Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
በብዙ ምክንያት ለምን በዚህ ዘመን ተወለድሁ እላለሁ ነገርግን በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን፣ ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ፣...... ዘመን በመፈጠሬ እግዚአብሔር ይመስገን ለካ በጣም በጥሩ በሆነው ዘመን ነው የተፈጠርኩት! እድሜ እና ጤናውን ያብዛላቸው! በረከታቸው ይድረሰኝ! አንተም ወንድሜ በርታልን!
የአመልማል መዝሙር ምንም አይነት ውሱንነት ቢኖርበት እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው። ክፍተቶች በሂደት ይስተካከላሉ። እናመስግናት።
እሕታችን ሐመልማል እንኳን ወደቤተክርስቲያን አገልጋይነት መጣሸልን ፈጣሪ አምላክ መድኀኒተዓለም ይባርክሸ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ........ :- ❤❤❤
Hey lemetaqrebew program bsreatu aqereb enji mn tefeter eyalk yelele neger sew debero tolo yekefetal belehe ataseb
እግዜር በቤቱ ያፅናሽ
እህታችን አመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልንበርቺልን ጠንካራ መሆንሽን አውቃለሁ ስትዘምሪ በመስማቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃሽ
Welcome hamelmal 2 Orthodox mezmur. I haven't watched ur mezmur video wholly but l liked partially released mezmur. Keep it up.
መች እኛ ስርአቱን ጠበቅን መንቀፍ አንችልም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዘማሪት ሀመልማል አባተ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ።
እንኳን መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ።
እህታችን ሀመልማል እግዝአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር የጠራዉን ማንም በትችት አያስቀረዉም አመልማል እግዚአብሔር ቀርቧታል ጎበዝ እህታችን ቀጥይበት
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
❤ ቅዱሱን፣ ቅዱሰ ቅዱሳንን አክብር፣ አትድፈር፣ ከተዳፈርክ ውርደትህ እሩቅ አይደለም፣ ጽድቅህ ግን ትዘገያለች።❤
እሚያስደንቅ ትምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
እግዛብሔር በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን
ንሴብሖ ሚዲያ ተሙዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ በስልክ ባገኝህና ያለኝን ባካፍልህ ደስ ባለኝ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
እናመሰግናለን ❤
Kale hiwot yasemalen le hulum abatoch Egziabher yistelen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመከሩን ላሰታማረኡን ለመከሩን ምምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማለን በፀጋው ይጠብቅልን ። ❤❤❤ወንድሜ ልክ ነህ እንኳን ደህና መጣሸ በቤቱ ያፅናሸ እኛ ሁላችንም የምናደረገው ነው ግን ቤተክርሰትያን ሰንሄድ ግን በነጭ ልብሰ እና ፀጉራችንን በነጭ ሻሸ ሸፍነን ነው የምንሄደው ታውቂዋለሸ ብዬ አሰባለሁ ። ለሁሉም ቦታ አለው። እህታችን አመልማል መንፈሳዊነትና አለማዊነት አንድ ላይ ሰላማይሄዱ በሚቀጥለው ዝማሬ ይሰተካከላል ዋናው ትክክለኛዋን ሀይማኖት መረጠሻል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ መላከዝማሬን ያሰማለን ❤❤❤ ወንድሜ ተሜ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ❤❤❤
Kale. hiwet yasemaln Abatachin wondmavhin bertalen🙏❤️🙏
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ወንድሜ ስለ እህታችን ሃመልማል የተናገርከው ትክክልነው ወደቤቱ ስበን በምክርናበማስተማር ስርአቱን እንድትከተል ማድረግእንጂ መግፍት አያስፈልግም ማንም ፃድቅየለም ሁላችን ሃጥያተኞችነና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wedebetu yamtat, antem tebarek alemegfatihin betam wedijewalew betewahido bet tiliku chigir megfat newina
AmmaaAmmaa⛪⛪🙏💯💯⛪⛪⛪
Ammaa💯💯🙏⛪⛪⛪⛪
ወንድሜ ልክ ነህ እንኳን ደህና መጣሸ በቤቱ ያፅናሸ እኛ ሁላችንም የምናደረገው ነው ግን ቤተክርሰትያን ሰንሄድ ግን በነጭ ልብሰ እና ፀጉራችንን በነጭ ሻሸ ሸፍነን ነው የምንሄደው ታውቂዋለሸ ብዬ አሰባለሁ ። ለሁሉም ቦታ አለው። እህታችን አመልማል መንፈሳዊነትና አለማዊነት አንድ ላይ ሰላማይሄዱ በሚቀጥለው ዝማሬ ይሰተካከላል ዋናው ትክክለኛዋን ሀይማኖት መረጠሻል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ መላከዝማሬን ያሰማለን ❤❤❤ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ❤❤❤
አመልማል በልጅነቷ የሰንበት ትምህርት ቤት አባል ነበረች 1966 አቢዮት አስገድዶ የቀበሌ ኪነት አደረጋት እንጅ እንኳን ዘመረችልን በርች ነው ማለት የሚገባን ።
በትክክ ል ወንድማችን በአንድ ወቅት ኢንተርቪ ተደረገ የአሰብ ተፈሪ ቅርንጫፍ ሃይማኖተ አበው ተማሪዎች ማህበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪ ነበርሁ ስትል ሰምተናል አሁንም በቤቱ ያፅናት ያበረታት ‼️
እግዚአብሔር ከእውነት ቤቱ ያቆያት አሜን!!!
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት
እግዚአብሔር በቤቱ ያስገባሽ።
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሸ በርቺ
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድ አሜን አሜን አሜን
በትክክል 💯 ታስተካክላለች እኛ ፈራጅ እይደልም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በርታጠንክር ወንድማችን
እግዝአቤሔር ይመስገን
እህቴ ሐመልማል በቤቷ ውስጥ ነበረች፣ በቤቷ ውስጥ መኖሯን አረጋግጣለች።❤
እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስህ!
kale hiwot yasemalin Abatachin😢wondimachin bertalin😊😊😊😊
🙏
inkuwan dena metash ihtachin bebetu yatsinash kidus Amanu'el😊😊😢😢
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃት ፈጣሪዋን አምለኳን ነው ያመሰገነች በሂደት ደሞ ለስጋወደሙ ያብቃሽ ማለት አይሻልም ለምን ሰውን እናርቃለን። አኛውነን ወደሌላ እምነት የምናባርረው እንቆጠብ ካንደበታችን። እሷም ለቤቱ ያብቃት።
JESUS IS COMMING SOON be ready JESUS LOVES YOU HE IS ALIVE HE IS REAL
መልሱ ሙሴ እና ኤልያስ በሀመልማል ጉዳይ እኔም ሳያት አለባበሷን አልወደድኩትም ነበር አንተ ወንድሜ ባልከው ተስማምቻለው ትክክል ነህ ይቅርታ
መልስ ሀ/ ሙሴ እና ኤልያስ ናቸው አመሰግናለሁ 👏👏ተመስገን ያለፈፈውንም መልስ መልሼዋለሁ 👏👏 እያስተማርከን ነው በርታ 👏👏👏👏👏👏ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏ስለ እህታችን ሐመልማል አባተ እንኳን በሰላም በዝማሬ መጣሽልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏ስለ ንስሐ ባለቤቱ የነፍስ አባቶች ይጠይቁ እኛን አያገባንም 💯💯በሰው ሕይወት ውስጥ አየ ገባን አንዘባርቅ 👍👍 ሰው ክብር አለው ስትናገሩ ተጠንቀቁ እባካችሁ 🙏🙏 እንደ ክርስቲያን እንኑር 🙏🙏 አመሰግናለሁ በርቼ እህታችን ❤❤❤❤. 5/4/17
ሙሴና፡ ኤልያስ፤ ተመስገን፡ ፈጣሪ፡ ያሰብከውን፡ ይፈጽምልህ።
አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይናገር
ኧረ የኛ ባህሪ ከባድ ነው እኛ ለእግዚአብሔር ሳንገዛ ስርአቱን ሳናከብር ሌላ እንዲያከብር እንፈልጋለን አንድ አንዶች እማ ከእኛ ትንሽ እውቀቱ ያላቸው ስንሳሳት በቁጣ ነው የሚገስጹን ኧረ የሚጸየፉም አሉግማሹ በቤተክርስትያናችን ውስጥ የሌለውን ህግ አውጥተው እንድናከብር የማስገደድ ያህል ይመክሩናል ። የሚዘፍን ሲያዩ በዚህ ድምጽህ ( ሽ ) ብዘምሩበት ይላሉ ሲዘምሩ ጭራ እና ቀንድ እያወጡ ያብጠለጥላሉ ግራ ገባን እኮ ። በፍጹም አለማዊ ሰው የእግዚአብሔር ፍጥረት አይመስላቸውም እግዚአብሔርን እዲያመሰግን እዲያመልክ አይፈቅዱለትም የሚያቁትን የቤተክርስቲያን ስርአት በስነስርአት እንኳ አይናገሩም ለሁላችንም ልብ ይስጠን ሃመልማል ለምስጋና መተሻል የሰውን አስተያየት ሳይሆን እውነተኛውን አምላክ ልዑል እግዚአብሔርን ብቻ ተከተይ ስርአቱን አባቶች ይመሩሻል በርችልን
ወንድሜ ልክ ነህ እንደውም እሷ የማታውቀው ትሻላለች ቤቱ ሆነው ዘማሪ ነኝ የሚሉ አንዳንዶች መቼ ዜማቸው ዝማሬአቸው ስርአት አለው ከመናፍቃን የተኮረጀ አይደል እሷስ ስትማር ታስተካክለዋለች መጨረሻዋን ያሳምረው አሜን
በመሰረቱ ከተጨማለቀው አለም ለመውጣት በመሞከሯ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በተረፈ አመልማል እኮ ድሮ በሰንበት ትምህርት ቤት አድጋ ጉሮሮዋን ሞርዳ ወጥታ ዘፋኝ የሆነችው እንደው እሷ እኮ ልብ አድርጎ ላያት በአለማዊውም ጨምላቃ አሁን በአወጣችው መንፈሳዊ መዝሙር ጨምላቃ ነች እሷ በዛወርቅን እግዚአብሔር ሲባርካት አይታ ከማን አንሼ ነው የአመልማል ድምፅ እስከ ወዲያኛው ለኦርቶዶክስ መዝሙር አይሆንም ትእቢትም ያጠቃታል ክርስትናና ትእቢት አብሮ አይሄድም
ማንምሰዉወደፈጣሪሲመለሱማጣጣልፈጣሪአይፈቅድምኑወደኔ
Be be ‼️Enatih lenger ekleminAtikawemim‼️Anten bilio Orthodox‼️ki Werada asedabe‼️‼️
እሷን የሚጠለ የለም ነገር ግን ሰው ወደቤቱ ሲመጣ መጀመሪያ ወደ አባቶች ቀርቦ መማር ያስፈልጋል
ሐመልማል አባተ እግዚአብሔር በቤቱ ያዕናሽ
ሙሴና ኤልያሥ ናቸው❤🎉❤🎉❤🎉❤
Zefen yimeselale gen
Berta wendmachn
❤❤❤❤❤❤ በርታልን ተሙ
መዝሙሩ፡ መልካም፡ ነው! ከዚያ፡ በላይ፡ መ፡ ቅዱሱን፡ እየተማረች፡ ቃሉን ከወተት፡ ወደ፡ ስጋ፡ መብላት! አትሞኙ፡ ጸጉር፡ ልብስ፡ ውጫዊ፡ አያጸድቅም።
ወገኖች፤ በሕጻንነት፡ ተጠመቁ፤ አዋቂ፡ ሁነው፡ ተጠመቁ፤ በአ፡ ኪዳን፡ ት/ት፡ ባሕሪህና፡ ተግባረችን፡ ኢየሱስን፡ ካልመሰለ፡ ስንሞት፡ ወደ፡ ገሃናም!!!
እግዜአብሔር በደጁ ያጥናሽ
የጴንጤ ኘሰተሮች ወጣቱን እንዴት ቀለዶበት
መጀመሪያ መጠየቅ ስርዓቱን ማወቅ ነበረባት ዘፈን ነው የሚመስለው በዛ ላይ ስርዓት የሌለው ፀጉሯን በትና ስርዓተ ቢስ
እንካን፡ወደትክክለኛው፡ቤቲሺ፡መጣሺ!!!!!
Muses & Elias
ምእራባውያን በኦርቶዶክስ እምነት ለይ ለመረባረብ ቅጥረኞች በሰፈው አዝምቷል። ወኪሎቹም በሙሉ ዘረኞቹ ሀገ በቀሎቹ አካይስቶቹ ናቸው። እድሜያቸዉም አጭር ነው ፣ አይዘልቁም።
ሀመልማልን አትናገራት የማሪያም ልጅነች የምትናገሩት አጣችሁ ስንት ስእድ ባለበት ምን ታርጋችሁ አይ አቦ ከድሬድዋ ሐሞ እ/ር ቃል ህይዎት ያሰማልን ኑሪልኝ።
ሀመልማል አንኩአን መጣሺ ሴጉርሺ ባይታይ
በመጀመሪያ አንተ ራስህ እግዚአብሔርን እወቀው ወንድሜ
Egzi ab her ba betu yetsinet gin satimer seygebat min wode mezmur wosedet??
በዚህ አስተያየት አኩርፋ ከሄደች ምኑን ክርስቲያን ሆነችው ?ቤተክርስቲያን ማስተማር እንጂ ማባባል አይጠበቅባትም
ወንድሜ እህታችችንን ማበረታታ እና ያጎደለችውን እንድታስተካክል ማሳወቅና መምከር እንጂ በትችት እንዲሁም በማጥላላት ማስተማር አንችልም ስለዚህ እናበረታት
ከመዘመር በፊት በንስሀ መመለስ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ባይ ነኝ
እንዳልክ፡ የሚባለው፡ ወንድም፡ ድሮ፡ የነበረው፡ ሕይወት፡ ይታወቃል! ያው፡ እንደምናየው፡ ጎልማሶች፡ በጥላቻና፡ በፉክክር፡ ብሽሽቅ፡ ላይ፡ ናቸው!!!
ወገን ይሄ ልጅ ከንፈሩ ተቀብቷል ወይስ እይኔነው እባካችሁ ንገሩኝ
ኧረ ሐመልማል እንኳን ዘመረች ምንም የሚስተካከል. የለም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ጠርቶ ካመጣልን ዘንድ ከልጅነቷ ሰንበት ተማሪ የነበረች ልጃችን ወደ ዝማሬ ተመልሳለች እሰይ እልል እልል እልል የትኛው ዘማሪ ነው ያሬዳዊ መዝሙር ያወጣው ( ያወጣችው)ሊቀ ዲያቆናት ኪነ ጥበብና ዘማሪት ማርታ ኃይለ ስላሤ ካልሆኑ ሌላ የለም እንደሌላው ዘምራለች ተዋት።
ስለ፡ ምፅዋት፡ እውነተኛ፡ ታሪክ፡ ልጅ፡ ሆኜ፡ ገጠመኝ፡ ልንገራችሁ! ከ40-50፡ ዓመት፡በፊት፤ ድህ፡ የሚያበሉ፡ ሳንቲም ሚሰጡ፤ ሰዎች፡ በጎን፡ ጠንቋይ፡ ቤት፡ ባሕሪያቸው፡ ክፉ አዛውንቶች፡ ነበሩ! ምፅዋት፡ ገነት፡ አያስገባም!!!
ለመማር መልሱን🎉🎉
ፓስተሩን አዋረደው እኮ😅😅😅
ሀ/ሙሴና ኤልያሰ
እንዳልክን እንወደዋለን ሁሌም እንዲሰብከን እንፈልጋለን ስለ ኢየሱስ ማዳን በደንብ ገብቶታል እኛም ደስ ብሎናል ለምንድ ነው ኢየሱስ ሲገን የምትንጫውት
መውደድ ግለሰባዊ መብት ሲሆን ወንጌል የሚሰበከው ግን እውቀትን በጨበጠ እና የወንጌልን ትምሕርት በአግባቡ በተማረ መምሕር ብቻ ሲሆን ነው ምእመኑ እውቀት ይዞ የክርስቶስን. አባትነት በአግባቡ ይዞ ሕይወቱን ይመራል ስለዚሕ ቲሪሪም ጨንበላላ ፐረረም እያለ የቀባጠረው ሑሉ የወንጌል አስተማሪ አይደለም ልቦና ይስጣችሑ.
ከከከከ ከኛወዲያ ላሳር አለች ጦጣ ስለ ኢየሱስን ለመስበክ ከኦርቶዶክስ ወዲያ ላሳር ክክክክክክ
ልትደነቅ ልትደነቅይገባል
Ha ; Musa Ena Alias
መትቸት አመላችን ነዉ
ሀ፡ሙሴ እና ኦእልያስ ናቸው
እንግዶች ቶሎ ይሰሙ ይመስላቸዋል፣ እንዳልክ ተረጋጋ፣ ቅጽፈትን አታቅርብ፣ ወደ ልብህ ተመለስ።
yatinashe
ሀ /ሙሴ ና ኤልያስ ናቸው
men agebn
Abatoche lengeru minm ayeluatem
ኦሮሞ፥ አማራ፥ ትግራይ፥ ቤተክህነት፡ ብለህ፡ ክርስቶስን፡ በሕይወትህ፡ ካልኖርክበት፡ የቤ/ቲያን፡ ስም፡ ለቀኖና፡ ለአስተዳደር፡ ብቻ፡ ነውና፡ አያድንነም!
ከዕውቀት ነጻ
Hamellmal Pente honech ⁉️⁉️🥹
ሀ / ኤልያስና ሙሴ
ሀ, ሙሴ እና ኤልያስ
ሙሴ እና ኤልያስ
Geta Libona yistachu
ሀ ሙሴ እና ኤልያስ
ጥንት አስበ ተፈሪ ዘማሪ ገበረች
ሙሴና ኤልያስ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
በብዙ ምክንያት ለምን በዚህ ዘመን ተወለድሁ እላለሁ ነገርግን በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን፣ ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ፣...... ዘመን በመፈጠሬ እግዚአብሔር ይመስገን ለካ በጣም በጥሩ በሆነው ዘመን ነው የተፈጠርኩት! እድሜ እና ጤናውን ያብዛላቸው! በረከታቸው ይድረሰኝ! አንተም ወንድሜ በርታልን!
የአመልማል መዝሙር ምንም አይነት ውሱንነት ቢኖርበት እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው። ክፍተቶች በሂደት ይስተካከላሉ። እናመስግናት።
እሕታችን ሐመልማል እንኳን ወደቤተክርስቲያን አገልጋይነት መጣሸልን ፈጣሪ አምላክ መድኀኒተዓለም ይባርክሸ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ........ :- ❤❤❤
Hey lemetaqrebew program bsreatu aqereb enji mn tefeter eyalk yelele neger sew debero tolo yekefetal belehe ataseb
እግዜር በቤቱ ያፅናሽ
እህታችን አመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በርቺልን ጠንካራ መሆንሽን አውቃለሁ
ስትዘምሪ በመስማቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃሽ
Welcome hamelmal 2 Orthodox mezmur. I haven't watched ur mezmur video wholly but l liked partially released mezmur. Keep it up.
መች እኛ ስርአቱን ጠበቅን መንቀፍ አንችልም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዘማሪት ሀመልማል አባተ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ።
እንኳን መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ።
እህታችን ሀመልማል እግዝአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር የጠራዉን ማንም በትችት አያስቀረዉም አመልማል እግዚአብሔር ቀርቧታል ጎበዝ እህታችን ቀጥይበት
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
❤ ቅዱሱን፣ ቅዱሰ ቅዱሳንን አክብር፣ አትድፈር፣ ከተዳፈርክ ውርደትህ እሩቅ አይደለም፣ ጽድቅህ ግን ትዘገያለች።❤
እሚያስደንቅ ትምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
እግዛብሔር በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን
ንሴብሖ ሚዲያ ተሙዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ በስልክ ባገኝህና ያለኝን ባካፍልህ ደስ ባለኝ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
እናመሰግናለን ❤
Kale hiwot yasemalen le hulum abatoch Egziabher yistelen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመከሩን ላሰታማረኡን ለመከሩን ምምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማለን በፀጋው ይጠብቅልን ። ❤❤❤ወንድሜ ልክ ነህ እንኳን ደህና መጣሸ በቤቱ ያፅናሸ እኛ ሁላችንም የምናደረገው ነው ግን ቤተክርሰትያን ሰንሄድ ግን በነጭ ልብሰ እና ፀጉራችንን በነጭ ሻሸ ሸፍነን ነው የምንሄደው ታውቂዋለሸ ብዬ አሰባለሁ ። ለሁሉም ቦታ አለው። እህታችን አመልማል መንፈሳዊነትና አለማዊነት አንድ ላይ ሰላማይሄዱ በሚቀጥለው ዝማሬ ይሰተካከላል ዋናው ትክክለኛዋን ሀይማኖት መረጠሻል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ መላከዝማሬን ያሰማለን ❤❤❤ ወንድሜ ተሜ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ❤❤❤
Kale. hiwet yasemaln Abatachin wondmavhin bertalen🙏❤️🙏
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ወንድሜ ስለ እህታችን ሃመልማል የተናገርከው ትክክልነው ወደቤቱ ስበን በምክርናበማስተማር ስርአቱን እንድትከተል ማድረግእንጂ መግፍት አያስፈልግም ማንም ፃድቅየለም ሁላችን ሃጥያተኞችነና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wedebetu yamtat, antem tebarek alemegfatihin betam wedijewalew betewahido bet tiliku chigir megfat newina
AmmaaAmmaa⛪⛪🙏💯💯⛪⛪⛪
Ammaa💯💯🙏⛪⛪⛪⛪
ወንድሜ ልክ ነህ እንኳን ደህና መጣሸ በቤቱ ያፅናሸ እኛ ሁላችንም የምናደረገው ነው ግን ቤተክርሰትያን ሰንሄድ ግን በነጭ ልብሰ እና ፀጉራችንን በነጭ ሻሸ ሸፍነን ነው የምንሄደው ታውቂዋለሸ ብዬ አሰባለሁ ። ለሁሉም ቦታ አለው። እህታችን አመልማል መንፈሳዊነትና አለማዊነት አንድ ላይ ሰላማይሄዱ በሚቀጥለው ዝማሬ ይሰተካከላል ዋናው ትክክለኛዋን ሀይማኖት መረጠሻል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ መላከዝማሬን ያሰማለን ❤❤❤ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ❤❤❤
አመልማል በልጅነቷ የሰንበት ትምህርት ቤት አባል ነበረች 1966 አቢዮት አስገድዶ የቀበሌ ኪነት አደረጋት እንጅ እንኳን ዘመረችልን በርች ነው ማለት የሚገባን ።
በትክክ ል ወንድማችን በአንድ ወቅት ኢንተርቪ ተደረገ የአሰብ ተፈሪ ቅርንጫፍ ሃይማኖተ አበው ተማሪዎች ማህበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪ ነበርሁ ስትል ሰምተናል አሁንም በቤቱ ያፅናት ያበረታት ‼️
እግዚአብሔር ከእውነት ቤቱ ያቆያት
አሜን!!!
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት
እግዚአብሔር በቤቱ ያስገባሽ።
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሸ በርቺ
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድ አሜን አሜን አሜን
በትክክል 💯 ታስተካክላለች እኛ ፈራጅ እይደልም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በርታጠንክር ወንድማችን
እግዝአቤሔር ይመስገን
እህቴ ሐመልማል በቤቷ ውስጥ ነበረች፣ በቤቷ ውስጥ መኖሯን አረጋግጣለች።❤
እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስህ!
kale hiwot yasemalin Abatachin😢wondimachin bertalin😊😊😊😊
🙏
inkuwan dena metash ihtachin bebetu yatsinash kidus Amanu'el😊😊😢😢
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃት ፈጣሪዋን አምለኳን ነው ያመሰገነች በሂደት ደሞ ለስጋወደሙ ያብቃሽ ማለት አይሻልም ለምን ሰውን እናርቃለን። አኛውነን ወደሌላ እምነት የምናባርረው እንቆጠብ ካንደበታችን። እሷም ለቤቱ ያብቃት።
JESUS IS COMMING SOON be ready JESUS LOVES YOU HE IS ALIVE HE IS REAL
መልሱ ሙሴ እና ኤልያስ
በሀመልማል ጉዳይ እኔም ሳያት አለባበሷን አልወደድኩትም ነበር አንተ ወንድሜ ባልከው ተስማምቻለው ትክክል ነህ ይቅርታ
መልስ
ሀ/ ሙሴ እና ኤልያስ ናቸው
አመሰግናለሁ 👏👏ተመስገን ያለፈፈውንም መልስ መልሼዋለሁ 👏👏 እያስተማርከን ነው በርታ 👏👏👏👏👏👏
ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ እህታችን ሐመልማል አባተ እንኳን በሰላም በዝማሬ መጣሽልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏
ስለ ንስሐ ባለቤቱ የነፍስ አባቶች ይጠይቁ እኛን አያገባንም 💯💯በሰው ሕይወት ውስጥ አየ ገባን አንዘባርቅ 👍👍 ሰው ክብር አለው ስትናገሩ ተጠንቀቁ እባካችሁ 🙏🙏 እንደ ክርስቲያን እንኑር 🙏🙏 አመሰግናለሁ በርቼ እህታችን ❤❤❤❤. 5/4/17
ሙሴና፡ ኤልያስ፤ ተመስገን፡ ፈጣሪ፡ ያሰብከውን፡ ይፈጽምልህ።
አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይናገር
ኧረ የኛ ባህሪ ከባድ ነው እኛ ለእግዚአብሔር ሳንገዛ ስርአቱን ሳናከብር ሌላ እንዲያከብር እንፈልጋለን አንድ አንዶች እማ ከእኛ ትንሽ እውቀቱ ያላቸው ስንሳሳት በቁጣ ነው የሚገስጹን ኧረ የሚጸየፉም አሉግማሹ በቤተክርስትያናችን ውስጥ የሌለውን ህግ አውጥተው እንድናከብር የማስገደድ ያህል ይመክሩናል ። የሚዘፍን ሲያዩ በዚህ ድምጽህ ( ሽ ) ብዘምሩበት ይላሉ ሲዘምሩ ጭራ እና ቀንድ እያወጡ ያብጠለጥላሉ ግራ ገባን እኮ ። በፍጹም አለማዊ ሰው የእግዚአብሔር ፍጥረት አይመስላቸውም እግዚአብሔርን እዲያመሰግን እዲያመልክ አይፈቅዱለትም የሚያቁትን የቤተክርስቲያን ስርአት በስነስርአት እንኳ አይናገሩም ለሁላችንም ልብ ይስጠን ሃመልማል ለምስጋና መተሻል የሰውን አስተያየት ሳይሆን እውነተኛውን አምላክ ልዑል እግዚአብሔርን ብቻ ተከተይ ስርአቱን አባቶች ይመሩሻል በርችልን
ወንድሜ ልክ ነህ እንደውም እሷ የማታውቀው ትሻላለች ቤቱ ሆነው ዘማሪ ነኝ የሚሉ አንዳንዶች መቼ ዜማቸው ዝማሬአቸው ስርአት አለው ከመናፍቃን የተኮረጀ አይደል እሷስ ስትማር ታስተካክለዋለች መጨረሻዋን ያሳምረው አሜን
በመሰረቱ ከተጨማለቀው አለም ለመውጣት በመሞከሯ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በተረፈ አመልማል እኮ ድሮ በሰንበት ትምህርት ቤት አድጋ ጉሮሮዋን ሞርዳ ወጥታ ዘፋኝ የሆነችው እንደው እሷ እኮ ልብ አድርጎ ላያት በአለማዊውም ጨምላቃ አሁን በአወጣችው መንፈሳዊ መዝሙር ጨምላቃ ነች እሷ በዛወርቅን እግዚአብሔር ሲባርካት አይታ ከማን አንሼ ነው የአመልማል ድምፅ እስከ ወዲያኛው ለኦርቶዶክስ መዝሙር አይሆንም ትእቢትም ያጠቃታል ክርስትናና ትእቢት አብሮ አይሄድም
ማንምሰዉወደፈጣሪሲመለሱማጣጣልፈጣሪአይፈቅድምኑወደኔ
Be be ‼️Enatih lenger eklemin
Atikawemim‼️
Anten bilio Orthodox‼️ki
Werada asedabe‼️‼️
እሷን የሚጠለ የለም ነገር ግን ሰው ወደቤቱ ሲመጣ መጀመሪያ ወደ አባቶች ቀርቦ መማር ያስፈልጋል
ሐመልማል አባተ እግዚአብሔር በቤቱ ያዕናሽ
ሙሴና ኤልያሥ ናቸው❤🎉❤🎉❤🎉❤
Zefen yimeselale gen
Berta wendmachn
❤❤❤❤❤❤ በርታልን ተሙ
መዝሙሩ፡ መልካም፡ ነው! ከዚያ፡ በላይ፡ መ፡ ቅዱሱን፡ እየተማረች፡ ቃሉን ከወተት፡ ወደ፡ ስጋ፡ መብላት! አትሞኙ፡ ጸጉር፡ ልብስ፡ ውጫዊ፡ አያጸድቅም።
ወገኖች፤ በሕጻንነት፡ ተጠመቁ፤ አዋቂ፡ ሁነው፡ ተጠመቁ፤ በአ፡ ኪዳን፡ ት/ት፡ ባሕሪህና፡ ተግባረችን፡ ኢየሱስን፡ ካልመሰለ፡ ስንሞት፡ ወደ፡ ገሃናም!!!
እግዜአብሔር በደጁ ያጥናሽ
የጴንጤ ኘሰተሮች ወጣቱን እንዴት ቀለዶበት
መጀመሪያ መጠየቅ ስርዓቱን ማወቅ ነበረባት ዘፈን ነው የሚመስለው በዛ ላይ ስርዓት የሌለው ፀጉሯን በትና ስርዓተ ቢስ
እንካን፡ወደትክክለኛው፡ቤቲሺ፡መጣሺ!!!!!
Muses & Elias
ምእራባውያን በኦርቶዶክስ እምነት ለይ ለመረባረብ ቅጥረኞች በሰፈው አዝምቷል። ወኪሎቹም በሙሉ ዘረኞቹ ሀገ በቀሎቹ አካይስቶቹ ናቸው። እድሜያቸዉም አጭር ነው ፣ አይዘልቁም።
ሀመልማልን አትናገራት የማሪያም ልጅነች የምትናገሩት አጣችሁ ስንት ስእድ ባለበት ምን ታርጋችሁ አይ አቦ ከድሬድዋ ሐሞ እ/ር ቃል ህይዎት ያሰማልን ኑሪልኝ።
ሀመልማል አንኩአን መጣሺ ሴጉርሺ ባይታይ
በመጀመሪያ አንተ ራስህ እግዚአብሔርን እወቀው ወንድሜ
Egzi ab her ba betu yetsinet gin satimer seygebat min wode mezmur wosedet??
በዚህ አስተያየት አኩርፋ ከሄደች ምኑን ክርስቲያን ሆነችው ?ቤተክርስቲያን ማስተማር እንጂ ማባባል አይጠበቅባትም
ወንድሜ እህታችችንን ማበረታታ እና ያጎደለችውን እንድታስተካክል ማሳወቅና መምከር እንጂ በትችት እንዲሁም በማጥላላት ማስተማር አንችልም ስለዚህ እናበረታት
ከመዘመር በፊት በንስሀ መመለስ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ባይ ነኝ
እንዳልክ፡ የሚባለው፡ ወንድም፡ ድሮ፡ የነበረው፡ ሕይወት፡ ይታወቃል! ያው፡ እንደምናየው፡ ጎልማሶች፡ በጥላቻና፡ በፉክክር፡ ብሽሽቅ፡ ላይ፡ ናቸው!!!
ወገን ይሄ ልጅ ከንፈሩ ተቀብቷል ወይስ እይኔነው እባካችሁ ንገሩኝ
ኧረ ሐመልማል እንኳን ዘመረች ምንም የሚስተካከል. የለም
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ጠርቶ ካመጣልን ዘንድ ከልጅነቷ ሰንበት ተማሪ የነበረች ልጃችን ወደ ዝማሬ ተመልሳለች እሰይ እልል እልል እልል የትኛው ዘማሪ ነው ያሬዳዊ መዝሙር ያወጣው ( ያወጣችው)
ሊቀ ዲያቆናት ኪነ ጥበብና
ዘማሪት ማርታ ኃይለ ስላሤ ካልሆኑ ሌላ የለም እንደሌላው ዘምራለች ተዋት።