ወደ ጀርመን ኢንዴት ይመጣል ላላችሁኝ ቀላል ዘዴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 664

  • @konjoogobaziberchjod3476
    @konjoogobaziberchjod3476 3 года назад +127

    አረ ካሁን ቦሀላ ስደት በአፈና በአፉጫዬ ይውጣ ማነው እንደእኔ ስደት የመረረው

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 3 года назад +22

    እኔ ለ 10 አመት ቲማቲም አገር ወረቀት ያዥ በረንዳ ላይ ነው ያሳለፍኩት ገላይን ወንዝ ላይ ነበር የምታጠበው ምግብ ደግሞ ካሪታስ የሚባል የካቶሊክ ስንበቲ ማለት ነው እዛ እብላለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከ ዛ ህይወት ተገላግይለሁ ግን ደስታ የለኝም ምክንያቱም ያሳለፍኩት ሕይወት ከባድ ተጽእኖ ፈጥሮብኝል

    • @tatybarich7316
      @tatybarich7316 3 года назад

      እኔን እኔን አይዞኝ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው በፈጣሪ ፍቃድ ወደፊተት ሀገርህ ስትገባ ደስታን ፈጣሪ ሙሉ ያደርግህና ትናንትን ትረሳለህ

    • @princesstina1154
      @princesstina1154 3 года назад

      Uff

    • @ziadgamer6710
      @ziadgamer6710 3 года назад

      በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ

    • @Meron-MA
      @Meron-MA 3 года назад

      𝘈𝘺𝘻𝘰𝘬 𝘩𝘶𝘭𝘶𝘮 𝘭𝘦 𝘣𝘦𝘨𝘰.𝘯𝘦𝘸

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 3 года назад

      Ehita ayzosh wuda

  • @mahletayalneh5596
    @mahletayalneh5596 3 года назад +21

    እውነቱን የሚናገር ሰው ስደተኛ ሁሉ አይወድም አገሩ ላይ ይሚኖረውም እውነቱን ሲነግሩት ምቀኝነት ይመስለዋል ፡፡በጣም ትሰግኛለሽ ተባረኪ

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 года назад +11

    ጅጅ ኪያ በዬቲዬብ ብር ነው የምትጦረው እስኪ ለአንድ ወር የሚያያት ብታጣ እንኳን ልትለብስ የምትበላውም አይኖራትም እኔ ጣሊያን 12 አመት ኖሬ ከእጅ ወደ አፍ ነበር ኑሮው ከገቢው ወጭው ይበዛል አሁን አሜሪካ ነኝ ከኤውሮፕ ይሻላል ያው እንዳልሽው ማንም አዲስ መጥቶ አልጋ በአልጋ የለም ታሽተሽ ነው ቢሆንም ግን ከኤውሮፖ የሚለየው ሁለት ሶስትም ስራ መስራት ይቻላል ግን እራስን ገሎ ነው ከ16 ሰአት በላይ መስራት ከቻለሽ ነው የትም ሆነ የትም የስደት ጥሩ የለውም ከሆነም ሰው የሚለወጥበት አገር አሜሪካን ነው

    • @ziadgamer6710
      @ziadgamer6710 3 года назад

      በናትክ ቴሌፎን ወይም ውርስ እኛ ካለክ ላክልኝና ላናግርክ

  • @hanutube332
    @hanutube332 3 года назад +13

    ምንም ይሁን ምንም ዩኬ መግባተ አይቀርም የሁሉም እድል አንድ አደለም እድላችንን እንሞክራለን ተስፋ አንቆርጥም ለንደን መሄድ ነው ህልሜ ይሳካልሽ በሉኝ🙏

    • @shitaysaman
      @shitaysaman Год назад +1

      ይሳካልሽ ቆንጆ እስካሁን ገብተሽ ይሆናል

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 11 месяцев назад

      ይሳካልሽ እኔም ፕሮሰስ ላይ ነኝ ቁጥርሽነ ጓደኛ እንሆናለን

    • @የማዳምቅመሞችቤት
      @የማዳምቅመሞችቤት 5 месяцев назад

      ​@@MelkamTadese-n8uተሳካልሽ ዉዴ

  • @hannaberkat2826
    @hannaberkat2826 3 года назад +6

    ጀርመኖች ስስታም ሆነው እኮ አይደለም አንድ ሳንቲም ቆመው የሚጠብቁት ከመሬት የተነሳነው ከአንድ ሳንቲም ነዉ በማለት የተነሱበትን ስለማይረሱ ነዉ ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ ይህንን በደንብ ብታስረጅ ጥሩ ነዉ ጀርመኖች ደግሞ መኖርያ ወረቀት እስኪስጥሽም ድረስ የሰው ፊት አታይም ቤትክራይሽን ክፍለው ቀለብሽን ከፍለው እንደ እናት ቤት የሚኖርበት አገር ነዉ አሜሬካ ያለ መኖሬያ ወረቀት ብትኖሬ በረንዳ ነበር የምታድሬው ግን የምትናገሬውን እወቂ ይሄ ሁሉ ምን አስፈለገ መፍትሄ ሳትይዥ መቀባጠር

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 3 года назад

      Anchi kedada hanna ene kaleworeket ezawu eyeserahu new 🇺🇸 eskahun tikikilegnawun yemitawiukiwun tenageri eshi

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት Год назад

      የኛ ሰው ምቀኛነው ቴለር ነው ሚለቅብሽ

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 года назад +58

    ደሞ ጀርመን ሀገር ነው ለጠላቴ አልመኘውም ሰንቱን ወጣት ወገን ነፈዞ በቁሙ ሞተዋል ጤነኛ ስው ይናፈቃል ጀርመን ላይ ሀገር ላይ በጤና የእናትን ሽሮ እየበሉ መኖር በምን ጣእሙ

  • @ketargenet5091
    @ketargenet5091 3 года назад +14

    እባክሽን እኔ ወደ ሀገር ቤት መሄድ ነው የምፈልገው የጀርመን ኑሮ አንገሸገሸኞል ጀርመን ከገባሁ አምስት ዓመት ሆነኝ።

    • @eliasjeyilan581
      @eliasjeyilan581 3 года назад

      አረ እኔም ማሬ እንዳቺ 5 ኣመት ሁኖኛል እንዴት ኣገሬ ልግባ ብየ 24 ሳኣት ነው ማስበው

    • @kalamen7941
      @kalamen7941 3 года назад

      Baka enyen waschgn

    • @netsanettube9696
      @netsanettube9696 3 года назад

      አይዞን

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 3 года назад +7

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ።እኔ አምስት አመቴ አምስት ሳንቲም የለኝም ።አረብ ሀገር ብሄድ ይሻለኝ ነበር።ይህች ጀርመን ላምጣህ ያለችው ግን ምኗ ዘራፊ ናት ።ውይይይይ አንዳንዶቻችን ነብስ የለንም

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 3 года назад +11

    ጀርመን ሀገር በሕግ ወጥ ማሚጣት ማለት ሳይ ሞት መቀበር ማለት ነው አረብ ሀገረ ይሻላል አድለና ለሆነ ሰው ልክ ኢትዮጰያ ውስጥ የቀበሌ ስንዴ መረዳት ማለት ነው እናመስግናለን ሰው ወዴ ጀርመን እንዳአስብ ንገረያቸው

  • @firetube518
    @firetube518 3 года назад +15

    እስካሁን ካየኋቸው ዩትበሮች በጣም ነው ደስ ያልሽኝ ምቀኝነት የለብሽም በደስታ sb አደረግሁሽ ያብዛልሽ

  • @sarakessete1494
    @sarakessete1494 3 года назад +17

    በትክክል ገልፀሽዋል መቅድየ የኢሮፕን ኑሮ እሚያቀዉ ነዉ ሚያዉቀዉ

    • @selambelew3626
      @selambelew3626 3 года назад +1

      መብራቱን አይተው. ትንሽ ጨለም ያለ ነው

  • @ሄራንፍቅር
    @ሄራንፍቅር 3 года назад +5

    ትክክልነሸ ግን ጂጂ እኮ በጣም ቆሻሻ ኑሮነው የምትነውመኪና እንኳን የለላት በጣም ትገርመኝለቸ ለዛውም እየሸቀለቸ የማሰመሰል ነው ኖሮዋ ውሰጦ ባዶነው

    • @arada123
      @arada123 3 года назад

      ጀርመን ወስጥ መኪና የሚይዝ ፋራ ነው። ባቡርና ባስ ካለ ትራፊክ በቶሎ ያደርሳል። ሚሊየኖሮች ሳይክል የሌላቸው የሉም። አንዳንድ ስራ አጦች እና ጉረኞች ወይም ገጠር የሚኖሩ መኪና ይይዛሉ። መኪና በጣም ሲያስፈልግ ደግሞ car shairing አለ። አየርም አይበከልም።

  • @haimyychannel4726
    @haimyychannel4726 3 года назад +2

    እውነትሽን እኮ ነው ስደትን ያልተሰደደ ይናፍቀዋል የተሰደድን ግን ለራሳችን ሳኖር ለልጅ እና አገር ቤት ላለ ቤተሰብ ስንኖር የራሳችን ጊዜ ያልፋል እህት ወንድሞቼ በተቻላቹ አቅም ለራሳቹ ቅድሚያ ስጡ እናንተ ስትኖሩ ሌላው ይቀጥላል እሺ በስደት ያላቹ እህቶቼ ወንድሞቼ በርቱልኝ ክፉ አይንካቹ አምላክ ይጠብቃቹ አገራችንን ኢትዮጵያ ህዝቦቹዋን ሰላም ያድርግልን

  • @meseretwoldegiorgis5675
    @meseretwoldegiorgis5675 3 года назад +14

    My husband is German and what she said all is true ❤️

  • @herewego5248
    @herewego5248 Год назад +2

    Ine Dresden Germany le 7 wor nore nebr,,Ke language wuchi hulum negr arf nebr

  • @እግዚአበሔርፍቅርነው
    @እግዚአበሔርፍቅርነው 3 года назад +8

    ዱበይ እኮ ሥራ በእራሳችን ፈልገን ነው የምነገኛው ሥራ ከልተገኛ ከአገር ቤት ብር እነስልከለን

  • @kamalali9029
    @kamalali9029 3 года назад +1

    ስጃመር ከአረት አመት ቦሀላ ዬትኛው ዶክቶር ወይም ነርስንግ ታሚሮ ነው ከሁላት እስከ ሶስት መቶ ሚያገኛው ከበድ ነው ሥስቴረችን በዳንብ ነው ያብረራችው ፡ Vielen Dank, unsere Schwester, du hast die umstände Wahrheitsgemäß geklärt. sollte jeder ernst nehmen.

    • @kamalali9029
      @kamalali9029 3 года назад

      ካሁላት እስከ 3ሺ ማላቴ ነው

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 3 года назад +1

    ትክክል አይቼዋለሁ ጀርመንን ሞሽን መጥቼ ነበር viction -2019 ለoctover Fista የቤት ክራይ በጣም ችግር ነው አፓርትመት ለመከራይ አታገኜም ማለት አሜሪካን የአፓርትመንት ችግር የሜባል ሰምቼ አላውቅም አሁን ፈልገህ አሁን ልታገኜ ትችላለህ ጀርመን እንኮአን ወረቀት የሌለው ወረቀት ያለውም እንኮአን ክራይ አፓርትመት አይታሰብም

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 года назад +11

    German demozu 1200€ , yebet kiraye 500€, bewr 80€ teransport internet Bewr 40 kerew megeb lebse ect

    • @Yeabatelij
      @Yeabatelij 3 года назад

      Bist du auch in Deutschland?

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 года назад +2

    እህቶቸ ሰደት መራራነዉ ነገር ግን ሳቶዲ በግዲ እዲትሰደዲ አሚያደርግሺ ነገሮቺአሉ ፈጣሪ ሀገራቺንን ሠላምያዲርግልን🇪🇹❤👍🙏

  • @sofiahh8252
    @sofiahh8252 3 года назад +5

    ያላዩት አገር ይናፍቃል ተብሏል የኔእህት የሚሰማ ካለ ይስማ የስ አገር ምንም ይሁን ምን አያስደስትም ልክነሽ የኔ እህት እናመሰግናለን ለማንኛውም

    • @yutbe-zr8lz
      @yutbe-zr8lz 3 года назад

      እኔምእፈልጋለሁ በናትሽ እማ

  • @member1437
    @member1437 3 года назад +6

    በርቺ እንዳትረቺ ጎበዝ ብስማሽ እልጨግብሽም ብዙ ተምራለሁ ከእንቺ ህይወት መካሪ እህትነሽ

  • @sarhope8468
    @sarhope8468 3 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው ሰቨክረይብ ያረኩሽ ምክረሽ ጥሩ ነው ሚሣደቡትን ተያቸው ጭቃ ጭቅላታቸው ያሣድሱ

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад

      😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👍👌

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 3 года назад +9

    ስዴት ያው ስዴት ነው ባለንበት ጠንክረን መስራት ነው

  • @rahelbekele6191
    @rahelbekele6191 3 года назад +4

    ተባረኪ፣እውነቱን፣ መንገር፣ወገንን፣ያድናል።በእግዝአብሔር፣ይገባል፣ለሌላው፣መጨነቅ፣ማንም፣ምንም፣ይበልሽ፣ቀናነትሽን፣ነው፣የሚያሣየው፣አንቺን፣የሚያጎድልብሽ፣የለም፣ኧረ፣በጎ፣እንተሣሠብ፣ይህ፣ሌላውን፣ያስታል፣ተጠንቀቁ።

  • @mariamenelik4253
    @mariamenelik4253 3 года назад +9

    እባብ ኢትዮጵያዊ ሳትሆኝ
    አበባ ኢትዮጵያዊት ነሸ ደሰየሚትይ
    ግልጽ አቦይመችሸ ❤

  • @zedotefera1849
    @zedotefera1849 2 года назад +1

    ጀርመናዊ ባል ኖሮት ሀገር ቤት ቁጭ አድርጎት ይመላለሳል ምን ታድርግ ??

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 года назад +1

    Wow ዋው ደስ ይላል ምርጥ ቪድዮ ነው ተመችቶኛል

    እኔ ሁሉን አሟልቸ በተሰብ ሁኛለው
    ጀማሪ ነኝ እስቲ እናንተም በተሰቤ ሁናቹ ድጋፋቹን አሳዩይኝ

  • @abiyottiruneh8708
    @abiyottiruneh8708 3 года назад +7

    ክክክክክክክክ መቅዲ ከጡዘትሽ ምትመለሽ 4 አመት በሆላ ያልሽው በጣም ነው የተመቸኝ በደንብ ነው የገለፀሽው ባጠቃላይ የውጭን ንሮ ከባድ ነው ግን አያምኑሽም

  • @fikiraman7664
    @fikiraman7664 3 года назад +12

    ጎበዝ ጀርመን ከምትሄዱ ሌላ አውሮፓ ብትሄዱ ይሻላል ጀርመን የተረገመ አገር ነው በጣም የስትረስ የስራ ፈት የሰካራም ምንም ለውጥ የማታገኝበት ኢትዬጵያ ልሂድ ብትል የማትችልበት በገንዘብ ዘመድ ልርዳ የማትልበት አገር ጀርመን ይባላል ።።ለራሴ ብቻ ተኝቼ ልብላ ካላችሁ ሂዱ አኔ ሂጀ አይቸዋለሁ እየወጡ ዬትዬብ ላይ ሞባይል ላይ ተቀባብተው ፖስት የሚያረጉ ውስጣቸውን ሂዳችሁ ብታዮቸው ዱቄት ከወር እስከወር የሚያደርስ ብር የላቸውም ምን አልባት ጎበዝ ከሆናችሁ ከሰራችሁ ከ18 አመት በሆአላ ሜቢ ሊያልፍላችሁ ይችላል ።

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 года назад +4

      ሲስተሙ ነዉ ከባድ የሚያደርገዉ እንጂ አገሩ እንኳን በጣም የተባረከ ነዉ።እንኳን ለራሳቸዉ ለሌላ ይተርፋሉ።አበሻዉ ሲስተሙን መቋቋም ስለማይችል እና ቶሎ ለመዝናናት ስለሚፈልግ ሌላ ነገር ውስጥ ስለሚገባ ያለዉ እድል ወድቆ መቅረት ነዉ።በእኔ እምነት አዉሮፓ ለመኖር ከባድ ቻለንጅ (challenge) ስላለዉ በጣም ጠንካራ የጸሎት ሰዉ እና ተጽእኖ ፈጣሪ መሆን መቻል ይፈልጋል።እግዚአብሔር በያለንበት ይርዳን።

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 года назад +1

      ከ 18 አመት በህዋላ ተመችቶኛል😊

    • @firea.8689
      @firea.8689 3 года назад

      Not only them American people to

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 года назад

      @@firea.8689 You're Absolutely Right the challenge is everywhere now May the Lord help us in Jesus Name!!!

    • @fikiraman7664
      @fikiraman7664 3 года назад +8

      @@b.t7056 ሲስተሙ እንዳይገባህ ጠዋት እና ማታ ፖስታ እየላኩ በስትረስ ያጀዝባሉ ሰው አንዳይገናኝ ትራንስፖርቱን ሰማይ ሰቅለው ስደተኛው በመጠጥ እራሱን እንዲያደነዝዝ በርካሽ አቅርበው ሰው ቢያንስ በእንግሊዘኛ ተነጋግሮ እንዳይሰራ የሚያደርጉ ጀርመን ኬኛ ብለው የራሳቸውን ትምርት ተማሩ ብለው ቢያንስ 4 - 5 ያለውን ግዜ የሚጨርስ ብቸኛ አገር ጀርመን ይባላል

  • @eyerusalemasmelash5838
    @eyerusalemasmelash5838 3 года назад +8

    ኧረ ልጅም በተወለደ አይዴልም እኔ አንደኛውን ይዤ አንደኛውን አረግዤ ነው የመጣሁት ግን እስከሁን ወረቀት የለንም እኔም ልጆቼም 😥😥

    • @alemoalmaz2311
      @alemoalmaz2311 3 года назад

      ኤነሚ እንዴ አንቺው ነህን ኤናስ አና ነን ልጆቹ ግን የና ጨንቀት ለነሱሚ እየተርፈ ነው በተሰብ ሰጨነቂ ስለሚያዮ አይዞሽ እንግዲ ኢትዮጰያዊን የትሚ እንሰቃያለን 🤔😢😢

    • @frezermulugeta4568
      @frezermulugeta4568 3 года назад +1

      እኔም ሰልችቶኛል

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 3 года назад +1

      መቅዲ ጣልያን የስራ ፈቃድ ያለዉ ጀርመን ቢመጣ ይሻላል ትያለሽ??ጣልያን ስራ የለም።

    • @maryjuraibjuraib5509
      @maryjuraibjuraib5509 2 года назад

      እና እህቴ እኔ አስር አመት ሳዉዲ ቆይቻለሁ ቤትም ሰርቻለሁ ግን ባሌ ጀርመን ነዉ እና እደዚህ ፈተና ካለዉ ይቅርብኝ ንገሪኝ እስኪ ልምጣ

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 3 года назад +11

    እነዚ ምን ጀርመን ናቸው የአይምሮ ጀርሞች ናቸው እናቴ ስደት ገብቶሻል

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ለትምርት ከስንተኛ ክፍል ጀምሮ ይመጣል አመጣጡ

  • @natinaltilahun1697
    @natinaltilahun1697 3 года назад +12

    የስደት ጣዕም የለውም ማን ከኢትዮጵያ መለየት ይፈልጋል ግንለመኖር መሰራት አለብን

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 года назад +5

    ቡዙ ታወሪያለሽ:- ነገርንም በጣም ትደጋግሚያለሽ:- ወደ ቁነገሩ ብትገቢ መልካም ነው::

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 3 года назад +1

    ኅበዝ እውነት መናገር ጥሩ ነው ስው የሚያስበው አውሮፓ ድሎት ያለ ይመስላቸዋለሁ እስትረሱ ብቻ እራስ ወዳድ አትሁኝ እግዚአብሔርም አይወደውም

  • @Deborah-b6p6s
    @Deborah-b6p6s Год назад

    ተባረኪ አሁን ገና ማየቴ ነው ቪድዮሺን ስ ቁጥር ላኪልኝ ፈልጌሽ ነው እህትሽ ነኝ ሴት ነኝ ወንድ አይደለሁም ማለቴ ነው

  • @esayasesayasebekelebekeleb1173
    @esayasesayasebekelebekeleb1173 3 года назад +1

    ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል መልካምና ቀና ሰዉ ነሽ ፈጣሪ ሂወትሽን በሙሉ በደስታ በሰላም ያኑርሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 года назад +1

    እጅግ በጣም ቅን እና ፅድት ያልሽ ቆንጅዬ ኢትዮጵያዊት እንደ አንቺ አይነት አይቼም አላውቅ አማካሪ ሆነሽ ብትማሪ ለወገን በጣም ትጠቅሚአለሽ ያውም የጀርመን 2 ካልሲ 2ሱሪ የሚለበስበት ሃገር አይታሰብም እግዚአብሔር መልካም እና ደግ ነው ጥሩ ትዳር ሰጠሽ እንደልብሽ መሆንሽ መድሃኒዓለም እንደረዳሽ መናገርሽ በቂ ነው ምንም ሆነሽ ብትኖሪ ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ይባላል መማል አይጠበቅብሽም አንዷ ያለችውን ልንገርሽ አሜሪካን አገር መጥቼ ሃበሻ ማግባቴ ጥፋተኛ ነኝ ብላ ነጭ አገባች ምክንያቱም ነጮቹ አይደባደቡም ሰው ያከብራሉ እንደ ሃበሻ አይደሉም ስታነፃፅራቸው ወደ እነሱ አደላች ለሰው መኖር ቀረ እኮ ቆንጆ ድሮ ቀረ ለሰው የኖርንበት ዘመን አለፈ እኮ ቆንጆ ትውልዱ ተቀይሯል ይመችሽ ደግነት ለራስ ነው ውሸት ሃጢያት ነው አትምከሪ ጨርሻለሁ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው መድሃኒዓለም አዳኝ ነው !

  • @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ
    @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ 3 года назад +3

    ወይ ሳውዲ ስወድሽ እሂ።ሁሉ ጣጣ የለለብሽ ህጋዊ ያልሆነ ሰው ዘና ብሎ የሚኖርብሽ!!

  • @መኖርእንደዘበት
    @መኖርእንደዘበት 3 года назад +1

    እህቴ ለመረጃሽ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ ዛሪ ለመጀመራዬ ሳዳምጥሽ ጀርመን ብዙ ግዚ ምርጥ ሀገር ትመስለኝ ነበር
    እናም ጥያቂ ነበረኝ ለአንቺም ጀርመን ለምትኖሩ መልሱልኝ እባካቹሁ ጀርመን እንዴትነዉ ለኢስልምናስ የለወ ቡታ ማለት የፈለኩት ልብስ መልበስ እችላለሁ ወይ ለምሳሊ ኒቃብ አባያ ጅልባት ለብሽ መቀሳቀስ እችላለሁ ? እስኪ መልሱልኝ እናም
    ጋደኛዬ በቅርቡ ከአንድ ወንድማችን ጋር በሀይማኖት አስተምህሩትች ሰበት ተዋዉቃ የርቀት ኒካህ አርጋ ነበር ኒካህ ማለት የጋትቻ ቀለበት እንደምትለትነዉ የለቺወ አረብ ሀገር ነዉ አሁን ግን ቭሩሱስ ጨርሳ ጀርመን ልትሂድ ነዉ የልጁ ጋ እሳ ደሞ ኒቃብ ጅልባብ ነዉ የምትለብሰወ እናም እንዴት ነዉ???

    • @emanhusein9445
      @emanhusein9445 4 месяца назад

      የነፃነት አገር እኮ ነው

  • @abdallahhana9680
    @abdallahhana9680 3 года назад +5

    እንዴ አትስሚያቸው ስደተኛውም ቢሆን ስራ ካለው ቤት ኪራይ ይከፍላል

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 года назад +9

    ሰላም መቅድዬ እኔ ስደት ሰልችቶኛ አይደለም ጀርመን ለመምጣት መቅድዬ የሰው ልጅ አንድ ጊዜ ሰደት ከጀመረ ሁሉንም ሀገር ነው መዞር የሚፈልገው ።

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 3 года назад

      ክክክክክክክክ አረ ስድብ

    • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
      @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 года назад +1

      @@mloveyou7466 ምን ያስቃል ስደት እና ስድብ መለየት መለየት ተሳነን እዴ ሆሆሆ

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 8 месяцев назад

    ጎበዝ ጀርመን እዴት ነው በማሪያም እስኪ መልሡልኝ ይመቻል ወይ 😢 እዴትስ ነው የሚኬደው የመኖሪያ ፍቃድስ ይኖራል ወይ ጎደኛዬ ሊወስደኝ ነዎና pls አስረዱኝ በጌታ ወይ ሀገሬ ላይ ውሀ እየጠጤሁ ልኑር 😢😢ኔቶርክ አላሥጨረሰኝም ቪዲዩዋን

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 7 месяцев назад

    ደጋግመሽ አስረጂን ቪዛ እንዴት ሊገኝ ይችላል ? ምን ምን ያስፈልጋል ? ወዘተ...ንገሪኝ😮

  • @member1437
    @member1437 3 года назад +7

    መቅዲ እንዳንቺ እይነት ስዎች ያብዛልን ዝም በያት ቅናተኞች ናቸው ብዙ ስው ትረጅያለሽ በርቺ ትክክል ብለሻል እበሻው ምቀኞ ንው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 года назад +13

    አታንዛዚዉ ጀርመን እንዴት መግባት ይቻላል የሚለዉን ብቻ አዉሪ የሕይወት ታሪክሽን ማዉራት ያሰለቻል

  • @sarafairos4877
    @sarafairos4877 3 года назад +5

    እማ በናትሽ አቼን ማግኘት እና ማውራት ፈልጌ ነበር የምጠይቅሽ ነገር ነበረኝ ከቻልሽ ፒሌስ

  • @abebatafese1911
    @abebatafese1911 2 года назад

    ውይ እንኳን ስማውሽ በእውነት ከመዳም ጋር መጥቼ ጀርመን ነኝ አሁን እና ለማጥፋት አስቤ ነበር ግን ሀሳበን አነሳው

    • @melu-g
      @melu-g 2 года назад +2

      ተሸወድሽ ለምን አትጠፊም ነበር ይሄው ጓደኛዬ ጠፍታ ወድያ የሚቀበላት ፌስቡክ ላይ ፈላለገች ተሳካላት አሁን ያለችው ስራ ስለሌላት ቀለብም ቤትም በራሳቸው ሰተዋት ሞዴስ ሳይቀር እና ብርም ይሰጣቸዋል ስራ ጀመርሽ ስላት አረብ ሀገር ደክምያለው አሁን አልጀምርም እያለችኝ አይ እድልሽን ዘጋሽ የሚወራውን ከሰማሽማ የትም አትሻገሪም ቆራጥ መሆን ነበረብሽ እኔ በቱርክ አድርጌ ሊሄድ ነው ወደ ቱርክ ፕሮሰስ ልጀምር ነው

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት Год назад

      ሞኝ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት Год назад

      ​@@melu-gውዴ ወደ ፑርክ እንዴት ጀመርሽ

  • @menenlemma
    @menenlemma Год назад

    ጀርመን ፪፪ ኣመት ኖርያለሁ
    የሃገሪ ልጆች
    ጀርመን የስቃይ ምድር ናት
    ፀጉር መቁጠር ብቻ ነው ሚቀራቸው
    እንጂ ስደተኛ ስው እስኪቀበሉ
    የስነልቦና ጉዳት ኣድርሰው ንው፥፥
    ሰው ሰነልቦናው ተጎድቶ የሚኖረው ኑሮ ከንቱ ንው፥፥
    መሳቅ የማይችሉ ወይም ስቀው ማያቁ ብዙ ኣሉ።

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 3 года назад +6

    እውነት ነው አውሮፓ መኖር ይከብዳል በሲስተም ካልሆነ

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 года назад

    እረ እንዴት ከረምሸ እህቴ እንኮን አደረሰሸ ጠፋሸ ሰላምሸ ይብዛ ሰለዎረቀት ምን አዲሰ ነገር አለ

  • @youdijyoudij1826
    @youdijyoudij1826 11 месяцев назад +1

    😊😊😊😊😊

  • @jemaneshegetahun9885
    @jemaneshegetahun9885 3 года назад +6

    እንቺ ግን ይህንን ስትናገሬ አስተርጏሚ የሌለ መስለሽ ውይ ?

  • @Bent_adaamaa
    @Bent_adaamaa 2 года назад +2

    ስንት ወር ይፈጃል ለመምጣት??

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 3 года назад +3

    ምነው ጠፍሸ እህት ሰዎድሸ እባክሸ ሰልክ ቁጥርሸን እኔ ጀርመን ነኝ ያለው ሸልክ እንለዎወጥ

    • @tigistberhe5406
      @tigistberhe5406 3 года назад

      አረ በናታችሁ ጀርመን ደ
      ያላችሁ ሰወች መረጃ ስጡኝ

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 3 года назад +1

    የኔ ማር መልካም ሰው ስለሆሽ አዳምጨ ሰብስክራይብ አደረኩሽ

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 3 года назад +4

    እሽ ደውይልኜ በውስጥ መስመር እባክሽ እኔም ምክር እፈልጋለሁ ያሰብኩት ነገር አለ እንዲት ላግኜሽ እንዲት ታገኜኝ ፊስቡክ ካለሽ ላኬልኜ።

  • @arada123
    @arada123 3 года назад +4

    ጥሩ ነጥቦች አንስተሻል ግን ስለ ጀርመን ለመናገር የምትችዪ አይመስለኝም። ከባልሽ ቤት በስተቀር ብዙ አላየሽም። ተምረሽ ስራ ስትጀምሪ ብርሀን ይታይሻል። ጀርመን ላልተማረ እና እና እራሱን ለማይቀይር አይመችም።

    • @maryjuraibjuraib5509
      @maryjuraibjuraib5509 2 года назад

      እኔ ድግሪ ወይንም ዲብሎማ የለኝም ግን ቴክንክ ጀምሬ አልጨረስኩም ወረቀቱን አላዝሁም ወደ አረብ አገር ሄድሁ አሁንግን ጀርመን ልመጣነዉ ባሌ ልዉሰድሽ አለኝ መቀመጥ አልወድም ስራ አለወይ እምታዉቁ ንገሩኝ

    • @arada123
      @arada123 2 года назад

      @@maryjuraibjuraib5509 when you man is bringing you to germany that is a best situation only when you went to be more than a house wife. That means learn german language first and go to some technical school, which is for free. Learn very hard! You will be surprised. German is a Vergin country comparing to usa and UK. Start today to learn German language. If you don't learn german language you will end up like the woman in the video - Housewife. Good Luck!!!

  • @ሀያት-ኸ8ገ
    @ሀያት-ኸ8ገ 3 года назад +21

    እረ ስደት መሮኛል የምን ጀርመን ነው
    ስደት ጀርም ሆኖብኛል እራሱ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 года назад +2

    ውነትን ተናግሮ የመሽበት ማደር ይላል ያገሪ ሰው , ንገሪልኝ ነጭ ነጬን በተረፈ እረዳት ስላለሽ ነው እንጂ ለብቻሽም ብትኖሪ አንቺ ከምታወሪው ለየት ያለ ከባድ,ነው ንሮው ::አንቺ በ ባልሽ ስለምትተዳደሪ ቀልል ብሎልሽ ነወ ግን ሰለምክርሽ ትመሰገኛለሽ እኔ ከሰላሳ አመት በላይ ተሞክሮ ስላለኝ ነው መልስ የሰጠሁሽ እህቴ በርቺ ምክርሽን አደንቃለሁ;;

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 3 года назад +4

    ቤትክራይ ምግብ ትራንስፖርት ስልክ ስንት ወጪ ነው ያለው

  • @hanasawet887
    @hanasawet887 Год назад

    እባክሽ እህቴ ምከሪኝ በመብርሀን ፍቅርኛዬ እዛ አለ ግን እኔ ድባይ ነኝ እና በቢዚት ልመጣ ነው እና እዴትነው ችግር አለው መጥቼ ልንጋባ

  • @arada123
    @arada123 3 года назад +5

    ጀርመን በሞያው ለማይሰራና ተምሮ እራሱን ለመቀየር የማይችል ሰው አይሆንም። ዩኒቨርሲቲ እና ህክምና ነፃ የሆነበት በጣም ሰላም የሆነ አገር ነው። ማስተር ያለው ሰው ከ 4000 euro በላይ በእጁ ያገኛል።

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 3 года назад +6

    😀 መቅዱ የእውነት ትዳር ከሆነ ጥሩ ነበር በውሸት ትዳር ጀርመን ባይኬድ ጥቅር ብሎ ይቅር ደሞ ለስደት

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 3 года назад +12

    የጀርመንን ኑሮ በትክክል ነው የገለፅሽው

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 3 года назад +3

    ወረቀት የሌላቸው መስራት አይችሉም

    • @Sabi-kahsay
      @Sabi-kahsay 3 года назад

      መስራት ብቻ አይደለም የተፈጥሮ መብትህንም ነዉ የሚነፍጉህ

  • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ

    ጉድ በል ጎንደር ባልና ሚስት በአንድ ላይ እየኖሩ ያንቺ የኔ የሚባል አለዴ❓❓😂😂😂👈 😄😄😄በዜዝ አይነት ሳውዲ ይሻላል ሆሆይይ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙉🙉🙉🙉

  • @aimeyetub1782
    @aimeyetub1782 3 года назад +1

    እህት እሥኪ እንዴት መክፈት እንደሚቻል ዬትዬብ አሥረጅኝ

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 3 года назад +3

    Like ም ሰብስክራይብም እናረጋለን ከብሔር ከሀይማኖት የፀዳ ከሆን

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад

      😂😂😂😂😂👏👏👏👍👍👍👌

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 года назад

    የኔ ቆጆ እናመሰግናለን በሀገራችን አላህ ያብቃቃን

  • @addisababa7999
    @addisababa7999 3 года назад

    Gobez nesh wushat yelelebat ewunat tabaraki. Ene swiss new minorew. Sistamacho andi aynet new.

  • @በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ
    @በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ 3 года назад +3

    ረኒንዉሰጁኝ አቃጥላ ልገለኝነዉ መዳም ልጀቻ ወይሰራተኛሹ አርጊኝ

  • @hasnakedir978
    @hasnakedir978 3 года назад +16

    ግልፅነትሽን ደሰ ይላላል

  • @meronhaile8400
    @meronhaile8400 2 года назад

    Sent geze fegebesh lemehede be gabecha ena men menden newe miyasfelegew embassy mehde yenorebgn yehone lamajemer

  • @danmannzewde708
    @danmannzewde708 3 года назад

    ልያብድ ነው የምመጣው እዴ ጀርመን ያለነው ልናብድ ደርሰናል ጀርመን አደለም ለወዳጅ ለጠላት የምትመኘው አገር አደለም በጣም አስቸጋርይ አገር ነው ጀርመን 5 ዓመቴ ገና እያሰቃዩኝ ነው ለማንም የምመከር አደለም ወደ አውሮፓ ለመምጣት

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 года назад +2

    ይቅርታ አንድ ያልገባኝ ነገር ላልፍሽ አልፈለኩም ምናልባት የቤቱ ባለቤት ወስኖላችሁ ካልሆነ የኤሌትሪክ ካምፓኒ ነው የምትከፊውን የሚወስነው ከዛ በአመቱ እንደአጠቃቀምሽ ነው እምትከፍይው ቆጥበሸ ኤሌትሪኩን ከተጠቀምሽ ከከፈልሽው ገንዘብ ላይ አንድ አራተኛው ወይም አንድ ሦስተኛው ይመለስልሽል አለዛ ብዙ ከተጠቀምሽ ከከፈልሽው ጭማሪ እንድተከፊይ ደብዳቤ መስራቤቱ ይልክልሻል እኔ እስከማቀው ጀርመን አገር ሲስተሙ እንደዚህ ነው::

  • @solomontefra8290
    @solomontefra8290 3 года назад +1

    ትክክል ነሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @hanisayitob465
    @hanisayitob465 3 года назад

    ግን አቺን ማግኘት በጣም ፈልጊ ነበር ባላህ እደት ላግኝሽ

  • @pinkhorsestudio
    @pinkhorsestudio 3 года назад

    ENDEEEEE ... ANCE DEMO KEYETEGNAW DEST NEW YEWETASHEW.. ERE BEGZABEHER TEMELESESH GHEBE.. GHEN ADERA KEDANUN BEDEMB ZEGHEW WEDEFIT ENDATWECI ADRGHESH ... BETAM TKX

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 года назад +3

    ክክክክክ ምነው እናቴ ለብር ብዬ የልጅ ፋብሪካ ልመሰርት እንዴ ምን በወጣኝ በጉልበቴ ለፊቼ ባድርሰ

  • @sofiyayesuf1470
    @sofiyayesuf1470 3 года назад +2

    መቅዲ በትክክል እስኪንገሪያቸው

  • @samsonabate1360
    @samsonabate1360 3 года назад

    Dankeschön du hast gut Erklärt ich hoffe die verstehen dich

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 года назад +3

    10.Amet German laye beseram 7 meto shi ber ayegegnem

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 года назад

    አንድ ጓደኛዩ ከማዳሟዋ ጋር ሂደችና እዛ ጠፍች። እና እዛ እየሰራው ነው አለች

  • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ

    ገና ዛሬ ወደ ቤትሽ መጣሁ 😘

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 3 года назад +1

    እኔ አረብ አገረነኝግን ከትንሺ ግዜ በሆላ እመጣለሁ አላህ ያቃል

  • @exitcellcell4810
    @exitcellcell4810 3 года назад +2

    የኔ እህት ጀርመን ነው የትኖረው ልጅ አላት

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 года назад

    Ine gin inshallaah wede Turke hije bezaw wedeza mehed ifeligalew michal kehonew wude min timkrignalesh pells ?

  • @yaredbekele9338
    @yaredbekele9338 3 года назад

    እውነት ነው የምትናገሪው በርቺ ትክክል የሚናገር የሚሠራ እግዛብሔር ይረደዋል

  • @liatamrat3527
    @liatamrat3527 3 года назад

    Gosh, negeriligne! Better stay in that blessed country Ethiopia.

  • @MD-cv4gn
    @MD-cv4gn 3 года назад

    Sie hat absolut recht
    ትክክል ነች

  • @susubitbab8656
    @susubitbab8656 Год назад

    እናምስግናለን የኔ ውድ❤❤

  • @elsabetduressa5467
    @elsabetduressa5467 3 года назад +4

    በጣም ቅን ነሽ

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 3 года назад

    እኔምል እዴት ነው የመግባት ዋናው ጥቅሙና አላማው እዴትነው ?? እረውፍየለም የምን ኮደምኔም ቤትነው የለምኢትዮ???

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 3 года назад +1

    ንገሪልኝ መስሎቸዋል ቀላል መኖር የለም አፈር ግጠሽ ነው ምትኖሪው ትክክል ቀላል አይደለም አሁን. ሁሉም ቦታ ጥሩ አይደለም

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 3 года назад +1

    ከአረብ አገረ ጀረመን ይሻላል አረብ አገረ እከ ልጅ የለ ትዳረ የለ እረ ሥቱ ከዛ በላይ የመደም ጭቅጭቅ ምነው እደ አረብ አገረ ጀረመን ክፍት በሆነ እገባ ነበረ

  • @meseretwoldegiorgis5675
    @meseretwoldegiorgis5675 3 года назад +5

    I am in German it is true ❤️

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 года назад +5

    ይቅርታ የሰው ስም አታንሽ እሺ የራስሽን ሀሳብ አቅርቢ አትበራጨቂ እናም ጀርመን ሀገር በነፃም አልፈልገውም እንካን ከፍዬ ልመጣ ቂቂቂቂቂ ብርቅ ነው እዴ ጀርመን ከአለም አደኛ Canada 🇨🇦 የምርጥ ምርጥ ሀገር ከአሜሪካ የሚበልጥ So what ኢትዮጵያውያን ሲጀመር ውጭ ስትወጡ ማቅራራት 🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 3 года назад

      Canada አንዴት ነው መምጣት ይምችልው

    • @rabiayemam9398
      @rabiayemam9398 3 года назад

      እኔን በረዳሽኝ የእዉነት ሰርቼ እከፍላለሁ ከመዳም ቤት ሳይሻል አይቀርም

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 3 года назад +1

      @@tsegeradagebru898 ማማዬ በትምህርት በጋብቻ እሺ በተለይ ባል ካልተገኘ በትምርት እርግጠኛ ሆኜ ነው የምናገረው አፕላይ አድርጊ TST ተስፋዬን ታውቂዋለሽ የሱን Video ተመልከቺ ግቢና !

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 3 года назад +2

      @@rabiayemam9398 ማማዬ ከመዳም ቤት ምን አገናኘው በሰላም ነው ????