"የአማራ ፋኖዎች ጉዳይ፣ህውኃት እና ወቅታዊ ሁኔታው፣ስለ ጃዋር መሃመድ፣ብልፅግና ምን እያለ ነው?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 29

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 4 дня назад +5

    Hi Tedy tank you 🙏Del. Le JEGNAW FANO 💚💛❤️

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 3 дня назад

    ጠንከር ያለውይይት ነወ 🤔🙏👌 ቴዲ በነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ከፊትክ ይቅደም ከወዳጅ ጠላት ይጠብቅክ 💚💛❤️

  • @wella1983
    @wella1983 3 дня назад

    These guys are real countries ,but tedl is giving them good training ,I am glad they did get it

  • @עדי-ע6י
    @עדי-ע6י День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mayaaaa-r8t
    @Mayaaaa-r8t 4 дня назад

    I am fano በትክክል ገልፀህዋል በርታ አማራ በዚህ መልኩ መታገል ብቻ ነው ምርጫህብ አለበለዚያ መጥፋት ነው እድልህ !!!

  • @FdWH-w5o
    @FdWH-w5o 3 дня назад

    🎉🎉

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 4 дня назад

    Second speaker also. Bravoooo!

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 4 дня назад +1

    ቴዲ አውቆ አላዋቂ አትሁን

  • @LujainAlshyhrie
    @LujainAlshyhrie 3 дня назад

    ቴዲ በረታአ

  • @senaytasefa
    @senaytasefa 2 дня назад

    ቴዲ ንግግራቸውን ልታጣጥር አትጋጋጥ ትክክል ናቸው

  • @ሶፋ33
    @ሶፋ33 3 дня назад +2

    ቴድ ወለጋ ላይ የተከደት አማሮች ኦሮመኛ ይናገራሉ ስለተናገሩ ከሞት አልተረፊም

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 4 дня назад +1

    Katie, what’s wrong with you today?

  • @AlmazGeremew-f5e
    @AlmazGeremew-f5e 4 дня назад +1

    Teddy please give them a chance to talk, you interrupt them too often

  • @WasKan-y7y
    @WasKan-y7y 4 дня назад

    የአማራ ችግር ምንጊዜም ቢሆን መፍቴ አያገኝም ምክንያቱም ሌሎች ቢሔሮች ሢነሱ ሀይማኖት አያነሡም ግን አማራ የሚለው ከተነሳ የሚያወሩት ክርስትንናን ብቻ ብቻ ስለሚሉ መጨረሻው ዉድቀትነው

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 4 дня назад

    First caller, good job! Jawarn mamen kebro now::

  • @abidan2755
    @abidan2755 4 дня назад

    Ere men gud new.......ere ooooooowwwww

  • @Mayaaaa-r8t
    @Mayaaaa-r8t 4 дня назад

    በመጀመርያ ባእዴን አማራ አይደለም።

  • @Chereka203
    @Chereka203 4 дня назад

    🫡🦁👍

  • @zinabuandebrhan6701
    @zinabuandebrhan6701 4 дня назад +1

    ቴዲ !! በጣም ታሳዝናለህ አፍህን ሞልተህ ሻእቢያ የትግራይን ወርቅ በሀይል ወስዶ ወይም ተስማምቶ ይሸጣሉ አልክ 1 :- በምን መረጃ ነው የምትለፈልፈው 2:- የማን ተገዢ ነህ የወያኔ ወይስ የብልፅግና :: በእግዚአብሔር ህዝቡን አንጎሉን አትበውዙት !!!!!!

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 4 дня назад

    Ye Amhara bihertegna kelelaw bedenb yleyal lalememot le survival yemiyadergew tigil slehone.

  • @1Whywouldicare
    @1Whywouldicare 4 дня назад

    ቴዲ የምታነሳቸው ጥያቄ በጣም አንኩር አንኩአር የሆኑ ጥያቄዎች ናቸው። እንደምክር የቻነሳቸውም በጣም ጥሩ ነው፣ የኛ ልጆች እንደትምህርት ቢወስዱት ይጠቀማሉ እንጂ አይጎዱም በተለይ ስለ ቁአንቁአ ያነሳህው በጣም አውጭ ነገር ነው...አሌክስ/ሰለሞን የማዳመጥ እና ሃዳብህን ሳትቸኩል አንጥረህ መናገር ልምድ ይኑርህ (የትም ፍጪው ዱቄቱን ግን አምጪው) የምታሽንፍበትን ገር ላይ ብቻ አተኩር አማራ አደላቹ ሁም ብሎ ከመግፋት ይልቅ እዚ ትግሉስጥ የሚሳተፉበትን ነገር ማመቻቸት አማራ ያልሆኑትን አማራ ማድርግ ካልቻልክ ምንገድህ ላይ ቀመው እንዳያስቸግሩ ማግባባት የ አማራ እና የኦሮሞ ትልቁ ልዩነት ኦሮሞዎች ኦሮሞ ያልሆኑትን ኦሮሞ ማድርግ ሲችሉ አማሮች ግን አማራን አማራ ማድርግ አልቻሉም...

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 дня назад

    ትግሉ ቲክቶክ ላይ ወሬ ማሳመር መች ሆነና ትግሉ ልክ የፃዲቅ ሰው ስራ አስመሰላችሁት መሬት ላይ ያለው ትግል ሌላ እናንተ የምትቀደዱት ሌላ ለማያቃቹ ተቦትረፉ😂

  • @MesfinShimelis-y5i
    @MesfinShimelis-y5i 4 дня назад

    እረ ቴዲ ቤቴልሄም ታፈሰ ሰለጅሃር ሲሳይ አጌና ጋር ወረደችበት ሴክስ ቀረሽ ወሬ ሃጫሉን የገደለው እሱ ነው ማለት ሲቀራት

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 4 дня назад

    Teddy, Amhara ye Amhara bhertegna lemehon lela 30 amet tegelo iskiyalk tebko keza behuala bhertegna yhun new yemitilew? What a joke!

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 4 дня назад

    Teddy, Amhara ye Amhara bhertegna lemehon lela 30 amet tegelo iskiyalk tebko keza behuala bhertegna yhun new yemitilew? What a joke!