ገድላችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ ያለው ልጅ ራሱ ገደል ገባ! ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ገድላችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ ያለው ልጅ ራሱ ገደል ገባ! ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ
ገድላችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ ያለው ልጅ ራሱ ገደል ገባ! ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ
ገድላችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ ያለው ልጅ ራሱ ገደል ገባ! ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ
#ethiopiaorthodoxtewahdochurch #ortodoxmezmur #apostolicsuccession #apostolicanswers #christianchurch #የኢትዮጵያኦርቶዶክስመዝሙሮች #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #መምህርምሕረተአብአሰፋ #መምህር_ዶክተር_ዘበነ #ሐዋርያዊ_መልሶች #ሐዋርያዊ_ቅብብሎሽ
In this video, you will find very educational Ethiopian Orthodox Tewahdo teachings. You will also find comparative discussions with various religious institutions such as Pentecostal or Protestants, Muslims, Jehovah's Witnesses, Only Jesus, and others.
በዚህ ቪድዮ ላይ እጅግ አስተማሪ የሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ። እንዲሁም ከተለያዩ የእምነት ትቋማት ማለትም ጴንጤ፣ ሙስሊም፣ ጆቫ ዊትነስ፣ ኦንሊ ጂሰሶች እና ከመሳሰሉ የሐይማኖት ተቋማት ጋር የተደረጉ ንፅፅራዊ ውይይቶችን ያገኛሉ።
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,
ይሄ ልጅ ሲጀመር ለስለላ ነው የመጣው በትህትና ገብተህ በመጥፎ ቃል ትወጣለህ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ፕሮቴስታንቶች እባካችሁ በፍቃዳችሁ እየመጣችሁ መነጋገር ሲያቅታችሁ ልጆቻችንን እየረገማችሁ አትሂዱ የእኛ ጀግኖች ናቸው ክፉ እንዲያይብን አንፈልግምና አርፋችሁ ተቀመጡ። የእኛ ጀግኖች ትህትናችሁ እርጋታችሁ ትእግስታችሁ በራሱ ስብከት ነውና እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውቀት ላይ እውቀት በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርላችሁ
Yen3su ergman ayseram....atfira
የ አብረሃም የ ይስሐቅ የ ያዕቆብ አምላክ ይርዳችሁ ወንድሞቼ እኔ አቅም የለኝም ስለ እናንት መናገር የምለው ነገር ቢኖር ድንግል ማርያም ብርታት ትሁናችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተመስጬ ያዳመጥኩትና ኦርቶዶክስ መሆኔን የኮራሁበት
እርጋታ+ጽናት+ ትዕግስት =#ኦርቶዶክስ
#እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
ትክክል
ወንድሞቼ እባካቹ ከእንደዚህ አይነት አዝጎች ጋር አትነታረኩ ምክንያቱም ብዙ መዳን የሚፈልጉ ቅን ሰዎች አሉና በጊዜአቹ አትቀልዱ በነገራችን ላይ ትዕግስታቹሁን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣቸው ተባረኩ።
ምንም የሚአውቀው ነገር የለም ልጁ ትግሥታችሁ ይገርማል ኦርቶዶክሶች ፀጋው ይብዛላችሁ ወደሞቻችን
ትግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም አምላክ በሞገስ ያኑራችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
ኦርቶዶክስ ገልዳትን ተማሩ አትልም ብትወድ ታነባለህ እንጂ ለክፉ ጥላቻቸሁ መጣቀሻ አታድርግ ከወንጌል አትወጣም ስለክርስቶስ ብለው አለሙን ፍትወቱን ትው የተሰደዱት እናከብራለን
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የስድብ ምላሳቸውስ እርግማናቸዉስ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አቤት ምንፍቅና
ምህረታአብ ልቦና ይስጥህ በአንድ ቀን ባህሪሀም አመልህም ተቀየረ የነበረህ መረጋጋትና ትህትና የት ገባ እውነተኛ ማንነትህ ወጣ ማስተዋል ይስጥህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ለስእል ሊሰግድ ነው የሚመጣው?
እግዚአብሔር ይሰጥህቹ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወድሞቻችን ተጋድሏችሁን በርቱ ምስማር ሲመቱትነዉ የሚጠብቀዉ የድንግል ማርያም ልጅ ሀይሉን ጉልበቱን ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🙏
እርሱ ገደል ገብቶ ሳለ ከነገድልህ ገደል ግባ ይላል ! መልስ የጠፋበት ለስድብ ምላሱን ስሎ ይመጣል " የዚህ አይነት ሰዉ ለዉይይት አይመጥንም ።
ሕግ አያጸድቅም አላለም አየ ጴንጤ የእግዚአብሔርን ሕግ ሳታከብር እንደት በዚህ አለም እንኳ ሕግን መጣስ ያስቀጣን ዶማ ነገር ነህ
ወንድሞቻችን በተአምር ጴንጤዎች የሚመጡት ሰአታቸውን ለመግደልና እውቅና ለማግኘት እንደሚመጡ አስቡ የተጠየቀውን ትቶ ሌላ ማውራት እኛ ምናውቀውን ነው ሚያወራው በጥያቄው መልስ ሲያቅታቸው ያደናግራሉ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው ምህረትአብ ለራስህ ነው ጆሮህን ክፈት ያሬድን ለምን ፈራኸው አይ ጴንጤ አንድ አይነት እኔ አልናደድም ነገራቸው ሁሉ ያስቀኛል በአዳራሽ ሶፍት ሲበሉ ሲደንሱ ,,,,,,ምኑ ቅጡ ልቦና ይስጣችሁ ኦርቶ
ዶክሳውያን በቤቱ ያፅናችሁ ቃለህይወት ያሠማችሁ 🙏🙏🙏
ያሬድዬ ትህትና በስመአብ❤❤❤❤❤❤
እግዚኦኦኦ ተወዶ ከመጠላት ይጠብቀን ምን ሆነህ ነው ወንድም ምህረት ኡኡኡፍ በአስመሳይነትህ ጭንንንቅ ትላለህ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ አለማመን ሙሉ መብትህ ነው ፀያፍ ቃል ምን ይፈይድልሃል? ይህን ስትጠራ ሲሰሙት ነፍስን የሚያረሰርስ ስም ከአንተ ጋር አልተመጣጠነም እጅጉን ከብዶሃል ምግባርህ አሮጌ ሆነ ❤ቦና ይስጥህ ፔንዱለም።
ኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን በርቱልን ብርታቱን ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጋንንትም ያምናሉ ይንቀጠቀጣሉ
እምነት ያለ ተግባር
የያዕቆብ መልዕክት ምዕራፍ 2 ቁጥር ከ19-26 ያለውን አንብብ ወንድማችን ምህረተአብ
ምህረት እየሰማህኮ አይደለም።ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞተች ትዕግስታችሁ❤❤❤
ለምን ዋሸህ አንተስ ተስፋ መንፈሳዊ አባቴ እያልህ እነሱን ደግሞ ለምን ቃል ተጠቀማችሁ ትላለህ ልትማር ሳይሆን የሆነ ጉድለት ልትወስድ ነው የመጣከው ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይባርካችሁ አንተ ግን ድፍን ነህ እግዚአብሄር ልቦናህን ይክፈትልህ ባንተ ውስጥ ያንተን መሰሎች አዬሁኝ 😮😮😮
ኦረቶዶኦክሰ ወደአፌኤተ ❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
Warri penxee tatan ammo waqayyo sammu kessan isini yaa banu
ወንድሜ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች እነዚህ በውስጣቸው የሚከራከራችሁ የጥንት ጠላታችን ነውና ከመጀመራችሁ በፊት ሰላም ለኪን ፀልዩ
ማስተዋል ስጥልን አይምሮን ስጥልን አከበርንህ ብለው ለጣሉት ክብርህን
ልደትዪ የኔ አባት ትግስትክ ሁላችንም ተባረኩ
የቅዱሳኑ ስለአምላካችን እና አምላካቸው ፍቅር ሲሉ ያደረጉት ተጋድሎ ለኛ ክርስቲያኖች እምነት ጥንካሬ እንዲሆኑ ሲባል እንቀበላለን ነገር ግን እስኪ መጀመሪያ መሰረታዊ ትምህርት ይግባህ ወንድሜ በጌታ ፍቅር ❤❤❤
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
መፅሀፍ ቅዱስ እያለ ሰው መፈለግ የለበትም በመፅሀፍ ቅዱስ እያነበባችሁ ተማመኑ።
ኦርቱዱክስ መሁን መታደል ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Orthodox lezelalem tnur 🙏🥰 nu bebrihanu temelakesu kalfelegach esat ybelachwal
እኛ የመጣነው የማንንም አላጋጭ ልንሰማ ሳይሆን ልንማር ነው።
💞💞💞💞💞💞ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰
በብርኑተመላለሱ❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ትግስታችሁ ትህትናችሁ በራሱ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን ምህረት ፈጣሪ ምህረቱን ያብዛልህ
መጀመሪያም እይታ ነው የሚፈልገው ብያለው
ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይርዳቹ❤❤
Ehee lijee egzabhre yerdawe betamee wezegebuste gebetwalee 🤔🤔ena kersetanochee egzabhre yemesgene gelate enaa dersanatee lenaa xenkaree edsatuune new ejee metsafe keduusee hewtee new 💯💯👌🏾👌🏾☦️☦️☦️ orthodox lezlalem tinure amen ❤❤❤🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ምህረት እኮ እያሾፈ ነዉ ይሄ አልግጥ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማቺን
ይሂልጅ ውነቱን መጀመሪያ ማንም ሳይጠይቀው ሚስጥሩን አወጣ በብር ባንዴ ነው የተገለበጠው አንተ ስለረገምከው እውነተኛ አምላክ ስለያዘ ምንም አይሆንም አምላካችን ነው ያስለፈለፈህ ልብ ይስጥህ
ፀጋውን እና ትእግስቱን ይስጣችሁ
ልጁአዉቆእያላገጠ፡ነዉምንምመልስ፡የለዉምበእዉነት፡በፍፁምከእዉቀትነፃ፡ወድምችቃለሒወት፡ያሰማልን
ተስፋ የምትባለው ልጅ ዝም ብለህ ቦታ እዬቀያዬርህ ከምትዘባርቅ እስኪ በእርጋታ መፀሃፍ ቅዱስ አንብብ
Waqayyo sagalee jireenyaa isiin yaa dhageesissu obboleewwan koo ❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ምህረት አብ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው አንተ ከሌሎቹ ሻል የምትል ለማዳመጥ የመጣህ ትመስል ነበር ግን ያሬድ እንዳይናገርህ ለምን ፈለክ ፈራኸው ያሬዶ የመሠለ የፍቅር ሰው ቢያወራህ ነበር የምትጠቀመው የኛ ልጆች ሁላችሁም አምበሶች ኦርቶዶክሳውያን ኮራንባቸሁ ለምንም ጥያቄ መልስ አላችሁ ምህረት ታድያ መተው አላገዙህ ወይም እንድትማር አልፈቀዱልህ ለምን ይደውሉብሀል ከእውቀት ነፃ ናቸው ምህረትአብ አንተ እውነት እግዚአብሔር ነውና እውነትን ተጋፈጥ አትሽሽ ጓደኛ ህይወት አይሆንም አትፍራቸውም መዝሙረ ያሬድ ትዝብትህ ላይ እነሱ ምን ያውቁና ነው ልጁን የሚያስተምሩት ልጁ ያሳዝናል ማወቅ ይፈልጋል ግን በማያውቁት ተወጥሯል ያሳዝናል ሀሜተኞች
ፈለገን የተዋህዶ ልጅ እግዛኣብሄር ይቤርክሕ ትሕትናና ፍቅርን ካንተ ይማሩ
የእውቀት ጥግ መስሎህ መጣል የሚገባህን ሳትጥል ወንጌል አታጣምም የመነ ...ይድናል ያላመነ ብሎ እምነት ደግሞ መናገሩ እምነት ብቻ ለመዳን በቂ ነው ፡፡ካላመነ መጠመቅ አይችልም ፡፡ ሶላዎች አንተም ታምንበታለህ ፡፡
ለምንድን ነው ለቃሉ የማትታመኑት 🤔 ወንጌሉ "ያመነም የተጠመቀም ይድናል" ብሎ የተፃፈውን የወንጌሉን ቃል ትክዱና "መዳን በእምነት ብቻ" ብላቹ ወንጌል ላይ ዬሌለውን የራሳችሁን ፍልስፍና ሸቀጥ ደግሞ ታምናላቹ ትሰብካላቹ። ታድያ ወንጌሉን ከቤንጤ በላይ የጣመመ አለ🤔
እነሱ እኮ ያልተጻፈውን የሚያነቡት@@be-liever
ኑኑኑ በብርሐኑኑኑኑ ተመላለሱሱሱሱ
ስግደት ለእግዚአብሔር ያሉትንም አይሰሩትም !!! ጴንጤ ሲሰግድ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅ
ድሮም ሊታወቅ የፈለገ ሰው ነበረ
አለማወቅን እንዳለማወቅ ከባድ ነው
አይ መናፍቅ እውነታን ለመስማት አይፈልግም መዝሙር ያሬድ እሱም በደንብ ሊያስረዳክ እንጂ ሌላ ምንም አይደለም ለምን መስማት አይፈልግም ይገርማል ወንድሞቻችን ጀግናዎች ናችው እውቀቱን አምላክ ጨምሮ ይስጣችው
Nu bebirhanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“ነገር ግን አንድ ሰው “አንተ እምነት አለህ፤ እኔ ሥራ አለኝ።” እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ ይላል። አንድ እግዚአብሔር እንዳለ ታምናለህ፤ መልካም ነው፤ አጋንንትም ይህንኑ ያምናሉ፤ በፍርሀትም ይንቀጠቀጣሉ። አንተ ከንቱ ሰው! እምነት ያለ ሥራ ዋጋ የሌለው መሆኑን ለማወቅ ማስረጃ ትፈልጋለህን? አባታችን አብርሃም ልጁን ይሥሐቅን በመሠዊያው ላይ ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን? በዚህም፣ እምነት ከሥራው ጋራ ዐብሮ ይሠራ እንደ ነበር ታያለህ፤ እምነትም በሥራ ፍጹም ሆነ።”
ያዕቆብ 2:18-22
ጌርሳም የሚባል አታስገቡት ባለጌ ሰዉ ነዉ።
ወንዶሞቸ ልጅ ከአማኑኤል አምልጦ የመጣ እብድ ነው አባሩት በማሪም
Wey menafkan ftre lbona ystachu😢😢😢
እረ ውድ የኦርቶዶክስ ወንድሞች ማንም እሽሩሩ ምትሉበት ምክንያት አያስፈልግም ማለት በቃ ቢመጡ አይደለም እኛ በሰማይ ቅዱሳን መላኢክት በደስታ እያሸበሸቡ ይቀበሉታል በምድርም እኛ እንደሰታለን ሁሉም ለነብሱ ነው ኦርቶዶክስ ማንም መጣ ሄዶ ምንም ሚጎልባ ሚጨመርላት የለምና ልጁ ማለት ምህረት ተወዛግቦዋል ልቦና ይስጥህ❤❤❤
ይኼ ልጅ እንደ እድሜው አስተሳሰቡም ያልበሰለ ነው
Betam balge new eyetechawete new behaymanot beserak teketalek neftam new meret tebyew
እንኳን ገድላትንመፀሀፍ ቅዱስ በቅጡ አንብቦ አልጨረሰም ከወሬው ያስታውቃል። ሀሜት ነው ሚያቀው እንጂ አላነበበውም እኮ ገድላትን ዝምብሎ ለማማት ነው የመጣው። በጀመርያ ያንብብ በቃ እንዲ እንደ ከብት መመራት በዚ እድሚያቸው😒😒።
ልደትዬ አታግዘው ሲጀመር ራሱን የቻለ ትልቅ ልጅ ነው። ሚነግሩትን አሜን ከማለት መማር ማንበብ መመርመር ይችላል ከዛ ማማቱን ይደርስበታል ማን ይወስድበታል 😂 የግላቸው ነው ሀሜት እንደሆነ።
ወይ ጉድ
Lenante tigist tadergu zend , fetenan lakelachu....ehe lij lenante tesetachu
ኧረ ምጽዋት አያጸድቅም ካለክማ ወንጌል ገደል ገባ
ጥሩ ነው ስልክ ብታስቀምጡልኝ
አይ ምህረት አምላክ ይርዳክ እውቀት ሳይኖርክ መከራከር አይከብድም ለነገሩ ሁላችው አንድ ናችው
Yeshemetetal ende
Weye metetdel tegestach yegermal
እንደው መጸሐፉን ይዘው ይጮሀሉ እንጂ አያቁት ዳንስ እና ሆዳም ሰው ነው ጴጤን የፈጠረው
Bertu wendemoch befesum resfa atikuretu eskemecheresha tsenu bezuwoche eyeseuachu nawe.
ልጁ በእልህ ነው
ወንድሞቼ በሞገስ በጥበብ ያኑራችሁ ተባረኩ
ልጁ አሁንም መማር ፈልጎ ሳይሆን የሆነ ተልኮ ይዞ ነው የመጣው ያስታውቃል ባለጌ ነው
መዝሙሩ ዳዊት ዉይይቱን አበላሸው ትንሽ እንኳን ቢታገስ ውይይቱን ቆንጆ ነበር።
Gedel gba tebarek hhhh😅
ውይ በእግዚአብሔር አረ ተረዱት እንድታፈምሱት ነው ከናንተ ጋር የሚሰዳደበው።
Ortodxs lezlalm tenur amen belu ortodxsawiyan
መናፍቆች እባካችው ለምትጠየቁት ጥያቄ መልስ ስጡ መፅሐፉ ቅዱሳዊ መልስ ነገር ግን ድፍን ያለ መልሰሰ ብቻ ነው የምሰጡት መፅሐፉ ቅዱሳዊ መልሰሰ ግነሰ የላቸውም ሁሉም መናፉቆች ሲጠየቁ ሶፊያ ሽባባው ራሷ እንደዚህ ነች ይገርማል አምላክ ማስተዋል ይስጣችው ለሚሰማቹ ራሱ ይታዘባል የተሳሳታችውትም ለዛ ኘው እውቀቱ ሳይኖራችው የሚገርም ነው
መናፍቅ ሲሰግድ አይቼ አላዉቅም ሲዘል እንጂ።
የዚህ ልጅ ነገር በጣም አወዛጋቢ ነው::
Ere tesfa kewket netsa new menm ayawekm
ማስተዋል ይስጠው
ብርታት ይስጣችሁ
ፈለገ ትክክ ብለካል ልጁ በስሜት ነው እየተነዳ ያለው እናንተን ወንድሞቼን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ብርታቱን ይስጣቹ
አረ ጉድ ይሰማል ገና በጎ ፍቃድ አያጸድቅም እድል ነው ጉድ ነው
እኔ ኦርቶዶክሳዊያን በጣም እያናደዳችሁኝ ነው ጴንጤዎች ጋ ሰዓት መፍጀት እነዚህ ምንም የማያውቁ እብዶች
ላንተ ከጴንጤጋር ጊዜ ማጥፋት ይመስልሃል ነገር እነሱ በውሸት እያታለሉ እወሰዱ የለው ሰው ግን ይድናል
Kkkkk እኔ ምለው መናፍቃን የነብስ አባት አላቸው ሆ 😂😂😂😂
ወይ የነብስ አባት 😂😂😂😂 ፓስተሩ ጋር ነው ንስሃው ??!!😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂❤
የነብስ አባት አይባለም! የነሳሀ አባት ብንለ
@@waynishetgizachew8314ይባላል አባቶችም ይጠቀሙበታል ንስሃ እሚገባው ነብስ ለማዳን ነው ስለዚህ በተዘዋዋሪ የነብስ አባት ይባላል
ልጁ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የለውም ልደት ወንድሜ ኡትድከም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Beka yenante medebkya gedelat ena dersannw
በቃ የመንፈስ አባቴን ይዤ እመጣለሁ 😂😂😂😂😂😂😂ጌርሳም የመንፈስ አባት ሲሆን ?በጣም ነው የሚያስቀኝ ጌርሳም እራሱ መች ተገራ መች ወንጌል ገባው ፣መችስ ጌርሳም እድሜው አስተማረው?መችስ ጌርሳም ተረጋጋ?ያስቃልም ጌርሳም አባቴ ቢሆን ደሞ ያሳቅቃል 😂😂😂😂🎉
Mn eyehonachiwu new yhin ekek yemtagmamut ere wefeza
አይ ሉተር ግራ አጋባካቸው እኮ አዲሱን ትውልድ ያሳዝናል
ገድል እኮ ምሳሌ ነዉ አንድ በጌታ በእየሱስ አምኖር የበቃን ሰዉ ታሪክ መጻፍ ማለት ነዉ ያማለት ደግሞ ለኛ ብርታት መንፈሳዊ ስንቅ ናቸዉ ማለት ነዉ። ምሳሌ ደግም በህይወት ዉስጥ በአለማዊም አሉ ማለት ነዉ እና መጀመሪያ እሰቲ በዋናዉ መጻፍ ቅዱስ እንግባባ።እናተ መቼ መጻፍ ቅዱስ አንድ አሳብ ኖሯቹ ነዉ ገድላት ላይ የመጣቹት ኦርትዶክስ ለመሆን መዳታልም መመረጥም ይሻል።