#1/3/17_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024
  • #eotx#mahbere_kidusan #negashbedada #etartmedia

Комментарии •

  • @misraktekle2186
    @misraktekle2186 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሞቼ ተባረኩ ድንቅ ነው ሰለ እመቤታች ሰለቅድሳን ሁሉን ያጠቃለለ ትምህርት ከነማሰረጃው ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 17 дней назад +3

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 17 дней назад +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማለን ትምርታታው እንዴት ደስ እንደ ሚል ፀጋውን ያብዛሎት እርዝም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 🙏🙏🙏❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 17 дней назад +1

    Kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤

  • @YusufAman-d7j
    @YusufAman-d7j 17 дней назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo 17 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 17 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 17 дней назад +4

    ልዑል ዛሬ ምኑን ነው ያሰማኸን?እግዚአብሔር ይባርክህ! በነዚህ አይነቶች ነው ሰው ሁሉ የሚኮበልለው ውስጡን ሰያውቀው ስንቱ ጠፋ🙏🙏🙏

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 17 дней назад +1

    ተባረኩልን❤❤❤

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 16 дней назад +1

    እግዚኦኦኦ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን በእርግጥ እርሷም ጋር የተፈለገውን ያህል እውነት ቢኖርም ዛሬ በህይወት ለመኖሯና እንዲህ ተገኝታ ለመናገርና ዳግም በህይወት ለመኖሯ ስጋውን ቆርሶ ያካፈለውን ❤ቡን በፍቅር ሞልቶ ሩህሩህ አድርጎ ካለው ሁለት ኩላሊቱ ላይ ደስ እያለው አንዱን እንዲሰጥ ያዘዘውን እግዚአብሔርንም ጭምር መካድ ነው ከዚህ የፍቅር አርበኛና ወሰን የሌለውን ደግነቱን ለገለጠው በባህር ውስጥ እንደማይገኝ እንኮይ በዚህ አረመኔና ባለቀ ክፉ ዘመን ዕንቁ ሆኖ ውድ አካሉና ኩላሊቱ ምህረት ስላደረገ ዕድሜ ዘመኗን ሙሉና በማይቀረው በሰው ልጆች ዘላለማዊ ዕዳ ሞት ብትሞት እንኳን አካሉን ይዛው ቀብር ትወርዳለችና እንኳን እርሷ ቤተሰቦቿ የውድ ውለታው ባለዕዳ ናቸውና። ክህደት በየትኛውም ቋንቋና ጥበባዊ አገላለፅ የዓለም ቃላቶችና ቋንቋዎች ቢዋሀዱ የማይገለጥ እጅግ አደገኛ ህመም አለው። የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ካንተ ጋር ነውና አይዞህ።

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 16 дней назад

    Egzabhre yemsgene wedemachen☦️☦️☦️☦️ kale hewtene yasemalne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 entachene kedeste arsemaa lefetsamew yabekaneln amelke amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mimi8769
    @mimi8769 16 дней назад +1

    Menu denkoroowen new yakerbekew

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 17 дней назад +1

    ❤🎉አንዲእያለችዉ አስፍፉ ❤🎉በጣምአሳፈር

  • @mimi8769
    @mimi8769 16 дней назад +1

    afe sekefet chenkelat bado yebalale

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 17 дней назад +1

    Zemar melaeket yasemalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 17 дней назад +1

  • @dhhdhhdshhdhdh1811
    @dhhdhhdshhdhdh1811 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @fekeraddisbayye7514
    @fekeraddisbayye7514 16 дней назад +1

    እባካችሁ ስለ አርሴማ በውስጥ መስመር ደውልልኝ እኔ ብዙ ሞከርኩ ይጠራል አይነሳም እባካችሁ ቀኗ ሳይደርስ በረከት ይድረሰን በአርሴማ ስም እጠይቅሀለሁ ከውጭ ነው የምደውለው ❤❤❤ አደራ

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotendaleMiky
    @HiwotendaleMiky 17 дней назад +1

    የነቴ ልጅ እያሉ የሚያስተምሩት አባት ሙሉ ትምህረታቸዉን ምን ላይ ነው የምነገኘዉ

  • @AZebTAMR-o2n
    @AZebTAMR-o2n 17 дней назад +3

    አረ ላይክ ያንሳል ኣድርጉ😢

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር የአንተን አይነቱን የብዛልን እነዚህ የማንበብ ፎቢያ ያለባቸዉ ምኑንም ሳያውቁ ኦርቶዶክስን ሊተቹ የሚነሱት ይቅር ይበላቸው🙏🙏🙏

  • @AZebTAMR
    @AZebTAMR 17 дней назад +3

    ስለ❤ሁሉ❤ነገር❤ቅዱስ❤ቅዱስ❤ቅዱስ❤እግዚኣብሔር❤የመስገን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 17 дней назад +2

    መልካም ነገር ከሰራህ በኋላ ገና በ3 ወር ቸኮልክ !

    • @AZebTAMR-o2n
      @AZebTAMR-o2n 17 дней назад +1

      ኣረ❤ጎበዝ❤ነዉ

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie 17 дней назад

    እረ ምረት ያርግላችሁ ኡርቱክደሳዊያን ምን ነካችሁ ወጌል ማትሰብኩ ዝብላችሁ ሰይጣን ጌዚያችሁን በነገር በላው

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 14 дней назад

    አቤት ጉዳችሁ በእርግጥ በገዳምም እኮ የባሰ ጉድ ነዉ ያለዉ ለማንኛውም እምነት ከመሰማት ነዉ መሰማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነዉ። በቃ ኦርቶዶክስ የለ ጴንጤ የለ ሮሜ 10 17, በተረፈ እንደ ኦርቶዶክስ አርሴማንና ጊዮርጊስን አዳኝ ናቸዉ ብዬ የጌታዬን ክብር አልሰጣቸዉም በተረፈ እኚህ ሰዉ የፕሮቴስታንት ቄሰ ናቸዉ የቤቴን ጉድ ልደብቅ አላሉም ህዝቡ ይማርበታል ብለዉ በቅንነት ነዉ ለሁሉም ለጥንቃቄ እንዲረዳ እንጂ ጴንጤ እንደዚህ ነዉ ለማለት አይደለም ጠጅ ቤት እና መጠጥ ቤት ዝሙት ቦታ የበዛዉ ኦርቶዶክሱ እንጂ ሙሰሊሙ እና ጴንጤ አይደለም።

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 17 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaarrAaarr-i7q
    @AaarrAaarr-i7q 16 дней назад

    ❤❤❤❤