Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ #ምርጥና ጤናማ የዱባ ዳቦ ለማየት ሊንኩን ይጫኑት ruclips.net/video/zqoH1uCE-Uc/видео.htmlsi=QC8dvF3tiZS3F_Ao
የኔ ባለሙያ ጥሩ የዳቦ ቅመም ነው ሸር ያረግሽን ተባረኪ በርቺልኝ❤❤❤
ተባረኪልኝ ሂዊዬ
የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ እህቴ ሼር ላይክ
ተባረኪልኝ ዬርዲዬ
በጣም ቆንጆ እና የዳቦ ቅመም ጤናማ አስራር ነው ሚልካናዬ ቆንጆ ክላሲካል ነው እኔም አደርግ ነበር አንድ ቅን ቤተስቤ ነግራኝ ነው ያቆምኩት በኃላ ኮፒ ራይት እንዳያመጣብሽ እጆችሽ ይባረኩ 👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን ወይኒዬ እሺ እተወዋለሁ ስለነገርሽኝ ተባረኪልኝ
milkayee betam yemifegewe aynet neger newe yasayeshew ejish yibarke yene konjo!!!
Amen YE Mey anchime tebarekilegn
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት እናመሰግናለን👍👍🥰🥰
Tebarekilegn Mesay
በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👌👌👌 ግን ጥቁር አዝሙዱ አያጠቁርብንም?
ተባረኪልኝ ማሬ የሚያጠቁረው ከመሰለሽ እሱን በትንሹ ማረግ ትችያለሽ ግን በጣም የሚጣፍጥ ቅመምነው
ሚልካዬ ቆንጆ አዘገጃጀት ነውያሳየሽን እሞክረዋለሁ 👌👍❤️
Tebarekilegn Heluy
ሚልኪ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን 👌👌👌
ተባረኪልኝ ፀዲዬ
ሜልኪዬ በጣም ቆንጆ የዳቦ ቅመም ነው አሪፍ ነው እህቴ🙏❤🌲
ተባረኪልኝ ሰላምዬ
በጣም ቆንጆ ቅመሞች ናቸው ያሳየሽን በጣም አሪፍ ነው ሜልካናዬ ተባረኪ
ባረኪልኝ ሳብዬ
ቆንጆ የዳቦ ቅመም ነው እናመሰግናለን ሚልካናዬ👍👍♥️♥️
Tebarekilegn Bezu
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ የዳቦ ቅመም ነዉ ያስተማርሽን እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
ተባረኪለኝ ነቢዬ
ሜልካዬ ጎበዝ ጥሩ አቀራረብ ነው በርች
ኑሪልኝ እቴትዬ
,ባለሞያ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሚልካዬ እጅ ይባርክ
Anchime tebarekilegn Mare
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ አስራር ኑው እናመስግናለን🙏👌🏽❤️
Tebarekilegn Lulay
ቆንጆ ቅመም ኮረሪማ ጨምሬ አላቅም እስኪ እሞክረዋለሁ👍
አመሰግናለሁ ቀለምዬ
እናመሰግናለን ሚልካዬ ቆንጆ ድብልቅ ነዉ 🤗
Tebarekilegn Maziy
በጣም ቆንጆ ሚልካዬ ድንብላን እማ ወሳኝ ነው ተባረኪ
አሜን ተባረኪልኝ ቃልዬ
በጣም ቆንጆ የዳቦ ቅመም አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ሙዚቃው ኮፒ ራይት እንዳይሆንብሽ ውዴ 🙏 በዮርዲ ሼር ነው ያየሁሽ በደስታ ቤተሰብ ሁኛለሁ ብቅ በይ አንችም
Eshi Elsiy ሌላም ሰው ብሎኛል እተወዋለሁ ተባረኪልኝ መጣለሁ
የኔ ምርጥ የምፈልገውን ነገር ያሳየሽኝ አመስግናለው ሚልካዪ
እሺ ፍቅር ማሬ ተባረኪልኝ
Emokrewalehu Ijsh yibarek
Amen anchime tebarekilegn Soliy
Great video Milkaye thank you for sharing Merry Christmas to you & your family 🌲
Amen Tebarekilegn Mare
ምትልካዬ ውዴ . Thank you for sharing happy holiday to you and your family 😍
ተባረኪልኝ እስኩዬ
በጣም ቆንጆ ነው እባክሽ ሙዚቃውን ትንሽ ቀንሽው ተባረኪ
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Beautiful good job 👍 👍👍
Nice prime ethiopian spice of bread...good luck
Thanks dear Ry hoa
Wowww samer shtaw yetyegnal Rosemary tetkme alwokem nber thank you ehete
በጣም ቆንጆ ነው ሮዝመሪ ሞክሪው ሰላምዬ
በጣም ባለሙያ ነሽ 🌷
Tebarekilegn Kebey
በጣም ምርጥ ነዉ ቅመም ነዉ👌👌
Tebarekilegn Hane
watching milkayee
Wellcome
Thank u neche azmut mn ybalal in English thank u🙏
Ajwain
Thank you for sharing milkaya ሼር
Tebarekilegn Betin
Arifi kimem nwe gobezi
Watching
Wonderful spices!
tnx Bro
Metechalehu video ayechalehu ancem ney
Eshi mare betamangenet metalehu
@@milkanatube4685 watch my video be4 subscribe thanks dear
Don't worry mare busy ስለሆንኩ ነው ቁጭ ቪዲዮ ብዬ ማየት ስለምፈልግ ነው መጣለሁ
Watching 👀
Nice
👍👍
tnx dear
Thank you may dear
👍👍👍👍👍👍👌👌
Amen amen amen
አንቺ ፡ የምትይውን ፡ ወይስ ፡ ሙዚቃውን ፡ ፡ እናድምጥ ፡ እባክሽ ፡ ምረጭልን
በጣም ይቅርታ ሙዚቃ የሌለው ይኸው👇👇 ruclips.net/video/DF8Qu9bLBxg/видео.html አመሰግናለሁ
በርች
Eshi wede
ልኬቱንፃፊልን
እንደምትፈልጊው መጠን መመጠን ትችያለሽ የኔ ውድ
እንዛመድ
አሺ እመጣለሁ
assalamualaikum
Malekume selame KANG
Salm konjo new blike sub arigalhu barch
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
አይታመስምወይ
wellcome
welcome