ETHIOPIAN FOOD - ጎረድ ጎረድ የበሬ ሥጋ ጥብስ | BEEF TIBS |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 134

  • @abdullaalmohannadi9909
    @abdullaalmohannadi9909 7 лет назад +28

    ዋው ሜሪዬ ያንቺ ምግቦች እኮ ለየት ያሉ ናቸው የምታፈልቂያቸው ሀሳቦች አዲስና ቀለል ያሉ ለሁሉም ሰው በሚገባው መልኩ ነው እኔ አሰራርሽን ስመለከት እርካታ ይሰማኛል ብቻ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ክፉ አይንካሽ

  • @naturallylii
    @naturallylii 7 лет назад +3

    THANK YOU SO MUCH FOR IT IN ENGLISH!! You don't understand how long I've been searching for it in English and out of tons of videos, yours is the only one I found. I love this food! Glad I can cook it now!

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад +6

    ዋው ማርቲ እጅግ እጅግ ግሩም ነው ሀፒታይት ይከፍታል ከለሩ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
    ሐና

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 4 года назад +1

    ዋው ማርትየ በጣም አመሰግናለሁ።ምርጥ ባለሙያ ነሽ ከንፅህና ጋ ።ቁዋንጣ አሰራር ለምጃለሁ ካንች እና ቆንጆ ሆነልኝ።እጅሽ ይባረክ ሌላም ሙያ እጠብቃለሁ በተረፈ ሰላም ሁኝልኝ።

  • @sarag.g847
    @sarag.g847 7 лет назад +4

    ዋው ጠግቤ እያለው እራበኝ እንዴት ያምራል በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @mesim5494
    @mesim5494 7 лет назад +1

    እንዴት ያምራሉ ምግብ አዘገጃጀትሽ እጅሽ ይባረክ

  • @blengete6056
    @blengete6056 7 лет назад +1

    ባለሙያ ነሽ ደሞ ከለሩ ሲያምር እናመሰግናለን።

  • @fatumienders1392
    @fatumienders1392 6 лет назад

    የተፈጨ ስጋ ወይም የደቃ አሰራር አሳዩን በተረፈ እናመሰግናለን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 лет назад +1

    Wow Luke's yummy...tebareki ehite 🌹🌹🌹🙏

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 7 лет назад +1

    Thank you. You are such a great cook.

  • @alemmebratu8095
    @alemmebratu8095 7 лет назад

    ማርቲዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።

  • @thestampcollectors2842
    @thestampcollectors2842 3 года назад

    Thank you so much! Most appreciated!

  • @elsabetmmekonnen7420
    @elsabetmmekonnen7420 7 лет назад +1

    ወው ጎበዝ ይመችሽ ቡበርቺልንንንንን አጃሽ ይባረክ

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 7 лет назад +1

    ማሪ በወይኑ ምትክ የምንጠቀመው ነገር በረፈ ሰሞኑን የምግብ ፍላጎት የለይም ነበር ግን አሁን መብላት አማረኝ የኔ ቆንጆ አምላክ እጅሽን ይባርክ

  • @ሳምሪ-ዐ8ዐ
    @ሳምሪ-ዐ8ዐ 6 лет назад +1

    በእውነት ምርጥ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ

  • @hillinawallen5951
    @hillinawallen5951 7 лет назад +7

    Wow!!!! I love you food!!🙏🏾🙏🏾

  • @አላሀምዱሊላአለኩለሀልወደ

    ዋው እደት ደስ ይላል እውነት አፌም ጨውጨው አለው ያገኘሁት መሰለው ቆጆነው አሰራርሽ እናመስገናለን ከልቡ አድስ ካለ እድህ ብቅ አርጊው አቦ

  • @rozegammdah9985
    @rozegammdah9985 7 лет назад +3

    ውውውውው ማይሽ ይመስከርልሽ በጣም ያምራል እህት ግን እኔ እርጉዝ ቦሆን ዛሬ ልጀ ዱብ ማለቱ ነበር በጣም ያምራል ይርቅ ምኞት ሆነብኝ

    • @zenatsaeed5624
      @zenatsaeed5624 6 лет назад

      Roze Gammdah አስካሪመጠጥእደትትጨሞራላችሁምክንያቱምሞግብቢትከሁነሙስሊሞሊመገበውይችላል

  • @wingtransitplc9208
    @wingtransitplc9208 6 лет назад +1

    hi mami hulem yemeteseriw sera eketatelalew betam arif ena clean new so god bless you more and more

  • @ndmxxmmdmdmdxnxnmdmdmd4978
    @ndmxxmmdmdmdxnxnmdmdmd4978 7 лет назад

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ፅዳትሽ ብቻ በቂ ነው እናመሰግናል እህት

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 6 лет назад

    U make me hungry liga tibes I like it I can’t wait to do it for my family thanks sister

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 лет назад +2

    Mareti Ejeshin yebarekewe Ehite Luke's yummy 💚💛❤️🙏

  • @omeanasawel7203
    @omeanasawel7203 7 лет назад

    በርቺ የኔእህት በጣም ሀሪፍነው

  • @ፋፊወሎየዋ-ቈ5ዸ
    @ፋፊወሎየዋ-ቈ5ዸ 5 лет назад +2

    *ኮረሪማ በአረቦች ምንድነዉ እሚባለዉ*

    • @مريممحمد-ك9م4د
      @مريممحمد-ك9م4د 4 года назад

      እኔም እያልኩ ነበር በአረበኛ ሥሙን አላቅም ፈልጌው ነበር አስመጥቼ ፈጭቼ ከቤቴ እወስድ ነበር ግን ላውቀው አልቻልኩም

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 7 лет назад +2

    thanks May God bless you

  • @krissifrolov2501
    @krissifrolov2501 4 года назад

    Einfach und lecker! Super!👍🙂

  • @abebashzegye18
    @abebashzegye18 7 лет назад +1

    በጣም እናመሰግንሻለን

  • @abease9534
    @abease9534 7 лет назад +1

    Araaaa Shetetegn woowuu dessss sil berich big like unet

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 5 лет назад

    I love your vido
    I get same Things tnx a lot.

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 года назад

    በጥም ቆንጆ ነው በዚህ መልኩ እሞክረዋለሁ እኔንም ጋር በይ

  • @ሸፍሱሱ
    @ሸፍሱሱ 7 лет назад +1

    የኔ ባለሞያ አመሰግናለሁ አስጎመጀሽኝ

  • @negistderso1022
    @negistderso1022 7 лет назад

    Looks delicious I'm still waiting for the injera video thank you sis tebarke

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад +1

      Negist Derso
      እህት ወይን ካለሽ ወይን መጠጥ ነው። አይ አልፈልግም ካልሽ የወይን ፍሬ ከዝተሽ እንደ ጁስ አድርገሽ መጨመር ነው እሺ
      ሐና

    • @eteneshwomebo7198
      @eteneshwomebo7198 7 лет назад

      سعاد احمدvery nice wow

    • @ተውሒድነውህይወቴ
      @ተውሒድነውህይወቴ 7 лет назад

      ማርቲዬ አመሰግናለሁ. የወይን ጁስ በአረብኛ ምን ይበላል ስለ መለውቅ ነው?

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 5 лет назад

    thanks M .you are really my especial sister

  • @mealatyohanns1367
    @mealatyohanns1367 7 лет назад +1

    Amesginalew gin yewin chimaki mind new ihti ?

  • @abrahamsolomun9931
    @abrahamsolomun9931 7 лет назад

    anchym metayet neberebesh tedebekesh? ?

  • @berhaneejigu5257
    @berhaneejigu5257 7 лет назад +1

    I love it so delicious thanks.

  • @berizafabadi7032
    @berizafabadi7032 7 лет назад

    ዋው እናመሰግናለን

  • @love-wr2tf
    @love-wr2tf 7 лет назад

    ዋው እናመሠግናለን

  • @ksa416
    @ksa416 7 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @anisajemal3541
    @anisajemal3541 7 лет назад +1

    yena balmuya adnakish negn! amsegnalhu ehet ❤❤❤👍👍👍

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    ማርቲየ የኔልዩ ጥብስ የበግ የፍየል እንዴት እዴሚጠበስ ካች ሞያ ነው ማየት የምፈልገው እኔ እርግጥ እጠብሳሁሀግን ያችን ሞያ ነው ማየት መማር የምፈልገው ማር አሳይኝ ወይም ንገሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @فاطومحسين
    @فاطومحسين 7 лет назад +1

    ያምራል

  • @roose2248
    @roose2248 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @tgtg575
    @tgtg575 6 лет назад +2

    ሳምር እጅሽ ይባርክ እህት

  • @abrahamsolomun9931
    @abrahamsolomun9931 7 лет назад

    anchem metayet neberebesh lemen tedebekesh? ?

  • @hayatemuhammad9962
    @hayatemuhammad9962 7 лет назад

    yameraĺ thanks gen bawaze tasheto endegna kareya sechemer ayakatelm eske negne

  • @daphnerodriguez9980
    @daphnerodriguez9980 6 лет назад +1

    POWERFUL🎈🎈🎈🎈🎈 AMAZING☺ BEAUTIFUL ETHIOPIAN 💯TIBS NICE THANKS YOU SISTER ⚘.♥️🖤💚...DAPHNE COTTON 💜...● BROWN FAMILY.

  • @haftomgatachew7417
    @haftomgatachew7417 7 лет назад +1

    ጥሩ ነው በጣምሽ
    በርች

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 5 лет назад

    ማአሻ አላህ
    ግእን ለቁርስ የሚሆን ነገር።

  • @alewieyahebo6716
    @alewieyahebo6716 7 лет назад +1

    Wow!

  • @ethiopiaethiopia3860
    @ethiopiaethiopia3860 7 лет назад +1

    waw ejeshe yebark yena konjo

  • @EmpressDejaLoveGoddess
    @EmpressDejaLoveGoddess 6 лет назад +1

    I would love to cook this. Can I get all of the ingredients in English?

    • @Koolzak-gmail
      @Koolzak-gmail 4 года назад

      You will need the fire Marshal soon after !I am sure you know it is raw too!

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 5 лет назад

    Good job.

  • @hiutexag830
    @hiutexag830 7 лет назад +1

    wow

  • @zainabm8398
    @zainabm8398 7 лет назад +2

    አመሰግናለሁ

  • @semiramohammed7617
    @semiramohammed7617 7 лет назад +1

    wow mechem qalat yatral lemenager betam enamaswgnale

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 7 лет назад +3

    ጨንጏራየ ጮኸ ውይ መቀጣል
    በናፍቆት ልሞት ነው

  • @malikbenbrahim761
    @malikbenbrahim761 6 лет назад

    Loks so delicious

  • @ruthjesus5195
    @ruthjesus5195 7 лет назад +1

    U did a job

  • @miza2139
    @miza2139 7 лет назад +1

    I am already hungry

  • @fatmamohammed9559
    @fatmamohammed9559 7 лет назад

    እረ እኔስ በልጅነቴ ወጣሁ ምንም አልችልም ኡፍፍ አልደብርም በጌታ በዝህ እድሜ አልችልም አየ ስደት በስንቱ

  • @wllouay2926
    @wllouay2926 7 лет назад +2

    የወይንጅዝ ማለት በአረብኛምንድነው?

  • @الحمدألله-د8ص5ه
    @الحمدألله-د8ص5ه 7 лет назад

    አመሰግናለሁ መከለሻ ማለት ምንድነው

    • @saaadammmm6040
      @saaadammmm6040 6 лет назад

      የተፈጨ ቅመም ማለትም እደ ቁርፍድ ቀረፋ ኮረሪማ ድብልቅ ወይም ቅቤ ማለት ነው እህትالحمد ألله A

  • @shawayd3871
    @shawayd3871 7 лет назад +1

    Thank you!!!!♡♡·

  • @tigistketsela709
    @tigistketsela709 6 лет назад

    Le absha lemasyet keone English mengeru mene asfelg? Yasayeshewe sera gene arife newe

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  6 лет назад

      Hi Tigist Ketsela, የማሳያቸው ቪዲዮቼ በሙሉ ለአበሻ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ድንቅ ምግብ አሰራሩን ለማየትና ለመማር ለሚፈልጉ ለአለም ህዝብ ሁሉ ነው። አመሰግናለሁ።

  • @mekditube5653
    @mekditube5653 7 лет назад +1

    tanxs konjooo gen yamyyyyyy new

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 6 лет назад +1

    ሜሪዬ የኔ ቆንጆ ድምፅሽን ከፍ አርጊ በጣም ምርጥ ዜጋዬ ነሽ

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  6 лет назад

      Tekowame Eshtu እሺ አመሰግናለሁ።

  • @seadareta533
    @seadareta533 4 года назад +1

    👍👏🇪🇹😍

  • @merontesfaye4013
    @merontesfaye4013 6 лет назад

    Wowowow gobaze teberkilegn

  • @ድምፅአልባጩኸት
    @ድምፅአልባጩኸት 6 лет назад

    የኢንዶኔዢያ ምግብ ይመስላል

  • @qatqa2664
    @qatqa2664 7 лет назад

    የወያነ ጠጅጂዝ ያልሽው ምንድነው አልገባኝም

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @እናትሀገሬ-ጘ4ፐ
    @እናትሀገሬ-ጘ4ፐ 7 лет назад +1

    Moya alshi btame btame dese yteyi lji nshi

  • @erdbeersahne9102
    @erdbeersahne9102 6 лет назад

    Please injera but thank you so much

  • @የNነኝ
    @የNነኝ 7 лет назад

    የሥጋው መጥበሻ በአረበኛ ምንዲነው እህቶች

  • @abe7478
    @abe7478 7 лет назад

    marthi yegna balemuy Ebaksh yGorde Gorde Aserare lkekielen Ejeshe ytbareke yhune enamesgnalen

  • @jemilawendu6164
    @jemilawendu6164 7 лет назад +14

    አረ ዶሮ መዘልዘል አሳይኝ አግብቼ ጉድ ሳልሆን ? 😃

  • @simemineyaregale2134
    @simemineyaregale2134 7 лет назад +2

    👍👍👍👍👍👏💙

  • @jemilawendu6164
    @jemilawendu6164 7 лет назад

    weyin tej ayasekrm end 😉

  • @ZahraZahra-ok2bg
    @ZahraZahra-ok2bg 7 лет назад +1

    sara

  • @alexabebe4156
    @alexabebe4156 7 лет назад +1

    became tamale Aachen yagba yetadel

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 3 года назад

    Marti sweat new

  • @ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን

    ድብስ ሩማን ነው የወይን ጠጅ

  • @hayatemuhammad9962
    @hayatemuhammad9962 7 лет назад

    ehite awaze sesra bewenu buta lela negr metkms yechalal ebakesh eske negrign

  • @sadamohammedsada451
    @sadamohammedsada451 7 лет назад

    ጎረድ ጎረድ እኔ እማውቀው አይበሥልም

    • @be8cab
      @be8cab 6 лет назад +1

      ሙያ ልዩ ልዩ ነው ያወቅሽውን ይዘሽ ሁሌ እዲስ ነግር ተማሪ።

  • @erdbeersahne9102
    @erdbeersahne9102 7 лет назад

    እንጀራ please

  • @sameeraplan2222
    @sameeraplan2222 6 лет назад

    10Q kong

  • @ማሽአላG
    @ማሽአላG 7 лет назад +1

    ሠላምላንችይሁንማሬ

    • @zsassae3818
      @zsassae3818 7 лет назад

      ማሽአላ G እና መሠግናለን እህታችን ፡ሠላምሽብዝትይበል የኔቆንጆ

    • @zsassae3818
      @zsassae3818 7 лет назад

      ማሽአላ G ማሻአላ ባለሙያ ሤትነሽ

    • @kedjasaber3691
      @kedjasaber3691 7 лет назад +1

      Zsa Ssae thanks

  • @ሰመርሰይድ
    @ሰመርሰይድ 7 лет назад +1

    kebale moyawch hulu yach tmchgi enamsgin alen

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 4 года назад

    this is not TIBS it is like a wot