🔴ቃልኪዳን ጥበቡ ያለፈችበት ስቃይና ተደፈርኩ ያለችዉ ሴት እዉነታ ሲጋለጥ - EBSTV | Dallol Entertainmen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 4 месяца назад +100

    እደኔ ልጅቱ የተጎዳች ናት ደሀን ማንም አያምንም ብቻ እውነቱን አላህ ያውቃል አይዞሽ ቤተስቦቼስ ለምን ይዋሻሉ

    • @alkallove5522
      @alkallove5522 4 месяца назад

      Ewantashen new

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 4 месяца назад +3

      እኔግን የምጠረጥረው ፖሊሶች ሳይወኑ አይቀረም ለዛነው ፖሊሶቹው መጠየቅ አለቦቸው😢😢😢

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 4 месяца назад

      ሳ😢😢😢😢

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 4 месяца назад +33

    እኔ የናፈቀኝ ጉቦ ከኢትዮጵያ ጠፍቶ እውነት የሚነግስበት ቀን ነው አሁን ይቺ ልጅ የደረሰባት በደል ትቻል ወይስ በፖሊስ ውሽት ትቃጠል እውነት ተደብቃ አትቀርም የኔ እናት ኪዳነምህር ትዳብስሽ ወይ አገሬ ኢትዮጵያ እንደዚ ሆነሽ ቀረሽ!! በዚ ዘመን ያን ያህል ገንዘብ አውጥቶ ሰርግ የሚደግስ ሰው በጣም ይገርመኛል ምን ደስታ አለና ህዝብ ተርቦ ያን ያህል ምግብ መደርደር!!

  • @SenaitTefera-iw6um
    @SenaitTefera-iw6um 4 месяца назад +65

    ይቺን ልጅ ግን ፈጣሪ ይርዳት

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል 4 месяца назад +68

    እሺ እሷን አሟት ነው እንበል ቤተሰቦቿስ እረ ይሄ ነገር ከፓሊሶች ጋር የተገናኘ ነው የሚመስለኝ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 месяца назад +2

      እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት😅

  • @elizabethayalew4445
    @elizabethayalew4445 4 месяца назад +12

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውብ ደሃን ማንም አያምነውም😭😭😢

  • @elizabethayalew4445
    @elizabethayalew4445 4 месяца назад +24

    ልጂቷ ተደፍራለች በትክክል አይምሯዋ ጤነኛ ነው ልጂቷ በጣም ታሳዝናለች😢😭

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 4 месяца назад +180

    ፖሊስ ጋር እንዳይሆን ችግሩ
    ደፋሪው በለ ስልጣን ወይም ባለ ሐብት ይሆናል እንጂ ፖሊሶቹ እርሳቸው ይመርመሩ !!ባይ ነኛ😢😢😢😢

    • @AhmedAsiaoppo
      @AhmedAsiaoppo 4 месяца назад

      Midiya kewexachim bewala 😢😢

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 месяца назад +3

      ግራ የገባ ነገር ማን ይመርምራቸው?

    • @kidisttarekegn2802
      @kidisttarekegn2802 4 месяца назад +6

      ይህ የኔም ሃሳብ ነው ምክንያቱም ለፖሊስ ስታመለክት የነበረውን ስላቅ አንርሳ በየት ሀገር ነው እግዝቢት መያዝ የነበረበትን ብር ቡና ግዙበት ማለት ምን ማለት ነው ይህ መረጃ ማጥፋት አይሆንም

    • @kidisttarekegn2802
      @kidisttarekegn2802 4 месяца назад

      ችግሩ የሚያመለክተው ወደ ፖሊሶቹ ነው ስታመለክት ይሏት የነበረው እጅግ ከሙያዊ አስራር የተለየ ፌዝ ነበር የውንጀልን ገንዘብ እግዝቢት ነው የሚያዘው ወይንስ ለቤተሰቡ ቡና ግዙበት ማለት ምን ማለት ነው እኔ ችግሩ ከፖሊስ ወይንም ስልጣኑን መከታ ካደረገ ሌላው ለምን ፖሊስ ሚኒሊክ ሆስፒታል ማለት ፈለገ የአይምሮ ችግር እንኳን ቢሆን መቸም እርሷ እንጅ መላው ቤተሰብ ላይ አይሆንም ሌላው ለምን አሁን ለእኔ ያመላከተኝ እሁን ላይ እጭበርባሪ ዩቱበሮች ወደ ህግ እየሄዱበት ጊዜ ስለሆነ የርሷንም በዚህ ጊዜ ማድረግ ለወንጀለኞቹ ቅንብር ጥሩ አጋጣሚ ነው ለማንኛውም ልጅቱ ይህንን ሀሰት ክስ ከነቤተሰቦቾ አቀናበረችው ይህንን ርቀት ሄዱበት ማለት የማይመስል ነገር ነው የአባቷን እንባ ሳንረሳ እጅግ አደገኛ ወንጀለኞች ናቸው ለህይወቷም አስጊዎች ይመስሉኛል

    • @AzizaMohammed-k3m
      @AzizaMohammed-k3m 4 месяца назад +3

      ትክክል አሁን ላይ እውነተኛ ፍርድ አይገኝም

  • @senayt1822
    @senayt1822 4 месяца назад +42

    ሕግ አለ እንዴ ዳሎልየ ሲጀመር ሳትደፈር እንዴት ልትናገር ትችላለች ከፖሊስ መግለጫው እሷን ማመን ለኔ ይቀላል😢

  • @FgFg-r5q
    @FgFg-r5q 4 месяца назад +23

    የቃል ስም እረኛዬ ላይ አጸደ ነበር❤❤❤❤

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 4 месяца назад +25

    የልጅትዋ ጉዳይ ግን ከፖሊሶች ጋ ስተት ሳይኖር አይቀርም 😥አይ የኛ ሀገር ፍርድ😥😥

  • @AzizaMohammed-k3m
    @AzizaMohammed-k3m 4 месяца назад +21

    ይች ልጅ ስብር ብላለች በእርግጠኝነት የመደፈር ጥቃት ደርሶባታልግን አሁን ላይ እውነተኛ ፍርድ ማግኘት ከባድ ነው ፍርዱን ከፈጣሪ ታግኝ 😢😢😢

  • @EkramHussen-w4v
    @EkramHussen-w4v 4 месяца назад +102

    ያልተደፈረችዉን በሚድያ ወታ ተደፈርኩ አትልም ከፖሊሶችጋር የተያያዘነገር አለ ስታሳዝን 😢😢😢😢

    • @AhmedAsiaoppo
      @AhmedAsiaoppo 4 месяца назад

      Awo kezam alfo ke qeretsaw bewalam chakawst texla tegegnta NBR

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up 4 месяца назад +1

      Ya enam endeza new yemasbew be raswa channel Kefta alekekech

    • @zedluke525
      @zedluke525 4 месяца назад

      በዚህ ዘመን ገንዘብና ቤት ለማግኘት ተደፈርኩ አይደለም ሌላም ተብሎ ይዋሻል እኔ ሴት ነኝ ግን ፖሊሶችን ነው የማምነው።

    • @munaYemitowa
      @munaYemitowa 4 месяца назад +2

      ደሐ ሁሌም ሃቁ እንደተበቀረ ነው ፖሊሶቹ በብር ተይዘው ነዉ ምንም ጥርጥር የለዉም እዉነት ቢቆይም አንድ ቀን ይወጣል አላህ ይያዛቸው

    • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
      @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 4 месяца назад

      😢😢😢😢

  • @HannahMelaku
    @HannahMelaku 4 месяца назад +53

    ወደ አማኑኤል መላኩዋ አለመደፈርዋን አያሳይም እንደውም መደፈርዋ ያመጣባትን አምሮ መቃወስ ለማከምም ሊሆን ይችላል

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 4 месяца назад +8

    በጣም ከባድ ነው ወይም መንፈስ ይሆናል ለሁሉም ጌታ ይድረስላት😢😢

  • @genetberhanu1797
    @genetberhanu1797 4 месяца назад +8

    የቃል ኪዳን መመለስ የብዙዎቻችን ደስታ ነው የረኛየ ስሟ አፅደ ነው በልጁ ላይ ካንሰር ብሎ ያሟረተውን ባገኘው ምን ያህል አስቀያሚ በሽታ እንደሆነ በነገርኩት በተለይ ኬሞው ዛሬ ላይ ግን ህክምናየን አቋርጨ በፈጣሪ ሀይል ነው ያለሁት ማጣት አይኑ ይጥፋ እያልኩ መለመንም በድል ነው በወረፋ ይቅር ይበለው

  • @sulem4124
    @sulem4124 4 месяца назад +12

    ልጅቱ አኮ የዚህ ማሀበረሰብ ልጅ ናት እንዴት በዝህ ነገረ እረሷን ታዋረዳለች ብላችሁ የደሀ ልጅ ስለሆነች ነው ብቻ አላህ ያጋልጥላት አዪ ፓሊስ

  • @BeleteYalwe
    @BeleteYalwe 4 месяца назад +17

    ሚኒሊክ ሆስፒታል ለምን አይጠየቁም

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 4 месяца назад +23

    አዎ የልጅቷ ጉዳይ በደንብ ይጣራ ነገም ተደፈርኩኝ ሲሉ ሰሚ እዳይጠፋ :: ወይ ጉድ አባት በጤነኛ ልጁ በሽተኛ ነው ብሎ ልምና ወይ አሂሩ ዘመን አላህ የስቱር

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 4 месяца назад +6

    በተደፈረችው ልጅ ዙሪያ የፖሊስ እጅ አለበት ፍትህ ፍትህ ለእህታችን

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 месяца назад +7

    ዳሎልዬ እንኳን ደና መጣህልን❤ የቃል ስም እረኛዬ ላይ እረስቼዋለሁ 😢😂❤

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 4 месяца назад +14

    ደፋሪዎቹ እራሳቸው ፖሊሶቹ ናቸው ሌላ ሰውሊሆን አይችልም

  • @EmebetBeneber
    @EmebetBeneber 4 месяца назад +1

    ማርያምን,እንደዚክለእዉነት,ተቆርቋሪ,ያብዛልን

  • @hannaadela5788
    @hannaadela5788 4 месяца назад +7

    አዎ ምንም ችግር የለውም እኔ የዛሬ 7 ወር ገደማ ነው የወለድኩት እናም በዛ ሰአት የ8 ወር እርጉዝ ነበርኩኝ እናም በጣም የምወዳት ጎደኛዬ ስለሆነች በጥሩ ሁኔታ ግዳጄን ተወጥ ቻለሁ ግን አንድ ነገር የማልዋሽህ ድካም አለው እንደ ልብህ መጨፈር አትችልም እንደ ልብ መሆን አይቻልም እንጂ መሆን ይቻላል ✌️

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 4 месяца назад +2

      ይህ በናተ ዘመን ይሁናል እንጂ እንደ ደንቡ ያገባች ሴት ሚዚ አትሁንም ነበር

    • @SemiraJemal-u4s
      @SemiraJemal-u4s 2 месяца назад

      ትክክል

    • @SemiraJemal-u4s
      @SemiraJemal-u4s 2 месяца назад

      ብዙ ደስ አይልም

  • @frehiwotdebesom8364
    @frehiwotdebesom8364 4 месяца назад +1

    ሕግ በሌለበት ሃገር ተቀምጠን እዝጋቢሄር ይፍረድልሽ እህቴ😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @SameraAbata
    @SameraAbata 4 месяца назад +5

    እረኛየ ላይ አፀደ በሚል ስም ነበር ❤❤❤

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 4 месяца назад

    የአእምሮ ጭንቀት ይሆናል ፈጣሪ እወነቱን ያውጣላት በጣም ታሳዝናለች

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 4 месяца назад +3

    ፍትህ የሌለበት ሀገር መወለድ ትርፉ ይህ ነው 😢😢😢😢😢

  • @hilluTube
    @hilluTube 4 месяца назад +1

    እቺ እህቴ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊንቀሳቀስላት ይገባል❤❤

  • @BananaKola
    @BananaKola 4 месяца назад +7

    እኛ ሰፈር ጎረቤት ነው የሰርግ ስራ ሚሰራው የምንም ሆቴል ብሎ ነገር የለም😥😥

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 4 месяца назад +2

    የኔ እናት መዲኃኒአለም ይድረስልሽ የውስጥሽ የሚረዳሽ እሱ ብቻ ነው ግቡ ነው የሃገራችን ነገር ባለስልጣን ይሆንስ እንጂ

  • @TesnimTesnimwedaje
    @TesnimTesnimwedaje 4 месяца назад +6

    እንደኔ የፖሊሶቹ ዉሸታሞች ናቸዉ አጥጋቢ ሆኖ አላየሁትም ምክንያቲም ደፋሪወቹ ከነሱጋ ግንኙነት እዳላቸዉ አጠራጣሪ ነገር ያሳያል

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 4 месяца назад +1

    ማርያም ትክክል ትዳር ከጠረ ነዉ ትዳር እግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉችሁም ከፈጠረ የተቀደሰ ትዳር ይሰጣችሁ ❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 месяца назад +4

    ቃል የሰራችበት እረኛየየ ላይ አፀደ በሚል ሰም ነው

  • @MalikaAbdalla-k8s
    @MalikaAbdalla-k8s 4 месяца назад +1

    እውነትህ ነው ወንድሜ 👍👍👍👍👍

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 4 месяца назад +8

    🎉🎉አፀደ🎉🎉

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር እውነቱን ይፍረድልሽ እህታችን

  • @Bangura-r8e
    @Bangura-r8e 4 месяца назад +16

    ኑቲ zeha የ ፈረሰበትን ምክንያት ይንገረን የምትሉ እስቲ be like ❤

  • @AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ
    @AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ 4 месяца назад +1

    ቃል ኪዳን የሰራችበት እረኛየ ላይ አፀደበሚል ስምነው❤

  • @fentawerke4904
    @fentawerke4904 4 месяца назад +3

    Kalkidan eregnay laye አፀደ ነዋ❤

  • @mujiboumer4333
    @mujiboumer4333 4 месяца назад

    ወንጀሉ በጣም ዘግናኝ ነው ፍትህ ለእህታችን

  • @Seblirose
    @Seblirose 4 месяца назад +1

    እራሳቸው ፓሊሶች ሊሆኑም ይችላሉ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ መፍትሄውን ይስጥሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😢

    • @meriwameskele1304
      @meriwameskele1304 4 месяца назад

      Yehikmina balemuya neh meselegn....gobez neh...tintenaw konjo nw

  • @workineshgemechu
    @workineshgemechu 4 месяца назад +4

    ቃልክዳን ጥበቡ እረኛዬ ድራማ ላይ አፀደ የሚል ስም ነበረ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 4 месяца назад +10

    እኔ ልንገርህ እህቴ ልደት ተጠርታ ሄዳ ህፃን ሴት ልጅዋንልደት የጠሩትቤትውስጥ ስውየው ህፃንዋን በእጅዳቦዋን ነክቶ ዳቦዋን የተነካችው ህፃንነ ወንድምዋ እየተሯሯጡ ቤት ሄደውለአባትዋ አከሌ ዳቦዬ በጣቱ ነቶኛል ስትል አባትየው ፓሊስ ጣቢያ ወስዳት ጣቢያውም ለዚህ የተቋቋመ ሆስፒታል አለ ተብሎ ቢላኩ ያ ሆፒታል አልተነካችም አለ ነገር አሁን ህፃንዋን ሌላ ዶክተር ታይታ እንደተነካች ነው እኔ እንደሚመስለኝ በአሁኑ ስአት ህግ የለም የሴቶችጥቅቃትማ ተዉኝ እንደው ዝም ነው እኔማ ስውየውን ቀጥቅጦ ከጥቅም ውጭ ማረግ ነው ህግ የለም

    • @ageriebelay6268
      @ageriebelay6268 4 месяца назад

      😢😢😢😢 😞😞😞😞😞

  • @SolomonAlemayehuAbebe
    @SolomonAlemayehuAbebe 4 месяца назад +6

    🎉አፀደ🎉

  • @DivdFkbce
    @DivdFkbce 4 месяца назад +1

    የልጅቷ ነገር በደንብ ይጣራ😢😢😢😢 ሆስፒታሎች
    ቃልኪዳን ጥበቡ እረኛዬ ላይ አፀደ ነበር❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 4 месяца назад +4

    ፖሊስ ዉሸታም ነው አላምንም

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 месяца назад

    Thank you ! That you fight for abused women

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr 4 месяца назад

    ,አላሕ እውነቱን ያዎጣልሺ

  • @Haymibura
    @Haymibura 4 месяца назад

    ኸረ ዳሎል....ብዙ ነገር ሊደረግ ይችላል በዚህ ዘመን ...ፖሊሶቹም ሊዋሹ ይችላሉ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 4 месяца назад

    እንኳን ደስአለሽ እህታችን ቃል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 месяца назад

    እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣላት እሷን ነው ማመን የሃገሬ ሴቶች ሳትደፈር ተደፈርኩ በጭራሽ አትልም ምድረ ደፋሮች እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ዘራችሁ አይባረክም ይህችን ቆንጅዬ ልጅ መድፈር ማለት ሃገርን መድፈር መግደል ማለት ነው እባካችሁ እናት ያላችሁ ፍረሱላት

  • @BirhneBirhne-lv2nb
    @BirhneBirhne-lv2nb 4 месяца назад

    ልክነህ ወድሜ የተዳፈ ነገር አለ

  • @mubarekakmel6110
    @mubarekakmel6110 4 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ብኛለው ቃልኪዳን(አፀደ)

  • @ayalneshdejene2761
    @ayalneshdejene2761 4 месяца назад

    ላንተ ላይክ ስለ አቀራረብህ ይገባሀል ለገንዘብ ያልተንሰፈሰፍክ በመሆንህ በርታ

  • @MakdaMusse
    @MakdaMusse 4 месяца назад

    የዘንድሮ ጉድ ፈጣሪ ይጠብቅክ እንጂ ወይ ጉድ ፖሊስ ስንት ጉድ አለ

  • @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
    @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ 4 месяца назад

    አፀደ ነበረ ስምዋ ምርጥ ትወናዋን ያሳየችበት ተከታታይ ነበረ

  • @asoomasma3611
    @asoomasma3611 4 месяца назад

    አነተኮ ጎበዝነክ በርታል ትልቅሰው

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 4 месяца назад +1

    ታዉቃለህ የኢትዬጲያ ኑሮ እያስገረመኝ ነውየሠርጉ የለቅሶው ባህል ውጥንቅጡ የወጣ ሆኗል እኔን ከሰርጉ የበለጠ የሚያሳዝነኝ ሰው ሲሞት የሚደረገዉ ድግስ የሀዘን ሳይሆን የእንኳን ደስ አላችሁ ተገላገላችሁ ለማለት እንጄ እግዚአብሄር ያጽናችሁ አይመስለኝም ይህ ሁሉ ለምን ? ከምሬ ነው የሚያስረዳኝ ነው ያጣሁት ሟቹን የሚጠቅመው ምንም እንደሌለ አውቃለሁ

  • @GamerX-cn3uu
    @GamerX-cn3uu 4 месяца назад

    እሱዋ ግን የምትናገረው በጣም ግልፅ እና እውነት አላት

  • @christianmezmurethiopia
    @christianmezmurethiopia 4 месяца назад

    የቃል ስም እረኛዬ ላይ አጸደ ነበር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Woletehana
    @Woletehana 4 месяца назад

    ሚዜ መሆን አምሯት ይሆናል ያው ነፍሰጡር ብዙ ሲሆን ነገር ያምራል

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 4 месяца назад

    ድብብቆሽ የሚጫወቱት ልጆች ተመችተውኛል ሰርግ ጠላሁ ትላለህ አባቴ😂😂

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 4 месяца назад

    ወንድማችን እንኳን ደህናመጣህ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 месяца назад

    እርዳታ እንጂ እባክህ ምንም ሳትደፈር ይህን ያክል እንዴት ልታወራ ቻለች ፓሊስ በትክክል መረጃውን ያሳውቅ💚💛❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 месяца назад

    አው እጅግ የምትደነቅ ልጅ❤

  • @AbarachAsfao
    @AbarachAsfao 4 месяца назад

    የኔ ጨዋ ልጅ ተባረክልኘ

  • @martamarti-l2b
    @martamarti-l2b 4 месяца назад

    አፀደ በሚል ስም ነበር ❤❤❤❤የሰራቹ

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 4 месяца назад

    የልጅቷ ስልክ ቁጥር የት ላግኘው ወንድሜ ስፌት የምትሠፋው አመሠግናለሁ

  • @selamderese2535
    @selamderese2535 4 месяца назад

    ቃልኪዳን እረኛዬ ላይ የተጫወተችው ገፀ ባህሪ አፀደ ነው::

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 месяца назад

    የደሃ ድምፅ መች ይሰማል 😢😢

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 4 месяца назад +1

    ፓሊሶች ደፍረዎት ይሆናሉ ምን ልታገኛ ነው ክብርዎን የምታዎርደው

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 месяца назад

    ወይ እደት ደስ እንደሚሉኝ

  • @habiseifu2921
    @habiseifu2921 4 месяца назад

    I like your presentation i respect you

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 месяца назад

    በስላም ነው የጠፍህ

  • @ferihanseid8026
    @ferihanseid8026 4 месяца назад

    እውነትን ሀቁን አላህ ያውቀዋል ግን ፈጣሪ ፍርዱን ያቅርብላት የተበዳዬች እንባ ከባድ ነው ፈራጅ አንሁን ግን ከባድ ነው ምንም ቢሆን ሴት ልጅን የምታስለቅሱለናንተም አይቀርም በምድር ባይሆንም

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 4 месяца назад

    ስወድህ እኮ አቀራረብህ ይመችህ ወንድሜ

  • @tsediyemar
    @tsediyemar 4 месяца назад

    የቃል ስም እረኛዬ ላይ አፀደነው❤❤🎉

  • @tigistsolomon2071
    @tigistsolomon2071 4 месяца назад

    ቃልዬ እረኛዬ ድራማ ላይ አፀደ(አፄ) ነበር ስሟ።

  • @merontamirie1143
    @merontamirie1143 4 месяца назад +1

    አፀደ ነበረች ቃልዬ❤

  • @MeseretTefera-ko2zz
    @MeseretTefera-ko2zz 4 месяца назад

    ቃልክዳን ጥበቡ እረኛዬ ድራማ ላይ አፀደ በሚል ነው ምታወቀው

  • @HanaBelay-k5z
    @HanaBelay-k5z 29 дней назад

    አዪዞሺሁልምያልፋል

  • @sihnewondimu2640
    @sihnewondimu2640 4 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ለቀረበው አዝናኝ ጥያቄህ ለመሳተፍ ፈልጌ ነው አፀደ ተብላ ነበር

  • @hildanaminase263
    @hildanaminase263 4 месяца назад

    ቃል የሰራችበት እረኛዬ ላይ በአፀደ

  • @rahelasmare1704
    @rahelasmare1704 4 месяца назад

    (አፀደ) ነው የኔ ውድ ስወዳት እኮ ቃልዬ

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 4 месяца назад

    ቃል ኪዳን ጥበቡ እረኛየ ላይ አፀደ ናት

  • @fevenzewdu2986
    @fevenzewdu2986 4 месяца назад

    የቃልኪዳን ሰም አፀደ ነበር እረናጨኛዬ ላይ

  • @halemayimam
    @halemayimam 4 месяца назад

    እናነይ እናነይ ተባላለች❤❤

  • @KidistkidistKidistkidist
    @KidistkidistKidistkidist 4 месяца назад

    የት ነው የምትኖረው ስልክ ቁጥሩ የለም

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 4 месяца назад +1

    Yehone tilik sera ale Iwunetegna dagna amlak yifred iwunet

  • @SleepyHoldingCards-or3nh
    @SleepyHoldingCards-or3nh 4 месяца назад

    ፀደይ

  • @Emebet-ui3sk
    @Emebet-ui3sk 4 месяца назад

    እናመሠግናለን

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 4 месяца назад

    ስልክ ቁጥሯን እንፈልጋለን

  • @emamyebabi6096
    @emamyebabi6096 4 месяца назад

    አጸደ በጣም የምወዳት ካራክተር

  • @FrehiwotBekele-ud3ej
    @FrehiwotBekele-ud3ej 4 месяца назад

    ያካልጉዳተኛዋን ስልክ ፀፍልን

  • @mikiyasyohannes
    @mikiyasyohannes 4 месяца назад

    ቃልኪዳን እረኛዬ ላይ የተጫወተቻት ካራክተር አጸደ ትባላለች

  • @selamawitatle1232
    @selamawitatle1232 4 месяца назад

    የቃልዬ ስም አፀደ ነበር❤❤❤

  • @MenbereNegash-zc4lr
    @MenbereNegash-zc4lr 4 месяца назад

    የቃልዬ ስም አፀደ ነዉ❤❤

  • @AddisuAlemu-k3o
    @AddisuAlemu-k3o 4 месяца назад

    ሰላም ነዉ አሲር በሰላም ነው የጠፋው

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 4 месяца назад

    ሕግ የሌለበት ሀገር እግዚአብሔር ይፍረድልሽ እሕቴ 😭😭😭😭

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 месяца назад +1

    እኔግን ደፋሪው ባለስልጣን ወይም ሀብታምከሄነ ፓሊሶቹን ገዝቶቸው ይሆናል እንጂ ልጁትዋ ሄነ ቤተሰብዋ የሚያጭበረብሩ አይመስለኝም. 😢😢😢ሀቁን አላህ ያውጣላት