Girum Tereka - አስገራሚ ታሪኮች ከመላው ዓለም - በግሩም ተበጀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 34

  • @Yohaneska
    @Yohaneska 28 дней назад +7

    በርታ ግሩሜ…ይበል ወዳጄ!

  • @D1ni5l
    @D1ni5l 27 дней назад +3

    ለመጀመሪያው ታሪክ እና ምልከታህ ቃላት ያንሰኛል!👌ከተወዳዳሪነት መንፈስ የፀዳ ትውልድ ያስፈልጋል አሁን ላይ ሁሉም ነገር ውድድር ሆኗል

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 17 дней назад +1

    ጣፋጭ ለዛ ባለው ቋንቋ የቀረበ ግሩም ድንቅና ጥልቅ ምልከታ ነው በርታልን...

  • @eliasatnafu7081
    @eliasatnafu7081 28 дней назад +1

    ግሩሜ አንተን ካልሰማው ስራ መስራት አልችልም
    የእኔ የሁልግዜ ምርጥ ነህ 95% እ.በ.ጥ
    5% ያጎደልኩት መግቢያ ላይ ስለማትሰራ (intro) ቢኖረው
    ዋናው ነገር በሰላምታ ሁሌ ብትጀምር
    Subscribe / like / share / comment
    አርጉ ማለትም አለብህ
    ደጋግመህ ካላስታወስከን ችግር አለብህ
    ግን በቃ የኔ የሁልግዜ ምርጥ ነህ

  • @YeabsiraAbinet
    @YeabsiraAbinet 22 дня назад

    የሁልጊዜም አድማጭህ❤

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 28 дней назад +2

    ግሩሜ ወንድማችን... መጀመሪያ ያቀረብከው ፕሮግራም አስተያየቴ፣ ክቡር ከበደ ሚካኤል የተናገረው ንግግር ትዝ አልኝ። ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም። ስለዚህ ሁላችንም ፈሪያ "እግዚአብሔር" ቢኖረን ደስ ይላል እላለሁ። በርታልን የምታቀርበው ፕሮግራም ያስተምራል፣ ያዝናናል፣ ምን ማረግ እንዳለብህ ፍንጭ ይሰጣል፣ ትለያለህ... ያንተው ወዳጅህ❤🙏🥰

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 23 дня назад

    እውነትም ግሩም ታሪክ

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 29 дней назад +3

    ሰላም ተናፋቂው ግሩም ❤ላይክ❤ሼር❤ይደረጋ ጎበዝ ❤❤❤

  • @natiab53
    @natiab53 15 дней назад

    Enameseginalen Girumeeee❤❤

  • @bayehbekele
    @bayehbekele 29 дней назад +2

    በርታ ግሩማችን

  • @SamiRaskukuL
    @SamiRaskukuL 27 дней назад

    ሠላም ለዚ ቤት በርታ የምትለው ሁሉ አቅ ነው

  • @AddisuTirfe
    @AddisuTirfe 23 дня назад

    አመሰግናለሁ

  • @thaile9751
    @thaile9751 28 дней назад

    ምን ጥያቄ አለው በጥም ጥሩ ታሪክ ነው :: ወደህይወታችን ልናስገባው ልንማርበት የሚገቡ ነጥቦች ናቸው የተነሱት:: Hats off to you Mr Girum!

  • @peace.756
    @peace.756 24 дня назад

    Waw❤❤❤❤❤

  • @abrhameya
    @abrhameya 29 дней назад +1

    አወቁ ምንላቸው የእውቀታቸው ጥማት ለሚያውቁት ነገር ሳይሆን አወቁ እንዲባሉ በሰዎች እንዲደነቁ ሚጥሩ ይመስለኝል .አያቁም የሚባሉት ስራቸው እውቀታቸውን እየተናገረ የአዋቂዎች ፊርማ እየጠበቁ እድሜ ልካቸውን ዝቅ ብለው ይኖራሉ

  • @yonigebru7587
    @yonigebru7587 28 дней назад +1

    We still expecting book of mirda please girume

  • @habtamugirma6197
    @habtamugirma6197 29 дней назад

    Girume tirekah siwedew. always

  • @KalidSaid-lp4rd
    @KalidSaid-lp4rd 29 дней назад

    ሰላምህን ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 29 дней назад

    ቶሎ ቶሎ ና ግሩሜ❤

  • @sshalom395
    @sshalom395 27 дней назад

    Sewedeh eko !!!!!❤❤

  • @dagmawitekeba7635
    @dagmawitekeba7635 29 дней назад

    ነብስ እኮ ነህ❤❤❤

  • @abiyesayas1594
    @abiyesayas1594 29 дней назад +1

    Ene sesemaw 61gna like adragi nbrku

  • @BefikaduHawlete
    @BefikaduHawlete 26 дней назад

    ለካ ግሩሜ አትቋጥርብኝ የሚባለው ለዛ ነው ንጉሱ ላይ ቋጥሮበታል እኮ እኔም አንዱ ላይ ቋጠርኩበት።

  • @MeretAtrones
    @MeretAtrones 29 дней назад +6

    ኧረ ግሩሜ በፈጠረ አታሳጥረው ግሩሜ ለዓለም ታሪክ 20 ደቂቃ ምን አላት ባንተ ትረካ እኮ እንኳ የአለም የፀሐይ ኧረ ሁለንተና ታሪክ ያንሳል ማርያምን ከልቤ ነው ። በእናት ለ ሳዓታት ተርክልን❤❤❤❤ የዓለም ታሪክ እኮ ከያልቅም

    • @mengule
      @mengule 28 дней назад

      Oh yeh.. a world where man like Robert grain are widely respected on:

    • @MeretAtrones
      @MeretAtrones 28 дней назад

      ፨​@@menguleወንድሜ እኔ የኢንግሊዝ አፍ አልችልበትም

  • @WegeneKuma
    @WegeneKuma 29 дней назад +1

    ተናፍቀህ ነበር ...🙏 አትጥፋ

  • @AbelYonas-iz4ur
    @AbelYonas-iz4ur 29 дней назад +1

    Girume Tg chanale ylehm ende ??! Kaleh jeba beleg lezigaw gn txs wendme 🙏🙏🙏

  • @GirumTereka
    @GirumTereka  25 дней назад +1

    አንድ ሰው ነበር ኢርዶስ የሚሉት ruclips.net/video/DeKqK98aR3U/видео.htmlsi=9eoUaPkRoyaB30fS

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 29 дней назад

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @abiyesayas1594
    @abiyesayas1594 29 дней назад

    Ene sesemaw 61 like nbr

  • @BirukGabrel
    @BirukGabrel 29 дней назад

    Ye Albert Camus መፅሀፍ

  • @mmennurr
    @mmennurr 28 дней назад

    Dinki new

  • @selambeyene5965
    @selambeyene5965 28 дней назад +1

    እያንዳንዱ ሕይወታችንን የምንመራበት ሥርዓት በጥሎ ማለፍ የተሞላ ነው።
    አንተ እንኳ ቆም ብለህ ሌላውን ልታሳልፍ ብትሞክር ባፍጢምህ ደፍቶህ ይሄዳል።
    በካፒታል ሥርዓት ውስጥ ሰብዓዊነት እየነጠፈ ያለ ይመስለኛል።
    በልቶ ማደርህ ተግተርትረህ ወደ ማማው መውጣትህ እንጂ ከስርህ የምትጨፈልቃቸው አይታዩህም።
    በጣም በቀላሉ የዩቲዩብ ቻናላቸውን እይታ ለመጨመር ያልሞተ ሞተ ያልሆነውን ሆነ እያሉ ስንቱን በሥነልቦናው ገለውታል?
    ራስ ወዳድነት በጣም ስለተስፋፋ ረጅሙን የሰርቶ መለወጥ ጎዳና ሳይሆን ባንዱ የገር ላይ ተንጠልጥሎ ባቋራጭ መቅደሙ ላይ ነው ትኩረታችን።
    ግን ግሩሜ ሕይወት አጭር ናት ሞላ ጎደለ እያልክ አንተ ኪስህን ስታራግፍ ያለው ጠራርጎ ይወስድብሃል።
    ሆድ ሳትሞላ ጭንቅላትህን ልታስብ አትችልም።
    ልጅህን እናትህን ሳታበላ ለጎረቤት ልጅ አትልም።
    እና የራስ ወዳድነቱ ጎርፍ ጠርጎ ከጀማው ጋር ይቀላቅልሀል።
    እድሉ ያለን ሰዎች እንዳንተ ዓይነት አንቂ ያስፈልገናል። ከውድድር በፀዳ አዕምሮ ዙሪያችንን እንድንቃኝ። ሰብዓዊነትን በተግባር እንድንገልጽ፤
    ሌላውን ገለን ሳይሆን ሕይወቱን አስውበን ወይ አቅለን የምንሰራውን ስራ እንድንመርጥ ውትወታህ ይበጀን!!!
    አመሰግንሃለሁ ግሩሜ የሕይወት ስንቅ ናቸው ትረካዎችህ!!