Veronica Adane having fun with her families 2021
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Veronica Adane having fun with her families 2021
Subscribe to Veronica Adane | Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 Veronica Adane
በጣም ነው የማከብርሽ የማደንቅሽ በአባትሽ እና በቴሶበችሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል
ታምራላችሁ አረጅም እድሜ ይስጣችሁ እንዲህ ባህሉን የሚወድ ቤተሰብ ደስ ይላል፡፡
Veronica, you are the cool aunt every kid wishes to have. I like to see you appreciating your family and heritage. Take care!
ቬሮኒካ ከነቤተሰብሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ። እታተይን፡ ማለፍያን፡ ምቾቴን፡ እዚህ ላይ በማየቴ ደስ እያለኝ ወደኋላ ብዙ ሚሞሪ እንድመለስ ኣደረግሽኝ ። እታተይ ከተቀመጠችበት ኣጠገብ ለረጅም ጊዜ ተቀምጨ የሰራሁባት ቦታ ናት ደግ ጊዜ ።እግዚኣብሄር ከነቤተስቦችሽ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ሰላም በይልኝ የድሮው ወንድማችሁ እያሱ ከ Houston texas. I saw your video the last clip I love it and comment on it. keep it up the great work and say Hi your dad my old friend Adane Teka he raised you very well God bless you all.
በጣም የማርሳት አባባልሽ አወ ያዝማሪ ልጂ ነኚ በከራት ያልሻት በሰይፎ ቢቢኤስ ሁሌም ማንነቴን እዳረሳ አርገሽኛል
Veronica my dear it was a great video you will remember with joy.i am happy for you my dear sister.good job.love u
You are not only a grt singer even though a good dancer I love eskista 💖👍
Weladite amlak 😭😭😭😭alikshe lifeneda ene adanen endihum betam edew neber yibelt banchi degimo korahubet ahun degimo familiachun say akishe lifeneda gondereneten siwedew bemkniat new❣️❣️❣️❣️❣️🥰🥰🥰
ደስታ በቪላ ቤት የለምደስታ ከሰው እንጂ በቁሳሳቁስ አይገኝም ከአሜሪካን 🤣❤️🇪🇹thank you for sharing ❤️❤️❤️
ደስስትሉ ቬሮኒካየ የኔ ማር ለዚህ እኮነው ውድድድ የማደርግሽ በማንነትሽ የምትኮሪ ቀሽት ኢትዮጵያዊት ❤
ጎበዝኮነሽ ኮፌደስሽ በጣምነዉ የሚመቸኝ እሺ ይመችሽ 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👈❤️
እማምዬ እድሜዎት ይርዘምምም ደስ ስትሉ👏👏👏
የእማማ ጠላ ሀይለኛ እንደሆነ በቬሮኒካ አይቸዋለሁ😂😂😂😂😂😂ግን ታምራላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል😘❤❤❤❤❤👏👏👏👏
Haha
አቤት ጎንደሬ ጀግና የጀግና ዘር አቦቦቦ እናንተ ጨፍሩ ፎክሩ ያምርባችሁኋል በእዉነት የቴዎድሮስ ዘር 💚💛❤👌👌👌💚💛❤👌👌👌👌መልካም አዲስ አመት 💛💛💛
Yene wed betam new yemewedesh egziabher yetebekeh melkamun hulu emeñeleshalehu
ደስ የሚል ጊዜ ከፋሚሊ ጋር በጣም ነወ የምታምሩት ቪሮኒካ በጣም ነው የምወድሽ በርቼ ብዙ እጠብቃለሁ
Wow ruclips.net/video/AsPKU9BMgLs/видео.html
We respect you because you respect your family ❤️❤️❤️❤️❤️
👑🥰💯👍💖
Hey beautiful lady i love it Happy New year with your family 🥰😍
Yene konjo veronica betam new mwedsh betam
Wow veronica endezi ebd nat ende demo stawera dmsua yamral
ትችያለሽ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
GOOd BLESSED oll fimlye 💚💛❤
የእውነት ቬሮ በጣም ታስደስታላችሁ እማማ ጤና ይስጥልን 😍🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ wawu
Berchilin jegnaa nash betam new yemitmachin
በማንነትሽ የምትኮሪ ንፁህ ቆንጆ ሰው አክባሪ እንዲሁም ላመንሽበት ወደኋላ የማትይ መሆንሽን ተረድቻለሁ። እባክሽን ይህን ማንነት አይቀየር ቸሩ እግዚአብሔር የኔ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እወዳችዋለሁ።
Veronca is ምይ beloved singer
Keep up sweety. ግን ምግጋር አንጀራ ተላመጂ from israel
ቬሮኒካየ አንችም አንድ ምርጥ ጎንደርኛ መዝፈን አለብሽ
Go veroneka👍🙏❤️
Gondere nesh eko. Asnekiwe. Always prould to be Gondere!!.
Yaze beye Gondere!!!!
My gonder 🥰my moms home town❤️
የኔ ዉድ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Love and respect for you and your family Verinica 🥰👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕
❤❤❤❤❤❤❤❤
leka dmts bicha aydelem chifera lay erasu gobez nesh gn ke hulum belay banchi wst le family yaleshin respect ayichalehu you are my best
Wow betam gobz nesh my God 👏👏👏😘
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ግልፅ ኢትዮጵያዊ ምናለ ሁሉ እንዳለ ቢሆን ተባረኪ
በእውነት ሠላማቹህ ይብዛ እንዳንቺ አይነት መሠረቱ ያወቀ የነገ መድረሻውን በውል የተረዳ የትውልድን አደራ መሸከም የምትችል በጥበብ የታነፀች ትሁት አርቲስት ሀገሬ ሳለፈራችሽ ክብር ይሰማኛል!
Veronica I love you ❤️😘
yene konjo betam tamralachu 😍😍😍😍😍😍
ዋዉዉ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ❤🇨🇬
የጡት ሰፈር ነው በዘር ይመስላል እድኖረኝ ምን ላድርግ
I love your Dance getan 1gna neshi
የእኔ ውድ ይመችሽ
Wow betam des yilal ♥♥♥
Such a beautiful beautiful celebration! May you and your family stay happy and cheerful for always. Stay cool
My dear if you seriously want to recover your relationship / get ex back or a specific person
Mr wilson is the best when to recovery relationship, he recover mine and he can also help you
➕2349023612499⏭️⏭️⏭️
Te x t hlm via what'sapp
family time God bless real Ethiopians -:)
Elele ele ele ele ele👏👏👏💕
i like your original sweet home that is the life mean
ሁሌም ተደሰች : ቤተሰቡን የሚወድ ልጅ የተባረከ ነው:: ተባረኪ
#በጣም ታምራላቹህ ፍቅርና ደስታን የሞላው ረጅም ዘመን ተመኘሁ ይመቻቹህ 💚
#ቬሪዮ እምወድሽ ክበሪልኝ የኔ ምግስት 🥰💚
ጎንደሬነት ✌️
You are so pretty genuine girl 🥰
Voroni yeabtish million nesh
konjye very luv u so much !!!
የኔማሮች ስታምሩ ካይን ያዉጣችሁ ከቤተሰብ ጋ እዲሕ ያለ ጨዋታ ማሳለፍ ደስ ይላል
በማንነቱ የሚኮራ ሰው በጣም አደንቃለው ምችት ይበላችው ያአገሪ ልጆች
ማሚ ግን ደስ ይላሉ ደግሞ Fatherን ነው የሚመስሉት ይመችሽ ቬry ቆንጆ አድናቂሽ ከራያ ቆቦ
Gonder 💖🌸💖🌸👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያክብርሽ ቤተሰብን የሚወድ ላይክ
ታምር አለችሁ
U look cute
and ur family
GBU
(Happy birth day)
Mamay ragam adame hlachunam awdachhlh waddddd.
እታትየ❤በድሜ በፀጋ ያኑርሺ ምርጥ ቤተሠብ ቪሪ ጥንካሬሺን በጣም ነው ምወደው ውዴ
ውይ ውዴ ስወድሽ መልካም ልደት እድግ በል የኔ ቆንጆ
አኔ ረሱ በጣም ነው የማወደሻ ቨሬዬዬዬ የኔ ውርቅ ❤❤❤❤❤❤
በጣም እምትወደጂ በራስ መተማመን ያለሽ ልጅ ነሽ
kef kef bey kebeteseb ga medestsh mirt mehonshin yasayal tebareki ALLAH yagzsh
የነ ቆንጆ አንቺ እኮ ምርጥ ነሽ እድመና ጤና ይስጥሽ
ስታምሩ ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጠወት ቮሪ ውዴ💚💛❤🌹🌹🌹👌👌
ቪሮኒካ በጣም ነው የማደቅሽ እና የማፈቅርሽ, ለበተሠቦችሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል, ግን አንድ ነገር ላስቸግርሽ ስሞትልሽ ዩቱቤን በቻናልሽ አስተዋውቂልኝ
Lemn cover akomshi benateshi serilen betam new mewedeshi yene konjo
ሥታምሩአይለያችሁ❤️🙏
አባቷን የትውልድ ጀግና
ቪዬ አሁን ግን ሰአቱ የዘፈን መዝፈኛ ነው 🙄😢
የነ ቆንጆ መልካም አዲስ አመት ይህኑልሽ ጤና ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም የምወድሽ እህት ነሽ ለቤተስብሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል
Woww the best dance but the musique ethiopian
Ploooo chefera techiyalsh👏👏
የአዳነተካ ቅምጥል💛💛
ሀ ሀ ሀ ልጅእኮናት
@@lolahussein6175ልጅ ለአባቱ ቅምጥል አይሆንምደ😂
Hope you went your grandmom home, Gondar. It is so interesting.
Esayyyyyyy yene kemem fetari erejem edeme layatesh yestlesh anchim kezih tlek bota kefeeee yargesh fetari labatesh edeme ketena ga yestlesh yene habesha
የኔ ውድ ሁሌም ነው የምልሽ የ አባቷ ልጅ ነሽ ስውድሽ እኮ
ወይኔ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
I love you. Veronica i like to see you
Very nice acting
I think I am in love with Vero. ;)
veruye love u
ቬሮዬ በጣም አድናቂሽ ነኝኝ
ቬሮኒካ ሽኮር God bless your family dear.
የአባቱ ልጅ ይመችሽ እታለም እንወድሻለን ጎንደርዬ ለዘላለም ክበሪልኝ
ስታምሩ ዉዶች ።ስወዳችሁ እኮ
ዋዉ ሶ ቢውቲፉል ያሳድጋችው እግዚአብሔር በጠብቆቱ አሜን!
ማማየ መሰሉን ነው የምትመሰይው ውድድድድ ነው የማረግሺ
ያዝ ጎንደር
my love setameuu💝💝
የኔ ቆንጆ ትለያለሽ
ሪያሊቲ ሾ ይህ ኣይደል ስታምሩ
ይደጉላቹ እማማም ረጅም ኣመት ያቆዮት
Veronica betam new mewedeahe ena enedelalaoche setoche satehongi baheleshen maneneteshen yematreshi leyu sew neshe aw ye azemari lej mehon ayasaferem ewedachehualew ema edema ena Tena yesetote lanchim weda
ያምርባቺሃል 😍😍😍
My love ❤👏👏👌👌