የገብስ ዳቦ//ወዲያው ታስቦ ምርጥ ተደርጎ የሚጋገር//barely bread

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #ethiopianfood #bearlybread #food #recipe

Комментарии • 65

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  5 месяцев назад +8

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ🙏 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @MeronBerhanu-tf1fo
      @MeronBerhanu-tf1fo 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      @@MeronBerhanu-tf1fo ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 месяцев назад

    የኔ ውድ ቤቲ እኔ ቃል የለኝም ስለ ሙያሽ ዛሬ ለኔ የሚስማማኝን ነው የሰራሽው ያው ገብስ ተጠቃሚ ስለሆንኩ እግዚኣብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ኑሪልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ናርዲዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ አዎ ለጤናም ተስማሚ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 3 месяца назад

    ቤትዩ ባለሙያ ነሽ ተባረኪልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 месяца назад

      መቅዲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 5 месяцев назад +3

    የኔ ውዷ ቤቲ ❤ እንኳን ሠላም መጣሽ 😍

    • @AlkelimatuTeyebaSedeka
      @AlkelimatuTeyebaSedeka 5 месяцев назад +1

      ገብሱ የታመሠ ነው ወይስ ያልታመሠ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад +1

      @@AlkelimatuTeyebaSedeka የእኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад +1

      @@AlkelimatuTeyebaSedeka የእኔ ውድ ያልታመሰ ነውተፈትጎ የሚሸጥ አለ እሱ ነው🙏😍❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 5 месяцев назад +1

    ሰላም ዋዉ አሁን ባገኘሁት በጣም ጎብዝ በርቺ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      @@leteyletey3923 ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ ብርታቴ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 5 месяцев назад

    የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ🙏😘😘 ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ጥንካሬ🙏😍❤

  • @tgytarekegne9488
    @tgytarekegne9488 5 месяцев назад

    ያምራል ዛሬ ነው ያወቅኩሸ ።ጎበዝ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 5 месяцев назад +1

    በርችልን ጥሩሙያ እያሳየሽነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      @@sadakmal1865 ሰአዳዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 5 месяцев назад

    ዋው እጅሸ ይባረክ በጣም ያምራል❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @martabiru444
    @martabiru444 5 месяцев назад +1

    የኔ ባለሞያ በርቺልኝ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      @@martabiru444 ማርቲዬ እሺ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @Donnyvpubg
    @Donnyvpubg 5 месяцев назад

    Wow betam yamral ejesh yebarek ❤♥️♥️👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 5 месяцев назад

    ባለሙያ ነሽ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ማህሌትዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 5 месяцев назад

    Bettwa's betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад +1

      አስናዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥንካሬዬ🙏😍❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 5 месяцев назад

    Bettwaye betam des yelal berchilen👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ስመኝዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 месяцев назад

    እንዴት እንዳስጎመጀኝ ቤቴዬ ልንግርሽ አልችልም በዚህ ላይ የገብስ መሆኑ ታድለሽ👍👌🙏🏻🌹🌷

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ቹቹዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ገብስ ለጤና ጥሩ ነው🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 5 месяцев назад

    Thanks Betty 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ስንዱዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 5 месяцев назад

    Betyi 👌😘👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ቲጂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      አክበረትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 5 месяцев назад

    ኢትዮጲያ ነዉ የምትኖሪዉ እናቴ እኔ ዛሬ ነዉ ያወኩሽ ባለሙያ እናት ነሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад +1

      ፋጡማዬ አዎ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @etsegenetfikru9757
    @etsegenetfikru9757 5 месяцев назад

    ትዝ እንደሚለኝ ከሆነ "ጥረሾ" ይባላል::ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      አዎ ጥረሾ ደረቅ ይላል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 5 месяцев назад

    ግበዝ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ኢየሩዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @emmanuelzabaneh-if7zs
    @emmanuelzabaneh-if7zs 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      @@emmanuelzabaneh-if7zs ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 5 месяцев назад

    ሰላም መጋገሪያው ሀገር ውስጥ አለ የት ይገኛል

    • @edenabebe751
      @edenabebe751 5 месяцев назад

      ከፈለግሽ እኔ ጋር አለ

    • @raheldamtew7161
      @raheldamtew7161 5 месяцев назад +1

      @@edenabebe751 እሺ የኔ ቆንጆ እኔ ያለሁት ናዝሬት ነኝ አንቺ የት ነሽ መላክ የሚቻል ከሆነ ስንት ነው አመሰግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад +1

      ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው መጋገሪያው ከፈለግሽው ዜሮ ዘጠኝ አስራ ሁለት ሀያ ስምንት ሀምሳ ሀያ አራት ላይ አለኝ ብላለች አንድ ተመልካቼ ደውለሽ ተነጋገሩ 🙏😍❤

    • @raheldamtew7161
      @raheldamtew7161 5 месяцев назад

      @@bettwascorner እሺ እደውልና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @GBatasari-b3k
    @GBatasari-b3k 5 месяцев назад

    ገብሱ የተቆላ ነዉ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ አይ አልተቆላም ጥሬው ነው 🙏😍❤

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 5 месяцев назад +1

    ይህ የሰሜን ሸዋ መንዝ ቡልጋ ጅሩ አንኮበር -----የሚበላ ተሸልሞ ደረቅ ብሎ የሚበላ ጥረሾ ይባላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 5 месяцев назад +1

    ወይ ሙያሽ ቤትዋ ምናለ ጎረቤትሽ ባረገኘና በተማርኩኘ ሙያ። እነደ ተረቱ መልክ ስጠኘ እኝጂ እንደሚባለው🙏😘😘😘😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад +1

      @@peacelove4778 የእኔ ውድ ብርታቶቼ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 5 месяцев назад

    ወዲያው የምትጋግሪው ከሆነ ለምን እርሾ ተጠቀምሽ???

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад +1

      የእኔ ውድ ውስጡን ለስላሳ እንዲያደርገው እና ሲበላ እንዳይጠነክር ነው 🙏😍❤

  • @YordiMokonen
    @YordiMokonen 5 месяцев назад

    Bexam tiru naw 10q

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ዮርዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 месяца назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤