የማይታለፍ ጥሪ ቀርቧል! ኑ አብረን ሠርተን ሀብታም እንሁን! በተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታ ዙሪያ ያገኘሁት ምርጥ ተሞክሮ እነሆ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • የዛሬው ባለ ታሪኬ አቶ ታዬ ሲባሉ በአዳማ ከተማ በተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታ ላይ የተሰማሩና በ1 የወተት ላም ጀምረው አሁን 30 የወተት ላሞች ሲኖራቸው ካፒታላቸውም ከ3 ሚሊዬን ብር በላይ እንደ ደረሰ አጫውተውኛል፡፡ እዚህ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሄዱባቸውን የአሠራር ልምዶች እና ተሞክሮዎችን አካፍለውኛል፡፡ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ለመትከል ከመንግስት መሬት ስላገኙ ሌሎች ፍላጎቱ ያላቸው ሰዎች በሽርክና አብረዋቸው እንዲሠሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ እርስዎም ቪድዮውን እስከ መጨረሻው ድረስ ከተከታተሉ ጠቃሚ ቁምነገሮችን የሚቀስሙበት ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡ ለቻናሌ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እንደዚሁም ቻናሌን የምትከታተሉ ነገር ግን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ወገኖች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታግዙኝ በአከብሮት እጠይቃለሁ፡፡ አዳዲስ ቪድዮዎችን ስለቅ ቪድዮዎቹ ወዲያውኑ እንዲደርስዎ የደወል ምልክቱን በመጫን ኦል ላይ ያድርጉ፡፡ ቪድዮውን ላይክና ሼር ማድረግ አይርሱ፡፡ ሊጠቅሙን ወይም ቁምነገር ሊያስጨብጡን የሚችሉ ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት ይፃፉልኝ፡፡
    አመሰግናለሁ!
    In this video I will share you one best experience of dairy farming. Mr. Taye is a dairy farmer who lives in Adama town. He told me his ample experiences of dairy farming. He has secured land from the local government to establish dairy processing plant. So, he is inviting those people who want to be a shareholder of the plant. If you stay up to the end of the video you will be able to get valuable lessons. Please consider subscribing to my channel if you are new for the channel. I would like to remind those viewers who watch my videos without subscribing to subscribe to my channel. Don’t forget to like and share this video. Finally, send me your constructive comments, ideas or questions. I will immediately react on them.
    Thank you!
    #dairyfarming #milkfarm #dairyfarm

Комментарии • 25