የጃኩዚ እቃዎች በኢትዮጵያ | Jacuzzi instruments in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Check out this video. • የጃኩዚ እቃዎች በኢትዮጵያ | Jac...
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Merkato Tube

Комментарии • 31

  • @solisoli1598
    @solisoli1598 3 года назад +1

    አይኔ ይቅር በለኝ ሳፋየ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @user-wg5ro4kz5s
    @user-wg5ro4kz5s 3 года назад +5

    ተው ግን የፕላስቲክ ኮርኒስ ጠይቅልን

  • @user-rt5hr7ov2h
    @user-rt5hr7ov2h 3 года назад +2

    አለህ ምን ይስነሃል ፍፍ ያለ ኖሮ አኑራን ያራብ

    • @kn5725
      @kn5725 3 года назад

      አሚን

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 3 года назад

    ወይ ቻኩዚ
    አይገርምም ቻኩዚ እንደሚባል እስካሁን አላውቅም ነበር
    አቆላመጧት እኮ ጃኩዚ ብለው😁😁😁

  • @user-bt4yu8zq7c
    @user-bt4yu8zq7c 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @wrwr439
    @wrwr439 3 года назад

    Wowww

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 года назад

    wefarm sew kehone ande sew, I just love how some people talk 🤣

  • @Ruthz2000
    @Ruthz2000 2 года назад

    Dmtsh teftwal mehal lay ystekakel

  • @melesede5089
    @melesede5089 3 года назад

    ዉጭ የምኖር ሰዉ ሰዉ ልኮ ለማስገዛት እኮ የዋጋ መጠኑን ማወቅ አለበት እኮ በዛ ላይ ስልክ አታነሱም

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 года назад

    አንደኛቹ ተንቀሳቃሽ ቤት ነው አትሉም😬😬ለማንኛውህ እናመሰግናለን መልካም የስራ ጊዜ👍👍👍

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 3 года назад +1

    እኔስየጭቃቤትነዉያለኝይሕሑሉአያስፈልግምበባሌአርጌታጠባለሑ

  • @minyichilyibeltal5766
    @minyichilyibeltal5766 Год назад

    Min yahil kare bota yifeligal

  • @user-vo3hs9jv3d
    @user-vo3hs9jv3d 3 года назад +1

    በል የሚበካውን አቅርብክን ይህንን ለኛ አይሂንም የብላስቴክ ኩርሴ አቅርብልን

  • @kn5725
    @kn5725 3 года назад

    እኛ ምን አለን ከጃኩዚ ወድም?
    የሚጠቅመን ያቅማችን አሳየን

  • @user-eo7jo9zp9u
    @user-eo7jo9zp9u 3 года назад

    የንብረቱ ባለቤት ባክህባሀላል ወሠድነ የሻከረጂሥሜን ላሥተካከለው በሰወቤት ተሰረቶ አይገዛም

  • @user-ly2hw4fd9y
    @user-ly2hw4fd9y 3 года назад

    ሰነት እድሆን ጠይቀልነ

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s 3 года назад +1

    ማግባቱ ቀርቶብኝ ምነው በታጨሁ አለች የኔ ቢጤ ቤት ሳይኖረኝ እቃ መመኘቴ ይገርመኛል

    • @user-tj1ot1sb4m
      @user-tj1ot1sb4m 3 года назад +2

      አብሽሪ በርቺ ይኖርሻል

    • @user-sg1qn1wm2w
      @user-sg1qn1wm2w 3 года назад

      ኧረ እናቴ እዛው በፀበሉ😬😬

    • @user-vo3hs9jv3d
      @user-vo3hs9jv3d 3 года назад

      kkkkk ምኞት አይከለከልም ውዴ

    • @user-qz1hy4xw9s
      @user-qz1hy4xw9s 3 года назад

      @@user-sg1qn1wm2w ምን ማለት ነው

    • @user-sg1qn1wm2w
      @user-sg1qn1wm2w 3 года назад +1

      @@user-qz1hy4xw9s ትርፍ ጌቤ ሳይኖረኝ ተንቀሳቃሽ ቤት ምን ጋ አልስቀምጠው ነው ብዬ ነው እናቴ አንቺን ተቃውሜ አይደለም😘

  • @user-jf4ue5lq4n
    @user-jf4ue5lq4n 3 года назад

    43 ኢንጅ. ቲቪ ሰንት ነዉ እሰኪ ።ንገሪኝ የምታቁ

    • @yetilema9762
      @yetilema9762 3 года назад

      Bee eth sint inde hone alikm gin ine berut negn inna 46 inchi 250 dolar new LG kee hone eth widd new

  • @user-mw4jg4ft9i
    @user-mw4jg4ft9i 3 года назад

    ኧረይኸለኛ አይሆነንም ለሻቃሎች ለየትኛዉኑሮ።

    • @kn5725
      @kn5725 3 года назад

      አረ ንገሪው

  • @aminabeshir5116
    @aminabeshir5116 3 года назад

    ለኮንዶሚኒየም ይሆነናል