ፍቅር አረገዘች። እምባዋን መቆጣጠር አቃታት። ሳሚዬ የልጅ አባት ሊሆን ነው❤ ለኛ ልዩ ቀናችን ነው።ልጅ ማርገዝ አትችይም ተብላ ነበር ፈጣሪ ግን ....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 918

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Год назад +32

    ዋዉዉዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ወላሂ አልሃምዱሊላ!!!እስኪ እንደኔ ደስ ያለው በላይክ ያሳይ

  • @lblb4521
    @lblb4521 Год назад +81

    ወላሂ ዱአ አርጊላችሁ ነበር አላህ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ

    • @jrkrkfdkmfkfkfkd3389
      @jrkrkfdkmfkfkfkd3389 Год назад +1

      ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @lblb4521
      @lblb4521 Год назад

      @@jrkrkfdkmfkfkfkd3389 ምን ያስቃል

    • @user-pr6fs2to3c
      @user-pr6fs2to3c Год назад

      Betam. Desbelogal. Enkon. Des. Aelchu❤❤❤❤❤

    • @AAa-sr7ce
      @AAa-sr7ce Год назад

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sarakhansarakhan9574
    @sarakhansarakhan9574 Год назад +48

    እኔም የ 1ወር ነፍሰጡር ነኝ ❤😍😊

    • @rkbd6652
      @rkbd6652 Год назад +4

      እዴት አወቅሽ ግን😅 እናቶቻችንኮ በአራት በአምስት ወር ነው።። ለማንኛውም በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ❤

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r Год назад +2

      እኔደሞ አድወር ከሳምትነኝ😊❤

    • @hadaihhadiah9137
      @hadaihhadiah9137 Год назад +1

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ ❤

    • @temermohammed4649
      @temermohammed4649 Год назад

      1ወር ክክክክክ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +40

    እልልልልልል እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ
    ልጅ በጣም ከመዉደደ የተነሳ ሰዉ
    ልጅ ከሚያጣ ሀብት ባኖር ይሻላል እላለሁ ብዙ ጊዜ😢ለማንኛዉም ግን
    ደስታች በጣም አስደስቶኛል❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል❤❤

    • @Betiye
      @Betiye Год назад +1

      Tizitaye መልካም ሰው ኑሪልኝ 💖

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +1

      @@Betiye እሽ
      እህቴ አመሰግናለሁ
      ምን አድርጌ ነዉ ግን እህት
      አለም

    • @gedag5658
      @gedag5658 Год назад +2

      እውነት ነው የልጅን ፍቅር ያክል አለምን የሚያጣፍጥ ነገር የለም

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Год назад +1

      እኳን ደስ አላቹ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @raneenalkhatib3233
      @raneenalkhatib3233 Год назад +1

      B❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Год назад +22

    የተባረከ ሀገሩን የሚወድ ህዝቡን የሚወድ ልጅ ይሁንላችሁ እናንተም ፀልዩ

  • @fayzaisa9906
    @fayzaisa9906 Год назад +52

    ወይኔ ማነው ኢንደኔ የደስታ ኢምበ የወራደው😢 የሰው ደስታ ምየስደስታቹ ሁለ ፈጠሪ ከክፍ ይጠብቀቹ❤❤🎉

    • @ayisha.nagash3520
      @ayisha.nagash3520 Год назад +1

      Ikuwan.des.alachu.wudoche

    • @gghy7847
      @gghy7847 Год назад

      እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች የደስታ እንባ😢😢😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Год назад

      እኔ ❤😢

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 7 месяцев назад

      እኔ❤🎉❤🎉❤🎉😢😢

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i Год назад +16

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ ለናንተም ለሀገርም የሚጠቅም እርዚቅ ያለው ልጅ ይስጣችሁ ያረብ

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Год назад +22

    አሙ እና ሳሚ እንኳን ደስስ አላችሁ እልልልልልል ደስ ይላል የኡነት እኳን ለደብር ታቦር ለሁሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለሰዉ ልጆች በሙሉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን🙏🙏🙏እግዚ አብሔር ወቶ ተመቅርት ይሰዉርን

  • @YalemmulatAYIE-cx1dg
    @YalemmulatAYIE-cx1dg Год назад +12

    ለቤቱ አዲስነኝ የሰው ደስታያስደስተኛል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Год назад +9

    በመጀመሪያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ
    እሙና ሳሚ እንኳን ደስ አላችሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኒራችሁ እሙና ሳሚ🎉🎉🎉🎉እንባየን መቆጣጠር አቃተኝኮ

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Год назад +9

    እንኳን ደስ ያለሽ ደግሞ ገና ልጆች ናችሁ ጌታ በብዙ ምባርካችሁ ናችሁ መጨናነቅ አያስፈልግም

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 Год назад +2

    ወላሂ ልጅ ደስ የሚል የፈጣሪ ስጦታ ነው አልሀምዱሊላ አንድ ብዙ ፈታና ያሳለፍኩበ ት የአላህ ስጦታ አለኝ ግን እሱ ደስብሎት እንዲያድግልኝ ስል ጡቴን ሳይጠግብ መንጭቄ ጥየው ወደስደት መጣሁ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ልጀ የደስታየምንጭ አንላህ ያሳድግህ❤❤❤

  • @sossai4197
    @sossai4197 Год назад +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታዬ ነዉ ግን አሁንም ሳታቋርጡ ፀልዩ እስከመጨረሻዉ እምያግዛችሁ ፀሎት ነዉ❤❤❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Год назад +6

    እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻውን ያሣምርው በተለየ ሀረብ ሀገር የተሠደዱ እህትች እንደዚህ ሢደሠቱ ማየት በጣም ነው የሚያሥደስተኚ

  • @kmobilekmobile3026
    @kmobilekmobile3026 Год назад +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታዉች ናቸው ልጆች ናችሁ ገና ልጅ በልጅ ያደርጋችሀል❤❤❤❤❤❤❤ በእግዚአብሄር የሚተማመኑ አያፍሩም ።

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Год назад +4

    አባቴ የድካምህ ዉጤት ነዉ😂😂 በረቱ ጠቃሚ ልጂ ያድርግላችሁ

  • @laketana7060
    @laketana7060 Год назад +4

    ❤ ከደስታ ብዛት : ምን ብዬ ኮሜንት እንደምጽፍ ጠፋብኝ:: ምክንያቱም እኔም በቅርብ ስለሆነ የልጅ አባት የሆንኩት: ይህን የደስታ ስሜት በደንብ አጣጥሜዋለሁ : እስካሁንም እያጣጣምኩት ነው: በልጅ መባረክ ደስታ ስለማያልቅ: በህይወቴ ሙሉ እየተደሰትኩ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ እኖራለሁ:: እናንተም በልጅ ተባርካችሁ ህይወታችሁን ሙሉ ደስተኛ እንድትሆኑ የዘወትር ምኞቴ ነው🙏
    እሙ:- እመቤቴ ማርያም ዘወትር ካንች ጋር ትሁን🙏🙏🙏
    👍🏽💚💛❤️

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v Год назад +1

    ወላሂ ባሌ ልጁ ይወዳል ከኔ እሱ ይበልጣል ወላሂ አትጋጋ እለዋለሁ ምን ላድርግ አላስቺለኝ አለ ይለኛል ይለኛል አላህ ይወፍቀኝ ከስደት መልስ እንሸ አላህ ይሳካል ባላህ ፍቃድ ለሁላቺንም አላህ ይስጠን❤ እንካን ደስ አላቺሁ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Год назад +4

    በመጨረሻም ሳሚ ኣስረገዘ ያሆ😅😅😅😅😅😅😅😅እንካዕ ሓጎሰኩም ፍትዋተይ❤❤❤❤❤❤እንካን ደስ አላችሁ

  • @etho4784
    @etho4784 Год назад +2

    ያረቢ አላህ ሙሉጤነኛና እርዝቅ ያለው ልጅ ይስጣችሁ ለሀገር በቤተሰቦቹ ጠቃሚ የሆነ ሴትም ከሆነች

  • @Alem1921
    @Alem1921 Год назад +3

    እንኳን ደስስስስ አላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ገላግሎሽ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃችሁ ለእናንተ በጣም ደስ ብሎኛል🙏

    • @HelmaHemsu
      @HelmaHemsu Год назад

      ኢንኳን ደስ አለቹ

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r Год назад +2

    እኳን ደስ አላችሁ ❤ ግን ጥሮ አደለም ሰፍ አትበሉ ሁሉምነገር በእግዛብሔር ፍቃድ ስለሚሆን

  • @hadera7645
    @hadera7645 Год назад +11

    አደኛነኝ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ እደኔ የምቶዷቸዉ ላይክ 👌

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Год назад +2

    እልልልልልል እልልልልልልልል እሙየ የኔውድ እህት. ሳሚ እንኳን ደሥያላችሁ. አላህመጨርሻውንም ያሳምርላችሁ አላህ እሚቸግርውነገርየለም አልሀምዱሊላ. መጨርሻውንም ያሳምርላችሁ ❤❤ ደስታችሁ ደሥታችንነው. ደሞ በጣም አትጓጉ ጥሩአይደለም እሽ

  • @D-d415
    @D-d415 Год назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የምወዳችሁ❤❤❤❤
    በደንብ አርጌ ነው የሰራውት አላለም😂😂😂

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 Год назад +1

    እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስ ያላችሁ እኔም እንዳች አትችይም ተብያለሁ አንቺ የባረከች እመአምላክ እኔንም ታስበኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад +5

    ❤❤❤እሰይ እልልልልልልልልልል ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ማሮች የሰውን ደስታ ማዬት እንዴት ያስደስታል😢😢😢ደስታውን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢❤❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስ አላችሁ ጾለት አርጉ ችላ አትበሎ የቅዱስ ሩፋኤል ጸበል ጠጭ መልከ አጸልይ ሰጣት የኛን ደስታ አፈልግም

    • @sfggndfc-79
      @sfggndfc-79 Год назад

      ሴጣን የኛ ደስታ አይወድም ትጉ በጾለት

  • @saada5858
    @saada5858 Год назад +4

    መሻአላ እኮንደስ አላችሁ ይህን ቀንማይት ነበር የናፈቀኝ❤❤❤😢

  • @user-cw7nm2en1z
    @user-cw7nm2en1z Год назад +1

    ደስታቺሁን ያዝልቅላቺሁ የስውንደስታከማየትበላይ ምንአለ ደስእሚል

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад +3

    ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤ እኛም ምኛታችን ነዉ ያሳካልን🙏🙏🙏

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 Год назад +1

    Ere uuuu wwwwwoooo bexami desaleyi getanii uuuuffee hukani faxari redachu Emu na Sami huneti 💯❤👈❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯💯💯😍😍😍😍😁

  • @fayzaisa9906
    @fayzaisa9906 Год назад +5

    ኢንደው ፈጠሪ ሆይ አይነቸው አሰየቻው አሰቅፈቸው❤❤😢😢

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +2

    አቮ ወላሂ እኔም እቢ ብሎኛል በጣምምም ቆየሁ ፈጣሪ ያለዉ ሊሆን ግን በጣም ይከፋል 😢😢😢😢እንኳን ደስ አላቺሁ መጨረሻዉ ይመርላቺሁ ለኛም ዱአ አድርጉልን

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Год назад

      መርፌ ተወግተሽ ይሆናል አንዴየ ከተወጋሽ6 ወር ያስጠብቃል ዉዴ

    • @user-on3uj6jk1j
      @user-on3uj6jk1j Год назад +1

      ​@@MadenaUae-lw9wy😢😢😢😮😮😮እኔ መረፈ ተወገቸ ነበር 😮😮😮 ኩፉ ነው እንዴ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Год назад

      @@user-on3uj6jk1j በጣም መጥፎ ነዉ ዉዴ አድት ጓዴኛየ 1አመት ከምናምን አስጠብቋታል እኔም ወዴ አራት ጊዜ ተወግቻለሁ ስለሚስጠብቀኚ ስለማቅ ልጂ ካልወለድኩ ምን እሰራለሁ ብየ እዉጭ ተመልሼ መጣሁ እና ትግስት አርጊ ሀይድ በየወሩ ታያለሽ ግን መርፌዉን ካቆምሽ ወድህ❓

    • @toyba3760
      @toyba3760 Год назад

      አይዞሽ አላህ የስጠሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +3

    ዋው እንኳን ደስ አላችው የኔማሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉እሙየም ደግሞ በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን የኔውድ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-nk8ox5ok4t
    @user-nk8ox5ok4t Год назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኡፍ ለነንታ የኔ ደስታ መሻአለህ የተበረካ ልጅ ፈጠሪ ይስጠቹ እግዲህ በደብ ተከባካበት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Год назад +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችው የኔውዶች ❤

  • @shamsia6745
    @shamsia6745 Год назад +1

    እኔ ማር አይዘሺ ወድ ሁሉም ነግረ በትገስት ጠብቁ ማልፈ አለብሺ ማሬዊ አላህ የወፈቀሺ ብስላም በደስት ብተዘታ ኑረል

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +3

    አሁን ይቅርታ አሩጉልኝ pranks የሚባል እንዳትሰሩ አደራ እንዳስታደንግጣት ልጁ በሆድዋ የለ እስከሚረጋ ደስታ ብቻነው የሚስፈልጋት አንድ እርጉዝ ሴት አደራ❤🎉

    • @samemu
      @samemu  Год назад

      😥❤❤❤🙏

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +1

    የኔ ዉድ ሳሚ ሞኝ አትሁን ተርግዞ ይወለዳል አደልም እይህ ምስትህ ደግየ ሁሉም ከግዛብሔር በታች ነዉ ያለቹ ብቻ እስከሚወለድ ጤና ያለአኡ እንዲስጣቹ መጸለይ ነው እሺ ብቻ እሙየ ትህትናን ደስ ትልኛለች ፍቅር ያለች ከስው ድግሞ ሓኪም ከአምላኽ በታች ነው perfect አደልም 20 ልጅ ትወልድያለሽ😂❤ 🎉 💋💋💋💋💋🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹

  • @genetatlaw6142
    @genetatlaw6142 Год назад +3

    እልልልልልልልል ደስታቹ እጥፍ ድርብ ይሁን እመብረሃን ከእቅፏ አታውጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Год назад

    አይዞኝ የኔውድ ዎናው መታገስ ነው ነቲም ጀግና ታጋሺነው የኔጨዎዎች አይዞኝ አየሺ ባለፍው በኮሜት ምን ነበር ያልኩሺ ጀግና ጠካራ መሆን አለብሺ ብየሺ ነበር ስለዝህ የምን መጨነቅ አይዞኝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +5

    የቅዱስ እሩፋኤል ድርሳንኑ እና መላካመልኩን ፀልይ ፀበሉንም
    ጠጭ ፅንይጠብቃል❤❤🎉🎉

  • @FatimaFatima-gd5nc
    @FatimaFatima-gd5nc Год назад +1

    ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ❤አላህ ጤናኛ ልጅ ይወፍቅሽ ማማየ ❤በጣም ነው ደስ ያለኝ እሙየ የኔ ቆንጆ በጣም እውድሽ አለሁ ትግስተኛ መልካም ስነምግባር ያለሽልጅነሽ

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Год назад +3

    አልሀሙዱሊላህ እኮን ደስ አላቹሁ❤❤❤❤ወልዳቹ ሳሙ

  • @user-fl2qf3pq7x
    @user-fl2qf3pq7x Год назад +1

    መፀሀፍ ቅዱስ በመዝር 127%3 ላይ ልጆች የእግዚያብሄር ስጣታ ናቸው ይላል ይሄ ስጣታ ሰጭው ስለሰጣችሁ አመሰግነዋለሁ በጣምምምምምምም ደስ ብሎኛል እኔ ደሞ የደስታዬ ስጣታ ሰብስክራይብ አሁን አርጌአለሁ ላይክም ጨምሬአለሁ❤❤❤❤

  • @kuwaitgold9806
    @kuwaitgold9806 Год назад +2

    Enkawun dass alechwu

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Год назад +2

    ማሻአላህ መብሩክ ደስ ሲል እሚያድግ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አለን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +26

    ግምታችን ነፍሰጡር ነች በርግጠኝነት

  • @zidlove920
    @zidlove920 Год назад +1

    ማሺአላህ በሰላም ተወልዶ ደሞ አቅፍችሁ የምስሙ ያርጋችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው❤❤❤❤❤

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Год назад +4

    እንኳን ደስ አላቹ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ❤

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 Год назад +1

    ተነግሮ ስለማያልቅ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d Год назад +4

    እንኳን ሠላም መጣቹ እሙየ የኔ ቆንጆ ሳሚየ እንኳን ደስ አላቹ ሀቂቃ በጣም ደስ ብሎኛል ገና ፅሁፉን ሳይ ያሠላምምምምምምም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ያብቃቹ ለሀገር ጠቃሚ ጤነኛ ልጅ ያድርግላቹ ያረህማንንንንንንንንንን ማነው እንደኔ የሠው ደስታ እሚያስደስተው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @rukiyatube
    @rukiyatube Год назад +2

    በሰላም ለማቀፍ ያብቃችሁ ያረብ የእናተ ነገር ሳስጨንቀኝ ነበር በፊት ጀመሪ አላህ ጤናኝ ልጀ ይስጣችሁ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 11 месяцев назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +1

    እኔ በጣምምም ነዉ የምወድሽ ትህትናሽ ሁለመናሽ እሙ ቆንጆ ፍቅርርር ነሽ❤🎉❤🎉

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Год назад +3

    የአላህ ወላሂ እንደኔ የተደሠት ማነው ላይክ አድርጎችው❤❤❤❤

  • @saroosiyuum3561
    @saroosiyuum3561 Год назад +1

    Uuffff kaa baguuma isinii ta'ee hadhooko ilmoo nagaa isifii kaa kenuu bagaa gamaadaanii maloo ufee dhugaa natti tolee bakka kessani😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 Год назад +1

    እንኮን ደስ አላቹ ለሰው የማይቻል ሐእግዚያብሔር ይቻላል ተስፋእን ብቻ ለእግዚያብሔር መስጠት ብቻ ነው

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Год назад +1

    ፕራንክ ካልሆነ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰💕💕💕🎉🎉🎉🎉እኔም ባለፈ አመመኝ ስትይና የፊትሽም ከለር እራሱ ያስታውቅ ነበረ እኔ በእህቶቼ እንደሰማሁት ከሆነ ማለት ነው።

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Год назад +1

    እደኔ ደስሰሰሰብሎት ያለቀሰ የኔማልቀሥ ምን ይሎታል በጣም ደሥሥብሎኝል የአላህ❤❤

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Год назад +1

    ጤነኛ ልጂ ይስጣቹህ የምር በጣም ደስ ክልል ሳሚ ግን ጎበዝ ነህ ቀደምም ተጠራጥርህ ነበር በል በደል ተከባከብ እሙን

  • @Madina-fv7gw
    @Madina-fv7gw Год назад +1

    ወላሂ ደስታ እደነውእሚያስደስተው. እኔ ሰው ሲያረግዝ ወላሂ ደስ ይለኛል ለኔም አላህይስጠኝ ይችን ቀን ይወፍቀኝ

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Год назад +2

    😂😂 ወይ ሳሚ በደብ ነዉ የሰራሁት አላለም😂😂

  • @zuzuyoutube9919
    @zuzuyoutube9919 Год назад +2

    ፈጣሪ ጤኛልጂ ያዲረግላቹ እኔም እዲልጁን ከሚወዲ አባት በወለዲኩት ብየ ተመኘሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    የኔ ውድ አይዞሽ አታልቅሺ ሰው ብዙ ሊያወራ ይችላል ስለዚ ጠካራ መሆን ነው ሁሉም ነገር ፈጣሪ ነው ሚያቀው😢

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Год назад +1

    እኮንደስአለቹ እመብርሀንትፍታሽለፈጣርምሰነዉየለም

  • @user-ge9vu5yn1x
    @user-ge9vu5yn1x Год назад +2

    አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አላችሁ ሳያችሁ ይችን ቀን እመኝ ነበር አላህ ጤነኛ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ልጅ በሰላም ያሳቅፍችሁ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukanbuzayew7454
    @burtukanbuzayew7454 Год назад +1

    Enkaun desii yalachewo wedoche betam dessi bilongali fetari yetebarek lijii yesitachewo
    Gine fetari lezawo beselam yadirisen ena yekirisitina enati adirigun setii kehonech wendem kehone degimo lebalebete kalitekedemikung

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ብያለሁ እመቤቴ ከነልጃ አቅፋችሁ ከመሃላችሁ ለማየት ያብቃን ደስ ብሎኛል ብሄ( ደብረ ታቦር) መልካም ዜና አስምቶናል እንካንኳን ደስ አላችሁ ይህን የሁን ኬር የሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Madina-fv7gw
    @Madina-fv7gw Год назад +1

    እኮንደስያላችሁ እኔምፕህነውየናፈቀኝ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +1

    የምገርምምም ነዉ ነትናት ወድያ ጽፈልሽ ነበር ዉለዱ እያልኩ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ እግዛብሔር ምንይሳነዋል🙏🙏🙏🙏🙏❤💋❤💋❤💋❤💋

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Год назад +1

    እልልልል እሰይ እኩዋን ደስ አላችሁ ባለፈዉ ግን ግምቼ ነበር ታመሽ እርግዝና እንደሆነ ጥሎብኝ እዎዳቸሁአለሁ❤❤❤

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Год назад +1

    እሰይ በባለፈው አውቄ ነበር ዛሬ አዲስ ነገር ይዘን በፊታቹህ ቀርበናል ስትሉ ያኔ እኔ የጠበኩት ሳይሆን ሲቀር እውነት ለመናገር አዝኜ ነበር ነገር ግን ተስፋ ነበርኝ ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው ይላል የእግዚያብሄር ቃል እንኩዋን ደስ ደስ አላቹ ወንድም ሳሚ እና እህት እሙ ዛሬ ገና ለጠላታቹህ የውድቀት ለናንተ ደግሞ የከፍታ ጊዜ ያደርገ ፈጣሪዬን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፋቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂፨

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 9 месяцев назад

    ወላሂ ከናንተ ደስታ የኔበለጠ ማሻአላህ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ

    • @samemu
      @samemu  9 месяцев назад

      ❤❤❤🙏

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Год назад +1

    በልግድ ያማረኙን ነገርቻለውሳሚየ አማረኝትልሀለች እግድህ ኮሜተሮች ላይክአርጓቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oq9rg3wr8e
    @user-oq9rg3wr8e Год назад +2

    በደንብ ሰርቻለሁ አላለም ኪኪኪኪኪኪ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ

  • @እንደእግዚአብሔርያለማንም

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው❤ በዚህ አጋጣሚ ኃይማኖታችሁ ምንድነው?

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +1

    😢😢😢ፈጣሪ የተባረከልጅ ይስጣችሁ
    እንኳን ደስ አላችሁ
    ባለፈው በጣም አስለቅሳችሁኝ ነበር😢😢❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Год назад +1

    ፍሬው ያማረ ዘር እንዲበዛለት አባት ደስ ይለዋል ልጂ ሲወለድለትትት❤❤ የተባረከ ልጂ ይስጣቹ

  • @fefc2f179
    @fefc2f179 Год назад +1

    Enkuwan des alachu betam des belognal ❤gn yehone tiyakee melesulegn be egzabeher ke sint gize buhala nw yehonelachu be egzabeher melesulegn sami&emu be comment negerugn betam felege nw

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад

    ይችላል እግዛብሔር ይችላል እሙ እንኳ ደስ አለሽ ደስ ብሎናል በጣም ደስ የሚለው ነገር ወንድ ልጅ እንዲ ጋግቶ ለልጅ ያለውን ጉጉት በንዲ አይነት መልክ ሲገልፅ በጣም ደስ ይላል ለሑላችሑም ከልብ የሚወድ ባል ያድላችሑ ያድለን

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 Год назад +1

    እመቤቴ ታሳቅፍሸ እሚሳም ልጅ ትሰጥሸ በርከት ይዞ የሚመጣ ልጅ ትሰጣቹ ደሰ ትሉኛላቹ ሰወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayat-xh2pg
    @hayat-xh2pg Год назад +1

    ማሽአላህ ወላሂ ድኮሩን ሳይ ነውደስያለኝ ጨርሸም አላየሁት መቸም አቀልዱብዬ

  • @HalimaHalima-ow1vr
    @HalimaHalima-ow1vr Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደስይላል ምንም ይሁን ምንም ጤናማ ልጂ የስጣችሁ መጓጓት አይቀርም ቀኑ ገና ቢሆንም ይሰጣችሇል አይዟችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @tegr1218
    @tegr1218 Год назад +1

    የኔውድችበጣምደስይላልወልዳችሁለመሳምያብቃችሁ❤❤

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Год назад +1

    የኔውዶች እንኳንደስ አላችሁ ወይኔእኔ ያረገዝኩ ይመሥል ደሥታ ሊደፋኝነው የአላህ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ

  • @TofiCell-mb8cp
    @TofiCell-mb8cp Год назад +2

    በጠም ደስይለል 14:41 እግዝ/ ር፡ ይመስኬን🎉🎉❤❤❤

  • @tube8934
    @tube8934 Год назад

    የማጀማርየዬ ኮማት እከተተለቹወለው ግን ለይክ ብቸነው መረገው ዘሬ ደስ ብሎኛል እከን ደስ አለቹ ማሸሸአለህ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Год назад

    ውይይይይይ ዕልልልልልልልል ተመስገን ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን ማህፀንሽ ይባርክልሽ እማይ በእለተ ቀኑ በቅዱስ ሩፋኤል ደስ የሚል ዜና ያሰማኝ ተመስገን ውይይ እሙየይ ከቻልሽ ሁሌ መልካ ሩፋኤል ካልቻልሽ ድርሳን ሩፋኤል በውሃ እየደገምሽ ጠጪ ታጠቢ እሺ እመብርሃን በሰላም ትምጣሽ ፀሎት እንዳታቋርጡ እህታቹ ነኝ ከትግሬ እወዳችዋለው እንኳን ደስ አላቹ በድጋሚ ውይይ ተመስገን እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዝአብሔር❤❤🙏እና እምወዳቹ አንገታቹ ማዕተብ አለማድረጋቹ ሁሌም በጣም ነው እሚሰማኝ እማታደርጉበት ም/ት ካላቹ ብትነግሩን ከዛ ሁሌም ከምወቅሳቹ ልረፍ ካልተሳሳትኩ ክርስትያኖች ናቹ እኔ ክርስትያን ሁኖ ማዕተብ ያላደረገ ከሆነ በጣም ነው እሚሰማኝ😢😢እውነት ነው እምነት በልብነው ትሉኝ ትሆናላቹ ግን መፅሓፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል በሰው ፊት የመሰከረልኝ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው በሰው ፊት ያልመሰከረልኝ ደሞ በሰማያዊ አበቴ ፊት እክደዋለው ይላል ማቴ 10 እንመልከት ስለ አስተያየቴ ይቅርታ ስለምወዳቹ ነው❤

  • @user-uu2nt6hu8d
    @user-uu2nt6hu8d Год назад

    ኡንካን ደስ አላቹ ሁሉንም ሰጪ አላህ ነዉ ተስፈ መቁራጥ አያስፈልግም

  • @user-dk1yx9uu6h
    @user-dk1yx9uu6h Год назад +1

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ ግን ፍቅራችሁ ደሥ ሢል አላህ ሦሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ

  • @birtukan7663
    @birtukan7663 Год назад +1

    እንኳን ደስአላቹ ግን ደሞ ለመናገር ቸኮለቹ

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Год назад +1

    Enkouan des alachu betam des belogal bewnt tenkru

  • @bakelabakela4917
    @bakelabakela4917 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ እንኳን ደሰ አለችው እግዚአብሔር ዪመስገን እሙዬ ናሳሚ አብዝታችሁ በጣም ፀልዩ ጌታ ከናተ ጋር ነዉ በርቶ ሰላማቹ የብዛ ላች

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Год назад

    እሰይ እንኩዋን ደስ አላችው እመ ብርሐን የተባረከ ልጅ ትስጣችው ማርያምን እመቤቴ ድንግል ማርያም ልጅ እንድትሰጣችው ፀልዬ ነበር እሰይ ደስ ብሎኛል ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት

  • @kadranabira1734
    @kadranabira1734 Год назад +1

    ወይ አልህም ዱሊላህ አሁንም አላህ ጤነኛ ልጅ ይሰጣቹ በፍቅር በሰላም ያኑራቹ 😊

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Год назад +1

    ኡሙ አረገዘቺ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስብሎናል በጉጉት የምጠብቀው ይሄን ነበር

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Год назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ ትዳር ያለልጅ ከባድ ነውየስደት እህቶቼ አላህ እፎይ ምትሉበት ሂወት አላህ ይወፍቀን

  • @Zehabuzehabu-eg1zl
    @Zehabuzehabu-eg1zl Год назад +1

    ዋዉ ለኛም አላህ አገራችን መልሶ ወልደን መሣምን ያጎናፅፈን ማሻላ❤❤❤❤❤