት ግዜ ሞቃታማ አየር ካገፕ ቶሎ ወደ ኮምጣጤነት ይቀይራል ስለዚህ ጥሩ ነው ዋናው ነገር እንዳይበላሽ በንፅህና መስራት እና በየቀኑ ለ 10 ሰከንድ በፕላስቲክ ወይንም በእንጨት ማማሰያ ማማሰል
እሺ በጣም አመሰግንሃለሁ ስለመለሽልኝ እሞክራለሁ
❤
ሜላት እናመሠግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ ወ ቶ
ጠዋት ላይ ሚኒራል ሰንስክሪን ተጠቀሚ እንዳይባባስ ማታ ደሞ ቫይታሚን ኤ ( የቫይታሚን ኤ አጠቃቀም ቪዲዮ አለኝ እሱን እይው ከመጠቀምሽ በፊት)
Kids muve
ሠላም
ሰላም
እንዴት ነሽ ሜላት አፕል ሳይደር አሲድነት አለው እና እኔ ደግሞ ጨጓራዬ በጣም አሲድ ያመነጫል የጨጓራ ቁስለት እና የጨጓራ ባክቴሪያ ያመኝ ነበር እና አሁን ላይ ደግሞ አንዳንዴ ቃር ያስቸግረኛል ብጠቀመው ጉዳት ይኖረዋል ወይ?
hiwot seyoum seyoum
ትክክል አፕል ሳይደር አሲድ ነው ጥቅሙ ደግሞ በጥናት እንደተረጋገጠው አብዛኞቻችን ሆዳችን ጤነኛ እንዲሆ ምግብ በቀላሉ እንዲፈጭ የሚረዳው እና በሽታ አምጪ ተዋህሲያን የሚያስወግደው የሆድ አሲድ በበቂ መጠን የለንም ለዛ ነው አፕል ሳይደር የምንጠቀመው ነገር ግን የጨጎራ አልሰር ( ቁስለት) ካለ አፕል ሳይደር ስንጠጣ ጨጎራችንን ያቃጥለናል ስለዚህ መጅመሪያ ጨጎራችንን ታክመን ማዳን አለብን ቃር ላልሽው አሲድ ወደላይ የሚመጣብን ከጨጎራችን ወደ ጉሮሮአችን የሚሄደው ትቦ ( ቲዩብ) ሲላላ ነው ይሄ ችግር እኔ አለብኝ እና አፕሉን ስጠጣ ይጠፋል ቁስለት ካለ ግን ያቃጥላል ስለዚህ አለመጠቀም ነው
1 የሾርባ ማንክያ በአንድ ብርጭቆ ውሀ ነው የሚቀላቀለው
2500 ቦሌ
Bzu taweriyalesh😕
Wede wannaw tolo agebem
Zeyneba Mohammed
ብዙ የማወራው ሰዎችን ለማስተማር እና ግልጽ ለማድረግ ነው አሰራሩን ማወቅ ብቻ ሳይሆን ሙሉውን መረጃ ሰው ማግፕት አለበት
ebaksh ehta melshilgn ena apl saider etekemalehu gn mata tetche stegna adaran kulalitan tamma adralehu manalbat tetchew slemtegna yihon weyis lekulalit metfo new eski melshilgn ebaksh ehta kulalita kusl blo new yemnesaw ken steta gn mnm ayinet mlkt ayitayegnm
ኩላሊት ህመም ካለብሽ ሀኪምሽን ማማከር አለብሽ
አፕል ሳይደር የተሻለ ውጤት የሚይስገፕው ጠዋት በባዶ ሆድ በውሀ ተቀላቅሎ ሲጠጣ ነው
ይሄ ነገር ግን እንደ አልኮል አይሆንም ሜሉ
Rihana Kedir
አልኮል ሳይሆን አቸቶ ነው ግን እንደ አቸቶ ጨጎራ አይነካም እንደውም ለቃር በጣም መድሀኒት ነው
ግን ቦርጭ ያጠፋል እደ ስኡድውስጥ ግን አለ እስቲንገሩኝ
@@አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ አዎ ሳኡዲ አለ Appel Cider vinegar ለምሳሌ ኸል የሰላጣ ለምነጠቀመው ከሱ ካር አብሮ አንድ ቦታ ላይ ሱቅ ያስቀምጡታል ራሱ ኸል ውሃ መሳዩ ሳይሆን Appel vinegar cuder ይላል ቢጫ ነው ውስጡ ማንኛውም ሱቅ ይገኛል
እናመሰግናለን ግን አሰር ግዜ ምራቅሸን አአትዎጭ እና አአማርኛ ብቻ
ሜሉ 6 አፕል ላይ 2 ሌትር ውሃ አረኩበት ይቀጥናል? መልሱን ንገሪኝ
Yet new mitinorew
kiya Beharu
ኢትዮጵያ
10Q ቆንጆ የሚገዛዉም ቤት ዉስጥ የሚዘጋጀዉም ለምታጠባ እናት እና ለ2 ዓመት ልጅ ይሆናል?
የምታጠባ እናት መጠቀም ትችላለች
Lelejishi xeru ayemeselgnem
አንቺ አፕል ሳይደር የለም?????ሀሀሀ
እናመሰግናለን