አመል ድራማ ምዕራፍ 2 ክፍል 1 | Amele Drama Episode 2 Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • * አመል ድራማ ምዕራፍ 2 ክፍል 14 | Amele Drama Episode 2 Part 14 ***
    This is a official RUclips Channel of Amel Drama. it is produced by Roha Film Production.
    -------------------------Follow Us------------------------
    Telegram : t.me/rohafilms
    Facebook Page: / rohaproduction
    Subscribe: / @rohatube951
    Gmash Chereka | Episode 7 |Mekdi Production Latest Series Drama
    ነቅዕ ድራማ ክፍል 53 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 53
    የእግር እሳት ክፍል 6/Yegir Esat Part 6
    Dr.shebeshe Sitcom Dram Part 1 | ዶ/ር ሽበሺ ክፍል 1
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 ሮሃ Roha Tube

Комментарии • 190

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 года назад +22

    እውነት ነው ውይ ስወደው ይሄንንና ደርሶ መልስ ሚዛን ድራማ

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጨ7ጐ

    ውይ ከርማቹሁ መጣቹሁ እናተን ያመጣ አሜንን የተቀበረውን ያምጣልን

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h 4 года назад +3

    Wowwwwww

  • @analimanalim1667
    @analimanalim1667 4 года назад +23

    እኔ ምለው ቆይ ግን አንድ አመት ነው እረፍት ምትወሰዱት ሰው እሰኪረሳቹ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 года назад

      Ere 2 amet lihonew new lemangnawm enkuwan selam metu

    • @user-qt2ht3vh2x
      @user-qt2ht3vh2x 4 года назад +1

      ልክ ነሺ ተርስተው ብቅ ይላሉ

  • @maheletfanta2322
    @maheletfanta2322 4 года назад +18

    🗣🗣🗣ጆሮ ያለው ይስማ : ልብ ያለው ልብ ይበል
    ይህ የበረኸኞች ቅዱሳን አባቶቻችን የንስሐ ግቡ ጥሪ ነው።
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ቢያንስ ለ 21 የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ
    ነገ ከባድ የመከራ ጊዜ አለና ዛሬውኑ ንስሐ ገብታችሁ ተዘጋጁ።
    2012፣ 2013፣2014፣ የኢትዮጵያ የምጥ ዘመናት ናቸው።
    😭ንስሐ ያልገባ በቶሎ ንስሐ ይግባ። ንስሐ የገባ ደግሞ በየሳምንቱ ለነፍስ አባቱ ራሱን ያስመርምር
    የመዳን ቀን ዛሬ ነውና
    😴በስንፍና ነገ ንስሀ እንገባለን ያላችሁ ነገ አባቶችን ላታገኙቸዉ ትችላላችሁ እና እንዳይረፍድባችሁ
    ✍ሥጋወደሙ የተቀበሉ፣ ንስሐ የገቡ ሰዎች ብቻ ጨለማውን ይሻገሩታል። ንጉሡ ከመምጣቱ በፊት አባጣ፣ ጎርባጣው የግድ መስተካከል አለበት። ተራራው ዝቅ ማለት አለበት። ጉድባው ጉድጓዱ መሙላት አለበት። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እስከ 2014 መጨረሻ ድረስ መከራው እንዲሁ
    ይቀጥላል። ዘመኑ የምንጣሮ ዘመን ነው። ከኢትዮጵያ መከራ
    ፍጻሜ በኋላ የመላዋ ዓለም መከራ ደግሞ ከዚያ በኋላ
    ይጀምራል።
    🗣🗣በቶሎ ንስሐ ገብታችሁ የታዘዛችሁትን ቀኖና ፈፀሙ ።
    ✍ዜጎች ቀን በቀን ይታረዳሉ ። አለቃው ይበዛል። አዛዥ እንጂ ታዛዥ አይኖርም። ሁሉ አለቃ፣ ሁሉ አዛዥ ይሆናል። ፍትሕና ሕግ ስፍራቸውን ለቀው ይሰደዳሉ። ትርምስምሱ ይወጣል። የሚያዝ የሚጨበጠው ይጠፋል። ክስ አድማጭ አይኖረውም። ወታደር ግራ ይጋባል። ዜጎች አማራጭ ያጣሉ። የውስጥም የውጪም ጠላቶች መግቢያ ቀዳዳው ይሰፋላቸዋል።
    ✍በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር
    በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል።
    ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል ።
    🗣🗣ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ
    ✍ ክፉ ረሃብ በኢትዮጵያ
    ይመጣል። የሚበላ የሚጠጣ ከምድሪቱ ይጠፋል። ከጦርነቱ
    የተረፈውን ህዝብ ረሃብ ይፈጀዋል። በስደት ምክንያት የዐቢይ ጾም የማይጾምበት ጊዜም ይመጣል። በረሃቡ ጊዜ ግን ጥቂቶችን የመትረፊያ ገዳማት ግን አሉ። ሰው የሚተርፍባቸው ገዳማትና አድባራት አሉ። ታቦተ ኢየሱስ ያለባቸው ገዳማትና አድባራት በሙሉ ሰው ይተርፍባቸዋል። በጊዜው እስከ አሁን ዝግ
    የሆኑ ዋሻዎች ይከፈታሉ። የሚተርፉ ኢትዮጵያውያንም በዚያ
    ይጠለላሉ። ከአሁኑ ጨውና የማይነቅዙ እህሎች አከማቹ።
    🗣🗣ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ
    ✍ ከዚያም ክፉ በሽታ ይመጣል። ክፉ ወረርሽኝ ይከሰታል። ወረርሽኙ የ12 ሁለት ሰዓት ዕድሜ ብቻ የሚሰጥ ክፉ በሽታ ሲሆን ይኼም ጦርነቱንና ረሃቡን ተከትሎ ይመጣል።
    🗣🗣መፍትሄው ንስሐ መግባት፣ ሥጋወደሙ መቀበል ነው።
    ✍አባቶች እንዲህ አሉ: ነገ ንስሐህን የሚቀበል ካህንም ላታገኙ
    ትችላላችሁና ይሄን መልእክት የማንበብ ዕድል የገጠማችሁ
    ልጆቻችን ሆይ ጨርቄን፣ ማቄን፣ ሳትሉ፣ ወገቤን ደረቴን ሳትሉ፣
    ምክንያት ሳትደረድሩ፣ ዕለቱኑ ዛሬውኑ ንስሐ ግቡ።
    🗣🗣ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ
    ✍2015 በዘመነ ሉቃስ ንጉሱ ይመጣል። ለሳምንት ዝናብ ይዘንባል። የፈሰሰውን ደም አጥቦ ያስወግዳል። ምድር ትባረካለች።
    የተረፉት ሰዎች እርስ በእርስ ይፈቃቀራሉ። ጠማማ ሰው አይኖርም። ንጉሱ ቴዎድሮስ በፍቅር ለ40 ዓመታት ይመራል።
    🗣🗣 በመላው ኢትዮጵያ የምትኖሩ ልጆቻችን ሆይ እነሆ አስቀድሞ በአባቶቻችን የተነገረው ሊፈፀም ግድ ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል። በሗለኛው ጊዜ አልሰማንም : አላየንም እንዳትሉ እነሆ ከመከራው አስቀድሞ ይህ መልዕክት ከብዙ በጥቂቱ ለአእምሮ በሚመጥን ልብን በሚገዛ መልኩ ለመላው ህዝበ ክርስቲያን አስተላልፈናል።
    ✍🗣በጸሎት የምንለምንና የምንማልድ ሁላችንንም በሰላም በመንፈስ ይጠብቀን ፍቅርንም ይስጠን ዓይነ ልቡናችንን ያብራልን ፈቃዱም ሆኖ ጸሎታችንን ይቀበል ዘንድ ቀርበን እግዚአብሔርን እንለምነው!
    ዐውቀን በሃብቱ እናድግ ዘንድ በእርሱም ስም እንመካ
    ዘንድ...በነቢያት በሐዋርያትም መሰረት ላይ እንታነጽ ዘንድ
    እንግዲህ በመንፈስ ቅዱስ እንነሳ!
    ቀርበን አምላካችን እግዚአብሔርን እንለምነው ወዶ ጸሎታችንን
    ይቀበል ዘንድ። አሜን!
    🗣🗣🗣ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ : ንስሐ ግቡ
    ቅዱስ አባ ዘወንጌል፣ ፍካሬ ኢየሱስ፣ ራዕየ ባሮክ ፣
    የአባቶች ትንቢት
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Share share share share share share
    1 ሰው ለ 21 ምዕመን
    ለመላው ህዝበ ክርስትያን መልዕክቱ እንዲደርስ በማድረግ የአባቶቻችንን አደራ እንወጣ
    ✍🗣✍ጆሮ ያለው ይስማ : ልብ ያለው ልብ ይበል
    ✍🗣✍መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሐ ግቡ
    ውድድርሙኒ አስሙናኤል 21፣ ለምለምሊጊኖን 21 አካ ክስብኤል ቤቃ ጼቃ ሴቃ አልፋ ወኦ ቤጣ የውጣ ዮድ አህያ ሸራህያ ኤልሻዳይ ጸባዖት አማኑኤል እልመክኑን 21 .......
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Share share share share share share
    ለ 21 የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ

    • @MahiMahi-he3sp
      @MahiMahi-he3sp 4 года назад

      ሰላም ለሀገራችን ይሁን

    • @nahedmakhoul2365
      @nahedmakhoul2365 4 года назад

      mahelet fanta baxaami.daassiiill.drama.libi.yaaloo.libi.ybaali.amaasginaloo

    • @nancymike883
      @nancymike883 4 года назад

      Beyatafaneme bahateyatachane badelanawale atame

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 4 года назад +1

      ቄስየለም.ከየትላምጣ

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 4 года назад

      ጠገቡ

  • @tegestmaskalo7101
    @tegestmaskalo7101 4 года назад +1

    ስለጀመረ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሁሌም በጉጉት ነበር ምጠብቀው

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    እናመሰግናለን እኮን መጣችሁ😍❤

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад +2

    ያልሞተ ሰው እና ዝጅብል ነጋዴ ይገናኛ እንኳን ደና መጣችሁ

    • @kashifali-hb3es
      @kashifali-hb3es 4 года назад +1

      ክክክክክ አበበልሽ በጣም ያስቃል

  • @ወለተሰማይትየድግልማርያም

    እንኳን ደና መጣችሁ ልርሳው ትንሽ ነበር የቀርኝ በጣም ምወደው ድራማ ነው እዳታቋርጡት ደሞ

    • @ዋኢስላማ-ጘ6ሠ
      @ዋኢስላማ-ጘ6ሠ 4 года назад

      ማቋረጣቸው
      የማይቀር ጉዳይ ነው
      አፍሽን አታበላሽ

  • @sofisofi9847
    @sofisofi9847 4 года назад +3

    Woyine siwodew yin drama😍

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h 4 года назад +4

    ልቀቁልን

  • @user-jx7dp2oo9l
    @user-jx7dp2oo9l 4 года назад +1

    ዋው ደስ ሲል በማርያም ምንምድራማ አይመስልም እውነት እጅ ውይ አመል ስታሳዝኝ

  • @mugminam4065
    @mugminam4065 4 года назад

    Like

  • @ዘሪቱሀበሻ
    @ዘሪቱሀበሻ 3 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatimaaa2719
    @fatimaaa2719 4 года назад

    በጣም ትገርማላቹ ረሰቻቹሁ ነበር አንድ አመት ሙሉ እረፍት

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад +4

    በስንት ዘመኔ ስለ ድራማው ብቻ የሚኮመት ኮማች አጋጠመኝ የላይክ ለማኞች ልሳፈር ነው እርጉዝ ነኝ ምናምን ቅብርጥጥስ የት ገቡ ግልግል ሎሎች ድራማዎችም እዲህ ጥፉት እያላችሁ ነኑው

  • @systemtgmulu8332
    @systemtgmulu8332 4 года назад

    Betam meret derama

  • @yaroumayarouma1518
    @yaroumayarouma1518 4 года назад

    Woww.enkan.metachu.siwedachu.eko

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 года назад +2

    በቃየኢትዮጲያ ድራማ ሁሉም በተንኮል ላየ የተመሰረተ ነው አሰቃይተው ሲገድሉ ሲደበድቡ ነው ታዲየ ወጣቱ ደግነትነ መተዛዘንን ከየት ይማር በጣም ያሳዝናል ፡ የማፍያ ግሩፕ እ/ር እንዴት ይታረቀን???

  • @kedsitasater8997
    @kedsitasater8997 4 года назад

    Woooow enkan selam meracheu

  • @abdulhakimsafi9110
    @abdulhakimsafi9110 4 года назад

    well come Aelli

  • @tyube9004
    @tyube9004 4 года назад +1

    እንኩዋን ደናመጣችሁ በአመትአችሁ ከረሳነው በህዋላ ብቅ አላችሁ

  • @user-vy2cr6ny4t
    @user-vy2cr6ny4t 4 года назад

    Wawwww. 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @selamethiopia1898
    @selamethiopia1898 4 года назад

    Enikuann dhina mtachu

  • @የሀበሻልጅ-የ6ዀ
    @የሀበሻልጅ-የ6ዀ 4 года назад

    ዋው የምወደው ድራማ ነው በርቱ

  • @መልካምቃልከስጦታወችሁሉት

    Amel gb beselam new

  • @aminabekele8519
    @aminabekele8519 4 года назад

    ዋው ውውው መጣችሁእንኮን በሰለም መጣችሁልን

  • @ህይወቴትቴነው
    @ህይወቴትቴነው 4 года назад

    አሜን ናፍቃኝ ነበር

  • @ainaaina1672
    @ainaaina1672 4 года назад

    በርቱልን ስወዳችሁ

  • @ethiopialoveseada393
    @ethiopialoveseada393 4 года назад

    Min yderg lyachehu etlen kurt argachehutal

  • @maddnahswaleh8723
    @maddnahswaleh8723 4 года назад +1

    ዋዉ መጣቺሁ ልታሳቅቁኝ እናተን ብቅ ያረገ የተቀበረዉን የሚለዉን ድራማ ያምጣልን

  • @user-dw7hz1se4h
    @user-dw7hz1se4h 4 года назад +1

    መሌ ስወድክ

  • @enatekesidetmelishignkidan8506
    @enatekesidetmelishignkidan8506 4 года назад

    ዋው ዋው ድስ የላል

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 года назад

    ወይኔ ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣቹ

  • @sariyshawa8263
    @sariyshawa8263 4 года назад +3

    Ketereschu bohal metachu yihuna

  • @meskermram4775
    @meskermram4775 4 года назад

    Woow ❤❤❤❤❤

  • @user-bx8ht5ju2g
    @user-bx8ht5ju2g 4 года назад

    ባመታቸዉ መጡ

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ዋው ተለቀቀ እዴ ሚገርመው እረስቼው ነበር በጣም የምወደው ድራማ ነው

  • @alametiopia7444
    @alametiopia7444 4 года назад

    ዋው አመል እንኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ

  • @miliatimo5466
    @miliatimo5466 4 года назад

    Wow sii wadachuu unkanbaa salmon maxachu👍😍💓❤❤❤

  • @user-pn4jy3oh1d
    @user-pn4jy3oh1d 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉግት ስጠብቃችሁ

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 года назад +1

    በስንት ግዜአችሁ መጣችሁ አመልን እሚወድ እደኔ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    ምዕራፍ ሁለት ጀመረ እንዴ

  • @jemalseid1059
    @jemalseid1059 4 года назад

    የተረሳ ፊልም ታመጣላችሁ ለማንኛወወም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mimoomimoo6595
    @mimoomimoo6595 4 года назад

    Wel come

  • @Hየመርሳዋ
    @Hየመርሳዋ 4 года назад

    አመሎች እኳን ደህና መጣችሁ ተረስታችሁ ነበር መላኩየ የኔ ቆፍጣና ስወዲህ ኦፍፍፍ

  • @toleshe7182
    @toleshe7182 4 года назад

    Qoyi mindinew ye ulu iraft

  • @safiam6524
    @safiam6524 4 года назад +2

    እምንደረሳችሁልቀቆውልን

  • @lailalaila5122
    @lailalaila5122 4 года назад

    እህህህ መች ነው የታየው

  • @destabekele6586
    @destabekele6586 4 года назад

    Waw setbkew neber wel come beyalhu

  • @weldushstudio5890
    @weldushstudio5890 4 года назад +1

    ከብዙ ግዜ መጣችሁ

  • @user-jy2qf8ex2l
    @user-jy2qf8ex2l 4 года назад

    ዋው ቀጣይነው ጣም ደሥብሎኛል

  • @user-fd3bo3mi4r
    @user-fd3bo3mi4r 4 года назад

    ከዚህ ጋር ሁለት ድራማ ዛሬ የተለቀቀው የረሳሁት ይሁን ለማንኛውም

  • @tirsitzewge5310
    @tirsitzewge5310 4 года назад

    እንኳ በደህና መጣቹ

  • @addilovelove2566
    @addilovelove2566 4 года назад +3

    Ewenet amele kakomebet jemere??

  • @samerajamal2855
    @samerajamal2855 4 года назад +1

    እንካን. ደና. ምጣቹዉ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ታሪኩን ከረሳነዉ በሃላ ነዉ እንዴ ለማንኝዉም እናመሰግናለን

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +10

    ዋውውው ተለቀቀ ደስ ሲል ግን እረስቸው ነበር። በሉብስክራይብአርጉኝ አመል በመለቀቁደስያላቹህ

  • @user-me7pw7eo2e
    @user-me7pw7eo2e 4 года назад +2

    ወይኔ እኔ አላምንም😳😳መጣችሁ በጣም ጠፋችሁ እኮ 🤗🙉ለማንኛውም እንኳን ደና መጣችሁ♥

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 4 года назад +1

    Enkuwan dena metachu

  • @selam9713
    @selam9713 4 года назад +1

    ውይ ረስተናችሁ ነበር ታሪኩም ጠፍቶብኛል ሲጀመር

  • @ሰኒየማርያምልጅS
    @ሰኒየማርያምልጅS 4 года назад

    ረስቼው ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ

    ጠፍተቸሁ ነበረ እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @alfutube7188
    @alfutube7188 4 года назад +2

    Manew ihen drama asjemirachun aydl yeqomachut

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 4 года назад

    ኧረ ወይኔ ከረሳነዉ በሗላ ለማንኛውም በርቱ በጣም አትዘግዩ

  • @bezangusse1629
    @bezangusse1629 4 года назад +1

    Enkon dena metachhu ereschew neber

  • @abebaabeba8569
    @abebaabeba8569 4 года назад

    ውይ አላችው እንዴ እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @mastewlgatu4100
    @mastewlgatu4100 4 года назад

    ውይ ታሪኩን ከረሣነው በሓላ መጣችሁ

  • @zelalemgirma730
    @zelalemgirma730 4 года назад

    ዉይ፡በአመታችዉ መጣችሁ ከተረሳሳን በኋላ

  • @lavekonjo9055
    @lavekonjo9055 4 года назад

    Meraf 1 ytale esun snayew endat nw meraf 2ayten mgban????

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 4 года назад

    Welcom Ameloche semonun sasebachew neber edemiyachew eregime new hahahaha.

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 4 года назад

    እንኮን ደህነ መጣቹሁ ግን እኮ በጣም ተርስታቹሆል

  • @ahmed-qb7fj
    @ahmed-qb7fj 4 года назад +1

    ሀሪፍ ነው ግን አንተ ሙዚቃ ማጀቢያ ምታቀናብረው የሌለ አያሰማም አባየ
    ዘንድሮ ነጠላ ዜማ ናላየን ነው የነካኝ በጣም በዛ
    ያንተ እንደት እንሰማው

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 4 года назад

    😎😎😎😎😎😎😎

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 года назад

    የተረሳ ዉን

  • @HanaHana-up1gt
    @HanaHana-up1gt 4 года назад

    Are ehe derama mache tajimhre

  • @kokhanan539
    @kokhanan539 4 года назад

    Endeeeee ehe deram ale ende leke ende tekeberehu yetefa meselogn

  • @burhanabraham2610
    @burhanabraham2610 4 года назад

    ኣሜን ድራማም ጠፍታለች ልቀቁት

  • @systemtgmulu8332
    @systemtgmulu8332 4 года назад

    1 nga new

  • @tagistandarki3978
    @tagistandarki3978 4 года назад +4

    ታሪኩን እረስቸዋለው

  • @user-bs2xd1qb6r
    @user-bs2xd1qb6r 4 года назад

    ባመታቹ ተከሰታቹ እየሾፍኩት ላስታውሰው እንጂ እረስቼዋለው እንኮን ደና መጣቹ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hanna9502
    @hanna9502 4 года назад

    Yehe derema ale neda?

  • @samirah0550
    @samirah0550 4 года назад

    ክክክክክ እንካን ደና መጣችሁ አመሎች ምርጥ ድራማ ነው ደሞ መልሳችሁ ባታቆርጡት መጨረሻለይ መኪናይቱ ስትቃጠል በድንጋጤ ክውነው ያልኩት የመኪናው ቁልፍ ቦብ ሆነደ

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 года назад +5

    እንዴት ነው ልጀምረው እንዴ ተወዳጆች የሚጨርሱት ይመስላችኋል ?

    • @user-ho6sm8yv3b
      @user-ho6sm8yv3b 4 года назад

      አይመስለኝም

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 4 года назад

      ሰዉሲወድቅ፡ይደነገጣልጅ፡ሳቅይሞታል፡አቶታደሰነዉ፡ታደለ፡ፈታረከኝ፡ማዳሜ፡ምንሆነች፡ስከምትለኝ፡ፍርፍር፡አደረከኝ።

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 4 года назад +1

    ተረስታችሁዋል እኮ

  • @fendishakassaw4395
    @fendishakassaw4395 4 года назад

    Amelye ekuwan dena metachihu sateresu

  • @shemsushemsu7284
    @shemsushemsu7284 4 года назад

    ወው ታጀመራ

  • @user-eh8pc2gi2z
    @user-eh8pc2gi2z 4 года назад

    🙆🙆🙆

  • @workenagaderes440
    @workenagaderes440 4 года назад

    እንኳን በደህና መጣቹ የጣቢያ ባለቤት ማን ነው

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 4 года назад

    የመኪናው ፍንዳታ እንደት እንዳስደነገጠኝ ወይይይ 😂😂😂

  • @yemiasfawe8048
    @yemiasfawe8048 4 года назад

    Yejemeral yejemeral yejemeral mecheresha saynorew yequaretal

  • @abdiadam3258
    @abdiadam3258 4 года назад

    Well came beak why you teak long

  • @ramidani2747
    @ramidani2747 4 года назад

    Enda be ametachu eko nw yemetachut

  • @StarzxzEdits
    @StarzxzEdits 4 года назад +1

    ከረሳነው በውሃላ መጣችሁ

  • @user-ei2kc5ks3q
    @user-ei2kc5ks3q 4 года назад +1

    😲ከተረሣችሁ ቡሀላ

  • @user-ol9wb9xm1t
    @user-ol9wb9xm1t 4 года назад +9

    ኦኦ ታሪኩን ተረሳነው በኋላ ነውዴ የምትመጡት

  • @user-rj6tl1bx6j
    @user-rj6tl1bx6j 4 года назад

    እስከዛሬ. የት ነበር ስወደዉ እኮ

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 4 года назад

    Ere ene kefel ande alayhume link lakuleg yayachu...

  • @bayoushbayoush1070
    @bayoushbayoush1070 4 года назад

    ኧረ ይሄን ያህል ተሳፍራችሁ ነው እንደ ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Desta-mz2ix
    @Desta-mz2ix 4 года назад

    Kkkkkkkkkkk😂😂😂😁😁😁😈😈😈