Ethiopia Sheger FM ShegerCafe - Abebaw Ayalew With Meaza Birru የመተማ ጦርነት 130ኛ ዓመት ላይ ክፍል ሁለት ሸገርካፌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Ethiopia Sheger FM ShegerCafe - Abebaw Ayalew With Meaza Birru
    ሸገር ካፌ፡- የመተማ ጦርነት 130ኛ ዓመት ላይ ክፍል ሁለት አቶ አበባው አያሌው እና መዓዛ ብሩ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    / @shegerfm1021radio
    #Ethiopia #ShegerFM #ShegerCafe

Комментарии • 70

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 5 лет назад +8

    በጣም ደስ የሚል አተራረክ ነው አቶ አበባው እናመሠግናለን።በመፅሀፍ አስቀምጠኸው ከሆነ ፈልጌ የራሴ አደርገዋለሁ።ኢንሻአላህ።

    • @brigittecolson9912
      @brigittecolson9912 4 года назад

      የተክለ ፃድቅ መፅሐፍ አንብብ።
      አጤ ዮሐንስ እና የኢትዮጵያ አንድነት የሚለዉን።

  • @yohannesgezu9373
    @yohannesgezu9373 5 лет назад +7

    ታላቅ ሙሁር መልካም አንደበትና ድንቅ ዝግጅት።

    • @stefanosmengesha7925
      @stefanosmengesha7925 3 года назад

      history should recount that he became mink when he became Emperor. Please show us evidence?

  • @kiduswisdom77
    @kiduswisdom77 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን

  • @ggzeru233
    @ggzeru233 5 лет назад +5

    Thankfully , Mr Abebaw you're the fierst wise and truthful historian i have ever listened especially out of the Amhara historian. Thanks again.

  • @xsss9011
    @xsss9011 4 года назад +2

    ትልቅ የታሪክ መምህራችን ጋሽ አበባው እግዜር ይስጥልን። መዓዝዬ የዘወትር ምርጥ ጋዜጠኛችን እንወድሻለን እግዜር ይስጥልን።
    ሁሉም ነገስታት የራሳቸው የሆነ ጥሩም መጥፎም ነገሮች አሏቸው። የዚህ ነገር እውነተኛነት ማረጋገጫው ደግሞ ስራዎቻቸው በትክክል ሲነገሩ እና ሲዘከሩ ነው። በብሔርተኝነት ጠበን የብዙ ነገስታት መንግስታት እና ታሪክ ሰሪዎች ስራዎች የማይዋጡልን እንከፎች አለን ግን ይሄ መሆን አልነበረበትም። ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚኣብሔር ይባርክ።

  • @tgtg5979
    @tgtg5979 2 года назад +2

    በርቱ በጣም ጥሩ ነው ታሪክ ያማያቁ እየተነሱ ሲያወሩ ህዝብ እያለያዩ ነው የቀሩትን ታሪኮችን አቅርቡልን

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 5 лет назад +8

    Wow the greatest leaders ever I hope we we’ll get like u leader in the future Jhon

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 5 лет назад +7

    King of king Ethiopian 💚💛❤

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 4 года назад +2

    ምናለ ያኔ ኖሬ ወታደራቸው ሆኜ አብሬ በተዋደኩ!

  • @adisumeseret9830
    @adisumeseret9830 4 года назад +1

    Thank you!

  • @የሽወርቅደመላሽባየ
    @የሽወርቅደመላሽባየ 4 года назад

    ዋው በጣም እናመሰግናለን

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Год назад

    Atse Tewodros deserves to be celebrated more than any kings because he started the reunion of our country!

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier6451 5 лет назад +5

    እንደ ንጉሰ ነገስት ሃጸይ የውሀን የሰራና የደክመ ለኢትዮጵያ የለም ንጉሳችን ውስጣችን ናቸው

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 лет назад +8

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ እዉነቱን እንዲ ግልፅ አርጋችሁ ግንዛቤን ስላስገነዘባችሁን እናመሰግናለን 💚💛💓💚💛💜💝💞💕💖💋💋

    • @mesfinayalew4599
      @mesfinayalew4599 2 года назад

      Der Etat wird durch die d

    • @mesfinayalew4599
      @mesfinayalew4599 2 года назад

      E ssdsteaatraazasaaa deppen das denke du auch saatudtarazaddsadrddtazatdd

    • @mesfinayalew4599
      @mesfinayalew4599 2 года назад

      Also die Taten tatsächlich noch zu ddadsttrddtdttDddaTaTadadrdaTraadtadtatddddddzdddddddtatadatddddazdza

    • @mesfinayalew4599
      @mesfinayalew4599 2 года назад

      DzarrrtasdzaDTdtdtattsatdratddaTtdatdsdstDtaasdrdazssdatarsddddTdtatsrdarDattattzadtaaTstdddtaSdTsaadddaratatdtdaaartadrzdddtadddaatauoratddatardDStstadtdartaardsadstarsaaraaDaattarradaadadDSASATAAAAtAAdazddadtaAddzadaraaddatattstadttdtadsddazdtsatatatzsdddtddddtzasdddstad ist die Atari für

    • @mesfinayalew4599
      @mesfinayalew4599 2 года назад

      Za

  • @muluhadush6048
    @muluhadush6048 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል አተራረክ ነው አቶ አበባው አያሌው

  • @negawegie5243
    @negawegie5243 2 года назад

    ድንቅ ትንታኔ አቶ አበባው አጠገቤ ቁጭ ብለህ የምታጨውተኝ ነው የመሠለኝ ተማሪዎችህ ታድለው መዓዚ የኢትዬጵያ ሀብት ምንም የምለው የለኝም ጤና ,ዕድሜ ኑሪልን ሁሌ አመሠግናለሁ አንቺ ባትኖሪ ሰደት እንዴት ይገፋ ነበር ?

  • @jasika499
    @jasika499 3 года назад +1

    እኛ ወጣቶች በዘመናችን በቀላሉ በኔት ወርክ ማግኝት እንችላለን ታሪካችንን

  • @Eri-Freedom
    @Eri-Freedom 5 лет назад

    Meaza gobez Ethiopiawi nesh, abebem ewnetegna sewna tsehafi new, hulachun egziabher ystiln, jerachin yetemaw ewnet slemtarekut,

  • @HAWI-SO
    @HAWI-SO 2 года назад +1

    John was the great , this doesn’t mean others are not . I am just talking about the Topic . The TPLF themselves do not want his heroic history to be told because he was Ethiopian. The main problem of TPLF was trying to portray as Ethiopia is 37 years old Nation .

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад +1

    ጀግና መሪ💚💛❤

  • @abeilberhe9514
    @abeilberhe9514 5 лет назад +4

    ኣቤት ዛሬ ገና እውነተኛ የታሪክ ጽሃፊ ከኣማራ ሊሂቃን ተገኘ በውነት ወንድማችን እግዚኣቢሄር ክብር ይስጥህ

    • @sentayehuzerihun3152
      @sentayehuzerihun3152 5 лет назад +1

      Abeil Berhe , ወያኔ እኮ ነዉ ስለ ጀግናው ንጉስ ዩኣንስ እንዲፃፍ እንዲነገር የማይፉልግው የነበረው : ምክንያቱም መላው የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያ መለየት ኣላማው ስለነበር ,እንዲ ኣይነት ዝግጅት እንኳን ኣንዳይዘጋጅ ተከልክሎ ነብር

  • @hirutberhane5315
    @hirutberhane5315 2 года назад +1

    UMKULU new malet yehulum enat malet new

  • @seidoumer3436
    @seidoumer3436 4 года назад +1

    ቆይ እንዴት ነው የምትገልፀው ? ጎጃም ሽንፈት ላይ በጣም ደስተኛ በሆነ አገላለፅ ነው የገለፅከው

  • @abdulhamid-ux5fl
    @abdulhamid-ux5fl 4 года назад +2

    Please abebaw have a balance in historical narration.we want to hear both his victory and failure so we learn from it.dont skip his grave mistake like the killing of some 30,000 wollo muslims just b/c of their religion .I bet u will be outrageous if the same thing happens to christians.anyhow i give him credit for his victory esp with egyptians . #honesty#medemer#scholarsdishonestyiskillingethiopia

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 5 лет назад

    💪❤💪💪❤❤💚💛❤😍😍😍

  • @dawithaile1606
    @dawithaile1606 2 года назад

    Aze Yohanes is not mentioned because he is a tigringa speaker. The others are considered to be from Amhara. It is only when we talk about our disease that we get a cure.

    • @yonatansimplyboy812
      @yonatansimplyboy812 2 года назад

      Tplf don't want mention his name because of political interests hard truth. We the Amhara people respect Alula and emperor Yohanise gave them credit for what they did for beloved country. Can you mention 1 Tigrean who respect and give credit for Amhara king?

  • @stefanosmengesha7925
    @stefanosmengesha7925 3 года назад

    Yohannes was Emperor mink when he came to power.

  • @HAWI-SO
    @HAWI-SO 2 года назад

    The reason why Johannes is not printed in the Hearts and minds of the New Generation is Just because of Woyane . In the 30 years TPLF rule it was a crime to mention Atse Yohannes’s Name . There were a lot of people imprisoned just because they ask to erect a monument to the Kink JOhn the 4th.

  • @የሽወርቅደመላሽባየ

    Enmsegalalen wonmachen

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove 4 года назад +2

    Very interesting. Thank you both of you

  • @samielgebret2833
    @samielgebret2833 2 года назад

    Tigraway slehone new negrum tedrosm abatu tigrawy new enatu kmant gn ahunm debrtsyon yzen enkebrachu alen lk endeayatochachu ke 8 hager hunachu wererachun kk maryamn☝🏾👀⏱ enkebrachu alen legze bcha

  • @eliasyisak9861
    @eliasyisak9861 2 года назад

    ara>ju yohanes be Muslim angetu tekorete

  • @jambjet1334
    @jambjet1334 2 года назад +1

    አበባው አስመሳይ የታሪክ አዋቂፐነህ ባንዳን ጀግና ጀግኖችን ፈሪ ያደረግህ ቀሽም ነህ ። ፈሪ አጎብዳጅ የማትረባ ነህ አዝናለሁ ። ነገ ትዋረዳለህ አመነኝ ማረም አለብህ !!!

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 2 года назад

    ቴድሮስ ኣማራ ስለሆነ ይሆን ወይስ በኢትዮጵያ ኡነት ቦታ ስለሌላት?
    ወይስ ዮውሃንሰ ኑጹህ ሰው በሃይማኖኑ ይገድለው ስለነበር ወይስ ከትግራይ ቅንነት የለው መሪ ስለማይወጣ ህዝቡ ከታሪክጋ ኣያይዞ ስለነቃ?

  • @yonasweldeab6452
    @yonasweldeab6452 5 лет назад +2

    ሃጸይ ዮውሃንስ ትግሬ ስለ ሆነ ነው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 года назад +3

    ወያኔ ታሪካቸውን ቀብሮት ቀረ

    • @samcity7267
      @samcity7267 2 года назад

      አዉራ አንተ ተንኩለኛ እንደ አባትህ ሚሊሊጥ

  • @محمدعواتي-ذ2ف
    @محمدعواتي-ذ2ف 2 года назад

    ዮሓንስ ልክ እንደ ህውሐት ወራሪ ነበር ነገሩ በመተማ ተጨረሰ ይህ ነው ታሪኩ ሌላ አስተካክላቹ የምትነግሩን ታሪክ ተቀባልነት የለውምምምምምምምምምምምምምም

    • @angesomgebremedhin5667
      @angesomgebremedhin5667 2 года назад

      እንዳንተ አይነቱን የቱርክ አሽከር ጥሩ አርገው ስለገረፉክ ነው😂

    • @محمدعواتي-ذ2ف
      @محمدعواتي-ذ2ف 2 года назад

      @@angesomgebremedhin5667 አንገሶም የክልልህ ትግራይ ብታደርግ ይሻላሃል እኔ ኤርትራዊ ነኝ የሰው ፈላጊ አይደለሁም የራሴን አልሰጥም ከወረርክ እንደሚትቀጠቀጥ እወቅ ሌባ ለመቀጥቀጥ ኤርትራውያን ዝግጁ ነን አያቶችህ ጠይቃቸው ይነግሩሃል
      ስለዚ አንገሶም ገብረመድህን ምስ ኤርትራውያን ሰፋሃ እንተገደፍካዮ ይሕሸካ ፡፡

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 2 года назад

    አጼ ዮሐንስ በተምቤን ተወለደ። እውነተኛ ሥም ቀዮ/ካዮ ጎልጃ መረጫ ነው። ወንድሙ ጉግሣ ጎልጃ ነው። እናታቸው የጁ ጎሣ ናት። የኦሮሞ ዘር ነው። አዲስ እንግዳ ታሪክ። በትግራይ የነገሱ የኦሮሞ ነገሥታት 14 ናቸው።

  • @ሶቅራጦስ86
    @ሶቅራጦስ86 4 года назад +1

    ኣጼ ዮሃነስ የትግራይ ታሪክ ነው
    እማያገበቹ ጉዳይ ገብታቹ ኣትቀባጥሩ
    ምነሊክ ከጂ ጥቁር ሂትለር ነው።