Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ከ13 ዓመቴ ጀምሮ አባቴን ስፈልግ ነበር ! | የአባዱላ ልጅ | ከ46 ዓመታት በኃላ የተገናኙት አባት እና ልጅ! | በነገራችን ላይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 авг 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Год назад +452

    ደረጄ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ👌👌
    የተከበሩ አቶ አባ ዱላ እንኳን ደስ አሎት 🙏

    • @yosephtesfaye1165
      @yosephtesfaye1165 Год назад +3

      በጣም ደስ ይላል አባዲላ እግዚአብሔር ይወድሀል

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 Год назад +2

      ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ምንም ጥርጥር የለውም የተራራቀ ቤተሰብ ሲገናኝ ደስ ይላል

    • @mashofantaye8494
      @mashofantaye8494 Год назад +2

      እጅግ ደስ ይላል

    • @demsatesiom1076
      @demsatesiom1076 Год назад

      Enem ymelawe betame dese ymele betsebe ergme edme tena lmollwe betwo sebu aba dola ymeer dynnlwete

    • @demsatesiom1076
      @demsatesiom1076 Год назад

      Abadola betme wedede adrkote telekesawe noete

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 Год назад +412

    አባዱላ ልጅ እያለው ጀምሮ ከድሮም እንዲው ሳያቸው ደስ ይሉኛል ፈገግታቸው ከልብ ነው እኔ በግሌ በጣም ነው ምወዳቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆

    • @marmar803
      @marmar803 Год назад +11

      አንተ ምንም ስህተት የለብህም ወይም ልጅ ትሆናለህ እድሜውን ፤ ውፍረቱን አይተህ ታሪኩን ሳታውቅ ሳትመረምር ደስ ሊልህ ይችላል ጉዱን ስታውቅ አራጅ ፤ ወንጀለኛ ፤ ዘራፊ ሌባ እንድሆን ስታውቅ ግን ፍሬንህን ይዘህ ትቆማለህ !!!

    • @unify9481
      @unify9481 Год назад +3

      ትክክል።

    • @tameshibru2649
      @tameshibru2649 Год назад +2

      የሙሉ ቤተሰብ ስነስርአት ና ፍቅር ያስደንቃል ጥለን ለምናልፋተሰ ምድር እንዲነው እጂ መቀባበል አንዳንዱ እንኳን 49 ዓመት ቡሐላ ወንድሜ መጣ ብሎ እንደዚ ሊቀበል ይቅርና አብሮት የተወለደ ወንድሙን ለገንዘብ ሲል ይከደዋል

    • @zeydaanhasan8544
      @zeydaanhasan8544 Год назад +1

      Ante inda irso hager mastedarar kagegne Serkot mekniyat Wenibet wust nek

    • @surafeldemeke1496
      @surafeldemeke1496 Год назад +1

      @@marmar803 0p-

  • @fiqerlove1942
    @fiqerlove1942 Год назад +24

    የአባዱላ ሠብአዊነት በጣም ይገርመኛል ከ ዲቦራ ጀምሮ ተከታትየዋለው በጣም ደስ ይላል ቤተሠቡም ፈታ ያለ ነው ክብር ይገባቸዋል 🙏🙏🙏

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Год назад +56

    አባትና ልጅ እንድሁም መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!
    የ47 አመት ጥያቄ ተመልሶአል። ተመሥገን። መኖር ደግ ነው።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Год назад +247

    ኤርሚያስ ባንተ ቦታ ሆኜ ሳየው ብዙ ተጎድተሃል:: ወንድሜ ህልምህ በመፈታቱ እንኳን ደስ ያለህ::

    • @hussenabdu4290
      @hussenabdu4290 Год назад +6

      አባዱለ ኬኛ የአሮሞ አንበሳ ከነቤተሰብህ ጤና ይስጣችሁ ጀግና ኬኛ

  • @aynitashu4609
    @aynitashu4609 Год назад +510

    ቃላት ነው ያሳጡኝ የሙሉ ቤተሰቡ ፈገግታ በዚህ ዘመን ወራሽ መጣብኝ ብሎ በሚጋደልበት! ለሚስትየው ታላቅ ክብር🙏 ደሬ ኡፍ ምን ልበልህ🙏🙏🙏🙏

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Год назад +5

      እረ ስንት ንብረት ያለው ሰው ነው እንኳን ለተወለደው ለሌላም የሚበቃ ንብረት እያለ ለነሱ በዚህ ጊዜ ሰው እንጂ ገንዘብ ምን ያደርግላቸዋል?

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Год назад +11

      @@tizibt6026 አይ ወዳጄ በዚህ ዘመን ገንዘብ በቃኝ የሚል ሰው አለ ለማለት ይከብዳል ቤተሰቡ የተባረኩ ሆነውና እሳቸው በህይወት በመኖራቸው ጭምር ነው አድናቆቴን ለጋዜጠኛው ደረጀን ጨምሮ ይድረስልኝ 😁 💕

    • @fasliababe2262
      @fasliababe2262 Год назад +6

      አባዱላ ታላቅ አባት የበለጠ ወደድኩህ የፍቅር ቤተሰብ

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 Год назад +3

      ትልቅ ክብር አለኝ ለቤተሰቡ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад +2

      Oromo zerun yewedal bewrse mitalaw weldo lijun myeerewrew Amhara naw

  • @abiy4081
    @abiy4081 Год назад +25

    አባዱላ ምርጥ ጨዋ በጣም የምትወድ ሰው ዘመንህ ከነቤተሰብህ ይባረክ

  • @Emanloveyoutube
    @Emanloveyoutube Год назад +15

    ጀግና ዛሬ እውነተኛ ታሪካቸውን ሰለፃፉ ነው ልጃቸውን ያገኙት ሁሉም ከሳቸው መማር አለበት😍😍😍😍

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Год назад +235

    ከአባዱላ ብዙ ቤተሰቦች ግልጽነትን ካንተ ይማራሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ቤተሰቦች ናቹ

  • @musaaw
    @musaaw Год назад +156

    ክቡር አባገዳ ብዙ አላቆትም ነበር በእውነት ግን አከበርኩዎት መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርከቹ ደረጀ ኃይሌ ሁሌም የብዙ አመት ልምድና ባለሞያ ሁሌም የከፍታ ጉዞ እንወድሃለን።

  • @sebleyosef755
    @sebleyosef755 Год назад +34

    አባዱላ እውነተኛ የሰው ልጅ ማሳያ ባለቤታቸው ሀቀኛ ልጆቻቸው መልካሞች ሁነው ስላገኘኋቸው ለመላው ቤተሰቡ ክብር አለኝ ሁሉም ከዚህ ሊማር ይገባዋል

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 Год назад +15

    አቶ አባዱላ እድሜ ይስጥልኝ ከማውቅዎት በላይ መልካምና ግልጽ ሰው ነዎት!!! ዘርዎት ይባረክ !!! ዲቦም አደገች እግዚአብሔር ይመሰገን👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Год назад +106

    አባ ዱላ ምርጥ ሰው we love you so much Big respect በሬዱን አደራ አሳክሟት ይህ ማለት ለኢትዮጵያ ትልቅ እፎይታ ነው ❤

  • @dagialax
    @dagialax Год назад +311

    ከደረጄ ውጪ ጋዜጠኝነት ይቅርብኝ ትችላለ በጣም 👌👏

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 Год назад +2

      አለም ነህ ዋሴ ና እሱ

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 Год назад

      አረ እኔም አለውላት

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 Год назад +3

      ጥሩ ነው ግን ለማሳመር ትንሽ ያንዛዛል ወደ ገደለው ለመግባት ጭንቁ ነው።

    • @asebetekeste4542
      @asebetekeste4542 Год назад +3

      ስሜት የሚነካ ፕሮግራም ነው

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Год назад

      በጣም ትላለ!!

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Год назад +90

    ልጅ ክብር ነው ሁሉም እናቶች ከእነሱ በፊት ለሆነ ነገር በተቻለ መጠን በደስታ የሚመጣውን ቢቀበሉ መልካም ነው።

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад +1

      Oromo lijun yewedal

    • @Tangut-iw1ny
      @Tangut-iw1ny Год назад

      በመሀል የመጣ ልጅስ መከበር የለበትም ? ልጆቹ ፈልገው አልመጡም

    • @goldenprince4239
      @goldenprince4239 Год назад

      ማነሽ ልጅን የሚጠላ የለም የኔ ሰጌ

  • @mandefrodesta8618
    @mandefrodesta8618 Год назад +22

    ደስ የሚል ቤተሰብ ለልጃቸው ሞግዚት የሰጡት ክብር ድግሞ በጣም የሚገርም ነው

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +91

    አባዱላ ትልቅ ስው ነዎት ያለምንም ጥርጥር መቀበሎ!ባለቤቶም ልጆቹ መልካም አሳቢ ናችሁ !!! አባትህን ማግኘትህ እድለኛ ነህ!!!ዲቦራዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሽ !!!!

  • @yohanneswkidan6094
    @yohanneswkidan6094 Год назад +110

    ,ልብ የሚነካ ታሪክ በዚህ አጋጣሚ የአባ ዱላን ጥሩ ልብ፣ የጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ የታሪክ አቀራረብ እንዲሁም በመልካምነት የተሞላውን መላው የአባዱላ ቤተሰብ ከልብ አደንቃለው .....አባዱላ እንኳን ደስ አሎት

  • @alemyeenate3775
    @alemyeenate3775 Год назад +19

    ለሰራተኛዋ የሰጣችኋት ክብር ትልቅ ቤተሰብ መሆናችሁን ያሳያል

  • @user-vv6ey2fo5o
    @user-vv6ey2fo5o Год назад +22

    ምርጥ ደስተኛ ቤተሰብ ለመሆንግልጸኝነት ወሳኝ ነው ስትታምሩ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ አባ ዱላ አክባሪዎት ነኝ ትውልድን በስነምግባር መቅረጽ መላው ቤተሰብ ድንቅ ነው ደሬ ገለቶማ🙏

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 Год назад +90

    የሚገርመኝ አልፎ አልፎ የሚገኝ እንደዚህ አይነት ቃለምልልስ ስመለከት "ባለስልጣኖቻችን እንደኛው ሰው ናቸው ለካ" ያስብለኛል ፤ እንኳን ደስ ያላችሁ 🙏 ያለፈ ታሪካቸውን ሳይደብቁ በመፃፋቸው ይኸው እኩያ ልጃቸውን አገኙ ፤ የሃቅ ፍሬ 👌

    • @juddazmnegeda3771
      @juddazmnegeda3771 Год назад +1

      Endegna sew nachaw? 😍 lol yesew jib nachew enji mensew nachaw

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 Год назад +1

      Always is ture !!!!

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад

      @@juddazmnegeda3771ye Oromo lij nachew zer yemwedu ende Amhara gebgaba yalhonu😂

  • @manitarekegn2474
    @manitarekegn2474 Год назад +14

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ለአቶ አባዱላ እና ለባለቤታቸው አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው የተባረከ ቤተሰብ ደስታችው ሁሌም ይብዛ

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Год назад +11

    ዋው ምርጥ ቤተሰብ አቶ አባዱላ አባቴን ይመስላሉ 😥💔ደግሞ ግልፀነታችሁን በጣም ውድጄዋለሁ ምርጥ አባት ኖት ባለቤቱም ምርጥ ሴት ናችው ልጆቹም እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባርክ🌹

  • @loveurself3844
    @loveurself3844 Год назад +203

    የልጅ እርጋታ ደስ ይላል የአባቱ ጨዋነት ግልፅነት በጣም ደስ ይላል ሌሎቹም ከአቶ አባድላ ገመዳ መማር ይቻላል ግልፅ አባት የተባረከ ቤተሰብ

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Год назад +2

      ምንድነው የምንማረው ሌብነት

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад

      @@mulatwayirga598Amharawoche keze temaru Oromo lijun zerun aytelem::
      Lela demo minachu naw miserek min alachu midere shefafa komche

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 Год назад

      @@nunu7353 zereregna!

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад

      @@fasikawolde3605ewnet singerachu mechem atodum midre kotetam geta kenante yelyen

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад

      @@fasikawolde3605 zerebis

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Год назад +104

    ድምፅ፣አቀራረብ፣ስርአት ፣አለባበስ…ደስ የምትል ጋዜጠኛ ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ።ሙሉ ቤተሰብም ደስ የምትሉ ናችሁ።ተባረኩ

  • @tenidad1400
    @tenidad1400 Год назад +11

    አባ ዱላ በጣም ደስ የሚል ስብእና ያላቸው እውነተኛ ሰው ፈጣሪ በጤና ጠብቆ ያኑራችሁ!!!!

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Год назад +11

    በጣም ደስ የሚል ሰው ነው አባ ዱላ ግልፅነታቸው ደስ ይላል ይኸው ምንም ቤተሰብ ሳይበጠበጥ በደስታ ተቀላቀለ

  • @dnemero
    @dnemero Год назад +40

    አቶ አባ ዱላ በጣም ትልቅ ሰው ነዎት ! እውነቱን በአንድ ገፅ ጠቅልላ የያዘች እውነተኛ ፅሁፍ ከ 46 ዓመታት በኃላ ፍሬዋ ታየ:: እግዚአብሄር ይመስገን!! እንደው በዚህ መልካምነት በሬዱ ምትታከምበት መንገድ መቼም ይረሳል ብዬ አላስብም:: ደስ የሚል : የሚያሳዝን እና በአጭሩ የተደበላለቀ ስሜት የሚፈጥር ታሪክ:: ደሬ አንተም 1ኛ ነህ

  • @tewodrosa3092
    @tewodrosa3092 Год назад +147

    በፖለቲካ አመለካከቴ ምክንያት ለአባዱላ የነበረኝን አሉታዊ እይታ 360 ዲግሪ የቀየረ ልዮ ቃለመጠይቅ ነው ማለትም የአቶ አባዱላ ፐርሰናሊቲ ፈፅሞ ከጠበኩት በላይ ነው . . . ባለቤቱም መላው ቤተሰቡ በጣም ጨዋ ናቸው! እንኳን ደስ ያላችሁ! ደረጀ እናመሰግናለን

    • @tizaluterefe6165
      @tizaluterefe6165 Год назад +3

      ምን እንደ ምል አላውቅም መላ ቤተሰቡን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

    • @tewodrosa3092
      @tewodrosa3092 Год назад +1

      @@tizaluterefe6165 እርግጥ ነው ሁላችንም የምናውቀው ነው ከውጭ ለሚወልዱ ልጆች ማህበረሰባችን ያለውን እኩይ አመለካከት

    • @titishaethio308
      @titishaethio308 Год назад +2

      That is what exactly I said

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад +2

      @@tewodrosa3092Oromo lijun zerun aytelem Sele Amhara awru abo

    • @eyobhailu114
      @eyobhailu114 Год назад +4

      እውነትም ግልጽና ቀና ሰው ነዎት ክቡር አባዱላ በዛ ላይ የኦሮሞ ባህሎትን ሳይለቁ ልጆችዎት ጥርት ያለ አማርኛ ተናጋሪ ናቸው በጣም ደስ ይላል ንፁህ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @medehinhailu5534
    @medehinhailu5534 Год назад +7

    በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው እንዲህ ነው ሰው ማለት ዛሬ እንደሳቸው አይነት
    ወላጅ ቢኖር ብዙዎች ግራ ባልተጋቡ ነበር በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው
    ደረጄ አንተም ተባረክ!!!!

  • @shitaye6670
    @shitaye6670 Год назад +6

    በሬዱ ለብቻዋ ስታሳድገው ብዙ መስዋእትነት መክፈሏ የታወቀ ነውና አስቧት እርግኛ ነኝ መልካምነታችሁ ለበሬዱም ይተርፋል

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +40

    ዋዉ ወ/ሮ ራሄል ቅን እና መልካም ሴት ነች:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾

  • @sitimeka5932
    @sitimeka5932 Год назад +33

    አባዱላ የሚባል መኪና ነበረኝ ብዙ ብር አክስሮኝ አሰቃይቶኝ ስለነበር እጠላው ነበር ይህን ኘሮግራም እንዳየው ጥላቻዬ ወደ ፍቅር ተቀየረ እጅግ ድንቅ ግልፅ በቀና አስተሳሰብ የተሞላ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በማየቴ ተክሻለው ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад

      Ene milew enante amharawoche birr birr teserken sitlu girem yelenal eko:: borko yehone yedha meflkya keilel yezachu setakaksu ahyawoche

    • @wegayehunegese
      @wegayehunegese Год назад +2

      ክክክክ ፈገግ አስባልከኝ

    • @user-yu4bf9qq4y
      @user-yu4bf9qq4y Год назад +1

      ክክክክክክክክክ

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Год назад +9

    አባዱላ ግን እንደዚህ ፍቅር የሆነ ሰዉ ነው እዉነት ለእርሶ ያለኝን አመለካከት በጣም ተቀየረ ባለቤታቸውም እጅግ ጥሩ ሴት ናቸው መልካም ዘመን ይሁንላቸው

  • @mehamedzewdu7469
    @mehamedzewdu7469 Год назад +7

    ምን አይነት የተከበረ ቤተሰብ ነዉ እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ ያየሁት እረጅም እድሜ ለዚ ውድ ቤተሰብ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mershaq21
    @mershaq21 Год назад +60

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ግንኙነት ነዉ። አባ ዱላ ትልቅ ክብርና ሚዛንን በጣም የሚመታ እዉነታ ነዉ

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho Год назад +97

    በጣም ደስ ይላል !እንኳን ደስ አላችሁ አባዱላ እና ወ/ሮ ራኤል !
    ልጃችሁ ኤርሚያስ በማግኘቱ ደስ ብሎናል ።
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +11

    ከመልክም በላይ ሲያወሩ እርጋታቸው ድምፀታቸው አንድ ነው እንኳን ደስ አላቹ

  • @melitube1216
    @melitube1216 Год назад +11

    wow አባ ዱላ ከልበዎት ሰው ነዎት እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቻቸው ይጠብቃችሁ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Год назад +26

    ወላሂ ቃላት አጣሁለት አባዱላ ክብር ይገባሀል ምትገርም አባት ነህ ሀገሬን ሁሉ ነው ያየሁብህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤

  • @jabiethiopia4335
    @jabiethiopia4335 Год назад +39

    ለክቡር አባዱላ እና ለመላው ቤተሰብ ያለኝ ክብር እጅግ ላቅ ያለ ነው። እንዲህ ዓይነት ኢትዮጵያውያንን እግዚአብሔር ያብዛልን። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @wubshetmulugeta6519
    @wubshetmulugeta6519 Год назад +11

    እጅግ በጣም ኢትጵያዊነት የተገለፀበት ቤተሰብ እድሜና ጤና ለሁላችሁም

  • @endalebertaendu3966
    @endalebertaendu3966 Год назад +12

    ከምንም በላይፐየሙሉ ቤተሰቡ ፈገግታ ደስ ይላል,,,ንፁህ ልብ ያለው ቤተሰብ ነው

  • @hanlala6133
    @hanlala6133 Год назад +28

    ወይኔ አባዱላ እንደዚህ መልካም ስብእና እንዳለው አላቅም ነበር ቤተሰቡን የሚወድ ሰው በጣም መልካም ስብእና ያለው ሰው ነው ማመን መቀበል መቻል በጣም በጣም ትልቅነት ነው እንኳን ደስ አላቹ

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Год назад +7

    የተከበሩት አባ ዱላ ገመዳ 🌺🌺እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያቆያቹ ባለቤቱ ተባረኪ የእውነት ከልብ ሰው ነሽ ፈገግታሽ ያጠግባል❤❤

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 Год назад +4

    አባ ዱላ በጣም መልካም ቤተሰብ አለዎ የልጆችዎ አሳዳጊ ይህን ያህል ዘመን አብራ መኖሯ ምስክር ነው!

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Год назад +41

    እጅግ መሳጭ ታሪክ!
    ደስ የሚል የሚከበር ቤተሰብ፣ ሰው ወዳድ መሆን እንዴት ደስ ይላል!

  • @gsjselambesufikadjsh2512
    @gsjselambesufikadjsh2512 Год назад +72

    አባ ዱላ ስለእውነት እውነትን ስለተናገርክ ተከበርክ !!!!!!!መላው ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ፍቅር ነው ያስተማርከው ቤስት አባት ነክ !!!!!!!!

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 Год назад +10

    ውይ ደስ እሚሉ ቤተሰብ አባ ዱላ እጅግ እማከብራቸው እምወዳቸው ሰው ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጦት እንዃን ደስ አላችሁ ❤️❤️♥️♥️

  • @ephremassefa959
    @ephremassefa959 Год назад +6

    የሚገርም ታሪክ፥ ደስ የሚል ፍፃሜ! አባዱላና ልጃቸውም እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @dawitbekele6996
    @dawitbekele6996 Год назад +19

    አባዱላ መልካም ሰው ነው ለዝሁ ነው እንደ አፉ ቃል ልጁን በህይወት በአይነ ስጋ ለማዬት የበቃው።
    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 Год назад +35

    የሚገርም ታሪክ፥ ደስ የሚል ፍፃሜ! አባዱላና ልጃቸውም እንኳን ደስ አላችሁ። ደሬ ደግሞ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። በርታ!

  • @YeshiYeshi-xj3dh
    @YeshiYeshi-xj3dh 6 месяцев назад +1

    በእውነቱ በጣም የሚገርምና የሚያስደንቅ ነገር ነው ያየሁት ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የአባታችሁን ደግነት በቤተሰቡ ፊት ላይ ያየሁት ደስታ ለኔ ተጋብቶብኛል የኔ በሆናችሁ ብዬ ተመኝቸአለሁ አሁን የሰማይ አምላክ አብዝቶ ቤተሰቡን ሁሉ ይባርካችሁ ።

  • @jerrylove9403
    @jerrylove9403 Год назад +4

    እንደዚህ አይነት ዉብ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አባዱላ ገመዳ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeabsiraabraham3613
    @yeabsiraabraham3613 Год назад +94

    እንኳን ደስ አላችሁ አባዱላ ባለቤታቸው እንዲሁም ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ረዥም እድሜ ይስጥልን ለብዙ ከሀዲ አባቶች ትምህርት ይሁንልን መልካምን ሁሉ ተመኝንላችሁ

  • @woineshetlemma3322
    @woineshetlemma3322 Год назад +26

    አባዱላ እራሱ በጣም ትልቅ ሰው ነው የሆነብኝ እንዲህ ቁምነገረኛ አይመስለኝም ነበር ባለቤቱም ከነልጆቿ ትልቅ ሰው ነች በጣም የምትመሰገኑ ቤተሰቦች ለኢትዮጵያ ትልቅ ምሳሌ የምትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር የተባረካችሁ ያድርጋችሁ የተባረካችሁም ስለሆነ ነው ለዚህ ያበቃችሁ

  • @tigistmamo2843
    @tigistmamo2843 Год назад +3

    ይህንን ቤተሰብ የምገልፅበት ቃል የለኝምበጣም ታስቀናላችሁ በዚህ ዘመን ልጅ ነኝ ብሎ የመጣን ቀን ቀረቶ በቤት ተወልደን አናቴ ሞታ ሌላ አግብቶ የተወለዱት በእናቴ ቤት እኔን መቀበል አቅቷቸውተቸግረው ሰሉ የህንን ቤተሰብ ምን ልበል በነገራችን ላይ የእንጀራ እናቴ ጥሩ ሰለሆነች ይመስገን

  • @bayneemayzezu9495
    @bayneemayzezu9495 Год назад +7

    ቤተሰቡ በጠቅላላ ቤተሰብ ቤተሰብ ይሸታሉ መታደል
    እግዚአብሔር ይመስገን ኤርሚ እናትህንም እግዚአብሔር ይማርልህ ደግሞም እሳቸውም ቢሆኑ በጣም እድለኛ ናቸው የዘመናት ጥያቄ ሲመለስ አባቱን ልጂ ሲያገኝ ከልጅ በላይ ደስታው የእናት ነው 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Год назад +44

    አባዱላን ካየሀቸው ግዜ ጀምሮ ደስ ይሉኛል ቀጥሎም ጠ/ሚ ስለሡ የሠጡትን ኮሜንት ስሠማ ደስታዬ ጨመረ።አሁን ደሞ ቤተሠባቸውን ሳይ ዘመናዊነቱ ኮራሁባቸው።አባዱላ የዘመናችን ታላቅ አመራር ናቸዉ ።ላሉት ባለስልጣኖቻችንም ለሌሎችም ሰዎች አስተማሪ ናቸው።ልጃቸውን በማግኘታቸው በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም።

    • @user-di5cr2zs4z
      @user-di5cr2zs4z Год назад

      ሳቃቸው ይጋባል በእውነት እንደዚ አይነት የተባረከ ቤተሰብ ያብዛልን አባዱላ ከምር ኦሮሞ ልጅ ይወዳል ጉዲ ፈቻ የጀመረው ኦሮሞ ነው !የሚ ባለው ይህ ነው ሰው ማለት ይህ ነው !ክርስትና ይህ ነው ኦሮሞነት ይህ ነው !

    • @tadelekebede3534
      @tadelekebede3534 Год назад

      በጣም ደሰ ይላል ። አባትየው ግን ብፈልግ ነሮ በመጀመሪያ የተገናኙበት ቦታ ሂዶው ለም ን አልጠየቁም ለቤተሰቦቹዋን። ምክንያቱም ከቤተሰቦችዋን እየጠፋች ነበር ስትገናኛቸው የነበረችና የሁሉ ግዜ ፈልጎ ማግኝት ለአባ ዱላ በጣም ቀላሉ ነበር አሀንም በጣም ጥሩ ነወ።

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 Год назад

      ቀልዳችሁ እኮ ጥርስ አያስከድንም

    • @dinkuamen6853
      @dinkuamen6853 Год назад

      አባዱላ፡በኦነ፡አመት፡ላይ፡ባልሳሳት፡የኦረሚያ፡ብሬዝንዳት፡በኦኑበት፡ዘመን፡ቢሾፍቱ፡ላይ፡ለነጋዴ፡ዋች፡መደብ፡ተሰቶ፡እሳቸውም፡ሊመርቁ፡መተው፡እሚገርመኝ፡ዘንቦ፡መንገዱ፡በጣም፡ጭቃ፡ነበር፡እሳቸው፡ያለአጃቢ፡ያንን፡መንገድ፡በጭረቅ፡በጭረቅ፡እያረጉ፡ዞረው፡ሲመርቁ፡ወይኔ፡እስካሑን፡በሚዲያ፡ላይ፡ሳያቸው፡እምወዳቸው፡አባ፡ዱላ፡እላለው

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад

      @@user-di5cr2zs4zAwo Oromo fiker naw ewntun lemnager dikalawen ena tenkolun yezo yemetabin Amhara naw

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Год назад +63

    ዋው እንዴት ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ልጅን የሚያክል ነገር ከ40 አመት በሀላ በህይወት መገናኘት አቤት የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን እንደዚሁ ለዘመናት ለአመታት ቤተሰቦቻችሁን ወዳጆቻችሁን ሁሉ እንደዚህ ለምትፈልጉ ወገኖች ሁሉ እግዚአብሔር እንደዚህ ቤተሰብ ያስደስታችሁ 😊🥰

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 Год назад +8

    እንኳን ደስ አለህ አባቴ ግልጽ ነህ ክበርልኝ ፈጣሪ አይለያችው ደርዬ ክበርልን ትልቅ ሠው💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @medymesay1422
    @medymesay1422 Год назад +7

    በጣም ደስ ይላል የብዙ አመት ጥያቄ መልስ ሲያገኝ እንኳን ደስ ያየህ ኤርሚያስ እኔም እንዳንተ አይነት ታሪክ አለኝ 😥 እኔም አንድ ቀን መልስ አገኝ ይሆናል 🙏

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Год назад +25

    👉❤በነገራችን ላይ ደረጄ ሀይሌ አባቴ ነው የምትመስለውና እባክህን ሁለተኛ አባት ሁነኝ?🙄
    አባቴ ከ4 አመት በታች እያለሁኝ ነው የሞተው ሁለት ቀን ብቻ ነው የማውቀው ብዙ ግዜ ይህ አይነት ኮመንት እሰጣለሁ የዛሬው ኮመንት ታነበው አለህ ብይ አስባለሁ አባት ሁነኝ እባክህ?🙏💔😍

  • @amanla5387
    @amanla5387 Год назад +51

    ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ረጅም እድሜ🙏 አባ ዱላና ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ:: ትልቅ ምሳሌ ናቹ😍

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Год назад +1

    ጋዜጠኛ ደረጀ ስወድህ የኔ አባት። ታሪኩን የምተነትንበትና የምትጠቀማቸው ቃላቶች የበለጠ ታሪኩን እየጓጓህ እንድትከታተለው ያደርጋል። አባዱ፣ኤርሚያስ እና መላ ቤተሠቡ እንኳን ደስ አላችሁ። ወ/ሮ ራሄል አንች ባታይኝም ለብዙ ሴቶች ትምሣሌት የሚሆን ነገር ነው ያሣየሽንና ከጉልበቴ በርከክ ከወገቤ ጎንበስ በማለት አመሠግንሽ አለሁ።

  • @Tube-mr2mo
    @Tube-mr2mo Год назад +5

    አባዱላን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እንኳን ደስ አሎት

  • @respectyourself249
    @respectyourself249 Год назад +18

    እውነት ለመናገር ከሆነ ክቡር አቶ አባዱላ እንዲህ አይነት መልካም ስብዕና ያለው ሰው መሆኑን በማወቄ ደስ ብሎኛል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 Год назад

      Oromo eko naw Oromo demo chewa mahabrseb naw

  • @rahel6046
    @rahel6046 Год назад +14

    አባዱላ እንዲህ አይነት ሰው ናቸው ገራሚ ! ወ/ሮ ራሔልን አለማድነቅ አይቻልም ኧረ መላው ቤተሰብ ምርጥ ነው። ደሬ ድንቅኮ ነህ አብዝቶ ይባርክህ🙏❤

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Год назад +4

    ልጁ እኮ የአባቱ ፎቶ ግራፍ ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 Год назад +6

    ደስ የሚል ቅንነት የያለበት ቤተሰብ ታሪክ 💚💛❤️

  • @abrahamtilahun6658
    @abrahamtilahun6658 Год назад +93

    እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሰቦች ናቸው:: ግልጽኝነት: ፍቅር: መተማመን የሞላበት ቤተሰብ:: አቶ አባዱላም ቤተሰቦቿም እጅግ ታስቀናለችሁ::

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 Год назад +9

    ክቡር አባዱላ ክብርይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Год назад +2

    እናትየው እንደ መልኳ ውስጧም ቆንጆ ሴት ነች ደግሞ ማማሯ ደግሞ የልጆቹ እናት ሳይሆን ታላቅ እህታቸው ነው እኮ የምትመስለው የተባረከ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ❤❤

  • @pastormulatermias7953
    @pastormulatermias7953 Год назад +12

    የተባረከ ቤተሰብ ነው ሁላችሁም በጣም ታምራለችሁ ከዚህ በላይ ደስታ ይጨምርላችሁ የተከበሩ አባ ዱላ በእርግጥ ትልቅ ሰው ናቸው ድሮም አከብሮታለሁ አሁን የባሰ አከበርኮት ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቤካ አባዱላ እንኳን ደስ አለህ በተረፈው አንግዲህ እናትህን ተንከባከባቸው ሁላችሁም ተባረኩ

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 Год назад +14

    አባዱላ የተባረከች ሚስት እና ልጆች እንዳሉት በግልፅ ይታያል። እንዃን ደስ ያለህ መሳይ እና እኩያ ልጅህን ስላገኘህ።

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 Год назад +6

    ወ/ሮ ራሄል ተባረኪ አባዱላ እንኳን ምኞትህ ተሳካ።ወንድም እህቶቹ እንኳን ደስ አላችሁ።ኤረሚየስም እነኳን ደስ አለህ።

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Год назад +1

    እቺ እናት እትዬጵያችን የብዙ ታሪክ ማህደር ነች እንደዚህ ያሉ ባለ ታሪኮችን ብዙ ባዉቅም እንደ ኤርሚያስ ያለ ምስክር የማያስፈልገዉ ልጅ አላየሁም በእዉነት የተከበሩ አቶ አባዱላ ይበልጥ አከበርኮት ታሪኩን ምነዉ ባላለቀ እያልኩ እናንተዉ መካከል እንደ ነበርኩ አለቀ የቤተሰቡ ደስታ የወይዘሮ ራሄል ቅንነት የልጆቻቸዉ ደስታ በጣም አስደሰተኝ ዉድ እድለኛው ልጃችን እንኳን ደስ አለህ
    እኔ ደግሞ ኤርሚያስ 1 = 17 ጋበዝኩህ ካባትህና ከእህት ወንድሞችህ ጋር ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ስለ እናትህም ወደፊት ለመስማት እድሜ ይስጠኝ።
    ደሬ በዚያ ልዩ የመአዛ ሽታ እንዳለዉ የሚንቆረቆር ዘይት በሚመስለዉ ድምፅህ በደስታ ተሞልተህ ባቀረብከዉ ፕሮግራም የናትነት ልቤን በተስፋ ሞልተኸዋል እግዚአብሔር አምላክ ከነመላዉ ቤተሰብህ ጋር ልዩ ደስታ ይፍጠርልህ እድሜህን ያርዝምልህ።

  • @endalkkebede6858
    @endalkkebede6858 Год назад +31

    ክብር ይገበዋል የድንግል ማርያምን ልጅ የተበረከ ቤተሰብ ያድርግላቹ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +68

    ምርጡ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾

  • @tenagnemekonnen6687
    @tenagnemekonnen6687 Год назад +1

    አቶ አባዱላ ገመዳ በእውነት ትልቅ አክብሮት ልሰጦት እገደዳለሁ ሰው ያለፈውን የታመመበትን የፊቅር ታሪክ ቢናገር ደስታው ሆኖ አልፋልና ደስ ይላል አባዱላ ዛሬም እንደሚወዶት ይታወቃል በሬዱ ጤናዋ ተመልሶ ጥቂት ብታወራን እመኞለሁ

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ እንዳተ ጎበዝ ጋዜጠኛ አላየሁም ከእርጋታክ ጋርና ድምጽ ጋር ተባረክ!!!!

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Год назад +23

    እባድላ እንኳን ደስ አለዎት የኔ ሳቂታ ድሮም እወደዎት ነበርይበልጥ እከበርኩዎት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን ግልፅነት በቤተስብ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዳለው እሳይተውናል እምሳያ ልጆዎትን እገኙ የልጅነት ልጅ ትዝታው ብዙ ነው በሱውስጥ ልጅነቶዎትን መለስ ብለው ያዬበታል ዘመናችሁ ይባረክ❤

    • @birktiweldehaymanot1270
      @birktiweldehaymanot1270 Год назад

      Egziabher yemesgen
      Aba dula Lehulum hezibachni tliqi Ariaya Nachwo nachwo.............

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +12

    የሚገርም ታሪክ ነው አባ ዱላ ግልጽ ስው ኖት እንኳንም እኩያ ልጅ ተገኘ ባለቤትየውም ምስጋና ይገባታል በፍቅር ነው የተቀበለቸው በሬዱ እንዳትረሳ ጠይቋት የወጣትነት የፍቅር ግዜያቸው በደረጀ ሲነበብ እንደ ልብ ወለድ ነበር የስማሁት እንኳንም በህይወት ኖረች ደረጀ ምርጥ ጋዜጠኛ ብሉኮ ብቻ😂😂😂😂😂

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Год назад +2

    በጣም የሚገርም ቤተሰብ ነው አባዱላ እንደዚህ ቅን ልብ ያሎት አይመስለኝም ነበር ልጆቾት እራሱ ፍቅር ናቸው በይበልጥ ባለቤታቸውም ልትመሰገን ይገባል ።

  • @zemenuabera8065
    @zemenuabera8065 Год назад +1

    በፍትም ዳሬ በጣም እወድሃለሁ፤ይህን ድንቅ ሥራ በመሥራትህ ደግሞ እንዳከብርህ አደረገኝ ፤ ኑርልኝ፤ ረጅም እድመና ጤና ይስጥህ!!

  • @yohanneslisanework
    @yohanneslisanework Год назад +35

    ሰውነት ከ ሁሉ በላይ ነው። ለሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Год назад +13

    አባዱላ የዋህ ሰው ❤️ይገርማል
    ኦሮሞ እንኳን የወለደውን ልጅ የሰው ልጅ የሚያሳድግ ነው አላህ ቀሪ ዘመናቹን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ 🤲❤️
    አባትና ልጅ መንታ ነው ምትመስሉት ኮፒ

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed836 Год назад +4

    ቁርጥ የኣባቱ ፎቶ ኮፒ ፡ ኣቤት መመሳሰል
    እንኳን ደስ ኣላቹ ፡ የቀረ እድሜያቹ ጤና እና ደስታ አመኝላቹሃለሁኝ ❤️👍 ከሃገረ ኤርትራ 🇪🇷

  • @raheltubwell1798
    @raheltubwell1798 Год назад +2

    በእውነት የአባዱላ ባለቤት እና ጠቅላላ ቤተሰብ በጣም ምስጋና እና በፍቅር በደስታ ረጅም እድሜ ይስጣቸው🙏🙏🙏

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Год назад +14

    የአባድላን ባለቤት እና ልጆች አለማመስገን አለማክበር አይቻልም በእውነት እግዚአብሔር ቅንነታችሁን ይባርክ ቤተሰቡ ሁሉ ይባረክ

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 Год назад +7

    ሰው በሰራ ልክ ሲሸለም ደስ ይላል ።ይቺኛዋ ኢትዮጵያ ነች የናፈቀችን 💚💛❤️

  • @ashebirkassa2987
    @ashebirkassa2987 Год назад +1

    እኔ አባዱላን በጣም የማከብራቸው መሪ ናቸው ። መፅሐፋቸውን ገዝቼ አንብቤዋለው የሕይወት ታሪካቸው በጣም አስተማሪ ነው ። ዛሬ ግን ይህንን ታሪክ ስሰማ ደስ አለኝ ። ለአቶ አባዱላና ለወሮ ራሔል ያለኝ አክብሮት ጨምሯል ። በተለይ አቶ አባዱላ ይህን ትልቅ እውቅናቸውን ይዘው የኋላ ታሪካቸውን እውነተኛና አስተማሪ በመሆኑ አደንቃቸዋለሁ ። ኤርሚያስ (ቤካ ) እንኳን ደስ ያለህ ።

  • @aberashalemu600
    @aberashalemu600 Год назад +2

    የአባ ዱላ ቤተሰቦች በጣም ልባቹ ጥሩ ነው
    ታስታውቃላችሁ አግዛብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @mesafint44
    @mesafint44 Год назад +21

    ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ
    ፍቅራችሁ የእውነት ነው ያስታውቃል

  • @fikirkasaye2148
    @fikirkasaye2148 Год назад +5

    ደሬ እና አቶ አባዱላ ገመዳ እንኳን ደስ አላችሁ።አቶ አባዱላን በጣም የማከብራቸውና የምወዳቸው ሰዉ ናቸዉ ።እና ነብሳቸዉን ይማረዊና የጠቅላይ መለስ ዜናዊ ሞትን ሰምቼ እያለቀስኩ እያለሁ የ8 አመት ልጄ ለሳቸው ያለኝን ፍቅር ያውቅ ነበርና እሱም አይኑ እንባ እንዳዘለ በሚያሳዝን ቃል'እኑኪ በቃ አታልቅሺ አባዱላ አለልሽ 'ብሎ ያጽናናኝን ሁሌም አስታዉሰዋለሁ።

  • @israelmengistuderbe3086
    @israelmengistuderbe3086 Год назад +5

    መፅሐፉን ባገኝሁት በጣም ልብ ይስባል ወይጉድ መድሐኒያለም ይመስገን 🤗🤗

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube Год назад +13

    የተከበሩ አባዱላ ከነቤተሰቦቻቸው ሰላም ጤና ረጅም እድሜን ተመኘውላችሁ🙏🙏

  • @Esantv511
    @Esantv511 Год назад +913

    ደረጄን የምትወዱ በላይክ አሳዩ

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 Год назад +6

      አባቴ በጣም ነው የሚወደው ❤️

    • @dagmawigetu1083
      @dagmawigetu1083 Год назад +3

      1
      àqq

    • @gsjselambesufikadjsh2512
      @gsjselambesufikadjsh2512 Год назад +13

      አባዱላ ምርጥ አባት በሚል ሽልማት ይገበዋል ምክንያቱም ሌሎቹ ስልጣን ላይ ያሉ ለክብራቸው ነው የሚጨነቁት አባዱላ ግን ከሌሎቹ ይለያል !!!!!

    • @bezawitshiferaw1648
      @bezawitshiferaw1648 Год назад

      Egeg makebrew

    • @anisamusin720
      @anisamusin720 Год назад

      Bhb ctbngd b @@gsjselambesufikadjsh2512 75iuy65gjb6455⁷7⅞ģvvcç

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Год назад +15

    ደሬ እግዚአብሔር አንተን ምክንያት
    አድርጎ አባትና ልጅ ሰለተገናኙ
    እግዚአብሔር ይስጥ🙏

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 Год назад +1

    ክቡር አባ ዱላ ጌታን ሲያገኝ ነገሩ ሁሉ አማረለት:: አሁንም ያለምልምህ ቤተሰቦችህም ሁሉ በእጥፍ ይባረኩልህ:: ደረጀም ምርጥ ጋዜጠኛ እ/ር ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር