ሞታብኝ ነበር በደስታ ማሃል ለቅሶ እንደዛሬው ደግጬ አላቅም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 659

  • @ZedHabesha68885
    @ZedHabesha68885 7 дней назад +114

    የቁረዐን ፍቅር ያባቹሁ በሙሉ ደምሩኝ ስደተኛዋ ነኘ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 6 дней назад +2

      ደምሬሻለሁመልሺውዴ

    • @Badriah-e5u
      @Badriah-e5u 6 дней назад

      ደምሪኝ እመልሳለሁ​@@ኡሙቲዩብ

    • @RozaEthio
      @RozaEthio 6 дней назад

      Demerkush

    • @ራህመትይቱ
      @ራህመትይቱ 6 дней назад

      አሚን እሺ ደምሩኝ እደምራለሁ

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 7 дней назад +93

    ለትዳሯ ክብር ያላት ሴት እደዚህ አድርጋ ባሏ ከውጭ ሲመጣ ታስደስታለች🎉🎉🎉🎉

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 7 дней назад +40

    ወላሂ ሠሚራና ዳዉዲ ብቻ ደሥ የሚሉ ባለትዳሮቺ ማሻ አላህ ሥወዳቺሁ

  • @محمد-ز8ط8س
    @محمد-ز8ط8س 6 дней назад +11

    ሠሚራ የሆዱ ነገር ጥናው ነው አትበይ አፊያ ያድርግለት ወድልጅ ሢበላ ነውጅ ሥራም ላይ ጠንካራ ይሆናል እና ደግም ማንኛውም ሠው ካልበላ አይሠራም ቆሞ መሄድ አይችልም ሠምተሻል

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 7 дней назад +76

    ዋዉ ማሻአላህ ዉዶቸ ❤❤❤
    እደኔ ባሉ የናፈቀዉ አለ😢😢😢😢

    • @Sadsadx-w9b
      @Sadsadx-w9b 7 дней назад +2

      እኔአለሁልሺ😢😢😢😢

    • @SofiAbdu-bj2ht
      @SofiAbdu-bj2ht 7 дней назад +1

      ወላሂእኔ ልሞትነውመሰል አሁንስ😢😢😢😢

    • @Erahmeት
      @Erahmeት 7 дней назад +2

      @@SofiAbdu-bj2ht ኡፍ አይዞን ስደት ይብላኝለት አላህ በሠላም ያገናኘን

    • @SofiAbdu-bj2ht
      @SofiAbdu-bj2ht 7 дней назад

      @@Erahmeት አሚን ደምሪኝ ደመርኩሽ

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 7 дней назад +2

      እኛስባልየለለን

  • @Mahbuba-b3o
    @Mahbuba-b3o 7 дней назад +20

    ሰሚራ ጓበዝ ልጇቿን እራሱ ፅድት አድርጋነው የምጠብቀው ባሏን ማሻአላህ

  • @AmlnatHusen-dc8go
    @AmlnatHusen-dc8go 7 дней назад +21

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ሰሚራ የኔቆጆ ሚስት ማለት እደዚህነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 6 дней назад +8

    😂😂😂አይ ዳውዲ መዳም ነሽና አለ አላህ ከዝህ በላይ ከፍፍ ያርጋችሁ❤❤

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi 7 дней назад +24

    መሻአላህ ድስ ስትሉ ማነው ከስድት መልስ እዲዝህ ለማርግ ጉጉት ያለው

  • @ሠሚራዩቱብ-ኸ6የ
    @ሠሚራዩቱብ-ኸ6የ 7 дней назад +18

    ማሻአላ ታምራላችሁ ደስስተሉ🎉🎉

  • @GrandFor-py4rv
    @GrandFor-py4rv 7 дней назад +24

    ሰሚራየ❤ቢዶወ ስሰሩ እጅየ ሙሉ ልበሺ ውደ✅✅✅

  • @GgagaHahhah
    @GgagaHahhah 7 дней назад +9

    አሚንንን እናተም ረዝቅ ጤናም አብዝቶ ይስጣችሁ ልጁቻችሁም አላህ ያሳድጋችሁ ያረብብብብብ

  • @ammuh-rg7ml
    @ammuh-rg7ml 7 дней назад +25

    አሚንንንንንን ያረብ እናንተንም አላሕ ፍቅሩንም እሪዚቁንም አላሕ ይጨምርላችሑ

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn 7 дней назад +16

    አንደኛነኝ ዛሬ በተሠብ አሞኛል ዱአአርጉልኝ የስደት እህትወድሞቹ😢😢ክፍቶኛል ጨቆኛል 😢😢

    • @FatimaHasan-cz4ki
      @FatimaHasan-cz4ki 7 дней назад

      አብሺርአላህያሺርሺ ለተጨነቀምፈረጃን

    • @TamiyaAli-qc8vn
      @TamiyaAli-qc8vn 7 дней назад

      @FatimaHasan-cz4ki አሚንንን ያረብ😭

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 7 дней назад +7

    አሚንንንንንን እኔም ባሌጋ ፈታ እምልበት ቀን ናፈቀኝ ማሻአላህ ሰሚራየ ብል አፊያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 6 дней назад +5

    ወላሂ ሰሚራ ጎበዝ ሴት ናት ባሏን ትዳሯን የምታከብር ጨዋ ሴት ናትማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-km5dt
    @EeEe-km5dt 7 дней назад +10

    የፍቅርቤት❤❤❤❤❤የኔደሥታወች ማሻአላህ እናተብቻ በፍቅርኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 7 дней назад +5

    ማሻአላ ብልአፊያ እንደው አደራ እንደ ጀማልና አወል እንዳትጃጃሉ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 7 дней назад +5

    ማሻአላህ ደስስትሉ ወደታችሁን እስከጀነት አላህ ያድርግላችሁ❤
    ያረብ የኔስተራ መቸይሆን ከባሌጋ እድህየምሆንበት ቀን😢

  • @amma4705
    @amma4705 6 дней назад +3

    አሚንንንንንንን ዳውድየ የኔ ቅን አሣቢ ማሽአላህተባረክ ረህማን ደሥሥትሉ ብልአፍያ

  • @AMINATSEID-xl6mf
    @AMINATSEID-xl6mf 7 дней назад +5

    ማሻአላ እደናዛ እንዳ ትሆኑ አላህይያዦላችሁ❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 7 дней назад +8

    ስማር ማሻአላህ ነሽ የኔ ውዴ 👌👌👌👌👌👌

  • @vbb595
    @vbb595 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤ማሻ አላህ አሚንንንን ያርብ

  • @FyHg-n4k
    @FyHg-n4k 7 дней назад +6

    ሰሚራ ማሻአሏህ ነሽ የኔ ባለሞያ

  • @TofikHussen-v7f
    @TofikHussen-v7f 6 дней назад +2

    አሚን ዳውደ ወድሜ አላህ በፍቅር ረጅም እድሜ ኑሩልኝ

  • @rufu3986
    @rufu3986 7 дней назад +6

    ዋውመሻላህዳውዴሠሙየዳውድንሁሌምአሥደሽውማሬ❤❤❤አሚን

  • @EmanAman-li3gj
    @EmanAman-li3gj 7 дней назад +5

    ማሻአላህ ፍቅራችሁን እሰከ መጨረሻው ያድርግላችሁ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JamalJed-w1z
    @JamalJed-w1z 6 дней назад +2

    አሜን ዳዉድ😢😢ልክነህየምረ ለኛም እዲህአይነት ባልይስጠን ቅመሞችዬ🤲🤲🤲

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 5 дней назад +1

    አሚን ዳውድ ምርጥ ልጅ ንግግርህ እራሱ ያማር ነው ጉበዝ ሁላም ደስ ይበላችሁ ወላሂ እኔ ራሱ ደስ አለኝ አልሀምዱሊላ

  • @ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና

    ማሽአላህ ሁሉምወዶች ናቸዉ እሚወዱት እኛሥ ጥሩነገር መችእንጠላል እና አሚን ዳዉዲየ 🤲🤲 አላሁመ አሚን❤❤❤❤

  • @نتاتاام
    @نتاتاام 7 дней назад +5

    ማሸአላ ደስስትሉ አላህፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MozainAbdo
    @MozainAbdo 7 дней назад +6

    ማሻአላዋውአላህይጨምርላችሁ
    ለዱአችሁምአሚንንንንንያረብብብብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 7 дней назад +2

    አሚንያረቢ እናተንም ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ ልጆቻችሁም ይደጉላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 7 дней назад +3

    መሸአሏህ ሰሚራ ጀግና ናት ወንዶች ፏ ብለን ምግብ ሰርተን ስንጠብቅ ደስ ይላቸዋን ስጦታ ከሚሰጣቸው እደነዛ እከፍ ድራማ እዳሰሩብን አደራ በራሳችሁ ዘና እያላችሁ ኑ

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 7 дней назад +5

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤አይለያችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 7 дней назад +4

    አሚንንንን ወላሂ ቅመሞችዬ አሚን በሉ😢😢😢

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 5 дней назад

    አሚን ያርብ ሰሚራ ሁሌም እደዚህ ፈታ እያደርግሽ ጠብቂው

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw 6 дней назад +1

    አሚንን ወድማችን😢❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ሰሞየ ጎበዝ ነሽ❤❤❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 7 дней назад +3

    ማሻአላህ ስሚራየ የኔጀግና ምርጥ ስርፕራይዝነው ስፕራይዝ ሰታረጉ ፕራንክ አትቀላቅሉ እምትሉ👍👍👍👍😍😍

  • @Reema-yo9el
    @Reema-yo9el 7 дней назад +3

    ማሻ አላህ አሚንንንንን ያረብ❤❤❤😢😢

  • @RahmaRahma-px5nq
    @RahmaRahma-px5nq 7 дней назад +3

    አች ብቻ ያወቅሺበት ትዳሩን❤ ማሻአላህ ብሰል ❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 7 дней назад +2

    ቢል አፊያ ማሻ አላህ ጎበዝዝዝዝዝ ዳዉድ እዲ ነዉ ሚምረባቹሁ እሙ ሰኪና ጎበዝ❤❤

  • @Mozaze
    @Mozaze 6 дней назад +2

    ማሽ አላህ ጀግና ሴት ቤቷን በራሳ ትሰራለች
    ፍቅሩን እሪዚቁን ይጨምራላችሁ ኡሙ ሰኪና

  • @Jamilah-s1r
    @Jamilah-s1r 7 дней назад +4

    ደስ ታላልችው ❤❤❤❤❤አሚንንንዳውድ

  • @ተናፉቂስዳተኛዋ
    @ተናፉቂስዳተኛዋ 6 дней назад +6

    እኔ እራሱ ባሌ ጋር ልጆቸ እንዴዚህ ሁኘ መኖር ነወ የናፈቀኝ አላህ ያርብ ያገናኘኝ ❤❤

    • @AsAs-ss3ys
      @AsAs-ss3ys 3 дня назад

      የኔማርእኔምአላህያሣካልንኢሻአላህ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    መሻ አላህ
    አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ሪዝቃችሁንም ይክፈትላችሁ ያረብ
    አሚን ለዱዓህም አቡ አቦኬ ጀዛኩም አላህ ኸይን ጀዛዕ ለመልካም ምኞትህ

  • @ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ
    @ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ 4 дня назад

    ማሻአሏህ ደውድየ ደሰ ሰታሉ አሚንንንን ለኝማ ይሄቀን ያቅረብልን በሰው ሀገረ እድሜችንን ጨረሰን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 7 дней назад +3

    ማሻ አላህ ዛሬስ ሴት ሁነሻል ዳውደ ምርጥ ሰው

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 7 дней назад +2

    ሰሚራ እኮ አዎቂ ናት ድንቅ ሴት አደራ ፕራንክ እንዳሰሪ በትዳርሽ ላይ ።ንፍስ አይግባባችሁ❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 7 дней назад +1

    ማሻአላህ ጎበዝወች አሉጂ ጀማልና አወል እነሡን እዳታዩ አወ ወድልጂ ወቶሲመጣ እድህ ሁኖ ቤቱን ሲያገኘው ደስ ይለዋል በርቱ

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc 7 дней назад +1

    ወይልጆቹሥርአታቸው ማሻአላህ አላህፍቅርበፍቅርላይይጨምረላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 6 дней назад +1

    አሚንንን ወንድሜዋ ወላሂ አሁንስ ስደት ምርር ብሎኛል 😢😢

  • @GxVd-d9c
    @GxVd-d9c 3 дня назад

    አሚን ወደመሜ👏👏👏

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ማሻአላህ ወድምዳውድ አላህይጨምርልህ መልካምሠው🤲🤲 ለራሱብቻአይደለምለሊላውምአዛይነው

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 7 дней назад +2

    ደሰ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ ከአይን ይጠብቃችሁ

  • @Ansha0597
    @Ansha0597 5 дней назад

    አሚን ያረብ የኔ ምርጦቺ ማሻ አላህ አላህ የማያልቅ ርዝቅና ፍቅር ይስጣቺሁ

  • @Alaheisone
    @Alaheisone 5 дней назад

    አሚን ያረብ ስወዳችህሁ አላህ ይጨምርላችሁ ሁልጊዜ ሊላህ ብላችሁ ዱአ አርጉልን❤❤❤❤

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 5 дней назад +2

    እዚህቤት መጣን ማሻአላህ ብሉአፊያ ሌሎቹ ይቱበሮች ዘጉንንንንንን❤🎉😂😂😂😂😂

  • @ፋፊ-ፀ4ለ
    @ፋፊ-ፀ4ለ 7 дней назад +15

    እሲ ውዶቼ ዛሬ አንደኛ ነኝ 1000አስገቡኝ ደስ ካላችሁ አይከፈልበትም 🎉🎉🎉🎉

  • @Haytteuber9rs
    @Haytteuber9rs 4 дня назад

    መሻአላህ በጣም ነዉ ደስ የሚትሉት ወላሂ እንዲህ ነዉ እንጅ ደስ የሚለዉ ❤

  • @SeadaAli-s6n
    @SeadaAli-s6n 7 дней назад +3

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተሰው አይንይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muhammed-ou4qt
    @Muhammed-ou4qt 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 6 дней назад +1

    ማሻአላህ ዳውድየ ሰሚራየ ሀዋን ምከሪያት

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 7 дней назад +3

    ማሻአላህ,እኔም,አገርገብቸ,ባሌንእደዚህየምጠብቅበትቅርብአድረግልኝአላህ

  • @danuverontube4380
    @danuverontube4380 6 дней назад +1

    እንደኔ ከእነ ሰሚራ ቤት ቡና መጠጣት እሚወድ ማነው ስወዳቸው ምንም ቢያርጉ ከቁም ነገር ጋር ነው ጎበዞች🎉🎉🎉👍👌

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 7 дней назад

    አሚንንንንንንንን ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ የማያልቅ እርዝቅ አሏህ ይስጣችሁ ማሻአሏህ ብል አፊያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 7 дней назад +1

    አሚንንንንንንያረብብብብ 🤲🤲🤲አስተዋይ❤ ጄዛከላሁም ኸይር

  • @MaisyeGobeze
    @MaisyeGobeze 7 дней назад +1

    አሚንያረብ❤❤❤❤

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe 7 дней назад

    ማሻ አላህ አሚንንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 7 дней назад +2

    ማሻአላህ፡ዳዊትእናምሰሚራታምራላቹበቅርበ150k

  • @seadatube1857
    @seadatube1857 6 дней назад

    ማሻ አላህ ሰሞዬ የኔ ውድ ስታምሩ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @RahamaRahama-h1d
    @RahamaRahama-h1d 7 дней назад

    መታደል ማሻአላህ አላህ ከመጥፎ ይጠብቃችሁ ከነልጆቻችሁ ማሻአላህ ልጆቻችሁ ውበታችሁ❤❤

  • @HadiaMohammed-d9k
    @HadiaMohammed-d9k 6 дней назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤አላህ ይጨምርላችም እደነጀማል እዳትሆኑ በዚሁ ቀጥሉ🎉🎉🎉

  • @EeEe-j7v
    @EeEe-j7v 7 дней назад +4

    ሠሚራ ለልጆቼ አሥቢ
    አይይይይ አጓጓሽኝ ብልአፊያ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 дней назад +1

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @mmgg8464
    @mmgg8464 7 дней назад +1

    ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ያድርጋችሁ

  • @fatmhfans1044
    @fatmhfans1044 7 дней назад +1

    ማሻኣላህ ስታሙሩ 🥰🥰🥰 ኣላህ ይጨምርላቹ

  • @فاطمه-ر8ي7ز
    @فاطمه-ر8ي7ز 6 дней назад

    ማሺአላህ ❤❤❤ግን ሰሚራን መትረፏን አሳውቀን 😢

  • @HdDi-d6s
    @HdDi-d6s 6 дней назад

    አሚንን አላህ ትዳራችሁን እስከመጨረሻዉ ያሳምርላ እናተንም ❤❤❤❤❤

  • @ssaa-p1m
    @ssaa-p1m 7 дней назад +1

    መሸአላህ እድህነውአማምረው ጎበዞች❤❤❤

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 7 дней назад +2

    አቤትደውድ ሰወድህሥሙተየኔጀግና😮😮

  • @JftjJff
    @JftjJff 6 дней назад

    አሚንየረብ❤❤❤❤አላህያክብርህ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ❤❤❤❤

  • @MaryanMuuse-i5r
    @MaryanMuuse-i5r День назад

    ሀዋን ምከሪያት❤ ማሻአላህ❤

  • @AsffAd-w1c
    @AsffAd-w1c 3 дня назад

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 6 дней назад

    ማሻ አላህ አላህ በዱኒያም በአኪራ አይለያችሁ ይሄ ነው ትዳር አላህ ፍቅር ሰላም
    ደስታን ያብዛላችሁ

  • @AbynashMarsha
    @AbynashMarsha 7 дней назад

    አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ ደሰቹ ደሰታቹነዉ አሜን አሜን ልጁቸቹ ያሳደገላቹ

  • @hdbxbddhhdhdhd7482
    @hdbxbddhhdhdhd7482 6 дней назад

    ማሻአለህ እሙሠኪና ዳውዲ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሠኪናየ አቡኪየ አሚን ❤❤❤👍👍

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 7 дней назад +4

    ማሻ አላህ እኔ ልጆቹ ያላቸው ስርአት አላህ ያሳድግላችሁ

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 7 дней назад +1

      በጣም ደስይላሉማሽአላህ።የኔልጂብትሆንአባቱዋንስታይ።ቤቱምአይበቃትበጭቅላቱዋሊነዳትነውእሙደርሰው።ግንልጂ እድብብሎሲቀመጥእፈራለሁ

  • @محمد-ز8ط8س
    @محمد-ز8ط8س 6 дней назад

    እና ጎበዝ ነሽ ወጆች እድህ ነው የሚወዱት በቱ ሞቅ ደመቅ ብል ሢያገኙት

  • @Mdet-v8z
    @Mdet-v8z 6 дней назад

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም ላገራችን ያብቃን ያርብ

  • @HayatMohammed-f8p
    @HayatMohammed-f8p 5 дней назад

    ወላሂ ስታምሩ ለመጀመያ ግዜ ስኮሞትላችሁ❤❤❤

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 6 дней назад

    ማሻአላህ ደሥ ሥትሉ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 5 дней назад

    ማሻ አላህ ቢል አፊያ ❤

  • @LubabaentriesHailu
    @LubabaentriesHailu 5 дней назад

    አሚን የኔም ምኖት የሄ ነው ❤❤❤❤❤

  • @JamilaMuhammad-ec5wf
    @JamilaMuhammad-ec5wf 3 дня назад

    አሚን ያረብ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @JamalJed-w1z
    @JamalJed-w1z 6 дней назад

    የኔዉዶች ደስሲሉ የፉቅረተምሳሊት እናተናችሁ እግዚያቢሔረ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አልሀምዱልላህአለኩሉሀል

    ብልአፈያአ ማሻአላህ ደስትትሎ ዉነክነዉ ዳዉድ ያዱንእሪዚቅ አዱ አያገኘዉም ሁሉንም አላህይረዝቀዉ ያላህ

  • @MekaMeka-re8bd
    @MekaMeka-re8bd 6 дней назад +2

    አሚንን እኔ በጣም የሰደት ኑሪ ክፉቲኝል ወንደሚ በጣም እንጂዪ አሚንንንን 😂❤

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي 5 дней назад

    ዋውውውውው ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ