ቻይና ተመልሰናል ! በቻይና የመጅመሪያው ቪዲዮ MAHI&KID

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የቴሌግራም ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ይጫኑ
    t.me/evanastor...
    ደንበኛ መስተንግዶ ለማግኘት ከታች በተጠቀሱት ቁጥሮች ይደውሉ
    +251 933000690
    +251 955295050
    +251 955325050
    #Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #amharicmusic #amharicmusicvideo #Ethiopianmodernmusic #habeshamusic #ethiopiantiktok #nahomrecords #nahomfavorites #ethiopianamharicmusic #ethiopia #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv #eritreanmusic #oromomusic #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #BESINTU_SITCOM #ኢቢኤስ #EBS
    ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu on ebs,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ethiopianmovie,ebstv,amharicmovie2022,official,ethiopian

Комментарии • 231

  • @HsbsvHdbd-eo1xw
    @HsbsvHdbd-eo1xw Месяц назад +124

    ማነው እደኔ በጣም የሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Месяц назад +21

    3ቱሥ ልጆች ተረግዘዉ እስክወለዱ እኔ በመዳም ኩሽና ነኝ እረ በስመአብ እረ አምላኬ ሆይ በቃ በለኝ ሆ እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @اختعمر-ع2ض
    @اختعمر-ع2ض Месяц назад +27

    ምርጥ ጥዶች ❤❤❤❤ ከዲሮ ጀምሬ የምከታተላቸው 😂😂😂

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu Месяц назад +18

    እኳን በሰላም ደረሳችሁ ማሂ ሳላደቅሽ አላልፍም አች ምርጥ እናት ነሽ ጀግና ነሽ በዚህ እድሜ በሰው ሀገር ከ3 ልጅ ጋር ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Месяц назад +20

    ማሺአላህ ምርጥ ዮቲዮቦች ምርጥ ጥንዶች አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k Месяц назад +28

    ኢቫናየኔማር አማርኛ ትችላለች እሰይ እድግ በሉ🎉🎉🎉

  • @FarihTube
    @FarihTube Месяц назад +3

    ኢቫና ሳትረገዝ ጀምሬ የምከታተላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ሰታምሩ❤❤🎉🎉🎉

  • @fetihafetiha815
    @fetihafetiha815 Месяц назад +15

    ፈጣሪ ትዳራቹ ፍቅራቹ ልጆቻቹን ይጠብቅላቹ በጣም እምትወደዱ የወጣት ተምሳሌት ናቹ❤❤

  • @Tube-bo7vh
    @Tube-bo7vh Месяц назад +19

    ማነው እደኔ የሚወዳቸው እነዝህን ጥዶች"

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ Месяц назад +5

    እንደዉ ስወዳችሁ እኮ❤ ልጆቻችሁን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅላችሁ

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 Месяц назад +30

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ምርጥ ቤተሰብ እደኔ የምትወዷቸዉ 👍አሳዩኝ

  • @GenetWende
    @GenetWende 28 дней назад

    ኤቫና እናቷን መሳይ ናታኔ አባቱን መሳይ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ምርጦቼ

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 Месяц назад +5

    ማሂ &ኪድ የምርጦች ምርጥ❤❤

  • @NasriyaN-z7d
    @NasriyaN-z7d 28 дней назад

    ምርጥ ቤተሰብ መሻአለህ ሲያሰቀኑ ዋዉ ይጨምርለቸዉ ለኝም ይስጠን

  • @lilymola2015
    @lilymola2015 Месяц назад

    Good to see you guys. ሁለት ደስ የሚሉ couples ነበሩ የዛሬ ምናምን አመት ሲመ ጡ ዛሬ ደሞ እግዚኣብሔር በሀብት በልጅ በእውቀት ተባርካቹ በዝታቹ ማየት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ❤❤❤

  • @adee4662
    @adee4662 Месяц назад +5

    እንኳን ደና መጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤ልጆች እድግ በሉ ❤❤❤❤

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ

    ማሻአላህ ልጆጁ እዴት አድዋል ለምር ናፈቃችሁኝ ነበር 😢 አትጥሁ ከዚህ ብሀላ

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Месяц назад +2

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያነሰ ድጋችሁ❤❤❤❤

  • @abarega692
    @abarega692 Месяц назад +3

    I love this family God be with you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Месяц назад +2

    እሰይ ብቸኝነታችሁን እሚያስረሱ እግዚአብሔር ባርኳችኋል በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤እድግ በሉልን ኤቫናዬ ሳዱላ ሁናለች

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Месяц назад

    ማሂና ከድ የኔ ምርጦች ደስ ስትሉ በማርያም😊 የፍቅር ተምሳሊቶች አይለያችሁ ልጆቻችሁንም አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤታችሁን በልጅ የባረከ ለኛም ይባርከን እንኳን ሠላም ተመለሣችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ልጆቻችሁን ያሣድግላችሁ ❤❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 Месяц назад

      ደምርኝ 💞

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Месяц назад +9

    የኔ ውቦች ሁሌ ነበር እምስታወሳችሁ እንኳ ስላም መጣችሁ❤❤❤❤

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Месяц назад

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤ ምርጥ ፋሚሊ😍😘

  • @madinamohamad4889
    @madinamohamad4889 Месяц назад +7

    ኢቮና ቆነጀች ማሽአላህ አላህያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

    • @ራቢዩቱዩብ
      @ራቢዩቱዩብ Месяц назад

      ባላህ ያላመኑቱን ማሻአላ አይባልም ሙሰሊሞት እሰልምናችን አይፍቅድም ተማሩ

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb Месяц назад

      ​@@ራቢዩቱዩብአትፈላሰፊ ምንችግር አለው አላህ ነው የፈጠራቸው መጀመሪያ ማሻ አላህ ትርጉሙን እወቂ ደንቆሮ

    • @አላህወኪል-ወ2ፐ
      @አላህወኪል-ወ2ፐ Месяц назад

      ​@@ራቢዩቱዩብ አጀብ ነው አድስ ጀማሪ ኡስታዞች 😂😂😂😂😂

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 Месяц назад +18

    ባልዬ ሚስቱን በስስት እሚያያት ነገር ያስቀናል such a gentleman beautiful family💖💕💝💖

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ Месяц назад +4

    ወደድሮው ተመለሳችሁ ዋውውው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Месяц назад

    ❤❤❤❤ ጀግኖች ናችሁ የልጅ አዋቂ

  • @HirutCheru
    @HirutCheru Месяц назад

    ደስ የሚሉኝ ጥንዶች ፍቅሩን ያብዛላችሁ🙏❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад

    የኔ ዉዶች ማሂዬ ኪድዬ እዴት እደምወዳችሉ😢❤❤ከኤቫና እርግዝና ጀምሬ ነዉምከታተላችሁ❤❤🎉

  • @zehara5
    @zehara5 Месяц назад

    የኔ ውዶች ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Месяц назад

    ፀዴ ፋሚሊዎች ማሻላ ልጆቹም አደጉ ሲያምሩ ናፍቃቹን ነበር እንኳን ደና መጣቹ ፍቅር ከናንተ መማር እንችላለን ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @zufanmulugeta54
    @zufanmulugeta54 Месяц назад

    My family miss u so much welcome back 🥰

  • @zedmaatila688
    @zedmaatila688 Месяц назад

    ዉይ በጣም ነዉ የምወዳችህ
    ማሂ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ምርጦቼ ስወዳችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያዳድግላችሁ

  • @winnersproductiondt8263
    @winnersproductiondt8263 Месяц назад +6

    Welcome back 🎉

  • @hytaMaNgstu
    @hytaMaNgstu Месяц назад

    ወይኔ ሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😊

  • @MeronMeron-c5f
    @MeronMeron-c5f 26 дней назад

    Yene konjo Eva dimitsuwa siyamir❤❤

  • @PixCell-c4k
    @PixCell-c4k Месяц назад +2

    ❤የኔ ማርዎች 🥰❤️ ኢቫናዬ የኔ ቆንጆ 🥰❤️

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 Месяц назад +2

    ለምድነው ግን ለኤቫና የተለየ ቦታ ያለን ወይስ እኔ ብቻ ነው እስኪ በላይ የኤቫና ወዳጆች

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y Месяц назад +1

    እግዚ ኣብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @txunamyluvv
    @txunamyluvv Месяц назад +6

    በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ በሰላም ያኑራችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @سلام-ع1ث2س
    @سلام-ع1ث2س Месяц назад +5

    ወይኔ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤🎉🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Месяц назад +14

    ኤቫዬ የመጀመሪያዋ እህት ያስፈልገኛል ከናታን እኩል በያቸው😊ኧረ አማርኛ ደሞ ለምዳለች❤❤እድግ ይበላሉ❤❤❤❤

  • @meremajemal3444
    @meremajemal3444 Месяц назад +4

    እንኳንሠላም መጣችሁ❤❤❤❤

  • @የፈንድሻዬ
    @የፈንድሻዬ Месяц назад +3

    youtub እኮ በነዚህ ልጆች ነዉ የቀረዉ አሁንማ ጭምልቅልቅ አለብን እኮ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Месяц назад +2

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ Месяц назад +12

    ጉድ ሰው አገሩ መኖር አስጠልቶታል😅

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k Месяц назад

      የኔም ጥያቄ ነው ለምን ተመለሱ?😢

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE Месяц назад

      ኑሮ ተወዷአል

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Месяц назад

    Kid&Mahi my favorite couple❤❤❤❤❤ well come back❤❤❤❤❤

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ Месяц назад +1

    ስወዳችሑ የኔ ማሮች እድግ በሉ❤❤❤😘😘😘

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Месяц назад

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Месяц назад

    ጥሩ ነው ለሌሎችም ማስተማሪያ ይሆናል በስምንት አንዴ ስልክ ሳንይዝ ከልጆች ጋር ማሳለፍ ሞኩሩት ሁላቹ ልጅ ያላቹ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ Месяц назад +1

    እነሱ ከተመለሱ እማ ተስፉ የለውም ሀገራችን ኡኡኡ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Месяц назад +3

    እውይ ማሻአላህ እድግ በሉ ደስ ሲሉ

  • @MekdesB-l4s
    @MekdesB-l4s Месяц назад

    wow ከረጅም ጊዜ በኋላ አየኋቹሁ 🎉

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d Месяц назад

    ስወዳችሁ.እኮ.ማርያምን.ግን.ለምን.ትጠፉላችሁ❤❤❤😢ዉድድ

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Месяц назад +2

    @ ኢቫናዬ ❤ እዲህ አድግሽ ከእናትሽ ሆድ ሆንሽ ጀምሮ የምአቅሽ @ ናታን ❤ ጎረመሳው ትንሹም❤ እግዚአብሔር ባርኩ ያሳድግላቹህ

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ስዎዳቹ ዬኔ ምሪጦች❤❤❤❤❤

  • @antenehtesfayedemisse4924
    @antenehtesfayedemisse4924 Месяц назад

    ይልመድባችሁ እንደዚህ ትናፍቁናላችዉ እኮ 😘😘😘

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሂና ኪድ ወይኔ በጣም እኮ ነው የምትናፍቁኝ ኢባዬ የኔ ማር አደችላችሁ ናታንም ጎርምሷል ቤቤዬ ሶፎንያስም አድጓል ማሂ ኪድ ልጆቻችቱን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እኔምለው ማሂና ኪድ ኢትዮጵያ ጠቅልላችሁ የገባችሁ መስሎኝ ነበር እኮ እናንተስ ተመለሳችሁ ይሁን እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ኪድ ሶፎንያስ እያደገነው ቃልህ ይከበረ 4ተኛ ማሂ አስቢበት ትንሽሰንበት በሉና 4እንጠብቃለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ምርጦች እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Месяц назад

    ሰላም ማሂዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Месяц назад

    Beautiful family ❤❤❤

  • @Keya-u7f
    @Keya-u7f Месяц назад +1

    Yena naroch ❤❤❤miss you

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Месяц назад +3

    እንኳን በሰላም ገባችሁ በድጋሚ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t Месяц назад +1

    ኡኩን ደና መጠቹ ሀጋር አይሸለቹም ነበር አሁንም ሰደት በርቱ ሰደት

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h Месяц назад +1

    አማርኛ ለመዱላችሁ ልጆቻችሁን ጥሩ ነው ኢትዮ መሄዳች

  • @LamrotAbebayew
    @LamrotAbebayew Месяц назад +3

    የመጀመሪያ ነኝየመጀመሪያ ናፋቂአችሁ

  • @barribarri4958
    @barribarri4958 Месяц назад

    ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @Senait-k7b
    @Senait-k7b Месяц назад

    በጣም ናፍቃቹሁናል❤❤❤❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Месяц назад

    እኳን በሰላም ተመለሳቹህ የምትወዶችው👍👈

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Месяц назад +6

    አገራችንእማ አላስቀመጠም ተመለሳችሁ በርቱ❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Месяц назад

    ኧረ ምንድነው እንዴ መጥፋት በስማአብ የኔ ኤቫዬ ናፍቃኝ ነበር ጌታን የሚድያ ልጆቻችን❤❤❤❤አትጥፉ እንደዚ ተው እኔ ደሞ በዩቱብ ብቻ ነው ማያቹ ሌላ ነገራቹ የለኝም😢❤❤

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 Месяц назад

    Beautiful family ❤❤❤❤❤
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት Месяц назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤

  • @emanmohammed6085
    @emanmohammed6085 Месяц назад

    ኢቫና ቆንጆ ❤

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Месяц назад

    ድንቡልቃ ናፍቃኝ ነበር❤

  • @aebaebaZenibu
    @aebaebaZenibu Месяц назад +3

    የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 Месяц назад +6

    ቆያቹ ከገባቹ ግን እረሳችሁን መልቀቅ ተዋቹ😏😏

  • @ايمانسعيد-ف7ز
    @ايمانسعيد-ف7ز Месяц назад

    ሶስተኛዋ ልጁ የማነት

  • @IhFg-w5m
    @IhFg-w5m Месяц назад

    የኔ ወርቆች ስወዳችሁ❤

  • @mafibonsa
    @mafibonsa Месяц назад +1

    Mahiye yene tafach sewedesh eko

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 Месяц назад

    የቫዬ የኔ ፍቅር እድግ ብለሻል እንዴት ናችሁ
    ናታንማ ሳናየው አደገ ❤

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 Месяц назад

    Betam wedachewalew ❤️❤️❤️❤️🎄🙏

  • @VjhTysh
    @VjhTysh Месяц назад +1

    ተናፍቃ ችኋል

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o Месяц назад

    በሉ እንዚህ ቶሎ ኑልን ለምንነዉ የምወዳችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Месяц назад

    ❤❤❤የተወደዳችሁ ቤተስብ ናችሁ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @changelifemidas7142
    @changelifemidas7142 Месяц назад

    Allahmdulillah ❤️ tamalsaçhu sewadachuu❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShwilozaLoza-im1kq
    @ShwilozaLoza-im1kq Месяц назад

    ወይኔ እንዴት እንደምወዳቹኮ ❤

  • @Jddbjz
    @Jddbjz Месяц назад

    እደናንተ ያለ ትዳር ይስጠኝ ያረብ😢

  • @Meymuna-c3x
    @Meymuna-c3x Месяц назад

    Truuuu kesu sthonu new emiamrbachu❤❤wezachu temelese😂

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 Месяц назад

    ስለ ተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል

  • @teferagirma371
    @teferagirma371 Месяц назад

    እንኳን መጣችሁ😊😊😊

  • @Tswaemedia17
    @Tswaemedia17 Месяц назад

    የኔ ጨዋ ድንቡሎ እቃ አርጎት ሆነችልን እያየናት ልጆቻችሁ በሞገስ በጥበብ ይደጉላችሁ አብዝቼ የምወዳችሁ ማሂና ኪድ

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 Месяц назад

    👌 ❤❤❤❤ well come

  • @yoyotube2866
    @yoyotube2866 Месяц назад

    ማሂ ወፍረሻል ቀንሺ

  • @ራህማዩቱብ-ነ6ገ
    @ራህማዩቱብ-ነ6ገ Месяц назад

    የምወዳቺሁ ተናፍቃቺሁ ነበር❤😢

  • @sew971
    @sew971 Месяц назад

    ሲጣበሱ እየተከታተልካችው 3lijochi Eskewldu Ena የመዳም ቤት ነኝ😂

  • @elsabetgezahegn3871
    @elsabetgezahegn3871 Месяц назад +1

    እኔ በፍቅር ነው ምወዳቹ

  • @BrtieAbibi
    @BrtieAbibi Месяц назад

    ግን ለምድነው ስሟን ሶፊ ያላቺሗት