This guy is really passionate about education, sport and literature. Most of us run to survive, work long hours and forget about our Passion. I admire this guy because he try things outside of his comfort zone. I think that is what kidi is trying, to inspire her community.
I wish I knew that there are Habesha's living in Austria, Vienna. I was there in 2021 summer. Beautiful city, but was hard to get Ethiopian communities. I felt lonely. Glad,that you are showing the real life there. Let God bless you. Thanks,for sharing.
በጣም ምርጥ ወንድም ንፁ ህሊና ያለው በውጭ የምንኖረውን ህይወት በትክክል የገለፀ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ
ማርያምን ይሄን ጅግና አባት ሳላደንቅ አላልፍም 😢
I love this guy. We need your type-in millions. God Bless you!
እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠር ትዳርህ በብዙ ይባረክ ልጆችህን ባርኮ ለቁምነገር በቅተውልህ እንዲያሳርፉህ ምኞቴ ነው ።
ስወዳችሁ ግልፅነቱ ግሩም ነውኮ አንተ ነህ ያወቅበት ወንድሜ ብዙዎች እንረዳሃለን
በጣም ግልፅ የሆነ ወንድም ነው
እንዲህ አይነት አሥተማሪ የሆነ
ዝግጅት በማቅረብሽ ክብር ይገባሻል
❤it👍🏾🙏🏿
ስማ ስደትን በጉጉት ለምትጠብቁ ይሄው ከመልካም ወንድማችን ህይወት ተማሩ
❤❤❤❤❤
ጎበዝ ማርያምን በርታ ልጆችክን ይባርክልክ❤❤❤❤❤
አቶ አንባቸዉ የወይዘሮ ብጥል ባለቤት የሚምሮት ልጆች አባት እንኳን ሰላም መጣክ ወደ ኪዱ ቤት ሁለታችሁንም ከልቤ እወዳችሁ አለሁ ኪዱዬ ተባርኪ
አንባቸው ጎበዝ ስው ጀግና ነው ለብዙ ዓመት የምንከታተለው ስው
ሾተል ፊት ዩትብና ፌስቡክ ፔጅ አለው ግቡና እዩ ትማሩበታላችሁ ❤ በተለይ ለወንዶች ለባሎች ግን አስተያየት ሲስጥህ ትዕግስት የለህም አድናቆት ብቻ ሳይሆን ስው የመስለውን ሲናገር ብሎክ አታድርግ ይህ ነገርህ ብዙዎችን የሚያናድ ነው ሚዲያ ሲወጣ ትዕግስት መልካም ነው ካልሆነ ከባድ ነው
መዝረክረክን ነው ምንማረው ውጭ የሚኖሩ ሁሉ አይመስሉም ቤታቸው ሲያስጠላ ዝርክርክ ያሉ😂
@@clickcell4333
ክክክክ እንዳይስማሽ ጓደኛየ እንደዛ ብላው ብሎክ አደረጋት አይይ አስተያየት አይቶ የሚሳደበው ነገር ይገርመኛል ለስድስት ዓመት ተከታዩ የነበረች አንዲት አስተያየት ስጠች ብሎ ክክክክ
ማንኝዉም ኢትዮጵያ በስራ በመጣር የታወቅን ነን! ከሱ ምንድነዉ የምንማረ እንደዚህ ዝርክርክ ያለ ኑሮ መኖር ነው የምንማረዉ አይ አበሻ 🤔
@@meskeremtaye2742
ከቤቱ ምን አለን የሚኖሩበት እነሱ የልጅ ቤት ነው በተለይ በአውሮፖ ላሉ አንዳንድ ባሎች ይሆናል እንኳን ስራ ሙሉ ቀን ውለው ኩሽና ሊገቡ ብርጭቆ ማያጥቡ ስንቶች ናቸው ሚስት ወልዳ ተኝታ ውጭ የሚውሉ ልጆቻቸውን ጊዜ የማይስጡ ገንዘብ አያያዝ የማያውቁ ለሚስቶቻቼው ክብር የሌላቸው በቁማርና በሱስ የናወዙ ስንቶች ትዳራቸውን በትነዋል በእኛ ክልል ብቻ በዚህ ዓመት ብቻ ስምንት ባለትዳሮች ተለያይተዋል በቁማርና ልጆቹን የማያግዙ ሁልጊዜ ውጭ ብቻ በብዙ ምክንያቶች ወገኖቼ ስለ ቤቱ ብዙ ጊዜ ተናግሯል ባይሆን አስተያየት አይቶ የሚናደደውና ብሎክ የሚያደርገው ነገር አድናቆት ብቻ ካልሆነ ትንሽ ስው የመስለውን ሲናገር ብሎክ የሚያደርገው ነገር ያናዳል ስንት ዓመት ሲከታተሉት በትልቋ ልጅ እድሜ ያህል ገና ተከታይ ሳይኖረው እናዛ ልጆች በቅርብ ጊዜ ለምን አስተያየት ስጣችሁ ብሎ ብሎክ ያደረጋቸው አውቃለሁ ጀግና ጎበዝ የሚለውን ብቻ ዝቅ ከፍ ብሎ ያከብራል ይህ ትልቁ ድክመቱ ነው በተለይ አንዷ ቻናሉን ለትልልቅ ጉርፖች ሼር እያደረገች ብዙ Follow እንዲኖረው አድርጋለች ለስባት ዓመት ተከታዩ የነበረች መልካም አስተያየት የምትስጥ የመጀመሪያ ስው ነበረች ጓደኛየ ናት ግን አስተያየት ስጠች ብሎ ምንም ማስጠንቀቁያ ሳይስጥ ጭራሽ በእሷ ኮመንት ቢዶ ስራባት ምንም ክፉ አልወጣትም ስለ ቤቱ አንዲት ልጅ ሃሳብ ፃፈች እንዲሁም ስለ አብይ ሲያወራ ስለነበር በቢዶ ላይ የልጂቷን ሃሳብ ሲያጣጥል አይታ ባለፈው የፃፈችው ኮመንት በማስታወስ ምን ብየህ ነበረ አረ ተው አስተያየት ስማ ብላ ብሎክ አደረጋት በዛ ላይ መልካም ሃሳብ ለሚስጡት ምንም አይልም ትንሽ እንከን ያለባቸው ኮመንቶች ብቻ ምላሽ ይስጣል ላይቭ ሲወጣ ማውራት ብቻ እንጅ አያነብም ኮመንት እሷም ሌላ አምባቸው አባተ የሚል ፌስቡክ ጓደኛው ነበረች ብሎክ አድርጋቸው ከዩቱቡም ወጣች እና ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ግን በተለይ ለባለ ትዳር ወንዶች መልካም ነው ደግሞ ይፀልያል ይስግዳል ግን ምንም ትህትና ና ትዕግስት የለውም ከሚዲያ ብዙ ዓመት ቆይቷል ግን እንዴት ከሚመለከቱት ጋር መሄድ እንዳለበት ያወቀ አይመስለኝም
tigistitisti@ ሊንኩን አግኝቼዋለሁ ተባረኪልኝ!!
ወገኖቹን ለማስተማር ምንም ሳይዋሽ እራሱን ሳይቆልል ነጭ ነጭ ጯን ነው የነገረን ምርጥ ትምህርት
ኪዲ/አምባቸው 🎉
በውነት ድንቅ ነው የብዝሀኑ ከኔ ጨምሮ የታይታ ህይወት ነው ምንኖረው ፈጣሪ በልጆችህ ያሳርፍህ ለብዙ ሠው ትምህርት ትሆናለህ።❤
ይገርማል ሰውን ሳታቁ ምትሳደቡ ሰዎች ከዚህ በኋላ እሄው ተማሩ በርታ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ
ወንድሜ አባቸው ያልሞተ ሰው ይገናኛል ዋው ስለአየውክ ደስ ብሎኛል ኪድዬ በጣም ነው የምናመሰግንሽ በርቺ 👏👏ቤተሰብ ጓደኛ እያገናኘሽ ስለሆነ በርቺ🥰🥰👏🙏🙏
This guy is really passionate about education, sport and literature. Most of us run to survive, work long hours and forget about our Passion. I admire this guy because he try things outside of his comfort zone. I think that is what kidi is trying, to inspire her community.
ምን አይነት ድንቅ እውነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አንተ ነህ ትሪሊየነር ።
አምባችን ጀግናች ምርጣችን ዛሬ የስንት ግዜ ጥያቄን መለስክ የት ነው የማውቀው ብዬ ስጨነቅ ነበር ለማንኛውም ዘመንህ ይባረክ ዘሮችህ ይባረኩ ምርጡ ግልፁ ጠንካራው የሀገሬ ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ።
አንተ ልዩ የሆንክ አባት ነህ እግዚአብሄር ልጆችህን ያሳድግልህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤
ኪዱዬ እንዴት እንደምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ እናመሰግናለን ኑሪልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤አስተማሪ ተሞክሮ ያለው ወንድማችንን ስላቀረብሽልን ለእኛ ስደተኞች ትልቅ ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ ብዙ እውቀትን አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሁንህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ከሚስትህ ከልጆችህ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
የነቪኔት አባት አስተማሪ ህይወትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን
ምንአይነት ግልፅ ሰውነው ደስሲል አስተማሪ ህይወት ነው ተባረክ ወንድሜ
ዘመንክ ይባረክ ልጆችክ ለወግ ማረግ ይብቆ ባለቤትክን እግዚአብሔር ይጠብቅልክ
Facebook በጣም ነው የምከታተለው ጎበዝ ጠንካራ ወንድ ነህ ልጆህን አላህ ያሳድግህ የሚሳርፍ እንጀራ ይስጥህ
በጣም ትልቅ ሰው ነው ኪዲ ያቀረሽልን ብዙ ነገር በግሌ ተምራለሁ
ጅግና ዎንድማቺን ከባለቤቱ ጋር ደስ ሲሉ ሰላማችሁ ይብዛ
ምርጥ ጀግና አባትነህ❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
በጣም ግልፅና እውነተኛ ባለው የሚደሰት ህይወትን ቀለል አድርጎ የሚኖር ምርጥ ሰው
Inspiring, Wish him all the best.
Wow brother what smart and humble personality. God bless you and your family!!!
አንበሳዬ እኔም የ ዛሬ 29 አመት እዛው ቲካ ካምፕ ነበርኩኝ የቀድሞ ጦር ነበርኩኝ የ ኬንያ ላይፍ ብሞት አልረሳውም እዚው ደብብ አፍሪካ ብዙ የኬኒያ ልጆች ብዙ አለን የኬንያ ስደተኞች ልዩ ነን።
ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዋው እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅ ኪድዬ እናመሰግናለን
ወድማለም ለኔ ጀግና ነህ የሰዉልጅ ቡዙ ዉጣዉረድ አለ በሂወት ዘመናች ግን እራስን አሸንፎ መኖር ቀላል አደለም እግዚአብሔር ልጆችህን ጥሩ ደረድጃ አድርሶ ይካስህ ሰዉ እደቤቱ እጅ እደጎረቤቱ አይኖርም መልካሙን ሁሉ ተመኘዉልህ
ወንድ ነህ እንዴት እንደምወድህ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ በርታ ሁልግዜ ሳይህ ልፋትህ ያሳዝነኛል በየቀኑ የምትሽከመው የምትስራውን ስታሳየን እንዴት እንደምረበሽ ልነግርህ እወዳለሁ ለዚህ ነው ጎበዝ ነህ የምልህ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ጥንካሬህ ለሁላችንም ትምህርት ነው
Wow. I like this guy. He’s a perfect God bless you
እሱ በመጣበት ጊዜ ይሆናል እና ካለ ትምርትና በህገወጥ ስደትም ዛሬ ይለያል ግን ጀግና ነህ
I wish I knew that there are Habesha's living in Austria, Vienna. I was there in 2021 summer. Beautiful city, but was hard to get Ethiopian communities. I felt lonely. Glad,that you are showing the real life there. Let God bless you. Thanks,for sharing.
What silly. Next time the Netherlands. Countless Ethiopia are there for you
@@isaakalem3902really is there countless Ethiopian in NL
የሰውን እየነቀፈ እኔብቻ የሚለው ነገር አንባቸው ሁሌ ያስቀኛል መኪና ሳይሆን መንጃፍቃድ ነው ችግሩ 4ሺ ሂሮ ነው መኪና ነፃም አለ እኮ 6ልጆች ባልና ሚስት 8ሰው መንገድ ላይ ተገፋፍተው መኪና ቤተሰብ ቤት ግድ ነው በኔ ግድ ነው
Amazing! I am so proud of you brother!!!!
በጣሙን የነቃ ታታሪ በራስ መተማመን የቀደመ በማንነቱ የሚኮራ ስራ አክባሪ ድንቅ ሰውና ለተልካሾቹ ማንነታቸው ጥለው በጉራና በውሸት ለሚኖሩ እነ የአያ እንተኔ ልጆችና ለቀጣዩ ትውልድ አስተማሪና ሞዴል ቅን ሰው ነው !!
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እደለኛ ነው መታደል ነው
Hard working man God job my brother👍🏻👍🏻👍🏻
አንባቸዉ ሀዋሳ ዉቅሮ ሠፈር ተወልዶ ያደገ ራስታ የነበረ ከጎደኛዉ ከወንድሙ ከበደ ጋር ስደት እንደወጣ አዉቅ ነበር በስንት ግዜ አየዉህ በጣም ገርሞኛል አይዞህ ወንደሜ ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ ለሁላችን አስተማሪ ታሪክ ነዉ ያለህ !
እኔኮ ግልፅነቱ ነው የሚገርመኝ ነው ነጭ ነጯን ቁጭ አላህ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
እኔን ወንድሜን ጎበዝ ነህ። ጀግና።
ኪዲዬ ተባረኪ ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው እምታቀርቢልን god bless you!!!
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ ይጠብቅህም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ፅናትህ ይገርማል ማስመሰል የሌለብህ ጀግና ነህ፡፡
አምባቸው በዚህ ፕሮግራም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።በርታ ወንድሜ።
ወመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ ስትል😊
ኪዲዬ በጣም ትልቅ አዋቂ ሰው ነው ያቀረብሽልን እንዳንተ አይነት የትዳር ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው። ተባረክ ወንድሜ ቤተሰብህን ይባረክልህ
ሁሌም ልሰማው የምፈልገው ልጅ ነው ጠካራ ነክ ብራቮ
በጠም ምርጥ ወንድም ንፁ ህሊና ያለህ በውጭ የምንኖሮውን ህይወት በተፈክክል የገለፅ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ
የምር ጀግናየ ነዉ ለኔ❤❤❤ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ከነ መላዉ ቤተሰብህ
He is very honest about everything......I love it!!!
በጣም እሚገርም ነው ታሪክ ነው ጀግና ሰው ነህ ፈጣሪ እረጅም እና ጤና ይስጥህ
አምባቸው ምርጥ ሰው ይመቸኛል
❤❤❤
በጣም የማደንቀው ግልፅ በራሱ የሚተማመን ሰው ለእምነቱ ያለው ጥንካሬ በቃ ትደነቃለህ 💚💛❤😍😍😍😍
😢😢😢 you are right 😢😢😢brother ❤❤ im from tigray 😢😢😢😢
በጣምምምምምም ጠንካራ እና አስተዋይ አባት ነክ👍👍👍👍👍 በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏 ኪዲ የዛሬ እንግዳሽ ይለያል👍👍👍👍👍
God bless you my brother
ጀግና ነህእውነትን ኖረህ እውነትን ተጋፍጠህ የምትኖር ምርጥ ሰው በርታ
አንባቸው ታታሪው የሰፈሬ ሰው ጎበዝ እና ጥሩ ምሳሌ ነው ተባረክ
Best conversation, feeling sorry for my lateness to subscribe this page!!!
🙏💕
አባቸዉ ጀግና አባት እግዚአብሔር የልጆችህን ዉጤት ያሳይክ ❤
Very nice life experience
ምን ቆርጦት ነው ኬንያ አንተን የሚንቅህ እንደውም ክብሩ ነህ
Matured and very important points for one who want to take!!
Please every Ethiopians , protect yourself from such scamer .
ጀግና አባት ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ
ጀግና አባት!!! ነህ ልጆችህን ቁም ንገር ያድርስህልህ::❤ Ethiopia
ጥሩ ነው፣ ነገር ግን ልጆችህ ከሚኖሩበት ሀገር አንፃር ለቴክኖሎጂ አዲስ ይሆናሉ ከእዛ ሀገር ልጆች ጋር እኩል አይሄድም ትምህርታቸው ላይ ተፅእኖ ይፈጥርብሃል አሁን ላይ ልጆቹ ህፃናት ስለሆኑ ነው ሲያድጉ ግን ትቸገራላችሁ ፣ እነሱም ከቤት ወተው አለም ያዩ እለት ከባድ ነው ፣ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ ።
ደስ እሚል ትምርት ነዉ ደግሞ መጨረሻ አካባቢ የተናገረዉ ለምን እናስመስላለን ያለዉ
ወንድሜ በርግጥ እኔም እዛው ነበርኩ ደስ ይላል ሁሉም አልፎ ስናወራው
አይዞህ እኔም RUclips አየዋለው መልካም ቤተሰብ ናቸው ተባርኩ❤ ጤና ይስጥህ በሰላም ኑርላቸው
እደዚህም አለ ጀግና ነህ በውነት ፈጣሪ በልጆችህ። ዲከካምህን ያሣርፎልሀል😢😢😢
You are very amazing 💪👑👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Desyemil engida akerebesh..kidu....thank you
በእውነት ጀግና ታታሪ ሰው ነህ ደሞ እርጋታህ 👌👌👌👌
ኪዲ ምርጥ ጠያቂ አድናቂሽ ነኝ
አድናቂህነኝ በግማሹ ያንተን አይነት አስተሳሰብ አለኝ እንዳንተ ጎበዝ ባልሆንም ነገን አስበዋለሁ እይታን አልወድም ራሴን ዝቅማድረግ እወዳለሁ ለሰውባልተርፍ ለራሴ ለቤተሰቦቼ አላንስም ከሰራሁ ከሰርክሏ ካልወጣሁ ሃብታምነኝ ጤናው ካለኝ ድህነት የሚሰማህ ጤና ከሌለህ የመንግስ ሸክም ወይም የቤተሰብ እዳልትሆን ትችላለህ።ትልቁ ነገር በዉጩ አለም ስራን ዓለመናቅ ዋጋ አለዉ እንደ አዉሮፓ USA ዉስጥ በተለይ እኔ ያለሁበት ስቲት ትራንስፓርት ችግር ስላለብን ቢያንስ ለባልና ሚስት የግድ ሁለት መኪና ያስፈልጋል ከችግሩ አንፃር ባይሆን ግን ያንተን ተሞክሮ ነበር የምጠቀመው።ጀግናነህ በርታ ዛሪ ወጣትና ፀሃይ ጭለማና ሽምግልና አንድ ናቸው ነገህንም በደንብ አስበው ወንድሜ።በርታ!!!!
ስደት😢 በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘
Oh my God, I was in Teka Refuge camp from 1991 to 1992 then want to Mombasa refugees camp till 1994, Tnx to Alha today Living In Republic of Ireland
ዋዉ ልምድ ይውሰዱ ወንዶቻችን ካንተ አውሮፖ ወንዶች ጠግበዋል
Thank you kidi I love Ambachew family
በጣም ጎበዝ ነህ አባክህ ቤታችሁን አፅዱ
ኪዲ እንኳን በሰላም መጣሽ
Very unique individual.
ትልቅ ትምህርት ሰጪ ቅድሚያ ለፍቅር ለቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You are super daddy much respect
ዋው ምርጥ አባት
የኔ የዎህ ወንድም ጥንካሬ ደግነት ተጫወችነት ያስታውቃል እርግጠኛ መጨርሻ ላይ ድልልቅ ያለ ይሰጥሀል😊❤በዚህ ሁሉ ውጣ ውርድ ሁሉ አንዳንዴም ፈገግ ያደርጋል ንግግርህ❤😁
እረጋየያለ ጀግና አበባት የሰውሁሉ ይወት። ስሰማ። ተመሥገን እልአለሁ😢
አንባቸው መልካም አባት ነው facebook ላይ እከታተለዋለሁ መልካም ቤተሰብ ነው ያለው ፈጣሪ ይባርክልህ ቤተሰቦችህን❤❤
please tell the name of his fb page
በጣም ደስ የሚል ዜጋ
One of the best guest
Waw hulwm sew endante behun ene bezwn temrbetalehu geta yebarklehe nurwhe yamare yehun
ጌቶ ማለት በጣም ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉ ሰዎች የሚኖሩበት::
😊ኪዲዬ እንኳን ደህና መጣሽልን
በጣም የማደንቀው ጀግና አባትነው fb ተከታይው ሰለሆንኩ
ጥሩ ብለካል ደስ ይላል ህይወትክ ግን ቤት ጠባብም ይሁን ሰፊ የተስተካከለ ቤት ለአይምሮ እራሱ እረፍት ይሰጣል ።ስለዚህ ቤትክን አስተካክል ቀለሙን ቀይር እማትጠቀምባቸውን እቃዎች ስቶር አድረግ ❤፧