M/H Dereje, I met with a person who thinks Abune Tekelehayanot lost his foot during a war not from praying? He said he lost his foot due to war when he was trying to take over on Yitbarek’s government (St. Lalibela’s son ) what made this person to say st. Teklehayimanot is not a saint?
Ahun eko ya kinat Ebdat wust sile honu eko nw ba tsom ena ba sigdat yaserut tarik zare ya Oromo dadeb polaticegnoch zaf ena wanze eyamalku lamefokaker yimokeralu yale akimechaw
ይሄን ታሪክ አያቴም ማታማታ ያወሩልንና ያሰጠኑን ነበር። ክብርምሰጋና ይግባችሁ ታሪክን ሳትበርዙ ሰለምትተርኩልን። ኢትዮጵያውያን አድኑልን ታሪክዋን አጠንኩርልን። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ጸጋውን ያብዛልህ፣ ከዚህ ክፉ ዘመን ይሰውርህና ታሪክን እንዲሁ እንድታስተምር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ።
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏🙏🙏
Thanks very much brother information
መምህራችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን
ሠላም አመሻችሁ ሰው ሲወለድ የሚያልቅ ሰው የዚችን ዓለም መከራና ውጣ ውረድ በማሰብ ነው ብዬ እገምታለሁ
መምህር ደረጀ ዘ ወይንዬ በጣም ነው የምናከብርህ
ነጋሽ በዳዳ(ጋዜጠኛ) እኔ እንኳን ብዙም የቤተመቅደስ ሰው አይደለሁም፣ እናቶቻችንን ግን ብታስተምሩልነ፣ ይሄ የኔ ቦታ ነው እያሉ ሰው የሚያሸማቅቁ፣ የሚገፋፉ አሉና እባካችሁ በሉልኝ ፣ አመሰግናለሁ
መምህር ደረጀ ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁ በእውነት ኑርልን ፣እድሜ ይስጥህ. ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢
የነጋሽ ልጆች በርትሉን
ደረጄ ዘወይንዬ ኃ/ማርያም እመብርሃን ትጠብቅህ
ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክልን🙏🙏🙏
አሻም ለምን አለ ይሄ ወጣት ኦሮሞ ነው!!!
በጣም ድቅ አስተምሮ ፈጣሪ ይጠብቅልን ኑውሩውልን እንደናተ ያለውን የብዛልን የዚ መከራ ጊዜ ይጠርልን
በእውነት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው የተናገራቹህት ስለ አጼ ዘርአይ ያቆብ እውነት ውድ እህታችን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ በደንብ ተንትነዋለች እና ፖለቲከኞች እግዚአብሔር ይገስጻቸው
ሰላም እንዴት ናችሁ ።ሰው ሲወለድ የሚያለቅሰው ሲመስለኝ ወደ ዚች የተረገመች ምድር መጣሁ ብላ ነው።
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ መምህር ደረጃ ነጋሽ ወይንዬ እና ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዴ ❤❤❤
ሰላም መምህራችን ወንድሜ ነጋሽ እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ::
ሰው ሲወለድ የሚያለቅሰው የመከራ ዓለም መምጣቱን ማሳያ ነው ::
ሰላም ዕውቅና ድንቅ ጠበብት መምሕራኖች በረከታችሁ ይደርብን አስተምሩን ዕውቀታችሁን እየሰማነው ነው ኑሩልን እመቤታችን ትጠብቀን
የታሪክ መፅሐፍ ቢፅፉልን ጥሩ ነበር
እጅግ የሚያስደንቅ እውቀት ነው ይህ ሁሉ በመፅሀፍ ቢፃፍልን
በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🙏💚💛❤️🙏
Nagash slame
Bezawm negash midiyane leke sher eyaregachu edatresu
መምህር ድርብ ዝውንዬ የራሳችው ሚድያ ሊኖራችው ነው እርስ ይላል በትልይ ብሃይማኖታዊ እና ኢትዮጵያ ታሪክ እውቅታቸውን ማድመጥ ድእስስ ይላል ግን የይቱቡ ማስታውቂያን እስቀንሱ ስራ እይ ስራን መስማት አልቻልንም በጣም በዛታዋል ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሕይወትን ቃለ ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
ወደዝህ የተረገመች አለም መምጣታችንን እያሰብ😢😢😢
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
ተወዳጆች ሆይ
Beautiful explanation
Beautiful lesson
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
Selam selam wendemoche bertu bertu
Memehrahen edma tanawen yabazalote melaku keduse mekale tela kelel hono yetebekote
Berita wedimachin edati ayenit le hader yasegiligal
ላለው ኅፅን ስወልድ የሚያለቅሰው የአለምን ጭንቀት ማካራ ለመቃበል እችን አለም መጥቻለሁ ሰል ነው የሚያለቅሰው ከመምህራኖቹ እማራለሁ
ሊቀትጉሀን እንደ ቅዱስ ዳዊት ያለምልምህ
Sew siwelede yemiyaleksew yemimotbetn afer sikemsi new bete krstiyane ende temarkut sebet tmrtbet ❤❤❤❤
ሰላም ሰለም
የእኔ ውዶች❤
ወደዚች የመከራ ዓለም በመምጣታችን ነው የሞናለቅሰው
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💒💒💒
ሰላም ወንድሞች አዎ ልክ ነው "ዳር ቀበርናቸው "ሲሉ "ቀብር ዳር" እንደተባለ አባቶች ነግረውናል
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
yamesacu
💚💛❤️
I don’t know what the Bible says about these but the babies crying are exposed cold air and new environment!
መቃብሩን እያየ ሲወለድ የሰዉ ልጅ ያለቅሳል😭😭😭
👍🏽👍🏽👍🏽
የታሪክ መፅሐፍ ቢፅፋልን ጥሩ ነበር
Wedezih yeteregemech aken memtatachin new siniweled yemiaslekisen
Dera emebeta tetebekeke kenabetesbeke
ሰላም ለናንተ ይሁን
Ke Enat hodi siweta yiberdewal
እምድሯ ስለምትጠበው ነዉ የሚያለቅሰው
ህፃናት ሲወለዱ የሚያለቅሱት መሞታቸውን ስለሚያውቁ ነው ።
ወደ መከራዉ አለም ለመግለጽ ነዉ የሚአለቅሱት ይባላል
❤❤❤❤🌾🌾🌾🙏🙏🙏🤲🤲🤲💛💛🧡💞
❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️
ህፃን ልጅ ሲወለድ የሚያለቅሰው
ወደዚህ አስከፊ አለም መጣሁ ብሎ ነው።
ውይ ባልመጣሁ እያለ ይሆን😂
Liji siweled yemiyalqisew lemin wedezi hi midir lemin mexaw bilo new yemiyaleqisew
ለምን ወደዝች ኃጥያት ወደበዛባት ምድር መጣሁ ብሎ ነው የሚያለቅሰው።
ወደዚህ ምድር በመምጣቱ እያዘነ😢
ወደዚህ መከረኛ አለም መምጣቱ ነው የሚያስለቅሰው
አይ መምህር
M/H Dereje,
I met with a person who thinks Abune Tekelehayanot lost his foot during a war not from praying? He said he lost his foot due to war when he was trying to take over on Yitbarek’s government (St. Lalibela’s son ) what made this person to say st. Teklehayimanot is not a saint?
waaqayyoo guyyaa dhalootaa keenyaatii nu yaa gahu.yaa tahu malee guyyaan dhalootaa Negash Badeda bara kamii?,yoom?,eessaatti? dhalatee? lammii biyyaa eessaattii?sababni isas waaqayyoo guyyaa torbaan torbaanii nu yaa gahuu wanta jedhuuf.guyyaan pheexiroos maqaa biroon simoon (keeffaa jechuudhaa).guyyaa dhaloota garuu gaafa abii lijiin dhalatee kaasee wanta taheef.akka wangeelaatii tartii guyyaa gaafa kamisaa,roobii,wixataa tahuu mala galaanii waaqayyoo jirataadhaaf ni taha.
በዚች ሐጤያተኛ ምድር መጣሑ ብሎ ነው።
እዝች ምድር ለምን መጣው ብሎ ወይም ብላ
The world is nasty and bad earth. That is way we crying when we born.
ምክንያቱም ነገ ሟች እንደሆነ ሰለገባዉ ነው
Ahun eko ya kinat Ebdat wust sile honu eko nw ba tsom ena ba sigdat yaserut tarik zare ya Oromo dadeb polaticegnoch zaf ena wanze eyamalku lamefokaker yimokeralu yale akimechaw
አሻም ማለት ምን ማለት ነው??? እንዴትስ መረጥከው?? ኦሮሞ ነህ??? አሻም ናጉማ ኦሮምኛ ነው:;
ኧረ ተውን ታምሷል ታምሷል ትላላችሁ ቤተ መንግስቱ አይደለም ከቀበሌ ጀምሮ እስከመከላከያ ሰራዊቱ ከፓርላማው እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ በግብረ ሰዶማውያን ስለሚጠበቁ ምንምየታመሰ ነገር የለም ከታመሠም ከፈጣሪ በቀር የሚያምሰው የለም።ከተሳሳትኩ አላውቅም ነገር ግን ከአባቶች ህይወቱን ሰማእት ያደረገው ምእመን ይበልጣል ለፈጣሪው ሲል ህይወቱን የሰጠ(ምእመንን)የጠራ የሐይማኖት አባት የታለ።ምእመኑን ሰማእት የመሖን መብቱንና ተፈትኖ እንዳያልፍ ያደረጉ አባት ነው ነው ያለን የሚል እምነት ነው ያለን።።።።።
ገና ይደነብራሉ
አንተ ድፍረትህ ደረጀ ትለዋለህ መምህር በል ክብር ስጥ ሆሆ
Thanks very much brother information