“እነጌታቸው ይሻራሉ” ደብረፂዮን፣ “እያሸማቀቁ ነው” ጄኔራሉ፣ “መንግስት ተዳክሟል ብለው”፣ የኦሮሚያው ህዝባዊ ሰልፍ፣ አየር መንገዱ ላይ ክልከላ?|EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • azon.com/የሴራ-እርካብ፤-የደም-መንበር-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=የሴራ+እርካብ&qid=1708495299&sprefix=የሴራ+እርካብ%2Caps%2C518&sr=8-1

Комментарии • 320

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 21 день назад +45

    ለመላው ምእመናን እንኳን አደረሳቹ ለኪዳነ ምህረት ፆመ ፍቺ በአራቱም ምአዘን ሰላም አምላክ ይሰጠን❤❤

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 21 день назад +74

    ሰላም ለትግራይ
    ሰላም ለአምሃራ
    ሰላም ለኦሮሚያ
    ሰላም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
    ጦርነት ይብቃን❗ፍትህ ይስፈን❗
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SisayHluf
    @SisayHluf 21 день назад +41

    ርሑስ መልካም የኣሸንዳ ቀን
    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @HayelomHadush-r5l
    @HayelomHadush-r5l 21 день назад +41

    ወድቀት ለኣብይ ኣሓመድ ይድርግልን🙏

  • @SisayHluf
    @SisayHluf 21 день назад +30

    ሰላም ለትግራይ ሰላም ሰላም
    ጦርነትና የጦርነት ወሬ በቃን

  • @NuredinHassen-tk1zt
    @NuredinHassen-tk1zt 21 день назад +16

    አብሺር ፋኖ ጀግናው

  • @GetalewGetahun1844
    @GetalewGetahun1844 21 день назад +5

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ዉድቀት ለብልግና

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 21 день назад +10

    ደልላአማራፋኖዬ ❤💛💚💪💪💪💪

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 21 день назад +11

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesaysee
    @mesaysee 21 день назад +17

    ለምን አማራ ጋር ጥምረት ፈጥረን ማዕከላዊ መንግሥቱን አንገረስስም

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n 21 день назад +10

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ ለተገፋዉ አማራ 😭😭

  • @IdrisMohammed-b2g
    @IdrisMohammed-b2g 21 день назад +12

    ባዲሱ አመት አዲስ ሰላም ለኢትዮጽያ❤❤❤

  • @menkorer1945
    @menkorer1945 21 день назад +25

    ድል ለፋኖ

  • @etheth5034
    @etheth5034 21 день назад +32

    ትግራይ ❤
    ትግራይ ❤
    ትግራይ ❤
    ትግራይ ሰላምሽ ይብዛ ❤

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyeh 21 день назад +8

    ድል ለ አማራ ፋኖ 💪🦅

  • @helenemso32
    @helenemso32 21 день назад +1

    እንኳን አደረሳቹ ለኪዳነ ምህረት ፆመ ፍቺ በአራቱም ምአዘን ሰላም አምላክ ይሰጠን

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 21 день назад +18

    የህዋህት ህልውና በህዝቡ ድጋፍ እንጂ በጌታቸውና በአብይ ፍላጎት የሚወሰን አይደለም።

    • @SwingTrader-v9w
      @SwingTrader-v9w 21 день назад +2

      ችግሩ የህዝብ ድጋፍ ማጣቱ ነው ።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 21 день назад

      የሌባ የጨቋኝ ስበስቡ የደበረፂዮን ቡድን ከዚህ በኋላ ወደ ስልጣን አይመለስም !! የካድሬ እነጂ የህዝብ ድጋፍ የለውም !!

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 21 день назад

      @@SwingTrader-v9wህዝቡማ መርጦ ጨረሰ ጌታቸውን ስቦ ጥሎ የፈለገውን አስቀመጠ

    • @SwingTrader-v9w
      @SwingTrader-v9w 21 день назад +1

      @@lucibrhane8037 ሓሶት ህዝቢ መዓዝ መሪፁ ። ካድረ እዩ መሪፁ። ካድረ ማለት ደመወዝ ዘለዎም ኣባላት ፓለቲካዊ ውድብ ህወሓት እዮም ። ንሳቶም እውን ኣብ ክልተ ዝተመቀሉ እዮም ።ጌታቸው ዝድግፉ ደብረፅዮን ዝድግፉ ። btw ክንፈልጦ ዘለና ህዝብን ህወሓትን መዓረ ኣይኾነን ። ህወሓት መለት ልክዕ ከም ባይቶና ,ውናት ,ሳወት እዩ No more than that

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 21 день назад +30

    ፋኖ የጦሩ ዳኛ የህዝቡ አለኝታ💚💛❤

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 21 день назад +8

    ዘለንስኪ የአብይ ብጤ ጨለል ጦርነቱ ሲያቅተው ወደ ኦርቶዶክስ ዞረ።
    ቤተ ክርስቲያን ሆይ ሊያጠፉሽ የሚያሴሩ ሁሉ ከምድረ ገፅ ይጥፉ።

  • @user-pu2pz5lr2n
    @user-pu2pz5lr2n 21 день назад +12

    ሠላም እትዮፍሮም❤💛❤💛💛❤💛❤👍👍👍👍👍👍

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 21 день назад +6

    የአማራ ህዝብ እዉነትን ሀይልን ጭቄን ይዞ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ShgdfgShgdfg
    @ShgdfgShgdfg 21 день назад +7

    ድልፋኖ❤❤❤❤

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 21 день назад +1

    ክብርን ናፅነትን ንደቂ ኣንስትዮ ትግራይ💖
    ርሑስ ብዓል ቅንያት ኣሸንዳ ንመላእ ኣዋልድ ትግራይ😘💖😘

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 21 день назад +13

    ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ ድል ለ ወገኖቻችን ሰምኖች ❤🎉ሞት ለ ለገዳዮች 🙏✊💔

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 21 день назад +3

    ያዛዝናል የኢትዮጵያ ወታደሮች የሰላሌ ገበሬዎች ያህል እንኩዋን የጦርነት አስከፊነትን መረዳት አልቻሉም ማለት ነው

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 21 день назад

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @KibreabHaylesilasie
    @KibreabHaylesilasie 21 день назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 21 день назад +7

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 21 день назад +1

    🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
    🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
    🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 21 день назад +8

    ወይ ኢትዮጵያ ይህ አብይ በሚባል የመንድር ዱርየ መጫውቻ ሆነች

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 21 день назад +3

    Thank you for the informative for being a voice for the voiceless 😊

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 21 день назад +7

    ህዋት እና ፋኖ ጥምረት መንግስ መሆን አለበት የኢትዮጵያን ሰላም ፍትህ እንዲረጋገጥ

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s 21 день назад

      ትግሬን ማመን ቀብሮ ነው ምስጥ ናቸው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 21 день назад

      ​@@user-oe2vd5qp8sማነው ከአብይ ከኢሳያስ ድፍን ኢትዬጲያ ተጣምሮ ጥምርጦሩ እያለ ትግራይን የወጋ አማራ ይባላል😊

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 21 день назад

      ​@@user-oe2vd5qp8sቅንቅን ናቹ

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s 20 дней назад

      @@samsamsun367 ደግ አደረጉ

  • @EsatuAmbaw
    @EsatuAmbaw 21 день назад +2

    ቅድስት ኪዳነምህረት በዕለተቀንሽ ሃገራችንን አስቢያት

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 21 день назад +3

    ድልብለፋኖ ድል ለተገፋው ላማራ ህዝብ

  • @manaye8321
    @manaye8321 21 день назад +2

    ድል ለፋኖ
    ውድቀት ለሼፍ አብይ አህመድ

  • @FrekalAemere
    @FrekalAemere 21 день назад +3

    መጪው ጊዜ ከፋኖ ጋር ብሩህ ነው።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 21 день назад +1

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @user-hj8gc3db6t
    @user-hj8gc3db6t 20 дней назад

    አሜንእንካንለኪዳነምረትአደረሳችሁ

  • @tirhashaile5766
    @tirhashaile5766 21 день назад +1

    ደፂ❤ጅግና ኣያና

  • @alulaberhe4507
    @alulaberhe4507 21 день назад +6

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @user-um3dr6hg7n
    @user-um3dr6hg7n 21 день назад +5

    ደፂ በእውነት በውሳኔያቸው ከፀኑ ትክክለኛውን ሐዲድ አግኝተውታል ብዬ አምናለሁ ። ህውሐትን ለማዳንና በራሱ እንዲቆም ( ጥገኛ እንዳይሆን ፣ ተላላኪ እንዳይሆን ) ለማስቻል። ጌታቸው እረዳ በምን ሞራል ነው ህውሀትን ከደፂ የሚቀማው ? ( ከሞኔጀሪኖ? ) ( ለትግራይ ሕዝብ የሚጨነቀው ? )

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 21 день назад +3

    Tegarus have much respect for Dr. Debretsion's unadulterated character and loyalty to the shared causes. In all he reflects the untainted trust and devotion of the hundreds of thousands of martyrs. Although Dr. Debretsion's service is vital to the people of Tigray, I wish he hands over the position to another Tigraway.

  • @Abera-ns6xm
    @Abera-ns6xm 20 дней назад

    ጌታቸው እረዳም እንደ አማራ መንግስ መቀሌን ብቻ ይመራል

  • @LakewLakewfk
    @LakewLakewfk 21 день назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለኪዳነ ምህረት

  • @truthfor27
    @truthfor27 20 дней назад

    ትግራይ❤
    ትግራይ❤❤
    ትግራይ❤❤❤
    ትግራይ❤❤❤❤

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 21 день назад +5

    አይ ትግሬ ጀግና ከ9ሀገር ተዋግቶ አሜሪካ ተመለሱ ባትላቸው ከደብረ ብርሀን አይመለሱም ነበር አማራ አንድ የሰለቸው ወታደር መዋጋት እዴት አቃተው

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 21 день назад +1

      ጌታቸው ረዳ እነ ደብረ ፂዮንን ሞትን እርዳን ፈርም ብለዉ ባይፈራረሙ መትረፍቸዉ እንደት ነበር አጀብ እኮ ነዉ

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 21 день назад +1

      @@tube-yn2ulአደል መቼም አማራ ነኝ አትለኝምየትግራይ ባንዳ ነህ ጌታቸው ረዳማ ባንዳ ትግራይን በጥቅሙ የለወጠ ድልብ የመሸታ ሰው ነው ትግራይ ጌታቸውን አትፈልግም

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 20 дней назад

      @@lucibrhane8037 አባሩት 😂😂

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 19 дней назад

      @@tube-yn2ul መች ይቀራል እሄ የአብይ አሽከር

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 18 дней назад

      @@lucibrhane8037 😂😂😂

  • @user-eu9gk5tt2e
    @user-eu9gk5tt2e 21 день назад +9

    በላቸው ደብሪፅ ጀግና እወ ታሪክ ሆነዋል እነዚህ የብልፅግና ካልሲ አጣቢዋች።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 21 день назад +3

    Selam selam selam ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤
    My family❤❤❤❤❤❤

  • @arayaselassie9390
    @arayaselassie9390 21 день назад +6

    🔥 እርማት፡ ግዚያዊ መንግስቱን ሳይሆን በግዚያዊ መንግስቲ ህወሓትን የወከሉ የካቢኔ ኣባላት ነው የተባለው። ግዚያዊ መንግስቱ የብዙ ኣካላት እንደሆነ ይታወቃል።

  • @yohannestesfaye-bw9jv
    @yohannestesfaye-bw9jv 20 дней назад

    አቤ Ethioforum በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ።

  • @user-vh6ho6pl7d
    @user-vh6ho6pl7d 21 день назад +1

    ምን ዓይነት ግዜ ነው ለጆሮ የሚከብድ ሥልጣን እንጂ ህዝብ ተቸገረ

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 21 день назад +4

    አንደኛ ኮማች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 21 день назад +1

    ፋኖ +tdf =❤❤❤❤❤

  • @EnkuayTesfay
    @EnkuayTesfay 21 день назад +1

    አየር መንገዱ በብልፅግና ጣባጫሪ ፖሊሲ የመጣ ጣጣ ነው። ብልፅግና አሪቷ ይዞ መቀመቅ ይወርዳል ይህ ለኢትዮጵያውያን ሲያንስ ነው።

  • @user-hp9fw8mf5u
    @user-hp9fw8mf5u 21 день назад +1

    እንካን አደርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 21 день назад

    Justice justice justice for Tigray people 🙏

  • @Amsalukebedeyimam
    @Amsalukebedeyimam 21 день назад

    ህዋሀት ይዉደም

  • @isaiaskiflay2520
    @isaiaskiflay2520 21 день назад +1

    VivaTPLF

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 21 день назад

    Our voice ❤❤❤

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 21 день назад +1

    መንግስትተዳክሟልብቻሣይሆን፡ተደምስሷል፡ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 21 день назад +1

    Great leader General

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 21 день назад +1

    Excellent work

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 21 день назад +5

    ❤❤❤ TDF❤ TDF❤TDF❤❤❤

  • @tigistbirhanu6722
    @tigistbirhanu6722 21 день назад

    now you are standing up! thank you, people, of SELALE this is what all Ethiopian nation do to stop the war between brothers and sisters we all should stand up to each other we must say no more killing each other for the sec OF satisfaction of political leader. as a human being we must say no more!!!! THANK YOU THIS Jeno Sider must be stopped by the people if we stay together no one will break us!

  • @SadamYesuf-i3n
    @SadamYesuf-i3n 21 день назад

    ድል ለፋኖ❤🇨🇬🦾

  • @bichudagafu7414
    @bichudagafu7414 21 день назад

    በጦርነት ውስጥ ነኝ ባይ ኮመንት ቢፅፉ ይሻላል!!🙏🙏🙏ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 21 день назад +2

    Sick and tired of Getachew, he is a dead fish

  • @temporary995
    @temporary995 21 день назад +2

    VIVA ETHIO FORUM

  • @FrehiwotGcherkos
    @FrehiwotGcherkos 21 день назад +3

    የኦሮሞ ኽዝብ ሲያሳዝን

  • @klm9872
    @klm9872 21 день назад +1

    Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 21 день назад +1

    ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 21 день назад +2

    No more Tigray people be in crisis

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 21 день назад +1

    ህውሐት የትግራይ ፓርቲ ሁኖ ቀጣይ ነው ማለት ነው ::--ግን ትውልድን ቢተካ ከስልጣን ቢለቅ ለትግራይ የተሻለ ነው ::ጌታቸው ከስልጣን ቢነሳ ትክክል ነው ምክንያቱም ለትግራይ የሚመጥን አይደለም 😊አገር እና ከተሞች በጅል ባልበሰሉ እየተመሩ ለውጡ ታይተዋል ሽመልስም ለእሮምያ ሕዝብ አይመጥንም ይወገድ ከኦሮምያ ጭንቅላት ..

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 21 день назад

      ፕሮግራሙን ስላልተከታተልከው እንጂ የወጣቶች ሙሁራን ናቸው የተመረጡት ደብረፅዬን ወደፊት አድርገው ./. 80 ፐርሰንቱ ወጣቶች ናቸው

  • @Yerous
    @Yerous 21 день назад

    ሰላም የብረሀኑ ጁላ ጦረ እየተቀጠቀጠነዉ ወንድም

  • @bekiayka2127
    @bekiayka2127 21 день назад

    በርቱልን

  • @Berheize
    @Berheize 21 день назад

    በምርጫ ብቻ ነው ግዜዊ መንግስቱ መተካት ያለበት ጉባኤ ማረግ ለስልጣን አያበቃም እነ ጌቹ የጀመሩት ተፈናቃይ የመመለስና ሌሎች ጥሩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ይስሩ እነ ደብረፅየን አርፋቹ ተቀመጡ ህዝብ እስኪ መርጣቹ።

  • @MulugetaAbrham-hg3io
    @MulugetaAbrham-hg3io 21 день назад

    Selam le Ethiopia ❤

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 21 день назад +5

    ደብረፂ ደግና

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 21 день назад

    Ethioforum ❤❤❤❤ላይክ እያደረጋቹት

  • @Berheize
    @Berheize 21 день назад

    ርሑስ ማርያ/ኣሸንዳ ኢትዮ ፎሮም🙏🏽

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 21 день назад +1

    🙏❤️💛

  • @filmonbirhane1121
    @filmonbirhane1121 21 день назад +2

    🎉🎉🎉

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 21 день назад +1

    Welcome

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 21 день назад +1

    Ethio Forum ❤

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 21 день назад

    ወንድም እንደገና ወደ ጦርነት እንዳታስገባን ተራዳዲታቹ ፍቱት እባካቹ።

  • @gebremeskelteklay6026
    @gebremeskelteklay6026 21 день назад

    ደብረጬን ለራስህ ህግ ጥሰህ 65 ዕድሜ ጭጭጭጭ

  • @gebretnsaekahsu731
    @gebretnsaekahsu731 21 день назад +6

    መንግስትና ፓርቲ መለያየት አለባቸው። ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች ከህወሓት ፓርቲ ነፃነታቸውን ማወጅ መቻል አለባቸው። ሁሉም የፅ/ቤት ሃላፊዎች የመንግስትና የህዝብ አገልጋዮች እንጂ የፓርቲ አገልጋዮች አይደሉም።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 21 день назад +1

      ጌችኮ ኦንደዛ ብሎ ለያያቸው ግን መጨረሻው አቦ ሽመልሥ ቤት ሄዶ ሦፉ ላይ መጋደም የነሡን ሤራ ለማሣካትና የኩሽ መንግሥትን ሥራ አሥካያጅ ሆን ቁጭ አለ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 21 день назад

      የተበላ ቁማር ሆናል አልተሳካም👉@Eyerusalme የኔን ሀሳብ ገልፀፃለ 👌😘💪።

  • @user-vh6ho6pl7d
    @user-vh6ho6pl7d 21 день назад +1

    ችግር አያመጣም ወይ በዚህ ከኤርትራ በሌላኛው በሶማሊያ የበረራ ኮሪደር

  • @demlebiresaw2712
    @demlebiresaw2712 21 день назад

    ጂል እድሜልክህን የትግራይን ህዝብ ስትመራ ልትኖር ትፈልጋለህ እስኪ ለወጣቶች ለቀቅ አድርግ ?

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 21 день назад +1

    Fano💪💪💪💪

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l 21 день назад

    ድል ለፋ ።

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 21 день назад +4

    ትግራይ የዱሮ ባላ ሥልጣኖዎች ወረዶ አዲሰ ወጣት ባላ ሲልጣኖዎች ብመረጡ ትግራይ ሰላም ትሆን ነበረ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለትግራይ ይሁን

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 21 день назад +1

      አብይኮ የሚፈልገው ህውሀትን አፍርሦ ልምድ ያለው ኦንደጌች አይነት አሻጉሊቴ ሠቅሎ የሠሜንኔ ሀይማኖት ማፈራረሥ ነው ወያኔን ያሥቀመጠው ያችን ሀገር ኦንዲጠብቅ ፈጣሪ ሥለሆነ አሸጋሊት ወጣት ምናምን ማንም አይቀበልም ፉኖኮ መሪ የሚመራው ሥላጣ ኦንጂ መከላከያ አሸንፎት አይደለም ግን ጠንካራ መሪ ኦንካን ለትግራይ የአለም ሠላም ያሥከበሩ በፍፁም በማንም አይተኩም አብይና ደዒኮ በኦድሜ ብዙ ልዩነት የላቸውም

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 21 день назад

      ​ወላሂ በጌታቸው የተነሳ ባሌን 2 አመት ብሎክ አርጌዋለሁ ጌታቸው ተገደለ ብሎኝ እኔ መጠራጠር የጀመርኩት አዲስ አበባ ሲሸላለሙ የፕሪቶሪያ ው አፍሪካ ህብረት ስሸኝ አበቃል ሞቱን ተመኘሁ አብይን እንደጣ እኔ አውቀዋለሁ ሲል እንዳልነበረ ወንድማማቾች ነን ችግራችን ራሳችን እንፈታለን ብሎ አሸማጋዮችን ይሸኛል 😢 የተፈራረሙበትን ምንም ሳይፈፀም ጌታቸው በልፅጋል ተጋሩ አይናን ክፈቱ እነአብይ ህዋሀትን ከውስጥ ውስጥ ቦርብሮ እንደይጥላቹ ተከታተሉት እምነቴን ሙሉ ለሙሉ አንስቻለሁ ድጋሚ ቢፈጠር አላምነውም ጌታቸውን ።👌

  • @TadeseBelayneh
    @TadeseBelayneh 21 день назад

    Sewuyewu edemewun ayawukewum ended? Bekah beautiful. Yejajaje shemagle

  • @TechEthioEntertianment
    @TechEthioEntertianment 21 день назад

    አንተ ሰዉያ ደብረ ፅዮን ግን መች ነዉ ልቦና ሚሰጥክ የባለፈዉ ቁስል ሳይደርቅ ለሌላ ዐልቂት ያሳዝናል

  • @AkliluNehene
    @AkliluNehene 21 день назад

    Detsi proudly

  • @GebregziabherHailu-kg7yw
    @GebregziabherHailu-kg7yw 21 день назад

    ይዘሀለፈ ህዝብ አወድካ ዳግማዊ ነገር ትደል አለካ ዉረድ ምራህ አይትክእልን ድጋሜ ህዝብ አትጽንት ዝኩሉ ጥፋት ተጠያቅ እካ ናይ ስባህት ነጋ መልእክተኛ እካ በአውራጃ መባዶን ንትግራያ ህዝብ አይጠቅምን ህዝቡ ካብ መከራ እተያአውጻካ ብስልጣን ሙግያይ ህዝብ አይደልየካን

  • @user-zj1gh2ow3w
    @user-zj1gh2ow3w 21 день назад

    ክፍት ቦታ የለም ደብረፅዮን የለብት ቦታ ክፍትና ከክፍትም በላይ ባዶ ነው ትግራይ የደብረፂዮ ርስት ናት ወይስ የሀሳብ የለቸው ተጋሩ ናት ???????

  • @user-dp3jq5ll1e
    @user-dp3jq5ll1e 21 день назад +3

    ኸረ የንፁሀን ደም !

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 21 день назад

    Yegerawan yasazinalu 😢😢😢

  • @SbagadisGuangul
    @SbagadisGuangul 19 дней назад

    ጌታቸው ኣይደለም ሊሻር እስከ ፌዴራል ስራ ኣስፈፃሚ ይሆናል እንድያውም የጠቅላዩ አማካሪ ነው።