አቶ ልደቱ አያሌው ስለለውጡ የተናገሩት አነጋጋሪ መልዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አቶ ልደቱ አያሌው ስለለውጡ የተናገሩት አነጋጋሪ መልዕክት

Комментарии • 288

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 5 лет назад +13

    ክብርና አድናቆት ለጀግናው ልደቱ አያሌው

  • @enenegn3484
    @enenegn3484 5 лет назад +13

    እናታለም ኢትዮጵያን እጅጉን ሊጠቅማት የሚችል ግን በሴረኞች ስልጣን እንጅ ሀገር የማያሳስባቸው የገፉት ድንቅ ልደቱ አያሌው።በርታ ከጎንህ ነን።

  • @habibdahab552
    @habibdahab552 4 года назад +5

    እስኪ የእዉነት ለህዝብ ታገል እና ምራን ኢትዮን እንባዎን እበስ እኛም ከጎንህ እንሁን ልደቱ

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q 4 года назад +4

    ሺ አመት ኑርልኝ አተ ባታወቀኝም እኔ በፍቅርህ ተይዣለሁ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-ez6gd4cy6r
      @user-ez6gd4cy6r 3 года назад +1

      ክክክክክክ ያዉቅሻል በሒደትአይዞሽ

  • @helengelagay1621
    @helengelagay1621 5 лет назад +6

    ልብ ካልን ልደቱ ሁሌም ምክንያታዊና መረጃ መስረትን ያደርገ ፖለቲካን ከመቻቻልና ከመደጋገፍ ብሎም በመተራረም ባህል ጋር በሰከነ መልኩ ለረጅም ጊዜ ታግሏል:: ክብር ለአቶ ልደቱ::

  • @awokemitkutamrat8152
    @awokemitkutamrat8152 5 лет назад +3

    Dear Ato Lidetu Ayalew, I know that you are a really smart, well minded and intelligent man. everyone who stands for truth as you struggle knows that you are the most reasonable politician that we have ever seen before in our country. I appreciate your way of thinking, every speeches and even your justifications on every political issue. Continue by this, my boss!

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 5 лет назад +3

    ግልጽ ስው በትክክል አስቀምጦታል

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 Год назад +2

    ልደቱን አለማድነቅ አይቻልም። ቀናሁበት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ።

  • @binamasresha5721
    @binamasresha5721 5 лет назад +56

    ,ምርጥ ፖለቲከኛ ሁሌም እወድሃለሁ ፖለቲካ ጠኖቅቀህ የምታቅ

  • @eshetuandarge6025
    @eshetuandarge6025 5 лет назад +4

    በእኔ ግምት እኔ የማንም ፖለቲካ ፖርቲ አባልም ደጋፊም አይደለሁም ወደፊትም አልሆንም በአገሬ ጉዳይ ላይ እንደዜግነቴ ማንም ግለስብ ወይም ድርጅት የሚከተለውን አመለካከት በራሴ እይታ ገምግሜ ሳይንሳዊና ተጨባጭ ሁኔታዎችን ያማከለ መሬት ላይ ወርዶ የሚታይ ከሆነ ለማንም የፓለቲካ ፍጆታ ያልሆነና ወይም ያልተቀነባበረ እስከሆነ እደግፉለሁ አደንቃለሁ በዚህ መስፈርቴ በ27 አመታት ውስጥ ካየህዋቸው ፓለቲከኞች አቶ ልደቱን የሚያህል አዲስ አመለካከቶችን የሚያመነጭ የሚደግፍ ሀሳቦችን ዋጋ የሚስጥ የሚንቀፍን እርማቶችን የሚጠቁም ለማንም ያልወገነ ጭፍን ፓለቲካን የማያራምድ ለመወደድ የማያምንበትን ሀሳብ የማያስተጋባ ሀሳቡን ሲገልፅ እጅግ ድንቅ ችሎታ ያለው የፓለቲካ አመለካከቱ ጥልቀት ያለው ስብእናን የተላበስ ስው አየሁ ብል አቶ ልደቱን የመስለ በጭራሽ አላየሁም አላቀውም አያውቀኝም ግን የተለጠፈለት ስም ጨርሶ እሱነቱን አይገልፅም ይህም የሆነው ፍፁም አዲስ ሀገራችን ያልተለመደ የፓለቲካ ባህል ስለሚከተል ብቻ ነው አቶ ልደቱ አደንቅሀለሁ በእምነትህ ህዝብህን ማገልገል ጠንቅረህ በአሉባልታ ሳትበገር ቀጥልበት የመጨረሻው መስመርንም በአሽናፊነት ትወጣዋለህ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው

  • @Sa-ll6wq
    @Sa-ll6wq 5 лет назад +64

    በትክክል
    አተ ሰዉ የት ነበርክ ፖለቲካን ቅርጭም አርገህ የበላህ ጀግና ነህ እኮ

    • @gizawukabada6975
      @gizawukabada6975 5 лет назад

      ወሬ ማዉራት መች ከባድ ሆነና! 26 ዓመት ከመናቆር በቀር ምን አመጣ? ከቅንጅት እንዴት እንደተሸበለለ ማን ይረሳል! በምን አቅሙ ለዉጡን ይተቻል!

  • @user-wl2sb3wm1r
    @user-wl2sb3wm1r 5 лет назад +33

    ጀግናው ልደቱ አያሌው እንኯን ወደፖለቲካው በሰላም ተመለስክ

    • @tigtig8147
      @tigtig8147 5 лет назад

      Anteko lk endeslk teseratacha neh doma

  • @assefamolla7956
    @assefamolla7956 26 дней назад +1

    አንተን አለመሦማት መደንቆርነው ምን ያህል እርቀት ሄደህ እንደምትተነው በእጅጉ ጎበዝነህ አመሰግናለሁ እድሜ ይሥጥህ ልደቱ።

  • @hagerbeatentertainment603
    @hagerbeatentertainment603 5 лет назад +29

    ልደቱ እና ይለቃል በጣም ጎበዝ ፖለቲከኞች ናቸው ያስፈልጉናል

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 лет назад +11

    Wow great politian ! You are the factual and logical person !

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 5 лет назад +2

    ይህንን ሰው ከምንም በላይ የጠላው የአማራ ህዝብ ነው። ጊዜ ደጉ ዛሬ ያጨበጭቡለት ጀመር ።በአንዳንድ ነገሮቹ ባልስማማም ስለእውነት መቆሙ ፣ ፅናቱን፣ በተለይ ደግሞ የሚያቀርባቸውን አማራጭ ሀሳቦቹን ከመጀመሪያ ጀምሮ አደንቅለት ነበር ።

  • @gdde1844
    @gdde1844 5 лет назад +6

    ያምርብካል ጠንክር

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 года назад

      ላገርለህዝብማሰብንው።ዋጋያስከፈለን።እነሱ።እሉታየለሺናቸው።ሀቅሀቁንተናገሮ።በወቅቱማሶገዲነው።።የተከፈለውተከፍሎ።።ዝምተተባሉየባሰንውየሚቀጥሉት

  • @astarfikre2812
    @astarfikre2812 5 лет назад +14

    ጋሽ ልደቱ እስካሁን ዝም ያልከው ይበቃሃል ከዚህ በኋላ በማንኛውም ጉዳይ መናገር አለብህ ሁሉንም በውስጥህ ስለምትይዝ ውስጥህ እርር እንዳለ ያስታውቃል። ለኛም ቢሆን የሚናገርልን ሰው ያስፈልገናል።

  • @henokt3206
    @henokt3206 5 лет назад +29

    ልደቱ ሆይ ፣ ባለህበት ሰላማህና፣ ጤናህ ይብዛ። ግዜ ፈቅዶ፣ አንተ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚገባህን ቦታ እንድታገኝ ምኞቴ ነው። ከነዛ ጥራዝ ነጠቅ የ60ዎቹ የሴራ ፖለቲከኞች በጤና ተርፈህ፣ ኣሁንም እንደ ድሮ በድፍረትና፣ በምክንያትነት ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ ውበትህ (መለያህ) ነውና ቀጥልበት።

    • @EBH32
      @EBH32 5 лет назад +2

      ልደቱ ሆይ ፣ ባለህበት ሰላማህና፣ ጤናህ ይብዛ። ግዜ ፈቅዶ፣ አንተ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚገባህን ቦታ እንድታገኝ ምኞቴ ነው። ከነዛ ጥራዝ ነጠቅ የ60ዎቹ የሴራ ፖለቲከኞች በጤና ተርፈህ፣ ኣሁንም እንደ ድሮ በድፍረትና፣ በምክንያትነት ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ ውበትህ (መለያህ) ነውና ቀጥልበት። ባቃ ሙሉ ለሙሉ ስለተመቸኝ ነው ደግሜ መለጠፌ። በስሜት ደጋፊዎች የተገፋ እውነተኛ ሰው!!!

    • @majdtujs8693
      @majdtujs8693 5 лет назад

      የአማራ ክልል አስተዳዳር ብትሆን ደስ የለኛል

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 лет назад +2

    እውነተኛ ሰው ድሮ ም አይወደድም ልደቱ በርታ ለፈጣሪም ቦታ ከሰጠን ሀላችንም ባንድ ላይ ከተሳሰብን ሀገራችንን ከክፉ መንፈስ ማዳን ይቻላል

  • @user-md6qd5go1z
    @user-md6qd5go1z 5 лет назад +2

    ጀግናው ልደቱ እንኳን ለዚህ አብቃህ ሁሌም እውነት ተናጋሪ እምታወራው ሁሉ ትክክል ነው በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ ዶክተር አብይ ከልባችን ወጥቶዋል በጣም የወደድኩትም ያህል!!!!

  • @nattyethiopia7274
    @nattyethiopia7274 5 лет назад +10

    ልደቱ ጠንካራ ሰው ነህ ወደ ፓለቲካው መጥተህ ማየት እንፈልጋለን

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v 5 лет назад +21

    አንተ ጀግና ድሮ ሰድበንህ ዛሬ እውነቱ ወጣ የነ ብርሃኑ ፖለትካ እና ትግል አየነው በርታ መምህራችን ነክክክ

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 5 лет назад +9

    he should be leader always he criticized with evidence lidutu is brave

  • @RoseRose-hb6pq
    @RoseRose-hb6pq 5 лет назад +2

    እውነት ነው የኢትዮጵያ አገራችን ከባድ ችግር ላይ ናት በጣም ያሳዝናል

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 5 лет назад +23

    አንጀት አርስ ነክ ዶክተር አብይ ከልቤ ዉጥቶ ሌወድቅ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ቁጭ ብሎ ህዝብ እያዳመጠ ሚዲያ ምን አለ አይልም በየ ሀገሩ በየክልሉ እየተጉዋዘ ህዙቡ ከልቡ እያወጣዉ መሆኑን አላወቀም

    • @etheth5118
      @etheth5118 5 лет назад +3

      በጣም ከልብ መውድቅ ብቻ ሳይሆን እሱንም ማይት አስጠልቶናል ሚስኪኑ ህዝብን በቃላት ሸንግሎ ሊያታልል ነበር ግን ከሸፈበት ተነቃበት

    • @user-qc4hb9lh7p
      @user-qc4hb9lh7p 5 лет назад

      ክክክክ በትክክል ብለሻል እሱ ከመጣ ጀምሮ ሰው ከደጅ ማደር ጀመረ ቤቱን ለቀቀ

    • @user-gz8ow9we6u
      @user-gz8ow9we6u 5 лет назад

      ኸረ እኔስ ከወጣ 8 ወር ሆነው

    • @mufedmohammed2727
      @mufedmohammed2727 5 лет назад

      @@user-gz8ow9we6u wedamoche nacho

    • @user-ez6gd4cy6r
      @user-ez6gd4cy6r 3 года назад +1

      እህቴ አብይን አወጭው አይጠቅምም ለምሳሌ መተከል አማራ አለቀ

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 2 года назад

    Wow what a critical thinking!!!!!!!!!!!! This speech is just after the change.

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 5 лет назад +15

    አይ ኢትዮጵያ መምራት የሚችሉት ዳር ላይ ሆነው የመምራት አቅም የሌላቸው አቅመ ቢሶች እድሜ ልክ ይንበጫበጩብሻል

  • @Abe3430
    @Abe3430 5 лет назад +5

    The real politician is back!

  • @jiojoo3474
    @jiojoo3474 5 лет назад +1

    አቶ እልደቱ አያሌው እድሜና ጤና ይስጥህ ላገርህ እምትቆረቆር ሰው ነበርክ ሰሚ አላገኝህም ስሚክን ጥላሸት እየቀቡ

  • @user-qd5nm8cf4v
    @user-qd5nm8cf4v 5 лет назад +4

    ከምር:ጀጀጀጀግናነህ:ልደቱ:በርታ:ግንአይቀበሉህም:ከልብነው:የምትናገረው:ሌባሌባውንነው:የሚወዱ:ልደቱ:ጀጀጀጀግናነህ:በርታ:

  • @emebetgashu3620
    @emebetgashu3620 5 лет назад +1

    አድናቂህ ነኝ ስል በምክንያት ነው

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 5 лет назад +17

    ፓለቲካ ካንተ ላይ ነው ሚያምረው

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 5 лет назад +4

    የኔ ጀግና።

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash5447 5 лет назад +3

    In Ethiopian politics, the major problem is the Constitution!!! it's real and fact!!!

  • @solomonaderu9868
    @solomonaderu9868 5 лет назад +2

    It is great to see the renaissance of the great politician ever.

  • @haimanotmarkos9574
    @haimanotmarkos9574 5 лет назад +6

    አቶ ልደቱ ድሮም አከብርሀለሁ ተባረክ

  • @aprime4310
    @aprime4310 5 лет назад +5

    ልደቱ የሚናገራቸዉ ለሁሉም ብሄሮች ጠቃሚ እና እኩልነትን ያሳያል ከጎኑ እንሁን

  • @ayyaanjemaalfaryew2594
    @ayyaanjemaalfaryew2594 5 лет назад +3

    ልደቱ ለኢትዮጲያ አስፈላጊ ሠው ነው

  • @frehiwotethiopia4030
    @frehiwotethiopia4030 5 лет назад +5

    እኔ እሄ ሰውየ ትችቱ እራሱ ይጠቅማል በጣም አደንቀዋለሁ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 5 лет назад +2

    ምክንያታዊ ፖለቲከኛ!ውስጤ ነህ አቶ ልደቱ!

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 5 лет назад +7

    ኦ ልደቱ አንተኮ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከነመቅኔዋ የበላህ ብቸኛው የሀገራችን ፖለቲከኛ ነህ ከእንግድህ ለብርሀኑ ነጋ እኔ ለግንቦቴ ብሎ ልደቱን የሚገፋ አማራ የለም ጠላት እርምህን አውጣ

  • @nigussieshewaye774
    @nigussieshewaye774 5 лет назад +21

    ምርጥ ፓለቴከኛ መሆንህን አውን ነው የገባኝ።ልትመሰገን ይጉባል

  • @mesfinbeyene3989
    @mesfinbeyene3989 5 лет назад +1

    True and concrete political analysis. Well done ideas

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 8 дней назад

    even after 5yr i see his well balanced and realistic polticial criticism.....wow........ i belive ledetu will be the last leader of ethiopia..... i think he will not be able to hold the country together but at least he will give us the best possible break up of the country

  • @eeesrerd5596
    @eeesrerd5596 5 лет назад +1

    አቶልደቱ አያሌዉ ጀግና ብየሀለሁ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @wasihunfessha7414
    @wasihunfessha7414 3 года назад

    በምን ቋንቋ ልግለፅ ክብር ይገባሀል አውቆ እንዲ የሚያወራ ማን አለ

  • @monahaymanot4524
    @monahaymanot4524 5 лет назад +6

    ልደቱ በጣም ጎበዝ ብፖለቲከኛ ነው

  • @asnkatesfay5988
    @asnkatesfay5988 5 лет назад +13

    አቶ ልደቱ ከአብን ጋር አብርክ በመስራት የአማራን ህዝብ ከመከራ ታደግ ጀግና ነክ።

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 5 лет назад +14

    ልደቱ ሚዛን ያለው ኣስተያየት ነው የሚሰጠው ሁሌ በሚገኝበት ስብሰባ ላይ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 лет назад +2

    A great politician Lidetu Ayalew.

  • @user-wq7ys3yf9b
    @user-wq7ys3yf9b 5 лет назад +3

    እኛም ተቸግረናል ለመለየት እጅግሩን ፖለቲካውን እውነት ነው አቶ ልደቱ welcome

  • @hadushhaftu363
    @hadushhaftu363 5 лет назад +7

    የኪንታሮት ፖለቲካ የማይመቸው ብቻ ሳይሆን ሃገራችን የፖለቲካ ካንሰር ነው ብሎ ለትግል የቆመ ምረጥ ፖለቲካኛ

  • @sayedahmada9137
    @sayedahmada9137 3 года назад

    ብቃትአለውግን።በማንነቱ።እየገፉትነው

  • @khedirmahi9789
    @khedirmahi9789 5 лет назад +9

    አቶ ልደቱ ሲደግፍም ሲተችም በምክንያት ነው፡፡

  • @getachewyaye5480
    @getachewyaye5480 5 лет назад +1

    እኔ የአንድ ቀነን ስልጣን ቢኖረኝ ለእነዚህ ፖለቲከኞች ነን ባዮች ሀገሪቷን አንዲመሩ ስለልጣን እሰጠቸዉና ምን እንደሚያደርጉ ማየተት ነበር፡፡ እዉነትም እንደሚያወሩት ለዉጠጥ ያመጡ ይሆን ወይስ ንግግር ብቻ ማሳመር?

  • @user-zl9lh8fg5d
    @user-zl9lh8fg5d 5 лет назад +7

    አቶ ልደቱ ምርጥ ሙሁር ፖለቲከኛ 👍👍👍👍👍👍

  • @lula2636
    @lula2636 2 месяца назад

    ልደቱ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 лет назад +4

    Weyyyy ldetun yemesele sew bemayreba alubalta mawakeb yichin hager yigodatal ldetu le Ethiopia wesagn sew new😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 5 лет назад +1

    በአቶ ልደቱ የፖለቲካ ስብዕና ብቃት ጥያቄ የለውም ግን ልደቱ ማን ነው ምንድ ነው ፍላጎቱ ወይም (interest ) የቱ ጋር ነው
    ከምርጫ 97 በፊት ምናውቀው ይመስለን የነበረው ልደቱ ከምርጫው በሃላ በታዩት ዝብርቅርቅ ሁኔታዎች እርሱን እንድንጠራጠረው ሆኗል በሁኔታዎቹ in fact
    ዛሬ ደግሞ መጥቷል ትላንትም መቀሌ ላይ ከገዳዬቻችን ጋር እንደነበር ሳይረሳ

  • @osmanmohamed9794
    @osmanmohamed9794 5 лет назад

    As to me YOU are really politician. You are a good reader i hope one day you will be in a big position and solve the Ethiopian political Problem.

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 5 лет назад +1

    ህገ መንግስቱ ምክንያት ሊሆን ኣይደለም፡ምክንያቱም እውነተኛ ህግ ከልብ ከሌለህ ነው ወደ ህገ መንግስቱ ወቀሳ የምትገቡ እጂ ከወረቀት ህግ በላይ ንጹ የህግ ልብ ሊኖረን ይገባል እንጂ

  • @TigluBekele
    @TigluBekele Месяц назад

    እናት አምጣ የወለደች ጀግና።

  • @zebikibre3544
    @zebikibre3544 5 лет назад +4

    ልደቱ አምታታው እንዳተ አይነቱ ወላዋይ አጭበርባሪ አይተን አናውቅም አሁንም ያገኘነውን ለውጥ እንደለመድከው መርዝህን እዳትረጭ እፈራለሁ

  • @melkammelkam510
    @melkammelkam510 5 лет назад +3

    My hero

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 5 лет назад +3

    He knows about politics very well the government should give him places

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 месяца назад

    ፡ቢሪክስኪ።

  • @etheth5118
    @etheth5118 5 лет назад +5

    አንድም ለውጥ እሚባል ነገ በአፍ እንጂ ከመሬት የወረደ ነገር የለም አብይም በቃላት ለመሸንገል ይሞክራል አሁን ግን እንደ በፉቱ ህዝቡ አያጨበጭብለትም ነቅቶበታል እሱ እኛን በቃላት እየሸነገለ ነበር ግን ፈጣሪ አዋረደው አላህን ከያዝን ማንም ምንም አያመጣም

    • @merryestif9314
      @merryestif9314 5 лет назад

      የአናንተ አይነት ደነዝ ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ነው የሚገባው ደሞ የህዝብ ድጋፍ የለውም ወያኔ ሁሌ የሚመኘውን ነው የሚያወራው

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 5 лет назад +1

    በጣምትክክልነህልደቱእባካችሁበርቱልን

  • @yetkassa8782
    @yetkassa8782 4 года назад

    Yene Geta!!!!!!!!!! Ante becha eko neh sew lene ledey

  • @hussenseid8087
    @hussenseid8087 5 лет назад +2

    በትክከል ያገራችንን ችግር የተረዳ የፖለቲካ ሰው እንደ ልደቱ

  • @lessaneworkberhanu7361
    @lessaneworkberhanu7361 5 лет назад +1

    82 ብሄሮች በላይ ያሉባትን ኢትዮጵያ መምራት ኣቶ ልደቱ መድረክ ላይ ኣሳምረው ቀለል ኣድርገው እንደሚያወሩ ኣይመስለኝም። እሳቸው ከኣንድ ብሄር ጥቅምና ፍላጎት ኣንጻር የሚናገሩት ሃሳብ ያንን ብሄር ሊያስፈነድቅ ይችላል። ለዚህ ነው ኣድናቆት የሚቸራቸው። የሃሳብ ብዛህነትና የተለያዩ ፍላጎቶች የተጫኑባት ህብረ-ብሄራዊ ኢትዮጵያን ለመምራት የሁሉንም ሃላፍነት ተሸክመው ስልጣን ላይ ላሉት ግን እንዲህ ቀላል ኣይሆንምና በሚዛኑ ብንናገር። "ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው"

  • @user-sq8lx9kq1t
    @user-sq8lx9kq1t 3 года назад +1

    ይህ ሰው ነበር ሀገር መሪ መሆን የነበረበት።

  • @meronabasha7796
    @meronabasha7796 5 лет назад +11

    የእኛ ጀግና አንበሣ ንገረልን ከገባዉ

  • @adikagm3757
    @adikagm3757 5 лет назад +11

    አይ ልደቱ ምርጥ ሰው አንድ ለናቱ ጀግና እኮ ነህ ስንት አመት ስላንተ ብቃት ተናገርኩኝ ከህወሀት ጋር ሰፍተውክ ሲያሳቅቁክ ነበር አሁን ሳይወድ በግዱ ያጨበጭብልሀል ምክንያቱም ምክንያታዊ ሰው ስለሆንክ።

    • @user-ml1zb4kj9e
      @user-ml1zb4kj9e 5 лет назад

      አዎ ግን ለምን አዲስ አበባ ልጆች አምነውት እነሱ ሲሞቱ ሲደበደቡ ሲታሰሩ እሱ ፓርላማ ገባ??ያኔ በጣም ደግፈውት ነበር

    • @adikagm3757
      @adikagm3757 5 лет назад +2

      @@user-ml1zb4kj9e
      ምን መሰለህ ልደቱ ብቃት ስላለው የአዲስአበባ አደለም የኢትዮጵያን ህዝብ እሚከተል ሰው አደለም ሰው ምን ደስይለዋል ብሎ እሚነሳ ፖለቲከኛ ፖለቲከኛ አደለም ፖለቲከኛ ከብዙሗኒ ህዝብ በልጦ መገኘት አለበት ላመነበት እሚሞት መሆን አለበት ልደቱ እንደዛ ነው በተቃራኒው ዶክተር ብርሀኑን እየው የአዲስአበባ ህዝብ እሚወደውን አደረገ ምን አመጣ ምንም ዶክተር አብይን እየው ሰው እሚወደውን በመናገርና በማድረግ አንደኛ ነው ግን መፈናቀሉን መራቡን እርስ በእርስ መጠላላታችንን የኢኮኖሚ ውድቀት መአት ነገር ነው ያስከተለው የራስህ አቋም ሊኖርህ ይገባል ኢትዮጵያ የመጨረሻ ድሀ የመጨረሻ ድንቁርና ውስጥ ያለች ሀገር ናት እና ትንሽ የተማርን ሰዎች ወይንም ፖለቲከኞች ህዝቡን እኛ ነን ብርሀን ልንሆነው እሚገባው እንጂ እኛ እንዴት እንከተለዋለን በአለም ላይም ታይቶ አይታወቅም አሁንም ቢሆን ልደቱ ከፍ እያለ በሰው እየተወደደ ሲሄድ እነ ዶክተር ብርሀኑ እየከሰሙ ይሄዳሉ ለምን ልደቱ ብቃት ስላለው መሬት ላይ ባለ እውነት ላይ ፖለቲካውን ስለሚመሰርት ነው።

    • @weyzendroagertefa1178
      @weyzendroagertefa1178 5 лет назад

      ትክክል ድሮም ቢሆን ብርሃኑ ነው ያበላሸው

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 лет назад +3

    I like him

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 5 лет назад

    በግሌ ጥሩ ተናጋሪ ሆኖ ግን በፖለቲካ አያያዙ ጥንካሬ አላይበትም

  • @nomoredrama2992
    @nomoredrama2992 5 лет назад

    No one is even closer to Ledetu when it comes to political analysis, he is so talented

  • @dawitabera9895
    @dawitabera9895 5 лет назад +2

    you are realy poletician.

  • @mikimolat7801
    @mikimolat7801 5 лет назад +4

    ልደቱው የውነት ሰው እውነቱውን ቁጭገድርገህ ነው የገለጥኸው እግዚአብሔር እውነትን ባምሮህ ያኑርልህ

  • @marushimk5654
    @marushimk5654 5 лет назад +2

    he was and is brilliant.....but situations didn't let him to use his potential.....but now i think it is time to use him. bearing in mind the quote''in politics there is no life long enemy and also no life long alliance''

  • @bamlaktadesse3695
    @bamlaktadesse3695 4 года назад

    ብዙ ስህተት ኢትዮጵያ ውስጥ ተሰርቷል ከሁሉም በላይ ግን
    ልደቱ ላይ የተሰራው ስህተት
    ከሁሉም ስህተቶች ይበልጣል
    ልደቱ ገንዘቡን ህይዎቱን
    ለኢትዮጵያ ሰቷል ገና የ20 አመት ልጅ እያለ መኪና አስመጭ ነበር
    ወደ ፖለቲካ ህይወት ባይገባ ዛሬ
    ምን አይነት ባለ ሀብት ይሆን ነበር

  • @birhanugelalcha6431
    @birhanugelalcha6431 5 лет назад +1

    Ledetu is expressing himself as a person who adequate and knowledgeable beyond anybody. His worst nature is phobia of Oromia regional state.

  • @user-kn4dc1bx9s
    @user-kn4dc1bx9s 2 дня назад

    አቶ ልደቱ ጀግና ነህ

  • @hagereethiopia8607
    @hagereethiopia8607 5 лет назад +3

    አንተን የሚፈልጉህ ለፖለቲካ መጠገኛ እንጂ ሀቅንና እውነት ስለምት ናገር አይደለም ነገር ግን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም አይዞህ ለሁሉም ቀን አለው። በርታ

  • @fasilwana1105
    @fasilwana1105 5 лет назад +1

    Great job keep it up ETHIOPIAwe Jagena this Is it.

  • @reshid1122
    @reshid1122 5 лет назад +1

    Mr Lidetu you are good orator I will ask you one question please tell us what is the solution.You are telling about the problem
    Ok I am with you ! What is the solution
    Sitting & talking is very cheap

  • @user-fw6tb7lg4m
    @user-fw6tb7lg4m 5 лет назад

    good speech

  • @hakib5417
    @hakib5417 5 лет назад +1

    He got right today

  • @user-wn9lb2di9h
    @user-wn9lb2di9h 5 лет назад +8

    ልደቱ እውነት የሚለው ምርጥ ፖለቲከኛ ነው ይህ ነው

  • @user-xy5oj3ov7u
    @user-xy5oj3ov7u 5 лет назад +2

    አቶ ልደቱ አያሌው በጣም አከብርሃለሁ!!!!!!✌🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 5 лет назад +1

    I thank the Holy Savior since he started to respond to my usual prayer that he will call Lidetu Ayalew from the conspiracy tomb he was buried.

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 5 лет назад +1

    Ayyy Meret Yale sew ale yagere sew. Ato lidetu, Leading Ethiopia the democratic way requires Godly powers. The core issue is that our citizens do not follow logical reasoning . Most of us are driven by emotions.

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 5 лет назад +4

    ፓለቲካን ትችላታለክ!

  • @lishanalemu6153
    @lishanalemu6153 5 лет назад

    አባካችሁ ስላለፈው አታውሩ አሁን ምን አናድርግ? ጋላ የሜባል ዘር ካገራችን ማጥፋት አልብን ግዜ አተግደሉ አባካችሁ. አንድ ሆነን ካገራችን አናጥፋ.

  • @alemayehufekadu542
    @alemayehufekadu542 5 лет назад

    Great spoke man..... Thanks lidetu hulem like aregehalehu

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 5 лет назад +2

    WELL COME BACK BRO!!!

  • @miseemiser2435
    @miseemiser2435 5 лет назад

    Lidatu atelifa emiyameneh yaleme asenesayi anita nehe hagerun emitamesew

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 5 лет назад

    "ይሄ ህዝብ ብዙ ነው ግን አቅም የለውም።"
    ትክክል!!!
    ህዝቡን ማደራጀትና አቅሙን በማጎልበት ጽንፈኞችን በማያዳግም ሁኔታ ተገቢ ቦታቸውን እንዲያስይዝ ማስቻል፣ የፖለቲከኞች ቤት ስራ ይሆናል።
    አሊያ አገሪቱ የነ አያቶላ መጫወቻ ትሆናለች፣ ብሎም ሴቶች ሲደፈሩ፣ ቤተ እምነቶች ሲጋዩ፣
    ህጻናት በብሔር ማንነታቸው በገጀራ ሲቀሉ ማየት ይሆናል።
    አንድ የአሩሲ አሳማንና ጄሌዎቹን ከነገጀራቸው ወግድ ማለት እንዴት አይቻልም።

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 3 года назад

    Betam telyaleh ante jegna lidetu ere menumen seteh ende ante ayentu million biwolede melakam nebre