ሞጣ ''ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰብ እስር ቤት ነች ''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ሰላም ይህ official Ethio Hulu Media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ የRUclips ቻናል ነው። በየጊዜው የሚለቀቁትን በፖለቲካዊ፣በማህበራዊ፣በፊልም፣በሙዚቃ፤ እንዲሁም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ቻናል ነው።
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    #Etiohulumedia #media #news ቀጥታ ስርጭት የዘመድኩን በቀለ መረጃ #ኦነግ_ሽኔ #ሰበር #oromo_people

Комментарии • 67

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Месяц назад +1

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ አንድ ኢትዮጵያ ወደፊት

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Месяц назад +1

    ጎጃም አማራነው ሽዋ አማራነው ወሎ አማራነው በጌምድር አማራነው ወለጋም አማራ አሩሲም አማራ ሐረርም አማራ መከፋፈል የለም እኛ አናወራም

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Месяц назад +1

    ሞጣ ያ ያኔ ነው ሁሉ ኢትዮጵያውያን ተሸውደዋል ነፃነትን ለውጥን ናፋቂ ስለነበረ ነው አሁንና ትላት አንድ አይደለም

  • @user-fo6lv1qm6z
    @user-fo6lv1qm6z Месяц назад +3

    አይ ሞጣ ኑርልኝ

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Месяц назад

    ሞ ጣ አንደኛ ነህ እኮ እውነት ተናጋሪው ነቃ ያለው አማራ የቄሳቹን ነውር የሚያጋልጥ

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Месяц назад +1

    ብሔሩ መች ከፋን ሌብነቱን እንጂ እያዬነው መጣን እንደ እሳት ተፋጅ።

  • @BerihunAsfawu
    @BerihunAsfawu Месяц назад +2

    ካበድክ እኮ ቆየህ ሞጣየ

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Месяц назад +1

    ሞጣ፥
    ተቃራኒህ ነኝ ግን ስሜትህ ይገባኛል።
    ደል ለአገው ፥ አማራ እና ቅማንት ብሔሮች !

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Месяц назад

      ፍትህ በትግሬ ለተጨቆኑ ብሄረሰብ ኩናማ ኢሮብ ተንቤን አገው 😢😢😢😢

    • @user-sagiv.m.t
      @user-sagiv.m.t Месяц назад

      @@user-ct9vf1jx4w በሁሉም ቦታ የሰው ልጅ በሙሉ ከጭቆና ነፃ መሆን አለበት።

  • @sanitizer5247
    @sanitizer5247 Месяц назад +1

    ሰው ይሳሳታል። ሞጣ ሞጥሟጣ ። እንደ በረዶ ልንፃ አልክሳ

  • @MohammadSeid-xv8rn
    @MohammadSeid-xv8rn 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 Месяц назад

    ልክ ነህ። አብይን ተሸክሞ ያመጣ አማራ ነው።በኋላም ኦሮአማራ ብሎ ሲዘል የነበረ አማራ ነው። ማንም አልነካችሁም ራሳችሁ ያመጣችሁት መአት ነው።

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Месяц назад +1

    አንተን ስርአት የሚያስዝ ነገር ይጥፋ : መሀይም

  • @tesfa4514
    @tesfa4514 Месяц назад +2

    Ye Amaran fano yemayreba yemender shifta neew

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Месяц назад +2

    Tulutula

  • @abuyusra8156
    @abuyusra8156 Месяц назад

    #ሃብትሽ 4ኛ ክፍል ነው የጨረሰው።

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Месяц назад +1

    ትክክል ነህ !ደደብ ዘገምተኛ ህዝብ ለአብይ ሲከራከሩ ኖረው አሆን ተገልብጠው ይበጠረቃሉ። ዝም ቢሉ ይሻላቸው ነበር። 360 ከመጀመሪያው አብይን ደግፈው አያውቁም።

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Месяц назад

    አማራነኝ የምትል ሁሉ ንቃ ንቃ ንቃ አንድ ከመሆን በስተቀር እንዳትከፋፈል ትበላለህ

  • @dhghth6859
    @dhghth6859 Месяц назад

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤አበሳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk Месяц назад

    In each Woreda, there are 7to 9 fano groups. In Amhara region, today, there are 1000to1500, fano groups. This indicates there is going to be anarchism in Amhara for a long time

  • @AmetulahMyme
    @AmetulahMyme Месяц назад +1

    እባክህ እባክህ ሞጣ በብሄር እና በክፍለሀገር ስም አትናገር። በብሄር እና ክፍለሀገር ስም ስትናገር ለአማራ ጠላት እየፈጠርክ ነዉ። ስለዚህ ስማቸዉን እየጠራህ ስደባቸዉ የብሄርን እና የክፍለሀገር ስምን ስትጠቅስ ይህን ስም አትሳደብ ይህ የአማራን ሰቆቃ ማበልፀግ ነዉ እሚሆነዉና ከዚህ ተቆጠብ እሺ ወንድሜ

  • @tigistseyou8314
    @tigistseyou8314 Месяц назад

    ሁሉን ነቅፈህ አላማህ የማይታወቅ እደውም ብልጽግናን እየሄድክ ነው ተነቅቶብሀሐል ጥፋ ከዚ

  • @derege
    @derege Месяц назад

    Yes brother

  • @misganawsinshaw2663
    @misganawsinshaw2663 Месяц назад

    ከአንተ ያደረ ሠገራ ይሻላል ምናለ ልብስ መተኮስ ተምረህ እሱን ብትሰራ የሰው ሥም እያጠፋህ የምታግኘው ገንዘብ ይጎዳሀል !!!

  • @user-qg2ot6hm7u
    @user-qg2ot6hm7u Месяц назад

    RESPECT

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Месяц назад

    ሁሌ ድካምን ብቻ ማውሳት የጠላትን ሃይል እድል መስጠት ነው ድካምን ካወራን በኃላ ለምን ገንቢውንና አንድ የሚያደርግንን ነገር አናወራም

    • @enyatkebede7926
      @enyatkebede7926 Месяц назад

      አሁንም የሚያወራው የጠላትን ሀይል ለመገንባት ነው : ይህ መሀይም አላማው ሌላ ነው::

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Месяц назад

      አማራ ችግሩን ሲነግሩት ከስህተቱ እንዲማር ነው። ግን ያኮርፋሉ። ይበሳጫሉ። ይሄ አይጠቅምም። ይልቅዬ ስህተቱን ተገንዝቦ ማረም ሲቻል ስህተታችንን አትንገሩን ማለት ዕልም ያለ ድንቁርና ነው።

  • @azizshemsu9849
    @azizshemsu9849 Месяц назад

    እስክንድር በጣም ደንቆሮ ነዉ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Месяц назад

    360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @M34Sam
    @M34Sam Месяц назад

    ❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 Месяц назад +1

    Motta keranyoo ymtngrw bml tikkl nw.

  • @yohannesbelayneh-pq4es
    @yohannesbelayneh-pq4es Месяц назад

    ድንቆ ዝበል

  • @user-yz4rl4xc5f
    @user-yz4rl4xc5f Месяц назад

    ሞጣ ስሜትህ ይገባኛል።

  • @wondimutegegne6249
    @wondimutegegne6249 Месяц назад

    ያንተ አለማወቅ ያስቀናል

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 Месяц назад

    ቀፋፊ አንደበትህ ሰገራ ሰገራ ይሸታል

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Месяц назад

    ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ!
    በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም።
    በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ መሆናቸዉ የተረጋገጠ ሐቅ ነዉ።
    ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ከአጋሚዶ ወያኔ ትግሬ ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ፣ የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በመራዊና አካባቢዉ በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል፣ሃብት ንብረት ተዘርፏል፣ ወድሟል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁንም እንጃ ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። በዚያም ለብዙ ወራት ቆይቷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሎ ከአቢይ አሕመድ የኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መከላከያ ጋራ የፋኖ ትግል የጀመረዉ።
    በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበባን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ ለመከላከል የባልደረስ ፓሪቲን መሥርቶ ተንቀሳቅሷል። ያማራዉ ሕዝብ በያለብት ይልቁንም በወለጋ፣ በመተከል በምዕራብና ደቡብ ሸዋ፣ በአሩሲ በባሌ ወዘተረፈ እየደረሰ ያለዉን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ተማጽኖ አቅርቧል። በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ምክንያት ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። በጎጃም ባሕር ዳር ያሉት የብአዴን ብልፅግና የጋላዉ ኦነግ/ኦፒዲኦ አቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ወጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከነአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት።
    ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ እነ አቢይ አሕመድ አወጁ። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማሩት። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር/ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ።
    "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ባራቱም ክፍለ ሀገራት ተቀጣጠለ። በዚህም የፋኖ ወደርየለሽ ተጋድሎ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ ዛሬም እየተመቱም ነዉ። የምስለኔዉ ብአዴን ያስተደደር መዋቅር ተንኮታኮት። የባንቱስታን አፓርታይድ ያማራ ክልል ተብዬዉ ሰማኒያ በመቶ በፋኖ ገብቷል። የመጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉዉያኑ የእነ አቢይ አሕመድ መከላከያ ስንቅና ትጥቁን ባማራዉ ጦርኛ ፋና ተነጥቆ ተደመሰሰ፣ በገፍ ተማረከ። የጋሎቹ፣ የነሽመለስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጀለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ አዳነች አበቤ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል፣ ፋኖ ዛሬ ነገ አዲስ አበባ ይግባል በሚል ስጋት እነ አቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲስና አዳነች አበቤ መንበጫበጭ ጀምረዋል። ስለሆነም ያማራዉን ተወላጅ ባዲስ አበባ እየለዩ በገፍ ማፈን፣ ማሰርና መግደል እያደረጉ ነዉ።
    ዐማራ ሕዝብ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/ እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪ ሠፋሪን ሁሉ ያባርራል። ጨፍጫፊዎችንና አፈናቃዮችን፣ የሰብባዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ወንጅለኞችን ሁሉ ለፍርድ ያቀርባል። ከዘመነ ደርግ 1967 ዓ.ም ያለአግባብ የተወረሰ ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ የግል ሃብት ፣ ንብረት፣ ፋብሪካ፣ ርስት፣ የከተማ ቦታ የማምረቻና የንግድ ተቁዋማት ሁሉም ለባለቤቱ ይመለሳሉ። የመንግሥት ተብዬ ካድሬ ጭሰኝነት ይዞታና የጎሣዊ የመሬት ባለቤትነት ሥርዓት ይወግዳል። የሕግ የበላይነት ይረጋገጣል።

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 Месяц назад

    ለምን ትዋሻለህ

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q Месяц назад

    ሞጣ ማለት ግን ?

  • @Shebaw98
    @Shebaw98 Месяц назад

    Ante kefo, we Amhara are not dedeb. You are dedeb, fesam

  • @mahammadsaid303
    @mahammadsaid303 Месяц назад

    Fano Ahiya

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey Месяц назад

    አይሞጣ ታስቀኛለህ 😂😂😂

  • @yonas316
    @yonas316 Месяц назад

    ሻእቢያ ይንፋህ ስገጤ እንደአትነቱን 100 ይገርፍሀል አፍህን ዝጋ ጭቅቅታም

  • @mesfin9023
    @mesfin9023 Месяц назад

    What kind of person are you?

  • @mesfin9023
    @mesfin9023 Месяц назад

    What type of man are you

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Месяц назад

    ሞጣ ሞጥማጣ አንተ ግን ከየትኛው ነህ

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Месяц назад

    🤑🤑🤑🤑👹👹👹👹👹👹

  • @tesfa4514
    @tesfa4514 Месяц назад

    Its very hard to tell who this guy supports ,

  • @derege
    @derege Месяц назад

    Nò baby Addis Ababa guys they eat like sandwiches

  • @AmetulahMyme
    @AmetulahMyme Месяц назад

    ስለዚህ የፋኖ ትግል ይቁም ነዉ እምትለዉ ሞጣ???

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Месяц назад

      ከስሕተታችን እንማር እያለ ነው። እየተናገረ ያለው ስህተት አማራ አድርጎታል። ሁላችንም አይተናል።ዕርማት ይደረግ ነው።

  • @AmetulahMyme
    @AmetulahMyme Месяц назад

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 Месяц назад

    Journalism

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Месяц назад

    የአማራ ጦርነት በሚል የተጻፈ! ruclips.net/video/UjDcSWjKv40/видео.htmlsi=2r5EsqDYO2likHu3

  • @tommytamerat8351
    @tommytamerat8351 Месяц назад

    አንተ ማነህ? ሁሉንም ገለፈጥክበት ሚናሕን ለዬ!!!!!

    • @tommytamerat8351
      @tommytamerat8351 Месяц назад

      500 መኮነኖች ከሰንበል እስር ቤት አወጥቶ የረሸነዉ ማነዉ?

  • @abebekebede4208
    @abebekebede4208 Месяц назад

    እንዴ የዚህ ልጅ አላማው ግን ምንድነው

  • @abebekebede4208
    @abebekebede4208 Месяц назад

    ደወል የለውም እንዴ ቤትህ

  • @tadessedegu1660
    @tadessedegu1660 Месяц назад

    mota ante bicha qereh eko! hulunm sedenkew.

  • @abebekebede4208
    @abebekebede4208 Месяц назад

    ጅል ነገር ነህ አንተ