Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቁርኣንን እንዴት እናብብ 4ኛ እትም የሚገኝበት ሀገርና አካፋፋዮች____ሪያድ : 055 832 0206ጅዳ : 050 424 7879መድና : 055 017 1760መካ ፡ 055 719 0594ጧኢፍ : 050 122 3607ጃዛን : 050 410 3286 ዋጋ : 50 ሪያል 🔴ሚሽዋር ነፃ ነው!!!!!__🏙 በኢማራት በሁሉም አካባቢዎች ⏩ +971565542936 ዋጋ : 60 ድርሀም🔴ሚሽዋር ነፃ ነው!!!!!___በኳተር በሁሉም አካባቢዎችአቡ አማር ⏩ +974 3327 6274 ዋጋ : 60 ሪያል🔴ሚሽዋር ነፃ !!!_🏙 በአሜሪካ ዋሽንግተን እና አካባቢዋLula Habib ⏩ +1 (202) 604-4404Washington DCAmira+1 (972) 672-0880Texas price : 25 dollar__ለበለጠ መረጃ ፡ +966 53 166 0119t.me/tajweedinamharic
ሪያዶችማ አያመጡመም መፅሐፉን ለምን እንደሆነ አላቅም
@@semutimohamed8744 0531660119
ሥፈልግን ነበር መፅሀፍ ግን በዋትሳፕ ስልኩ አልሠራልኝም የጂዳው
@@tajweedinamharic-official እሺ ጀዛኩመሏህ ኸይር
በዱአችሁ አስቡን ጀዛከላህ ኸይርአላህ ቁረአንን ያግራልን
አሚንያረብ
አሚን ያረብላለሚን ጀዛኩሙላህ ኸይር ፊዱኒያ ወልአኼራ ኡሰታዝ
ጀዛከሏህ ከይር እኡስታዜ
አላህ ጀዛህን ይከፈልህ። ኡስታዝ ጀማል ዱአ ድርግልኝ ከቂርአት ስለራኩ
👍👍👍👍 ጀዘከህ
ጀዛህ አላህ
አላህ ያግራልሽ በሉኝ ያጀማአ
አሚንአላህይጥብቀን
ጀዛክአላህኸይር አላህ ያግራልን ሀገራችን ሰላም ያውርድልን አሚንንን ኡስታዝ
ጀዛከላ ኽይር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የስጠከን
አሚንየረቢ ሀገረችን አለህሰልምየምጠልን
አሚንንንን ያረብ🌹🌹🌹🌹
አሚን ያረበል አለሚን
ጂዛኩምላው ኸይረን ኡሥታዝ አሚናን አሚን አሚን ያረብ አገራችንን አላህ አፍያ ያረግልን ዜንዲ
ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን
ጀዛከላህ ኡሥታዝ ወድማችን
አሚንን ፡ ያርብ ፡ ፈርጁን ፡ ያምጣው ፡
ትክክል
ዎለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሁእኒ ቁርአን መቅራት አፈልጋለው
Kazakh Allah ustaz Sanab enkif yaschagragnal min tmakragnaleh
አላህዋ ሰላምያጠልነየረቢ👐👐👐በተለይበወለጋ💔💔💔
ዋሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
ጃዛኪ ኢላህኪሪኒ
ማሾ አላ እስተዝ እኔም እየቀረዉ ነዉ ጊን አልገበ አልኝ
ማሻ አላህ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
እማንንንን ያረብ 💚💛♥️
አሚንን ያረብ ኢዝታዝ
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
አሚን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኡስታዝ አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን
ዋአሊኩም ሰላም ጀዛከላከይር
ጀዛክላሁኸይር
ዋአለይኩመሰላም ወራህመቱላህ
ጀዛከላህ ወድም
ጀዛከላ ኸይር
ጀዛክአላህይር. አላህ አገራችንንሰላምያርግልን.
አሚን ያረብ
አላህ አገራችንን ሠላም ይሁንልን ወንድማችን አሚንአሚን
ጀዛከላህ ኸይረን
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ጀማል አሚን አላሁም አሚን
ወአለይኩምሠላም
አሚንን
መሸአለህ በረተ ወንድም
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኩም ካላህ ወንዲማችን💐💐💐💐💐💐💐
አሚን አሚን ያረብ
جزاكم الله خير استاذ
ማሻዓሏህ
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላህ አህለን ኡስታዝ አሚንንንንን ያረብ አሚንንንን አላሁመ አሚንንንን
ወአለይኩም ሰላም
መሸ አለህ
ماشاء الله شكرن ودم
جزك الله كير
جزاك الله خير
ወለይኩመ አሰለመ ወረኩመቱለ አህለን
ወአሊ ኩሠላ ምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወአሊ ኩሠላም ወራህ መቱላሂ ወበረ ካቱሁ
ዋሊከኩምሰላም
ማሻ አላህ አህላን ወሰህላን جزاك الله خيرا ኡስታዙና
Insha allh wjaza kallh hayr oustazuna
وعليكومسلام وراحمة الله وبركاتو جزاك لله خيرن
አህለንንንን
Masha allah
ماشاءالله
امن امن امن
امين يارب
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ አህለን ያረቢ ፍትህ ፍትህ ከአላህ ነውና አላህ ፍቱን ያምጣል
መሻአላህአላህዮቅዪችህ
ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን
👍👍
አህለን ውስታዝ
Mashallah
መሻአላህ ቁርአን 50 ሪያል ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ 👍👍👍👍👍👍👍👍
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهيا أخي
ጀዛከ አላህ ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው ሁልግዜ ቁርአንን መቅራት መሃፈዝ እፈልጋለሁ ግን ምንም አይገባኝም ብዙ ግዜ አለቅሳለሁ ለምን እድህ እደሆንኩ ሳስብ እናም ለአላህ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ እድገራኝ
እኔም እዳችው ሁኛለው እህት ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም እየረሳሁት ልሀፍዝ አልቻልኩም
@@toybamohammed497 አኔም መሀፈዝ አቃተኝ
ወላሂ በጣም ከባድ ነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🎁🎁🎁🌹
👍
ጆርዳን አለ እዴከሊለም እድታመቻቹልልን ጆርዳን ምንም ማግኘት አንችልም መፍትሄ ፈልጉልን
ጀዛክን አላህ ይክፈልክ አሄ አስለቀስከኝ በጥዋቱ
عمن يار ب عشا ء الله 🌷
ኢሻአላ ኡስታዝ ኮይት እደት አገኘዎለሁ
👍👍👍🌹🌹🌹
📗 የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል መልካም ሥራ ከዙልሒጃ አሥርቱ ቀናት በልጦ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነበት ቀናት የለም፡፡ ሶሓባዎችም፡ በአላህ መንገድ ጂሐድ ማድረግም ጠላትን መታገልም ቢሆን ሲሉ፣ እሳቸውም፡ አዎ ጂሐድም ቢሆን ሰውየው ከነፍሱና ከንብረቱ ጋር በዛው ሳይመለስ የቀረ ካልሆነ በስተቀር አይበልጥም (ቡኻሪይ)👉👉 ብሩባይል ተጭናቹ ወደ ቤቴ ጉሯ በሉ ጥሩ ትምህርት ታገኛላቹ አብሽሩ በላይክክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍
صل الله عليه وسلم
ሸር አርጉት ያጀመአ
walyikum selam worehmtulahy woberkatuhu Ahelen eski ladamet gena eyegbhu new
عمن يارب الله
በዋሳብ አሰገባኝ ቁርአን
አሰላሙአለይኩወራህመቱላሂወበረካቱ
አዋ አልቅን አረ ያረብ አሚን አሚን
ውስታዝ አሰላማለይኩም አል ቃይዳ ኑራንያ የጅ ፁፊ ለጀማሪ ጉረብ ካለ መማሪ ንገሩን መማሪ እንፈልጋለን
አወወለሂ።አኔአልገባብሎኛል።አደነዉሊገባኝአሚችለዉ
ያረብ ወደቁርአን ልባችነን መልስልን
ወላሂበትክክል
😢
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ በመጀመሪያ ወንድማችን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ከ መፅሀፍህ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ መሠሎችህን ያብዛልን ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ በቴሌግራም ቻናልህ የቁረአን ተፍሲሪም እንዳለ ያየሁ መሠለኝ ቁረአኑ 30 ጁዝ ነው ወይ የተተረጎመው ወይስ በከፊል ነው ? ሌላው በአንተ መፅሀፍ ዙሪያ ሲሆን እኔ የመጀመሪያው እትም አለኝ የአሁን እትም ከመጀመሪያው በምን ይለያል ማለቴ ስፊ ማብራሪያ አለበት ግደታ ማግኝት አለብኝ ወይ ? ይቅርታ ጥያቄ የጠየኩት ከተጠቀሡት ሀገሮች ውጪ ስላለሁ ነው ማግኘት የምችልበትን መንገድ እንዳመቻች جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
اسلم عليكم ورحمتللة وبركتةእኔ አድስ ጅማር ነበረኩኝ እናም እንደት አድርጌ ነው መፀሀፉን እማገኝው እንድሁም ትምህራቱንስ እንደተነው መማርሰእምችለው በአላህ በጣም ነው መማር እምፈልነው
👍👍👍👍👍✅✅✅
🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦✅✅✅✅❤❤❤
መርሀባ
ሰብስክራይብ
ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህላን ኡስታዙና ቁርአን አልገባንም የምንለው በራሳችን ስንፈት ነው ቁርአኑን ገልጠን ሳናነበው ሳንሞክር አይገባንም ብለን እንላለን ይህ የኔም ተግባር ስለሆነ ነገር ግን ደፍረን ከቀራነው እንደ ቁርአን ቀላል ነገር ዬለም ቁርአንን አስተካክለን እንድንቀረ ደሞ ቀኢዳ መቅራት አለብን
ተይ እደዛ አትበይ እኔ አለሁ ያለኝን ሁሉ አጠፋሁ ፌሥቡክ ቲክቶክ ብቻ ሁሉንም አይምሮየ እዲሠበሠብ ብየ ይሄው አልገባኝ አለ
@@rehimamohammed120 አብሽሪ ራሚዬ አላህ ለሁላችንም ያግራልን ባወቅነውም የምንሰራ ያርገንቀኢዳ በደንብ ለመቅረት ሞክሪ ውዴ
ቁርኣንን እንዴት እናብብ
4ኛ እትም የሚገኝበት ሀገርና አካፋፋዮች
____
ሪያድ : 055 832 0206
ጅዳ : 050 424 7879
መድና : 055 017 1760
መካ ፡ 055 719 0594
ጧኢፍ : 050 122 3607
ጃዛን : 050 410 3286
ዋጋ : 50 ሪያል
🔴ሚሽዋር ነፃ ነው!!!!!
__
🏙 በኢማራት በሁሉም አካባቢዎች
⏩ +971565542936
ዋጋ : 60 ድርሀም
🔴ሚሽዋር ነፃ ነው!!!!!
___
በኳተር በሁሉም አካባቢዎች
አቡ አማር
⏩ +974 3327 6274
ዋጋ : 60 ሪያል
🔴ሚሽዋር ነፃ !!!
_
🏙 በአሜሪካ ዋሽንግተን እና አካባቢዋ
Lula Habib
⏩ +1 (202) 604-4404
Washington DC
Amira
+1 (972) 672-0880
Texas
price : 25 dollar
__
ለበለጠ መረጃ ፡
+966 53 166 0119
t.me/tajweedinamharic
ሪያዶችማ አያመጡመም መፅሐፉን ለምን እንደሆነ አላቅም
@@semutimohamed8744 0531660119
ሥፈልግን ነበር መፅሀፍ ግን በዋትሳፕ ስልኩ አልሠራልኝም የጂዳው
@@tajweedinamharic-official እሺ ጀዛኩመሏህ ኸይር
@@tajweedinamharic-official እሺ ጀዛኩመሏህ ኸይር
በዱአችሁ አስቡን ጀዛከላህ ኸይርአላህ ቁረአንን ያግራልን
አሚንያረብ
አሚን ያረብላለሚን ጀዛኩሙላህ ኸይር ፊዱኒያ ወልአኼራ ኡሰታዝ
ጀዛከሏህ ከይር እኡስታዜ
አላህ ጀዛህን ይከፈልህ። ኡስታዝ ጀማል ዱአ ድርግልኝ ከቂርአት ስለራኩ
👍👍👍👍 ጀዘከህ
ጀዛህ አላህ
አላህ ያግራልሽ በሉኝ ያጀማአ
አሚንአላህይጥብቀን
ጀዛክአላህኸይር አላህ ያግራልን ሀገራችን ሰላም ያውርድልን አሚንንን ኡስታዝ
ጀዛከላ ኽይር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የስጠከን
አሚንየረቢ ሀገረችን አለህሰልምየምጠልን
አሚንንንን ያረብ🌹🌹🌹🌹
አሚን ያረበል አለሚን
ጂዛኩምላው ኸይረን ኡሥታዝ አሚናን አሚን አሚን ያረብ አገራችንን አላህ አፍያ ያረግልን ዜንዲ
ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን
ጀዛከላህ ኡሥታዝ ወድማችን
አሚንን ፡ ያርብ ፡ ፈርጁን ፡ ያምጣው ፡
ትክክል
ዎለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
እኒ ቁርአን መቅራት አፈልጋለው
Kazakh Allah ustaz
Sanab enkif yaschagragnal min tmakragnaleh
አላህዋ ሰላምያጠልነየረቢ👐👐👐
በተለይበወለጋ💔💔💔
ዋሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
ጃዛኪ ኢላህኪሪኒ
ማሾ አላ እስተዝ እኔም እየቀረዉ ነዉ ጊን አልገበ አልኝ
ማሻ አላህ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
እማንንንን ያረብ 💚💛♥️
አሚንን ያረብ ኢዝታዝ
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
አሚን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኡስታዝ አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን
ዋአሊኩም ሰላም ጀዛከላከይር
ጀዛክላሁኸይር
ዋአለይኩመሰላም ወራህመቱላህ
ጀዛከላህ ወድም
ጀዛከላ ኸይር
ጀዛክአላህይር. አላህ አገራችንንሰላምያርግልን.
አሚን ያረብ
አላህ አገራችንን ሠላም ይሁንልን ወንድማችን
አሚን
አሚን
ጀዛከላህ ኸይረን
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ጀማል አሚን አላሁም አሚን
ወአለይኩምሠላም
አሚንን
መሸአለህ በረተ ወንድም
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኩም ካላህ ወንዲማችን💐💐💐💐💐💐💐
አሚን አሚን ያረብ
جزاكم الله خير استاذ
ማሻዓሏህ
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላህ አህለን ኡስታዝ አሚንንንንን ያረብ አሚንንንን አላሁመ አሚንንንን
ወአለይኩም ሰላም
መሸ አለህ
ماشاء الله شكرن ودم
جزك الله كير
جزاك الله خير
ወለይኩመ አሰለመ ወረኩመቱለ አህለን
ወአሊ ኩሠላ ምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወአሊ ኩሠላም ወራህ መቱላሂ ወበረ ካቱሁ
ዋሊከኩምሰላም
ማሻ አላህ አህላን ወሰህላን جزاك الله خيرا
ኡስታዙና
Insha allh wjaza kallh hayr oustazuna
وعليكومسلام وراحمة الله وبركاتو جزاك لله خيرن
አህለንንንን
Masha allah
ماشاءالله
امن امن امن
امين يارب
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ አህለን ያረቢ ፍትህ ፍትህ ከአላህ ነውና አላህ ፍቱን ያምጣል
መሻአላህአላህዮቅዪችህ
ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን
👍👍
አህለን ውስታዝ
Mashallah
መሻአላህ ቁርአን 50 ሪያል ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ 👍👍👍👍👍👍👍👍
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
يا أخي
ጀዛከ አላህ ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው ሁልግዜ ቁርአንን መቅራት መሃፈዝ እፈልጋለሁ ግን ምንም አይገባኝም ብዙ ግዜ አለቅሳለሁ ለምን እድህ እደሆንኩ ሳስብ እናም ለአላህ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ እድገራኝ
እኔም እዳችው ሁኛለው እህት ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም እየረሳሁት ልሀፍዝ አልቻልኩም
@@toybamohammed497 አኔም መሀፈዝ አቃተኝ
ወላሂ በጣም ከባድ ነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🎁🎁🎁🌹
👍
ጆርዳን አለ እዴ
ከሊለም እድታመቻቹልልን ጆርዳን ምንም ማግኘት አንችልም መፍትሄ ፈልጉልን
ጀዛክን አላህ ይክፈልክ አሄ አስለቀስከኝ በጥዋቱ
عمن يار ب عشا ء الله 🌷
ኢሻአላ ኡስታዝ ኮይት እደት አገኘዎለሁ
👍👍👍🌹🌹🌹
📗 የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል መልካም ሥራ ከዙልሒጃ አሥርቱ ቀናት በልጦ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነበት ቀናት የለም፡፡
ሶሓባዎችም፡ በአላህ መንገድ ጂሐድ ማድረግም ጠላትን መታገልም ቢሆን ሲሉ፣ እሳቸውም፡ አዎ ጂሐድም ቢሆን ሰውየው ከነፍሱና ከንብረቱ ጋር በዛው ሳይመለስ የቀረ ካልሆነ በስተቀር አይበልጥም (ቡኻሪይ)👉👉
ብሩባይል ተጭናቹ ወደ ቤቴ ጉሯ በሉ ጥሩ ትምህርት ታገኛላቹ አብሽሩ በላይክክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍
صل الله عليه وسلم
ሸር አርጉት ያጀመአ
walyikum selam worehmtulahy woberkatuhu Ahelen eski ladamet gena eyegbhu new
عمن يارب الله
በዋሳብ አሰገባኝ ቁርአን
አሰላሙአለይኩወራህመቱላሂወበረካቱ
አዋ አልቅን አረ ያረብ አሚን አሚን
ውስታዝ አሰላማለይኩም አል ቃይዳ ኑራንያ የጅ ፁፊ ለጀማሪ ጉረብ ካለ መማሪ ንገሩን መማሪ እንፈልጋለን
አወወለሂ።አኔአልገባብሎኛል።አደነዉሊገባኝአሚችለዉ
ያረብ ወደቁርአን ልባችነን መልስልን
ወላሂበትክክል
😢
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ በመጀመሪያ ወንድማችን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ከ መፅሀፍህ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ መሠሎችህን ያብዛልን
ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ በቴሌግራም ቻናልህ የቁረአን ተፍሲሪም እንዳለ ያየሁ መሠለኝ ቁረአኑ 30 ጁዝ ነው ወይ የተተረጎመው ወይስ በከፊል ነው ?
ሌላው በአንተ መፅሀፍ ዙሪያ ሲሆን እኔ የመጀመሪያው እትም አለኝ የአሁን እትም ከመጀመሪያው በምን ይለያል ማለቴ ስፊ ማብራሪያ አለበት ግደታ ማግኝት አለብኝ ወይ ? ይቅርታ ጥያቄ የጠየኩት ከተጠቀሡት ሀገሮች ውጪ ስላለሁ ነው ማግኘት የምችልበትን መንገድ እንዳመቻች جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
اسلم عليكم ورحمتللة وبركتةእኔ አድስ ጅማር ነበረኩኝ እናም እንደት አድርጌ ነው መፀሀፉን እማገኝው እንድሁም ትምህራቱንስ እንደተነው መማርሰእምችለው በአላህ በጣም ነው መማር እምፈልነው
👍👍👍👍👍✅✅✅
🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦✅✅✅✅❤❤❤
መርሀባ
ሰብስክራይብ
ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህላን ኡስታዙና ቁርአን አልገባንም የምንለው በራሳችን ስንፈት ነው ቁርአኑን ገልጠን ሳናነበው ሳንሞክር አይገባንም ብለን እንላለን ይህ የኔም ተግባር ስለሆነ ነገር ግን ደፍረን ከቀራነው እንደ ቁርአን ቀላል ነገር ዬለም ቁርአንን አስተካክለን እንድንቀረ ደሞ ቀኢዳ መቅራት አለብን
ተይ እደዛ አትበይ እኔ አለሁ ያለኝን ሁሉ አጠፋሁ ፌሥቡክ ቲክቶክ ብቻ ሁሉንም አይምሮየ እዲሠበሠብ ብየ ይሄው አልገባኝ አለ
@@rehimamohammed120
አብሽሪ ራሚዬ አላህ ለሁላችንም ያግራልን ባወቅነውም የምንሰራ ያርገን
ቀኢዳ በደንብ ለመቅረት ሞክሪ ውዴ