ፅንፈኛ አማራ ማነው? የ"Amnesty/Human Rights Watch" ሪፖርት ይዘቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 апр 2022
  • Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
    Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Комментарии • 308

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 2 года назад +29

    የጋዜጠኛው ስነ ስርአት እና የጀግናዋ ትንተና በጣም ያስደስተኛል በርቱልን::

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +64

    መስከረም አበራ ጀግኒት ኑሪልን አድናቂሽ ነኝ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ 👏💚💛❤️

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 2 года назад +1

      አሜን

    • @sunnyhirpo852
      @sunnyhirpo852 2 года назад

      የውንድ ቁምጥ አድርጋ የመጣች .....ፈሪ ...

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 года назад

      @@sunnyhirpo852 ምን አገባሽ ቅናታም ጀግና ነች እንዳንች ተደብቃ አይደለም የምታወራው ፊት ለፊት ነው ቦርኮ ገደል ግቢ 😎😎😎😎

  • @KnowThyselfX
    @KnowThyselfX 2 года назад +27

    This woman is brilliant!

  • @luchia686
    @luchia686 2 года назад +19

    💪👍💚💛❤️መስኪዬ እውነት በጣም ነው የማከብርሽ እንኳን ለሴት፣ ለወንዶችም የጀግኖች ጀግና ነሽ፣ ሁሌም እኮራብሻለሁ፣እንኳን ተወለድሽ🙏💚💛❤️🙏

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 года назад +9

    መማር እንዲህ ነዉ ከሙሉ ግንዛቤ ጋር ኑሩልኝ ዉቢት 💚💛❤️

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 2 года назад +51

    መስከረም የኛ ንግስት በርቺልን ሁሌም ተንትኝልን ሁለታችሁንም አድናቂያችሁ ነኝ ❤️

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 года назад +1

    እናመሰግናለን
    አሁን እነ ዪሐንሰ ቧያለው እነ ፀጋ እነ ገዱ እንደግፋቸው
    ፋኖን እንደግፍ
    የአማራን መብት ለማሰከበር ትግላችንን እናሰተባብር 💚💛❤️

  • @kebihaile9840
    @kebihaile9840 2 года назад +42

    የፈለገውን ሪፓርት ቢያወጡ ማን ይሰማቸዋል ?ትግሬ ፋሺስቶቹም ሆኑ ኦህዴድ ኦንግ ፋሺስቱ አብረው እንደሚሰሩ እንኳን እኛ አለምም ያውቃቸዋል የዐማራን ደም እንደጠጡ እንዲህ አይቀርም የግዜ ጉዳይ ነው።

    • @denadebebe2508
      @denadebebe2508 2 года назад +1

      ውንድሜ የምትለው አልገባህም ደግመህ አዳምጣት እቺን ቅመም

    • @abeba2241
      @abeba2241 2 года назад +1

      ብዙ አማራዎች የአብይ እባብነት አሁንም አልገባቸዉም ይሟገቱለታል ያልነቃዉ አማራ ወገኑን ለማዳን መንቃት አለበት

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 года назад +15

    ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።

  • @tesfayechemere6713
    @tesfayechemere6713 2 года назад +11

    Thank you for your honesty explanation, We love you Meski

  • @bayanova
    @bayanova 2 года назад +18

    ፋኖ ማለት እኮ እያንዳንዱ የአማራ ህዝብ ማለት ነው!!

    • @denadebebe2508
      @denadebebe2508 2 года назад

      ትክክል ግን ወንድሜ ግን ስንቶቻችን ነን የምር እየሰራን እየደገፍን ነው?

  • @meneliksahle5216
    @meneliksahle5216 2 года назад +21

    I am proud of u guys!

  • @solomonalebachew
    @solomonalebachew 2 года назад +6

    የኔ ጄግና አንደበተ ርቱ ነሽ በርችልን አምላክ ይጠብቅሽ

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 2 года назад +11

    መስኪዬ ምን ብዬ እንደምገልፅሽ ቃላት ያጥረኛል፣ የልቤን አውተሽ በአደባባይ ስለምትገልጪ ሁሌም አክብሮታዊ ምስጋናዬ ይድረስሽ። የተጣመመን በመዶሻ ቀጥቅጠሽ የምታቃኚ ነሽ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 года назад +3

    ፍትህ ለአማራ እና ለአፋር
    የብልፅግና አሰነዋሪ ተግባራት ፀረ አማራ ፀረ አፋር ፀረ አንድነት ነው ::ለንፁሐን አማራ እርድ ደንታ ቢሰ ነው
    ሸመልሰ አብዲሣ ለፍርድ ይቅረብ
    💚💛❤️

  • @seanaitbobas1112
    @seanaitbobas1112 2 года назад +5

    መስኪ እንወድሻለን

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 2 года назад +11

    የሚገርም ነው ታላቅ ውለታሽ ለሀገርሽ ለወለደሽ ለሀገርሽ ነው ግን ሀገር አሁንም ሰዋላት ወይ ታስብያለሽ🙏🙏🙏🙏

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 2 года назад +15

    መስክዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ የጭቁኖች ድምፅ ዘመንሽ ይባረክ በክፉ የሚያይሽን እግዚአብሔር አይታረቀው::

    • @denadebebe2508
      @denadebebe2508 2 года назад +1

      ይሄ ብቻ አይበቃትም ተኝታችኃል! ተደራጁ እያለች ነው እያንዳንዱ አማራ ብዙ ስራ አለብን

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 2 года назад +1

      @@denadebebe2508 እውነት ነው

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 2 года назад +1

      አሚንንንንንንንን

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 года назад +24

    መፍትሔው አምሐራአማራው በቀጥታና በህቡዕ መደራጀት መሰልጠን መታጠቅ መፈርጠምና መጋፈጥ ብቻ!። አዎዎዎዎዎዎዎ በቀጥታና በህቡዕ መደራጀት እስከ ምፅዓት ቀን ድረስ በቃ !።

  • @telasonheyilu8339
    @telasonheyilu8339 2 года назад +1

    መስከረም ምርጥ የአማራ ህዝብ ድምጽ ነሽ በርቺ እንወድሻለን፡፡አብን ከካደ እና ከተለጠፈ ቆዬ እኮ እንዲያውም አይኑን አፍጥጦ እስከ መቸ ስነከራከር እንኖራለን የሚል ከአንዳንድ አመራሮቹ ሲነገር ይሰማል፡፡ይገርማል ‹‹መቸ መጣሽ ሙሽራ መቸ ቆረጠምሽ ሽብራ››አሉ እንደዚህ አሳልፎ ሰጥቶን ገሸሽ አሉ አስተዋይ ልብ ይስጣቸው፡፡

  • @danselassie6095
    @danselassie6095 2 года назад

    ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል
    በግፍ የሚገደሉት ነፍሶች ያመሰግኗችኋል ።🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @edengizachew5630
    @edengizachew5630 2 года назад +1

    የኔ ውድ አንችን አለማድነቅ አልችልም የእውነት መምህር ነሽ ዘመንሽ ይባረክ እግዚያብሄር ከክፍ ነገር
    ሁሉ ይጠብቅሽ እህት ዓለም

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 2 года назад +26

    የአማራ ነፃ አውጪ ግንባር በይፋ ትግል መጀመር አለበት። በሀገሩ ላይ ኦነግም ህወሀትንም በሰላም/በትጥቅ እየታገሉ ስለሆነ፣ በአስቸኳይ ወደተግባር ቢገባ።

    • @yaleletworku4962
      @yaleletworku4962 2 года назад

      አሚኦ እና ብአዴን ቁጥር አንድ የአማራ ህዝብ ጠላት ናቸው!! ስለዚህ መዳኛችን ህዝቡ አንድ ሁኖ ለልዩ ሀይላችን:ለፋኖ እና ለሚኒሻዎች አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ እና የአማራን ብልግና ፈንግሎ መጣል ነው። በኦሮሚያ ክልል ከጅምላ ግድያ የተረፉትን ወደ ክልላችን እንዲመጡ ማድረግ። ከዚያም ለዘላቂ ሰላማችን ሀይላችንን አስተባብረን እነሰርጎ ገቦችን ጣታቸውን መቁረጥ እና ካልነኩን የማንነካ ህዝቦች መሆናችንን ማሳየት አለብን። ከዚያ በኋላ ማን እንደ ሀገር ሁኖ መኖር እንደሚቺል ያዩታል እነ ሰገጤዎች!!!

    • @evaaragie4270
      @evaaragie4270 2 года назад

      Esun tewew wendme. Amara kerasum alfo lelochun netsa yaweta asteway ina jegna hizb new. Endemanim tikakin likimkim likemi menga mehon ayasfeligewm. Bezede yeminadergewn enadergalen enji endenanim zikach ina bezikitegninet menfes hager lemafres netsa awchi eyale endetenesaw menga Amara yehager mesrach enji hager afrash ina tikakin aydelem. Enesum eko yemifeligut Enesu baletera honew meri honew Amara temaro ina tegesachito netsa awchi hono erasun asaniso endinesa ina enesu hager gezi Honew liketilu new hasabachew. Gin Amara yemiserawn bemistir ina betibeb bemadreg Midre likskis tanash ina mengan lik asgebito hageru yirekebal. We will do it. Yekebt mechawecha Anhonim.

    • @Cripto244
      @Cripto244 2 года назад

      አማራ ነፃና ክብር ያለው በጠላቶቹ የሚፈራ ህዝብ ነው::

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 2 года назад +3

    መሰኪዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሺ በእውነት በጣም አደናቅሺ ነኝ ።
    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሺ ።።
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @SaraSara-ur9jm
    @SaraSara-ur9jm 2 года назад +5

    መሰኪዬ የኔ ጀግና

  • @addismusiccollection895
    @addismusiccollection895 2 года назад +2

    መስኪ ለእውነት የቆምሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ እውነት ካንቺ ጋር ናት

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 года назад +9

    ሃገር አለን ብሎ ለመናገር እየከበደን ነው፥፥ ምናልባት አማራው የራሱን ጎጆ መቀለሱን ቢያስብበት! ኢትዮጵያን ማለት የጥቃት መንሰኤ እየሆነ ነው፥፥ ሳይረፍድ በጊዜ ይታሰብበት!!

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 2 года назад

      አምሐራአማራው የራሱን ጎጆ መቀለሱና መገንጠሉም በጣም ይከብደዋል... ተዋልዷልና ለውሁዶቹ ያስባልና ተገዳዳሪ ሆኖ ብቅ ማለቱ ይመረጣል ትግሉም ተጀምሯል። እርግጥ ይሄ ሁሉ መአት የወረደበትም መገንጠል ከራሱ ከአምሐራአማራው እንዲመጣ ግፊት ነው። ሆኖም በሀሳብ ደረጃ ከተገነጠልኩ ኢትዮጵያዊነትን ከነዓላማዋ ያዤ ግዛቴም በጌምድር፣ ጎጃም፣ ወሎ የባህር በርን ጨምሮ፣ ሸዋ በሙሉ ፣ የውሁዶችና መጣመር የሚፈልጉ ወገኖቻችንን ያማከለ ካርታ መልቀቅና ማሳወቅ... አሊያ የችግሩ መንስኤ የሆነችውን ነቀርሳ የኦሮሙማ ኦሮሚያ ተብዬዋን ማፍረስ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 года назад

      ትክክል! አምሃራም የራሱን ሃገር መመስረት አለበት።ኢትዮፕያን ትግሬዎች ካፈርሷት 30 አመት አለፈ።

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 2 года назад

      @@abuhaile6517 የፋሺስት ወያነህወሓታውያን አይጦችም ሆኑ የናዚስት አሮሙማ ኦነጋውያን እንቁራሪቶች ብልግ'ብልግ'ፅናን ጨምሮ አምሐራአማራው በኢትዮጵያዊነትም በብሔርም እንዲደራጅ አይፈለጉም, ሞቱና መጥፋቱን ነው ተግተው የሚሰሩት, ለእዚህ ነው አምሐራአማራው በቀጥታና በህቡዕ መደራጀት እስከ ምፅዓት ቀን ድረስ የምንለው።

  • @eskenderhailemariam956
    @eskenderhailemariam956 2 года назад +1

    በርቺ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ !!!!!!!

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 года назад +11

    እንኳ ደህና መጣችሁ ሲጀመር የኦነጉ አብይ አህመድና የህውሀት ክስ ነው ክሱ ይህ መታወቅ አለበት ::

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 2 года назад +1

    መስኪ የዘንድሮ የአማራ ደም መቼም ተሰምቶ አይታወቅም እ/ር ይርዳን

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 2 года назад +11

    ወያኔ በወልቃይትህዝብ 27 አመትየፈፀውትግፍ አምስቲ ኢንተርናሽናል የሂን የመከራዘመንአድም ቀንተናግረው አውቆም ዛሬግን በገንዘብ ተደልለው አማራልዩ ሀይል ማለታቸው ያሳዝናል ሳምሪ ወልቃይትማካድራይደርስ የንፁሐንግፍ አይታያቸውም 💚💛❤️

    • @denadebebe2508
      @denadebebe2508 2 года назад

      ምክንያቱ የኛ ስንፍና ነው በደንብ አዳምጣት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 года назад

      @@denadebebe2508 የማንም ስንፍና አይደለም። ጉዳዩ የስባዊ መብት ቢሆን በወለጋና በቤኒሻንጉል ስለተፍጸሙት ግፎችም መጽሃፍ ሊፅፉ ይችሉ ነበር።ጉዳዩ አሜሪካ ለፖለቲካ አጀንዳ መጠቀም ስለፈለገች ነው።በዛ ላይ ህወሃት በዘረፈችው ገንዘብ እንዲሁም በስባዊ መብት ድርጅቶች ያስገባቻቸው ትግሬዎች ሁሉም አብረው ነው የሰሩበት።

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 2 года назад +1

    መሲ የኛ ትንሿ ጣይቱ በርች ጀግኒት እግዛብሔር ይጠብቅሽ እንቋችን😘😘😘🙏🙏🙏💚💛❤️💋

  • @ethiopiafirst1226
    @ethiopiafirst1226 2 года назад +5

    The most amazing Amhara woman 👩

  • @tigisthussen9470
    @tigisthussen9470 2 года назад

    መምርት መስከረም አበራ የእስራኤል አምልልክ ይጥፕብቅሽ የኔ እህት ጀግና ነሽ

  • @millionmengesha5076
    @millionmengesha5076 2 года назад +3

    መስክ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሥራችን ይባርክልሽ እስስቱ አብይ ግራኝ--- በህይወት እያለ ሀገር ሊኖረን ሰላም ሊኖረን አይችልም እግዚአብሔር መላውን ያምጣልን።

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 2 года назад

    በርች እውነት መናገር ደስይላል

  • @haylualemm2706
    @haylualemm2706 2 года назад

    መስከረም ጎበዝ የፖለቲካ ተንታኝ ነሽ። በርቺ።

  • @bayanova
    @bayanova 2 года назад +11

    አይ መስኪ🤣🤣🤣🤣🤣የአማራ ብልጽግና ውስጥ ያሉ ሰወች እኮ አማራ ጨቋኝ ነበር ብለው የሚያምኑ ናቸው! ሂሩት ካሳው የምትባል ሴትዮ በምርጫ ወቅት ያለችውን አልሰማሽም? ፖለቲካ የሚገባቸውም ከሆነ ይህ የህወሃት የሆነ አማራ ጨቋኝ ነው የሚለውን ነው! የሚበዙት ግን ኑሮን ለማሽነፍ እና የገቢ ምንጭ ፍለጋ ነው!!!!

  • @derejesisay9044
    @derejesisay9044 2 года назад +5

    ጀግናዬ ነሽ መስኪዬ ኡፍፍፍፍ በቃ! ቃላት የለኝም

  • @haymanotalemu516
    @haymanotalemu516 2 года назад

    የኔ ጀግና በርቺ ጎበዝ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 года назад +1

    የሕውኃት ትጋት ብቻ ሣይሆን የኢትዮጵያ የተሠረቀ ብር ለአሜሪካ ጉቦ ተከፍሎ ነው
    አሣፋሪ ነው
    የአማራ ምሁራን ፋኖ ሕዝብ እንተባበር አናውግዝ እንታገል 💚💛❤️

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d 2 года назад +3

    እኳን ደህና መጣቹሁ ጣይቱ 😊😊😊😊😊😊

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 года назад +2

    Meskiye you are one true fighter for Ethiopia ! You are so intelligent ! You are such an amazing speaker ! 🙏😍

  • @freedom4all457
    @freedom4all457 2 года назад

    We stand with you our hero

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 года назад +5

    እኔን የሚገርመኝ ሸዋ ደብረ ብርሀን አካባቢ ለምንጃርና ደራ አአ የሚደርስ ወገን የለም?

  • @millongirma9850
    @millongirma9850 2 года назад

    ጀግኒት በርቺ

  • @amiytube4853
    @amiytube4853 2 года назад +3

    ሲጠብቃቸው ነበር መስኪዬ የኔ ጀግና

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 2 года назад +2

    Thank you meski....I believe we amharas are in the right track.........

  • @user-ju9qe9ed9f
    @user-ju9qe9ed9f 2 года назад

    መስኪየአማራፋኖ

  • @assmmawgetinet1594
    @assmmawgetinet1594 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @edenamare8446
    @edenamare8446 2 года назад

    ኡፍፍፍፍ የኔ ብስል , ልገልጽሽ ቃል የለኝም!!

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 2 года назад +1

    በርችይ:ውዷየ:አላህ:ይፍረድ:እውነት:አትደበቅም:እሻአላህ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 2 года назад +10

    መንግስት ነው ፋኖን አስወግዱልኝ ብሎ ይመስለኛል ወልቃይትን ለመስጠት

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 года назад

      ነገሩ እንደዛ ነው አለቃ

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c 2 года назад

      መንግስት ነው። አማራን ደቁሰው አነሱ ኢትዮጵያን በትነው ለመቀራመት ያደረጉት እንቅስቅሴ ነው። ግዜ ደጉ፣ ምድረ የወሬ ቋት እንደነዱት እሚነዳ ህዝብ #Nomore እያለ በየአደባባዩ ሲጮህ አማራ ታረደ ሲሉት ግን ይሽኮረመሙ ነበር። ይኸው ኢትዮጵያን አስረከበው ቁጭ፣ ቱ።

  • @Suzan17
    @Suzan17 2 года назад

    Meskeye ye andegnoch andegna brilliant wedddddddddddddd tebarekilegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia 2 года назад

    በርቱ መስኪዬ ብርቱዋ!!

  • @mesfinworkineh7815
    @mesfinworkineh7815 2 года назад

    መስኪየ ጥሩ እይታና ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 2 года назад +1

    እውነትም ነኾለል ነኹላላ ሁላ አሪፍ አገላለጽ

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Год назад +1

    Meskerem abera my queen !!!!

  • @techawatch
    @techawatch 2 года назад +3

    ሀሪፍ ትንታኔ ነው..እኔ ግን የአማራ ህዝብ ስጋት ላይ ነው ብየ አስባለሁ።ህውሀትና ኦነግ በድንበር አይገናኙም አንድ የሚስማሙነት ነገር ግን አማራን ማዳከም ሚል ስልት ስለሚጠቀሙ ይረዳዳሉ አማራው ጥሩ መሪ ስለሌለው ወይ አለማቀፍ ድምጽ የለው ሲሞት ሲገደል በቃ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ዝም በል እየተባለ አንድ ኦሮሞ፡ወይንም አንድ ትግሬ ግን ሲመታ ሚዲያው ሁላ ሚያጮኸው ከሆነ የህዝቡ እጣ ፋንታ ምን ይሆናል?ፋኖን ሲያመሰግን ቆይቶ አሁን ሚከታተለው እኮ የብልጽግና ሴራ ነው።ፋኖነት ትንፋሻችን ነው! ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው!

  • @dolokebede6117
    @dolokebede6117 2 года назад

    Meseki you are. Super

  • @zledeta3770
    @zledeta3770 2 года назад +1

    የአህያ ባል ከጅብ .....እንደሚባለው መቸስ ብአዴን ኢሀአዴግን አምኖ ቤት መትኛት አይቻልምና አማራዉ መደራጀትና በቃን ማለት አለበት መስኪ የኔ ጀግና ኑሪልን

  • @abebawbiwota5922
    @abebawbiwota5922 2 года назад +4

    በእውነት አደንቀሻለሁ ፣ ይህ የደነዘዘውንና ሆድ አደሩ የአማራ ልሒቃን አሁን ሊነቃ ይገባዋል። እውነትን መሠረት አድርገሽ የምትሰጭው ማብራሪያ የሚደነቅ ነው።

  • @FM-kj2nq
    @FM-kj2nq 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @solomonalemneh1785
    @solomonalemneh1785 2 года назад

    Meskiye am proud of you

  • @ahemdadem5703
    @ahemdadem5703 2 года назад

    መሥኪ ኑሪልን

  • @037desta
    @037desta 2 года назад +1

    You are my leaders

  • @timur-4894
    @timur-4894 2 года назад

    ትክክል

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 2 года назад +4

    መስኪዬ የኔውድ ጋዜጠኛ ገነት አዬለ ከፈረንሳዬች ጋር ሆና ወልቃይት ማይካድራ በሳምሪ የተጨፈጨፉትን አማሮችን ኢንተርቪ አድርጋ ለውጭ ሚዲያዎች አሳውቃለሁ ብላ ነበር ?

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 года назад +1

    BRAVO BRAVO MESIYE JEGNIT AMHARA EHETE EHENEWOU AM VERY VERY PROUD OF U I SWEAR BERCHI BERCHI JEGNAW YE AMHARAS HIZBE YASHENEFAL EZGIYABER YITEBEKESH😍😍😍😍😍😍

  • @rasfele1
    @rasfele1 Год назад

    she is talking the truth which many refused to see and choose to live in denial of the Reality.

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 года назад

    መስኪዬ የእኔ ጀግና በርችልኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።🙏

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 2 года назад

    Meski I proud of you

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 2 года назад +1

    Thank you Meski

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 2 года назад

    መላው አማራ አማራነትን ማጠናከር አለበት ።

  • @wasihungetahun1112
    @wasihungetahun1112 Год назад

    The Super Star in a Complete Darkness

  • @redagetach
    @redagetach 2 года назад

    Love 💗 Mesi

  • @biruktemsgen367
    @biruktemsgen367 2 года назад +1

    I like her

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 года назад

    Meskiye tebareke yene konjo gegnit berchelen. Egzabeher yetebekech 🙏💚💛❤💪

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 2 года назад

    Wow 🤩

  • @nikodemoterzyan3195
    @nikodemoterzyan3195 2 года назад +1

    ምርጥ ኢትዬጵያዊት

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 года назад

    Tebareku. Fano ena oneg shene bemenem aynet and lihonu aychilum

  • @ezhak6348
    @ezhak6348 2 года назад +2

    አለማቀፉ ማህበረስብ የየመንን የሰብአዊ መብት ጥሰት እና የዪክሬንን እንዴት አለም እንዲረዳው ይፈልጋል ብለን ስናየው የዩክሬይን ጦርነትን በማጦዝ እንዴት ሌት ተቀን እንደሚሰራበት እና የየመንን ቀውስ ምን ያህል ጆሮ እንደነፈገው ስናይ ምን እየተካሄደ እንዳለ ይታየናል እግዚአብሔር ግን ሁሉን ያያል በመጨረሻም ይፈርዳል ፍርዱም ቀርቦአል ።

  • @user-zp8qk8qx9i
    @user-zp8qk8qx9i Год назад

    ቅመም ጀግና ሴት ልጅ❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 года назад +1

    እነአመነሰቲ ኢንተርናሽናል ለምን የአማራ ማሕበር በአሜሪካ አይከሣቸውም ወይም ሪፓርታቸውን እንዲቀይሩ አይደረግም ??

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 2 года назад

    እንደመስከረም የመሰለ ለአማራ ተቆርቋሪ የሆነች አንጀት የሚያርስ አንቂ ምሁራዊ ትንታኔ የምታቀርብ ታጋይ የሰጠን አምላክ ምሥጋና ይግባው:

  • @ሚሚ
    @ሚሚ 2 года назад +1

    ትለያለሽ ጀግና ሴት!

  • @abelzewide4513
    @abelzewide4513 2 года назад +1

    እነዚህ አማራን ወክለናል ብለው የሰጡት መልስ ምን የሚሉት ነው? ለምንድን ነው የአማራ ሙሁራንን የማያማክሩት የተጎዳው አማራው ሆኖ ሳለ ጎጅው የጸደቀበት እባካችሁ ካለፈው ተማሩ ተማሩ ተማሩ!!!

  • @belachewmola4532
    @belachewmola4532 2 года назад

    good idea

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 года назад

    Meskerem yeneberedhen keber lekesh menagna politics new yemetejsjayew

  • @tsfberhanu38
    @tsfberhanu38 2 года назад

    The only solution is Amhara Nation should establish our own state And sovereign Country....

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 2 года назад +1

    "ነሆለልና አጥንት ከሌለህ" በማለት ብአዴንና አብንን ጥሩ ገለጽሻቸው።

  • @tensaibelete2537
    @tensaibelete2537 2 года назад

    💯

  • @bellwasie969
    @bellwasie969 2 года назад

    that is all true.

  • @gizeale
    @gizeale 2 года назад +2

    አይ ስወድሽ

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 года назад +4

    most amhara people still they don,t know ,what tribe system means ,the constitution based on hating amhara ,they expect good things from abiy olf tribe system ,sad

  • @trsitsahle2122
    @trsitsahle2122 2 года назад

    your eyes and judgement is mostly balanced please keep your balanced judgement forever.

  • @abek4329
    @abek4329 2 года назад +1

    Believe me justice will be served!!!!

    • @fekaduasfaw4963
      @fekaduasfaw4963 2 года назад

      the problem is that you are still coming in the name of migrants to Amahra killil and they are still accepting you with open arms. I don't know why the don't want to hate those tigryans who are killing and hating them. this shows there is a problem with Amharas.

    • @abek4329
      @abek4329 2 года назад

      @@fekaduasfaw4963 there is a big difference between wello Amara and Gonder Amara. Gonder fano are the one who kill tegaru just for the land
      Wello Amara are sweet people they are accepting their brothers with open arms. Dont forget there is millions of Amara all over the country .

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 года назад

    መስኪ 💓💓💓💓💓

  • @sebletube101
    @sebletube101 2 года назад

    መስኪ ጀግና ከተበዳይ ጏን መቆም ሰው የመሆን ልክ ነው

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 года назад

    መስኪዬ እየጠበኩሽ ነበር አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይ